"በማምነው ሰው ተጎዳሁ!" ኩኩ ስለተጭበረበረችው መኪና እውነታውን አጋለጠች!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

КОМЕНТАРІ • 49

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 місяці тому +5

    እዩሃ ሜድያ ላይ ቀርበሽ ይሆንኑ ታሪክ ስታነበንቢ ነበር የኔ እህት ይሆንን አብልቼ ያንን ጠይቄ እያልሽ ታወሪያለሽ ሰዎችም እርዳታ ያደርጋሉ አንቺ በዚህ ስራ ጥቅም ባታገኝበት አንድ እርምጃም አትሄጄ በጣም ትችይበታለሽ አወራሩን ለማንኛውም አንቺ እራስሽ አገልግሉን መስለሻል ምግብ ሲበዛም ጥሩ አይደለም በቃሽ ሰውን መውቀስ አሁንም ብር ፍለጋ ነው እዚህ የመጣሽው ሌላው ጋዜጠኛዋ ሶፋችሁን ቀይሩት ከለሩን ቀይሮአል

    • @hellomediaa
      @hellomediaa 3 місяці тому

      አይይይይይይ ተቆንጥጦ ያላደገ፣ መንደር ለመንደር እየዞረ ወሪ እየቃረመ ያደገ ሰው በቃ እንዲህ ነው የሚጽፈው አልፈርድብሽም

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 3 місяці тому +24

    አረ ይቅር ይበልሽ 😢ለዛች ብር ነው ይሄ ሁሉ እዬዬ አሰሪም እንዴ ?ታሳፍርያለሽ እዮሀ ላይ ቀርበሽ ነበር እኮ 😂

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 3 місяці тому +3

      ልመና ስራ ከሆነ ቆየ 😂

    • @hellomediaa
      @hellomediaa 3 місяці тому

      አቤት መንደሬ ሁላ መቼ ነው ግን ከቲፎዞ ውጥታችሁ ለህሊናችሁ የምትቆሙት? ቅናት ይመስለኛል የሚያንጫጫችሁ። አይይይ ሴቶች

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 3 місяці тому +1

      @@hellomediaa ክክክ ከነስማችሁ ጉድ 🤭🤭ለምነው ለመካፈል ተጣሉ ምን ይገርማል

    • @TGBelay-v1k
      @TGBelay-v1k 3 місяці тому

      ​@@hellomediaaአንቺ የማናባሽ አሽቃባጭ ነሽ ለሁሉም እየገባሽ መልስ የምትሰጭው ወይስ እራስሽ ኩኩ ስም ቀይረሽ ከፍተሽ ነው? ማንም ሰው የፈለገውን ሀሳብ መፃፍ ይችላል በማያገባሽ ነገር ላይ እየገባሽ ክፍት አፍሽን አትክፈች። Gooo outttttt😠

    • @kidistbekele2262
      @kidistbekele2262 3 місяці тому

      በጣም 4000 ብር

  • @honadellak3495
    @honadellak3495 3 місяці тому +10

    ኩኩ አገልግል በመጀመሪያ ደረጃ ፕሮግራም ያልሽው የሰፕራይዙን ሁላችንም ተነጋግረን ከለር መርጠን ነው የተሰራው ብር ገባ ላልሽው አምጪ ደረሰኝ ወይም ሰዎቹን ስጪኝ እኔም እኮ የባንክ ስቴትመንት አለኝ ከነ ሙሉ መረጃ ዮሪካ ሚዲያ ጠየቀኝ ና የባንክ ስቴትመንት ና ላሳይህ አልኩ እዮሃ ሚዲያ ላይ መጣሽ አነሳሽ ደረሰኝ ታምጣ ወይም የሰዎቹን ስም እኔ የባንክ ስቴትመንት ልስጥ አልኩ የለሽም እንዴዴዴ ሚዲያ እየቀያየርሽ ለምን ስም ታጠፊያለሽ አዳማ ድረስ መተሸ ታምሜያለሁ ብላ አስጠርታኝ በስልክ አንቺ ተገኝተሸ አስደበደብሺኝ አንቺም ደበደብሺን በቪዲዩ ቀርፀሽ ፎቶ እያነሳሽ ሌላው ከቆንጂት ጋር የተጣላሽው በእኔ አይደለም በሌለሁበት ስሜን አታንሺ ሙሉ ማስረጃም መረጃም አለኝ፡፡ለምን ዝም አለቺኝ ብለሽ ነው እኔ የትላንትን ፍቅር አስቤ ነው እሺ ኩኩ ሃይሌ እኔ ጌታን በስርዓት በህግ ነው የምጠይቅሽ እውነት እውነት ታገስኩሽ BANK statmenet ከማስወጣት የዘለለ ምን ላድርግሽ

    • @hellomediaa
      @hellomediaa 3 місяці тому +1

      ውይይይ አንቺ ነሽ? እሷኮ ስም አልጠራች፣ ፎቶሽን አለጠፈች፣ እራስሽን አጋለጥሽ?? እውነት ካለሽ የቀረበችበት ሚዲያ ላይ ቀርበሽ ምላሽ ስጪ ። በቃ ይህ ነው መሆን ያለበት። ህግ ህግ ህጉ ላሉባልታ አንቀጽ ያለው አይመስለኝም። ለማንኛውም ይቺ ሴት(ኩሉ አገልግል) የጎበኘቻቸው ምስኪኖች ምርቃት ትልቅ ደረጃ ያደርሳታል ። እዛ ኛው ሚዲያ ላይ ያደረገችውን ኢንተርቪው ካዳመትኩ ቡሀላ የፌስቡግ ገጾቿን ጎብኝቼ ነበር በጣም ነው የገረመችኝ ሳላደንቃት አላልፍም

    • @officialsingerbenihonasege9263
      @officialsingerbenihonasege9263 3 місяці тому +3

      አንቺሞ ሚዲያ ላይ ወተሽ ያለሽን እውነት በማስረጃ አሳዬ

    • @honadellak3495
      @honadellak3495 3 місяці тому

      @@officialsingerbenihonasege9263 coming soon biniye

    • @honadellak3495
      @honadellak3495 3 місяці тому

      @@hellomediaa madenek mebeteshe nwe ema raseshen agaleteshe laleshew bezagnawe media enen kanesache ezihegnawem laye enenu laye nech coming soon yemenaywe yehonale

    • @helenkibrom9142
      @helenkibrom9142 3 місяці тому

      አረ ሴትዮዋ ምትገርም ናት አድራጎት እኮ ጥቅም ተፈልጎ ለመጠቀም መሆን ነለበትም በደሃ ስም መኪና መያዝ ፈለገች ያሳዝናል ብዙ ሰው እንደቢዝነዝ የተቸገርን ሽፍን አርጎ መጠቀሚያ

  • @ሜና
    @ሜና 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ወደፋት በርች 🎉❤

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa4788 3 місяці тому +1

    አገራችን መቼ ይሁን አእምሮአችን ወደ ሰዉ የሚመለሰዉ

  • @eleni41
    @eleni41 3 місяці тому +9

    ምንድነዉ አስሩ ሚዲያ ላይ መቅረብ ሌላ ሚዲያ ለይ ቀርበሽ እኮ ይቅሪታ አድርገሽል የምን አትርሱኝ ነዉ 🤭🤭🤭

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 3 місяці тому +1

    ኧረ ኩኩዬ በቃ ምንድነው በየሚዲያው መካሰስ በስራሽ ነው የምናቅሽ ፍርዱን ለፈጣሪ ተይ

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 2 місяці тому +2

    አሁን መኪና እንዲገዛልሽ ነዉ??? ዘንድሮ እኮ ዲጂታል ልመና አይ አዉጥቷል!!

  • @meronworku5760
    @meronworku5760 3 місяці тому +2

    ወይ መኪና እረ ግዙላት ጉሊት ላይ ይኖራል

  • @hewanshewarega381
    @hewanshewarega381 3 місяці тому +10

    አረ ምን ሆና ነዉ እዮሀ ላይ ቀርባ ነበር ለ ትንሽ ብር ብላ

    • @hellomediaa
      @hellomediaa 3 місяці тому

      ገና ሌላም ላይ ትቀርባለች። ምክንያቱም የምትናገረው ታሪክ አላት እና

  • @HonalyatYenelij
    @HonalyatYenelij 3 місяці тому +5

    ጋዜጠኛ ተብዬዋ እስቲ ስለ ጅማ ካንሰር ታማሚ ጠይቂ ሁለቱም ላንቺ ጓደኞችሽ ነበሩ ለአንድ ወገን ማሽቃበጥ ካንቺ አይጠበቅም ምነው መኪናላይ ሙጥኝ አላችሁ ስንት ጥያቄ እያለ ስለጉዳዩ ማታቂ ይመስል እንደ ገደል ማሚቱ አትሁኚ እድሉን ባገኝ ስንት ጉድ አለ ምጠይቃት

    • @hellomediaa
      @hellomediaa 3 місяці тому

      አሁን ገና ወጥ እረገጥሽ ጋዜጠኛዋ የምትወደድ የምትከበር ሴት ነች። ወደኃላ ሄደሽ ስራዎቿን ተመልከቺ ስለማታውቂው ሰው ይህን ያህል መናገር ቀሽምነት ነው። ድሮም አሳዳጊ የበደለው ከዚህ የተሻለ ሊያስብ እና ሊጽፍ አይችልም ።

  • @meronworku5760
    @meronworku5760 3 місяці тому +5

    ደግነትን እኮ ሌሎች ሲመሰክሩ ነው አንች ራስሽን በጣም አሞገስሽ😮

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 3 місяці тому +4

    ምን ሆነሽ ነው ግን ጭር ሲል አልወድም ሆንሽ እዮሀ ሚዲያ ላይ ቀርበሽ ተናግረሽ በደለችኝ ያልሻት ልጅ ከአንቺ በባሰ የተበደለች መሆኗን ስትናገር መልስም አልነበረሽ ያለስራዋ ኮንነሻታል ይቅርታ ተጠያየቁ ደግሞ ለማይረባ ገንዘብ ሁሉም ላይ አትቀባጥሪ

  • @zaytunaadam595
    @zaytunaadam595 3 місяці тому +1

    ምንድ ነው ትልቅ ሰው አደለሽ እዚ እዛ ሚዲያ ምቀርቢው በቃ አንድ ሚድያላይ ቀረብሽ አደል የሰራሽውን ጥሩፈ ስራ በፍሽ አታጥፊ

  • @abinetteshome9654
    @abinetteshome9654 3 місяці тому +3

    አንቺ አሁን ምን ትጠቀሚያለሽ በየሚዲያው የባል እንጀራሽን ገበና ስንት ሚሊየን ህዝብ በሚመለከት ሚድያ የሰው ስም የምታጠፊው ቢያን እቺን እንስት አብረሽ በልተሽ ጠጥተሻል ጀግንነት የሰዎችን ድክመት በየሚዲያው በመለፍለፍ ሳይሆን በቃ ከእናቶች ግሩፕ የሚያሸማግል አልጠፋ በውስጥ በትነጋገሩ ምን ችግር አለው

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 3 місяці тому

    በቃ የምን በየሚድያለይ መዞርነው እዬሃ ለይ ቀረብሽ ይቅርታ ተባብላቹ የለ የሰውን ሰባዊ መብት እየጠበቅሽ ያች ሴትኮ ልጆች አሉዋት

  • @abushabu8352
    @abushabu8352 3 місяці тому

    ገና ሳልሰማ ኮመንት ለማድረግ ነው ምን ልል ነው ምነው ይቺ ሴትዬ ተቀዠቀዠች 😮 ከሰማሁ በኋላ ደሞ እመጣለሁ

  • @hayatestifanos1170
    @hayatestifanos1170 3 місяці тому +2

    አንድ እግዚአብሄር ብቻ ነው ጥሩ እረ በቃሽ በየሚዲያው ላይ እሮሮ ማብዛት

    • @hellomediaa
      @hellomediaa 3 місяці тому

      ሁሉም ሚዲያ ላይ ቅርብ አውሪ ተናገሪ እውነት የሌለው ሰው ነው የሚደበቀው። ቶሎ በይና ህልም ግን እስኪ
      ሳምንት አንብቦ ምላሽ መስጠት ደስስስ ሲል

  • @meklitfasil9565
    @meklitfasil9565 3 місяці тому

    Yeker kalshat tadiya lemen hulum media lay mekerb asefelege yemen atersugn new

  • @gg-vo6xn
    @gg-vo6xn 3 місяці тому

    እረ ኩኩ የምታወሪው አተሽ ነው መኪናው ስላልተገዛ በጣም ተበሳጭተሽ ነው ሚመስለው

  • @HamasenBr
    @HamasenBr 3 місяці тому

    ይቺ ፡ ሴት ፡ ካርቱም ፡ ባሽዳር ፡ አጠገብ ፡ ሺሻ ፡ ስትነግድ ፡ የነበረችው ፡ ነች?እናቷንም ፡ ያገባችውንም ፡ ሰውዬ ፡ አውቃለሁ። አሁን ፡ እዚህ ፡ ጋር ፡ ይዛ ፡ የቀረበችውን ፡ አይነት ፡ ማንነት ፡ በፍፁም ፡ አላውቅም። የተባለው ፡ ሁሉ ፡ እውነት ፡ ከሆነ ፡ መልካም ፡ ነው።

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 3 місяці тому +4

    የምታደርጊው መልካም ሁሉ በዚ ስም አጥፊነትሽ ይሸፈናል

  • @JerryLema-n9w
    @JerryLema-n9w 3 місяці тому

    Mendenew letemohe new enda Hodam nesssss

  • @liethiopawit3584
    @liethiopawit3584 3 місяці тому

    እኔ የምለው አንድ ሚዲያ የቀረበ ታሪክ የሰማነውን ለምን ትድግሙታላችሁ። ሁለተኛ ጊዜያችሁ ነው

  • @tsegenetaddis
    @tsegenetaddis 3 місяці тому +1

    እረ አንቺ ሴትዬ አድቢ አዳማ መተሽ ሰው ደብድበሽ አስደብድበሽ ነው የተመለሽው ምን ይፈጠር ነው የምትይው

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 3 місяці тому +5

    ምን አይነት ስም አጥፊ ነሽ ባለጌ ለአራት ሺ ብር ሰው ማሳጣት እዮሃ ላይ ሰምቼዋለሁ እንዴት እንዳለቀሰች ሴትየዋ የሰው እንባ ጥሩ አይደለም

  • @Samrililly
    @Samrililly 3 місяці тому

    Ahun batekalay birr letlemegni nw seri

  • @AlexSabom
    @AlexSabom 2 місяці тому

    ኩኩ ሁሉንም ምድያ ለይ ሰማንሽ አንች ሰውን የመሪደት ሰይሆን የቁስ ችግሪ የማክና የገንዛብ ችግሪ ነው የለብሽ

  • @samrialem1917
    @samrialem1917 3 місяці тому +1

    Mekina leneda be erdata sem ahune sewu banual seretesh gezhi derome erdata yemetelu kelbachu sayhone ketkemachu new

    • @hellomediaa
      @hellomediaa 3 місяці тому

      ቆይ ግን ይህን አስተያየት ስትጽፊ የእውነት አምነሽበት ነው? መልሱን ለራስሽ። እኔ ይቺን ሴት አላውቃትም ስራው ግን እንዳከብራት አድርጎኛል

  • @Samrililly
    @Samrililly 3 місяці тому

    Ere. Anchi setyo seri mndin nw yesew birr endi memegnet sijemer tikmeshen asebesh nw metrejew tastawekiyalsh

  • @bethelhemfekede9527
    @bethelhemfekede9527 3 місяці тому

    ኩኩ ገንዘቡ ሳይሖን ክሕደቱ ይሖናል የጎዳት

  • @gg-vo6xn
    @gg-vo6xn 3 місяці тому

    ስለራስሽ ብዙ ታወሪያለሽ

  • @MarAbebe-cl9vo
    @MarAbebe-cl9vo 2 місяці тому

    እረ አንቾ ልጅ በጣም አወራሽ ወረኛ