አማኑኤል ይልማ - “ዕቅዴ የ70ዎቹን ኮከብ ድምፃዊያን አሰባስቦ አልበም መሥራት ነው” (ክፍል 1)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @misikirawel.ምስክርአወል

    እኔ ( ምስክር አወል ነኝ )ዛሬ ል መሰክር ነው ስለ አማኑኤል ይልማ። አማን ስልኬን ስከፍት (youtube) አይቼ ማለፍ የማልችለው አባቴም ወንድሜም ስለሆነ ነው። መመስከር አለብኝ። አማን አያመነሽ ልቤ የሚለውን የኔን ዘፈን የሰራልኝ አድራጊው ፈጣሪውን አና የኔ የልጅነት አስተማሪዬ እኔን ከ አናንተ ጋር ያስተዎወቀኝ ሀሉነገሬ ነው። እረጅም አድሜ ለወንድሜ አብረን በድጋሚ እንድንሰራ የምትፈልጉ ። ሀሳባቹን ግለፁ ። አማኒ ብሮ መነሻዬ ካለአንተ ምንም እንዳልሆንኩ ህዝብ ቢያወቅልኝ።

  • @passenger8683
    @passenger8683 Рік тому +7

    ኢትዮፒካሊንክ በጣም የምወደው የራዲዮ የመዝናኛ ፕሮግራም ነበር፤ ከሬዲዮ ፋና ጀምሮ አከታተላችሁ ነበር፤ የልጅነቴ ማስታወሻ ነበራችሁ። በዚህ ዘዴም መምጣታችሁ ደስ ይላል። ዮኒ ግን ለምን አትታይም?

  • @sintayehutefera5817
    @sintayehutefera5817 Рік тому +4

    አማኒ በጣም የምወድህ እና እማከብረህ አማደንቅህ ባለሙያ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew Рік тому +10

    ዮኒ በልጅነቴ የመጀመሪያ ፎንቃዬ የሌለ ትወድህ ነበር እና ያኔ በተቃራኒው እኔ ደሞ ድምፅህን ስሰማ አለ አደል 😂😂😂 ብቻ የልጅነቴ አንድ ጥሩ ትዝታ ናቹ በርቱ

  • @Honey-v8f
    @Honey-v8f 6 місяців тому

    አማን ምርጥ የጥበብ ሰው ፔንዱለምን በልጂነት አይኔ አይቼ እንዳ አዲስ ማታ ደገምኩት ልዮ ነው ፊልሙን ስጨርስ አማን የሙዚቃ አቀናባሪ ነው በሚለው ስም እና ዝና አውቅሃለሁ በማስተወቂያም ጭምር ግን በሰፊው ምን ምን ሰራ በምን ሁኔታ ላይ ነው ብየ ሰርች አደርጉ ብዙ ቃል መጠይቆች አየሁ ስለድርሰትህ ሰማሁ በጣም ሚገርመው ምርጥ ምርጥ ስራዎች ሰርተሃል ግን የአንተ መሆናቸውን በብዛት ሰዎች አያውቁም ሙዚቀኞች ናቸው ገነው የሚወጡት ፤( በኋላ እንዳይቆጭሽ ) ሂወት ያለው ስራ ነው ጥሩ ግጥም ዜማ ከጥሩ ሙዚቀኛ የተገናኘበት ድንቅ ስራ ሌሎችንም ይሄን ስራ ነጥየ ያወጣሁት ኤፍሬም ሲያዜም ግጥሞቹ አይሰሙም ለዛ እኮነው ሰርክ አዲስ የሚሆነው ብቻ ልዮ ነው ደግሞ ትመሳሰላላቹህ ከኤፍሬም ጋር ሁለታቹህም❤

  • @abel8835
    @abel8835 Рік тому

    አማኑኤል በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ደስ የማይሉ ቀኖች ሳይመጡ❤

  • @FirewGelan
    @FirewGelan Рік тому

    ምርጥ አቀራረብ ወዳጄ ዮኒ

  • @kidub3145
    @kidub3145 Рік тому +3

    AMANUEL YILMA HUMBLE MAN

  • @aman7077
    @aman7077 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 Рік тому +1

    Yoni and Amani Legends

  • @henockak1
    @henockak1 2 місяці тому

    Respect.

  • @nardo997
    @nardo997 Рік тому

    Aman👍

  • @arkjunior-v4z
    @arkjunior-v4z Рік тому

    ዮኒ please ከቻልክ እሱን እማገኝበትን መንገድ 🙏🙏 14:50

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 Рік тому

    ዬናስ ምርጥ ኢትዮጽያዊ

  • @TesfahunTess
    @TesfahunTess Рік тому +1

    ዬናስ ፊትህን ለምን ብዙ ጊዜ አታሳይም ስሜት አይሰጥም የጠያቂው ፊት ሳይታይ

  • @kt_visuals
    @kt_visuals Рік тому +2

    ሲያወሩ ባታቋርጣቸው ጥሩ ነው

  • @Tadewosyohanes
    @Tadewosyohanes Рік тому

    Fetari kante gar yihun

  • @minilikshumete2430
    @minilikshumete2430 Рік тому +1

    mn aynet teyaki new gn begeta gazetegna nw ?🤔🤔

  • @arkjunior-v4z
    @arkjunior-v4z Рік тому

    እኔ ሙዚቃ መስራት እፈልጋለሁ እና ትሁት እና ሞያህን አክባሪ ሰው ነህ i hope ካንተ ጋር እንደምሰራ ከፈጣሪ ጋር

  • @fitsumeshetu5243
    @fitsumeshetu5243 Рік тому

    አድናቂያቹ ነኝ ጥሩ ሾው ነው ግን እናተ ለካሜራው ባዳ ሆናቹ።

  • @KanuGee
    @KanuGee Рік тому

    Journalist 🫡🫶🏽👊🏽

  • @oneentertainment2020
    @oneentertainment2020 Рік тому

    Betam Arif new gin yihen chipud yemeselewin background kelem kebut pls

  • @arkjunior-v4z
    @arkjunior-v4z Рік тому

    ዮኒ please ከቻልክ እሱን እማገኝበትን መንገድ 🙏🙏

  • @oneentertainment2020
    @oneentertainment2020 Рік тому

    ቀለም ቀቡት ችፑዱን ( Background ) studio አስመስሉት

  • @MartaMartena
    @MartaMartena 8 місяців тому

    የቅናህ
    አመኒ ደሞም
    ታደርገዋለህ

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Рік тому +1

    አንተ ቅንብር ብቻ ብትሰራ ይሻላል ግጥምና ዜማ ለባለሙያዎች ብትሰጥ ዜማ ማረም ሁሉም አቀናባሪዎች ይችላሉ ከነ ዳዊት ይፍሩ ጀምሮ

  • @MartaMartena
    @MartaMartena 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @arkjunior-v4z
    @arkjunior-v4z Рік тому

    ዮኒ please ከቻልክ እሱን እማገኝበትን መንገድ 🙏🙏

  • @minilikshumete2430
    @minilikshumete2430 Рік тому +1

    mn aynet teyaki new gn begeta gazetegna nw ?🤔🤔

  • @MartaMartena
    @MartaMartena 8 місяців тому

    ❤❤❤❤