አለምን ይወቁ EP 52: ጀመይካ│Jamaica

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 5

  • @AlexBahiru-k4q
    @AlexBahiru-k4q 7 годин тому +1

    ፅድት ያለ ዶኩመንተሪ ነው ብሮዬ! የራስታዎቹ እና የጃንሆይን ታሪክ በተለይ በጣም መሳጭ ነው። God Bless Jamaica, God Bless Ethiopia, One Love 💚💛❤

  • @NinaNina-og5sx
    @NinaNina-og5sx 22 години тому +6

    ስለ ጀማይካዊያን መስማት ማወቅ እፈልግ ነበር ግን ለማወቅ ምንም ጥረት አድርጌ አላውቅም፡ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ሆነልኝ። አመሰግናለው ማራኪ ፕላኔት።

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm 4 години тому

    እናመሰግናለን ማራኪዎች፣ ጀመይካኖች እብዶች ናቸው (crazy ወይም ፈታ ያሉ እንደማለት)፣ ከተናደዱብህም ሃይለኛ ናቸው፣ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ግን በነፍሳቸው ነው የሚወዱት።

  • @mesfinshewalefa6413
    @mesfinshewalefa6413 22 години тому +1

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 18 годин тому +2

    ሻሸመኔ ይኖሩ ነበረ። ግን ቄሮ አባሮ ጨርሷቸዋል። መልካኦዳ(ገንዳ ጀማይካ 0,10 ቀበሌ)