Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኧረ እሼ ስለ ፑቲንማ እባክህ አትጨርሰው ?እንዲያዉም ቋሚ በየሳምንቱ የምታወራበት መረሐ ግብር አርገዉ!!ተባረክ።
እሸቴ ከዛሬ 6 ወይም 7 አመታት ጀምሮ መቆያ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ። በእውቀት ላይ የተመሰረተው ትንታኔህ እና እውቀትህ በእውነት የማውቀውንም ታሪክ ደጋግሜ እንድሰማው ያደርገኛል። ሸገር ኤፍ ኤም እናመሰግናለን። የሙያ ነፃነታችሁ እና ለአድማጭ እና እንግዶቻችሁ የምትሰጡት ክብር በእዉነት አስከብሯችኃል።
እሸቴ አሰፋ የጋዜጠኝነት ወሀ ልክ 👏👏
በታላቁ ጋዜጠኛ የዚህን ጀግና ሰዉ ታሪክ መስማት እንዴት ደስ የይላል!ዉድና ምርጥ ፕሬስዳንት❤🇷🇺🙏
😢😢
😊😊😊😊😊@@ibrahimjemal2528
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሸቴ አሰፈ ልቤ ተንጠልጥሎ ነው የሚጠብቅህ ሳደንቅህ ልክ የለኝም ታላቅ ወንድማችን 🇪🇹🇷🇺
lek bnork gn tru nw wendeme
@@zelalemdebebe5018 what kind lek are you talking about.❓
ሸገር ሚዲያ
አንደኛ❤ፑቲንን የመሰለ መሪ ማንም ሀገር ቢኖረው አይጠላም ተባረክ🙏
❤❤❤❤እወድህ ለሁ አከብርህም አለሁ ውዱ ሸቴ አሰፋ አንተን የወለዱ እናታባቶች እግዛብሔር ይባርካቸው ጨምሮ
እንዴት እንደምደሰትብክ እኮ ፣ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝም ፣ ድንቅ ሰዉ ነህ ታሪክ ሲያስታውስህ ትውልድ ድንቅ አቀራረብህን ፣ ሲኮሞኩም ይኖራል ፣ መፅሀፍን ገልጠህ ፣ታሪክን ግራ ቀኝ ብለህ ድንቅ በሆነ አቀራረብ አድማጭህን ያስደሰትክ ጋዝጠኛ ነክ እኮራብሀለው" ትውልድ ትምርት ሊወስድብህ. ይገባል ፣
ፑቲን በውነት አኩሪ መሪ ነው ከነ እከኖቹ ሀገሬ ኢትዮጰያ የሱ አይነቱን ቆራጥ ጀግና መሪ ይስጥሽ🤲🇪🇹🇪🇹
ሀገሬ ኢትዮጵያ አላት አግኝታለች እርሱም ታላቁና ጀግናዉ ዶ/ር አቢይ አህመድ አሊ ነዉ!
@@geze.burayu2946በትክክል የራሱን ህዝብ እየገደለ የሚፎክር ጀግና መሪ አግኝታለች
ፑቲን ታላቅ መሪ አገሬ እንደዚህ አይነት መሪ እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤
እንዲ ነን እኮ ታድለናል እንደ ሀገር ፍቅር ችግሩ የተጋትነዉ ኮተት አለ እዛ ዉስጥ ይዘፍቁናል እንጂ ኡፍፍ
😮 M❤❤2😢@@አቢሲንያ-19
ፑቲንን እንደኔ የሚወደው
ገዜጠኛ እሸቴ በጣም ነው የማደንቅህ በተለይ ስለፑቲን ስታቀርብ
ድንቅ ውብ ልብ አንጠልጣይ ዝግጀት ነው ክብረት ይስጥልን
ለእኛም ህዝብን ከህዝብ የሚያዋጋ መሪን አንስቶ እንደ ፑቲን ሀገሩን ከልቡ የሚወድ መሪ ይስጠን
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና መሪ ፑቲን❤❤❤❤❤
ፑቲን የሃየኛው ክፍለ ዘመን የፍፃሜው ዓለም ቆስጠንጢኖስ ነው እናትየው ደግሞ እንደ ዕለኒ ናቸው ።ድል ለፑቲን ድል ለሩስያ ውድቀት ለውሬው መንግስት።
ምንም ብትተርክ ዝንፍ ሳልል ልቤም ጆሮዬም ይሚያዳምጥክ እሼ Thank you about your program
ፈቅደናል ይቀጥል የምንጊዜም ምርጥ የራድዮ ፕሮግራም 100%ፕ
የፑቲን ጉዳይ እንኳ በቀላሉ አያልቅም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሕ የምር.
አመሰግናለሁ እዴሜ ከጤና ይስጥልኝ
❤❤❤ የዚህ ጀግና መሪ ታሪክ መስማት እንዴት ያስደስታል
ዋው የሚገርም አገላለፅ ሁለት ቀን በደንብ ነበር ደጋግሜ የሰማሁት በርታ ወንድማችን።እባክህ ስለቀድሞ ፕሬዝዳነት መለስ ዜናዊ ስራልን
እሽቴ አሰፋ ከልጅነቴ እስከ ትልቅነቴ የመረጃ የአውቀት ማህደር ነህ ምስጋና የገባሀል
You are the role model of journalist. Keep it up.
እሸትዬ ምንብዬ ልጥራህ?አይጠገብ አልኩህ ቅር እንደይለህ ኑርልኝ የኔ ወንድም ምንም ማንም አይንካህ አስተምረን ጎሽ እወድሀለሁ በርታልን
እባክ ክርሚያን እንዴት እንደወሰዳት አሁን ያለውን ከዩክሬን ጋር ጦርነት እንደጀመሩ በድብ ብታሰረዳን በጣም ደስይላል ከታላቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለው ታላቁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ
You can be the world's most heroic leader. May God bless you with life and health. The only true believer of God
My favorite Eshete, Your humility is more than enough and I will be waiting your next program so eager ! You are always unique. Thanks to you and Sheger FM 102.1.
ያውም በጉጉት ነው የምንጠብቀውእናመሰግናለን እሸቴበአው ግሩም ታሪክ ነው🙏✅
yhne jegna almewedede nefuginti newe❤❤❤ d.r abiye ahmedeme edi ylewene ermiga madergi newe yalebeti
ከዚምበላይ ካለጨምርልኝ የአንተን ትረካ እንደሙዚቃነው የምሰማው ሰለፑቲን መስማት ደሞ አይሰለቸኝም በርታልኝ
ፑቲን አገሩን በጣም የምወድ መሪ ነው ።
ድምጽህ ስለተመቸኝ ፈቃዳችሁን ስጡኝ ባልፈው መሠረት እኔ አልፈቅድልህም። ግን የምልህ ነገር ቢኖር እንዳትጨርሰው በብዙ ክፍል አድርገህ አቅርብና ጨርስ
እሸትዬ 4ኛ ክፍልም ካለህ ቀጥልን😘 እና ሳምንትን ደሞ በጉጉት እንድንጠብቅ እያደረከን ነው።
እሸቴ አሰፋ ለኔ ልክ ፍቅር እስከ መቃብርን በወጋየሁ ንጋቱ ተራኪነት የመስማት ያህል ነው እናመሰግናለን
ራሺያ ለተማርን ሰዎች ልክ የቤተሰብ ታሪክ እንደሚመዘገብ ነው የምናስበው ፑቲን ከ ቻይናጋ አብሮ መስራቱ የአለምን ገጽታ ወደ ጥሩ መንገድ ይቀይረዋል ። ዶክተር አብይ BRICS ውስጥ እንድንገባ ያደረገን ትልቅ ክስተት ልጆቻችን የሚያመሰግኑት ይሆናል❤❤
wow......ejig betam desi yemil akerareb....longlive Eshe
One of the best radio channel love it
አስደሳች ታሪክ ነው ለጌታም ጌታ አለው እንደሚባለው ቀጣዩን እንስማው አመሰግናለሁ
Your story telling is Amazing, I’m looking forward to next week.
ጅግና ሰው ጀግና መሪ❤
ስለ ራሺያው መሪ ያቀረብከው ዝግጅት በጣም ድንቅ ነው ከሞላ ግደል ኣብዛኛውን ታሪክ በደንብ ኣቀዋለሁ እረጅም ግዜ ቢሆንም ታሪኩን ስትተርክ ኣስታውሳለሁ 3, ክፍል እንደብዙ ኣድማጮች በጉጉት እጠብቃለሁ ሰላም ለኣንተ
ወድሀለዉ የዕዉቀት አባቴ እሸቴ
You are working great from Asmara 🇪🇷
ጋሽ እሼተ የምጣፍጥ አንደበት 👏👏👏
እናመሰግናለን እሸቴ!!!
We can’t wait Mr Eshete❤
እረ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ይቀጥል በጣም እናመሰግናለን
የጥበብ ኣባት የቅኔ መምህር የምስጢር ጎረምሳ ውድ ታላቅ ዕንቊ ጋዜጠኛ ተራኪ እና ጸሓፊ ረዥም ዕድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ኣሜን።
Thank u eshete
As always Beautiful story with beautiful presentation.👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
ሰለ ፑቲን በአንተ ድምፅ መስማት ያስደስታል እናመሰግናለን አረ ሁሌም ይቀጥል ስለ ፑቲን
Thanks you are best of best😊
Excellent job ! Eshe
The Great Journalist Alem Wase And Eschete Good Bless You Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አብዛኛው የኢትዬጵያ ህዝብ የአምባገነን መሪዎች ናፉቂና አድናቂ ነው ። ለምንድነው?
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤
I love Mr.Abramovich as a Chelsea fan!
የኛ ሀገር ባለሀብቶችስ መቸ ነው የሚከሰሱት? የኛ ሀገር ሀብታሞች ሀብታቸው ሊጣራ ይገባል
እግዚአብሔር ያክብርህ ጋሽ እሸቴ '''ፈቃዳችሁን ስጡኝ'' '
very nice
እሼ የምገረም አገለላፃ ነው ሸገ ቀን ተመኛውልህ
Next Part 👍👍👍👍👍👍❤
የጀግ ንነት የሐገር ወዳድ ነት አሸናፍነት ድቅ ቃላት ሠዬመጥነዉም
በቀል ደስ የሚለው እንደ ሩሲያ ቮድካ ቀዝቀዝ ብሎ ሲቀርብ ነው። እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለታላቁ ዛር (ነጩ ድብ)ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን❤❤🙏🙏
yes next part
በልስቲ ንገረን የኛ ባለለዛ ጋዜጠኛ።
ድንቅ አቀራረብ።እባክዎትን ይቀጥሉልን🙏
Ok sir
እሸቴ አንተኮ ትለያለህ❤
አረ ቀጥል ለምን ዓመት አትፈጅም 😄😂🤔እኛ እንደው አንተን ከመስማት አንቦዝንም 🙏👌
ሳመንት ቆየ ግን አጠብቃለሁ ❤️❤️❤️
Smart Gazetna Mezenawe
Good work thanks
Respect for not dictators 🇷🇺🇪🇹💯
ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅን ነው ወንድሜ
Bravo እሸቴ በጉጉት እንጠብቃለን
Wow you are always Best eshet
Thanks
AGood ,braveand Lovely jornalest
እናመሰግናለን
ይቀጥል 🙏🙏🙏
አሪፍ አቀራረብ!!!
ወደን ነው🤷♂️ ይበል ብለናል
አስተማሪ ነው በጉጉት እንጠብቅሀለን!!
በቀን በቀን ስለ ፑቲን ብትንግርኝ አልትግብም ❤❤❤
YOU ARE THE BEST!
embatan teleyaleh edme yestelen
Please part 4
እጠብቃለን
pils part 2❤
Tebarek
ይቻላል
Wow ❤
አደራ ቀጣዩን
ምርጥ ተራኪ ነክ🙏
እንጠብቃለን
please keep on sharing about the hero V.Putin.
አገርን ለማቆም አጥፊ ግለሰብን ማጥፋት ምን ማለት አይደለም አለች አይደል የኛዋጉድ አገርን ማቆም የሚችለሉን እያጠፉ አጥፊዎችን የሚያኖሩ እንደፑቲን አይነት አስተዳደር እግዚያቤር ይሰጠን ከማለት ውጪ ምን አንልም
ተመቸቶኛል ቀጥል
ኧረ እሼ ስለ ፑቲንማ እባክህ አትጨርሰው ?እንዲያዉም ቋሚ በየሳምንቱ የምታወራበት መረሐ ግብር አርገዉ!!ተባረክ።
እሸቴ ከዛሬ 6 ወይም 7 አመታት ጀምሮ መቆያ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ። በእውቀት ላይ የተመሰረተው ትንታኔህ እና እውቀትህ በእውነት የማውቀውንም ታሪክ ደጋግሜ እንድሰማው ያደርገኛል። ሸገር ኤፍ ኤም እናመሰግናለን። የሙያ ነፃነታችሁ እና ለአድማጭ እና እንግዶቻችሁ የምትሰጡት ክብር በእዉነት አስከብሯችኃል።
እሸቴ አሰፋ የጋዜጠኝነት ወሀ ልክ 👏👏
በታላቁ ጋዜጠኛ የዚህን ጀግና ሰዉ ታሪክ መስማት እንዴት ደስ የይላል!ዉድና ምርጥ ፕሬስዳንት❤🇷🇺🙏
😢😢
😊😊😊😊😊@@ibrahimjemal2528
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሸቴ አሰፈ ልቤ ተንጠልጥሎ ነው የሚጠብቅህ ሳደንቅህ ልክ የለኝም ታላቅ ወንድማችን 🇪🇹🇷🇺
lek bnork gn tru nw wendeme
@@zelalemdebebe5018 what kind lek are you talking about.❓
ሸገር ሚዲያ
አንደኛ❤
ፑቲንን የመሰለ መሪ ማንም ሀገር ቢኖረው አይጠላም ተባረክ🙏
❤❤❤❤እወድህ ለሁ አከብርህም አለሁ ውዱ ሸቴ አሰፋ አንተን የወለዱ እናታባቶች እግዛብሔር ይባርካቸው ጨምሮ
እንዴት እንደምደሰትብክ እኮ ፣ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝም ፣ ድንቅ ሰዉ ነህ ታሪክ ሲያስታውስህ ትውልድ ድንቅ አቀራረብህን ፣ ሲኮሞኩም ይኖራል ፣ መፅሀፍን ገልጠህ ፣ታሪክን ግራ ቀኝ ብለህ ድንቅ በሆነ አቀራረብ አድማጭህን ያስደሰትክ ጋዝጠኛ ነክ እኮራብሀለው" ትውልድ ትምርት ሊወስድብህ. ይገባል ፣
ፑቲን በውነት አኩሪ መሪ ነው ከነ እከኖቹ ሀገሬ ኢትዮጰያ የሱ አይነቱን ቆራጥ ጀግና መሪ ይስጥሽ🤲🇪🇹🇪🇹
ሀገሬ ኢትዮጵያ አላት አግኝታለች እርሱም ታላቁና ጀግናዉ ዶ/ር አቢይ አህመድ አሊ ነዉ!
@@geze.burayu2946በትክክል የራሱን ህዝብ እየገደለ የሚፎክር ጀግና መሪ አግኝታለች
ፑቲን ታላቅ መሪ አገሬ እንደዚህ አይነት መሪ እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤
እንዲ ነን እኮ ታድለናል እንደ ሀገር ፍቅር ችግሩ የተጋትነዉ ኮተት አለ እዛ ዉስጥ ይዘፍቁናል እንጂ ኡፍፍ
😮 M
❤❤2😢@@አቢሲንያ-19
ፑቲንን እንደኔ የሚወደው
ገዜጠኛ እሸቴ በጣም ነው የማደንቅህ በተለይ ስለፑቲን ስታቀርብ
ድንቅ ውብ ልብ አንጠልጣይ ዝግጀት ነው ክብረት ይስጥልን
ለእኛም ህዝብን ከህዝብ የሚያዋጋ መሪን አንስቶ እንደ ፑቲን ሀገሩን ከልቡ የሚወድ መሪ ይስጠን
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና መሪ ፑቲን❤❤❤❤❤
ፑቲን የሃየኛው ክፍለ ዘመን የፍፃሜው ዓለም ቆስጠንጢኖስ ነው እናትየው ደግሞ እንደ ዕለኒ ናቸው ።ድል ለፑቲን ድል ለሩስያ ውድቀት ለውሬው መንግስት።
ምንም ብትተርክ ዝንፍ ሳልል ልቤም ጆሮዬም ይሚያዳምጥክ እሼ
Thank you about your program
ፈቅደናል ይቀጥል የምንጊዜም ምርጥ የራድዮ ፕሮግራም 100%
ፕ
የፑቲን ጉዳይ እንኳ በቀላሉ አያልቅም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሕ የምር.
አመሰግናለሁ እዴሜ ከጤና ይስጥልኝ
❤❤❤ የዚህ ጀግና መሪ ታሪክ መስማት እንዴት ያስደስታል
ዋው የሚገርም አገላለፅ ሁለት ቀን በደንብ ነበር ደጋግሜ የሰማሁት በርታ ወንድማችን።
እባክህ ስለቀድሞ ፕሬዝዳነት መለስ ዜናዊ ስራልን
እሽቴ አሰፋ ከልጅነቴ እስከ ትልቅነቴ የመረጃ የአውቀት ማህደር ነህ ምስጋና የገባሀል
You are the role model of journalist. Keep it up.
እሸትዬ ምንብዬ ልጥራህ?አይጠገብ አልኩህ ቅር እንደይለህ ኑርልኝ የኔ ወንድም ምንም ማንም አይንካህ አስተምረን ጎሽ እወድሀለሁ በርታልን
እባክ ክርሚያን እንዴት እንደወሰዳት አሁን ያለውን ከዩክሬን ጋር ጦርነት እንደጀመሩ በድብ ብታሰረዳን በጣም ደስይላል ከታላቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለው ታላቁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ
You can be the world's most heroic leader. May God bless you with life and health. The only true believer of God
My favorite Eshete, Your humility is more than enough and I will be waiting your next program so eager ! You are always unique. Thanks to you and Sheger FM 102.1.
ያውም በጉጉት ነው የምንጠብቀው
እናመሰግናለን እሸቴ
በአው ግሩም ታሪክ ነው🙏✅
yhne jegna almewedede nefuginti newe❤❤❤ d.r abiye ahmedeme edi ylewene ermiga madergi newe yalebeti
ከዚምበላይ ካለጨምርልኝ የአንተን ትረካ እንደሙዚቃነው የምሰማው ሰለፑቲን መስማት ደሞ አይሰለቸኝም በርታልኝ
ፑቲን አገሩን በጣም የምወድ መሪ ነው ።
ድምጽህ ስለተመቸኝ ፈቃዳችሁን ስጡኝ ባልፈው መሠረት እኔ አልፈቅድልህም። ግን የምልህ ነገር ቢኖር እንዳትጨርሰው በብዙ ክፍል አድርገህ አቅርብና ጨርስ
እሸትዬ 4ኛ ክፍልም ካለህ ቀጥልን😘 እና ሳምንትን ደሞ በጉጉት እንድንጠብቅ እያደረከን ነው።
እሸቴ አሰፋ ለኔ ልክ ፍቅር እስከ መቃብርን በወጋየሁ ንጋቱ ተራኪነት የመስማት ያህል ነው እናመሰግናለን
ራሺያ ለተማርን ሰዎች ልክ የቤተሰብ ታሪክ እንደሚመዘገብ ነው የምናስበው ፑቲን ከ ቻይናጋ አብሮ መስራቱ የአለምን ገጽታ ወደ ጥሩ መንገድ ይቀይረዋል ። ዶክተር አብይ BRICS ውስጥ እንድንገባ ያደረገን ትልቅ ክስተት ልጆቻችን የሚያመሰግኑት ይሆናል❤❤
wow......ejig betam desi yemil akerareb....longlive Eshe
One of the best radio channel love it
አስደሳች ታሪክ ነው ለጌታም ጌታ አለው
እንደሚባለው ቀጣዩን እንስማው አመሰግናለሁ
Your story telling is Amazing, I’m looking forward to next week.
ጅግና ሰው ጀግና መሪ❤
ስለ ራሺያው መሪ ያቀረብከው ዝግጅት በጣም ድንቅ ነው ከሞላ ግደል ኣብዛኛውን ታሪክ በደንብ ኣቀዋለሁ እረጅም ግዜ ቢሆንም ታሪኩን ስትተርክ ኣስታውሳለሁ 3, ክፍል እንደብዙ ኣድማጮች በጉጉት እጠብቃለሁ ሰላም ለኣንተ
ወድሀለዉ የዕዉቀት አባቴ እሸቴ
You are working great from Asmara 🇪🇷
ጋሽ እሼተ የምጣፍጥ አንደበት 👏👏👏
እናመሰግናለን እሸቴ!!!
We can’t wait Mr Eshete❤
እረ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ይቀጥል በጣም እናመሰግናለን
የጥበብ ኣባት የቅኔ መምህር የምስጢር ጎረምሳ ውድ ታላቅ ዕንቊ ጋዜጠኛ ተራኪ እና ጸሓፊ ረዥም ዕድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ኣሜን።
Thank u eshete
As always Beautiful story with beautiful presentation.👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
ሰለ ፑቲን በአንተ ድምፅ መስማት ያስደስታል እናመሰግናለን አረ ሁሌም ይቀጥል ስለ ፑቲን
Thanks you are best of best😊
Excellent job ! Eshe
The Great Journalist Alem Wase And Eschete Good Bless You Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አብዛኛው የኢትዬጵያ ህዝብ የአምባገነን መሪዎች ናፉቂና አድናቂ ነው ። ለምንድነው?
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤
I love Mr.Abramovich as a Chelsea fan!
የኛ ሀገር ባለሀብቶችስ መቸ ነው የሚከሰሱት? የኛ ሀገር ሀብታሞች ሀብታቸው ሊጣራ ይገባል
እግዚአብሔር ያክብርህ ጋሽ እሸቴ '''ፈቃዳችሁን ስጡኝ'' '
very nice
እሼ የምገረም አገለላፃ ነው ሸገ ቀን ተመኛውልህ
Next Part 👍👍👍👍👍👍❤
የጀግ ንነት የሐገር ወዳድ ነት አሸናፍነት ድቅ ቃላት ሠዬመጥነዉም
በቀል ደስ የሚለው እንደ ሩሲያ ቮድካ ቀዝቀዝ ብሎ ሲቀርብ ነው።
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለታላቁ ዛር (ነጩ ድብ)ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን❤❤🙏🙏