Anchor Guest '' ስብራቱ የኢትዮጵያ አይደለም። ስብራቱና ስንጥቃቱ የአብይ አህመድና የፓርቲው ነው።'' ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 469

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 6 місяців тому +37

    ,መሳይ እናንኢንጅነር ይልቃል ጥሩ ውይይት ነው በርቱ ድል ለተገፋው ለታረደው ለተጨፈጨፈው ሀገር ወዳዱ ጀግናው የአማራ ህዝብ💚💛❤️🙏🏾

  • @user-lu6bs8mk1y
    @user-lu6bs8mk1y 6 місяців тому +36

    መሳይ የምታቀርባቸው ፖለቲከኞች ሁሉ እጅግ በጣም በፖለቲካ የበሰሉና አንተ ለምታደርገው ውይይት የሚመጥኑ በመሆኑ በጣም ልትመሰገን ይገባሃል እድሜ ከጤና ጋር አበርክቶ ይስጥህ የሀገር አለኝታ ነህ በርታ።

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268 6 місяців тому +29

    ድንቅ ውይይት ነው። ኢንጅነር ጌትነት ጥሩ ትንታኔ ነውና የሰጠኸን በርታ።

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 6 місяців тому +59

    ውይይታችሁ ይበል የሚያስብል ነውና በርቱ💚💛❤️ ድል ለፋኖ ድል ለመላው ሕዝባችን💚💛❤️

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u 6 місяців тому +38

    እንጅነር ይልቃል እጅግ በጣም ትክክል ነህ
    ወቅቱን የጠበቀና በኢትዮጵያ ህዝብ የከፋ
    አደጋ አንጃቦ ባለበት ወቅት ላይ ድርድር
    ማሰብ የፋኖን አቋም የማይገፅ መሆኑን
    የጠበቀ አስተያየት ነው በርቱ❤❤❤ ድል
    ነፃነትና አንድነት ለጠማውና ለራበው
    ለኢትዮጵያ ህዝብና ለፋኖ ይሁን

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 6 місяців тому +1

      What do you mean ethiopia? There is no such thing didn’t you know that??

    • @user-br7rr3no7e
      @user-br7rr3no7e 6 місяців тому +1

      🎉

  • @user-ky9be2sf6h
    @user-ky9be2sf6h 6 місяців тому +12

    እ/ር ይልቃል ትልቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን

  • @user-vw2tz1mu5i
    @user-vw2tz1mu5i 6 місяців тому +27

    ድል ለ ክንደ ነበልባሉ ፋኖ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር ::

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 6 місяців тому +16

    አስተማሪ ውይይት ነው 🤝💚💛❤🤝

  • @maekel6789
    @maekel6789 6 місяців тому +15

    ድል ለአማራዬ ፋኖ❤

  • @halefommekonne3231
    @halefommekonne3231 6 місяців тому +31

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 6 місяців тому

      አማራ ለዘላለም ይኑር

  • @HabeshaTube1-12
    @HabeshaTube1-12 6 місяців тому +28

    Engineer Yilkal Getinet is the most wise and honest politician I have ever seen. Thank you #Mesay for this interview.🙏🏿

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 6 місяців тому +4

    እንጂነር ይልቃል በጣም መሰረታዊ ነገር ነው የተናገሩት እንደዚህ አይነቱን ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 6 місяців тому +25

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ በተረፈ መሳይ አንተንም ኢንጂነር ይልቃልንም ስለምታደርጉት ነገር ሁሉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 6 місяців тому

      አብረህ ገደል ግባ !

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 6 місяців тому

      ​@@habeniyaa😂😂😂 AYZOSH GELETE😂😂

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 6 місяців тому +5

    “I CAN NOT COMMENT ON ASSUMPTIONS “Well said Engineer yeleqal
    Thank you, WENDEM ALEM ✅

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 6 місяців тому +11

    Messy wedachen thank you for presenting Engineer Yelikal. As usual it is a great discussion.

  • @lakewalemu7163
    @lakewalemu7163 6 місяців тому +10

    የፍልስፍናቸው መሠረትና ለሕዝብ ፍቅር የማጣት አባዜ ነው። መንፈሳዊ ባዶነትም ነው ።

  • @kopra6447
    @kopra6447 6 місяців тому +6

    ተናግሮ ከሚረካኝ ሠው ኢጅነር ይልቃል አላህ ይጠብቅህ መሳይ ወድማችን በርቱልን

  • @user-op7hw1br5q
    @user-op7hw1br5q 6 місяців тому +6

    ትክክል ነህ ኢ/ር አነጋገርህ በጣም መልካም ነው ተማርን ብለው በሰው ሞት ላይ በሚተባበሩበት ሁኔታ አንተን እና መሰሎቺህን በማግኝታቺን ጥሩ ነው ልቦናህን አይቀይርብህ

    • @user-og5bq7mv2o
      @user-og5bq7mv2o 6 місяців тому

      ቢማሩማ የአውሬ የጭካኔ ተግባርና ሆዳም አይሆኑም ነበር

  • @hiberthibert5950
    @hiberthibert5950 6 місяців тому +4

    ከአዋቂ ስው ፖለቲካ ሲተነተን መስማት ደስ ይላል እና ፖለቲካ አዋቂነትና ጨዋነትን ይጠይቃል ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 6 місяців тому +8

    ሰላም መሳያችን እጅግ በጣም ገንቢ ውይይት🙏👍

  • @BM12121
    @BM12121 6 місяців тому +3

    Thank you Engineer Yilikal.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому +6

    Thank you Enginer Yilkal this is a stand all Ethiopian should take seriously no less than a regime change Ethiopia needs

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 6 місяців тому +11

    I agree with Engìneener Yilkal on current Ethiopian political analysis, Bravo Engineer!

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 6 місяців тому

      The only solution is national UNITY. The enemies are hiding right behind Abiy. Abiy is only taking orders from them.
      These very racist ferenji countries tried during the Italian Invasion To divide Ethiopians along ethnic lines & failed. They tried it again when Woyane came to power.
      These 2 MAJOR enemies Hate the fact that Ethiopia is the only African country not to be colonized. That's why they are colonizing it now by hiding directly under the ass of Abiy. They are VERY difficult to see for the uneducated but for you, I can tell that you know who these 2 ferenji countries are. It's not Arabs.
      Again, the only QUICK way out of this is UNITY!!!!! 😮

  • @selam65030
    @selam65030 6 місяців тому +10

    ❤❤❤አማራ የህዉነት ፀሎተኛ ዱሀ አድራሽ ነዉ ሶስት ድሮን እንዴት ዝም ብሎ ይከሰከሳል በዱሀ በፀሎት እንጂ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b 6 місяців тому +2

    Thank you Messay for inviting such a great person.Thanks Eng,ሁሌ ቅቤ እያጠጣህኝ ነው

  • @kinges1953
    @kinges1953 6 місяців тому +3

    ኢንጂነር በጣም የምትገርም አዋቂና አስተዋይ ሰው ነህ thank you for everything your analysis

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 6 місяців тому +18

    Thank you messay for your hard working 🙏

  • @abeba2241
    @abeba2241 6 місяців тому +11

    ኢንጂነር ይልቃል ተባረክልኝ 👍

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому +4

    Thank you so much Messay our Jegna Brother for the great interview with Engineer Yilkal. God bless you both thank you so much both.

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 6 місяців тому +12

    Mesay you are blessed 💚💛♥️

  • @bezuayehumekonnen1582
    @bezuayehumekonnen1582 6 місяців тому +2

    እድሜ ከጤና ይስጥልን። ለሁለታችሁም።

  • @suldaankaahmed2445
    @suldaankaahmed2445 6 місяців тому +6

    We are the Somali people and we support the struggle of the Fano army of the Amhara people

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 6 місяців тому +3

    ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በጣም ትክክል ጥሩ እይታ ነው በርቱ መሳይ መኮነን እናመሰግናለን ድል ለአሳረኛው ፋኖ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @Aurora55sara
    @Aurora55sara 6 місяців тому +20

    I can't wait to listen Yilkal, Thank you Mesay.

  • @TayeworkNesibu
    @TayeworkNesibu 6 місяців тому +3

    የሚገርም የበሰለ ፖለቲካዊ ትንታኔ እና ሀሳብ እናመሰግናለን ኢንጂነር ይልቃል

  • @user-hamster-w8d
    @user-hamster-w8d 6 місяців тому +5

    ምርጥ አገላለጽ ነው

  • @kelemuabebe2000
    @kelemuabebe2000 6 місяців тому +7

    በርታ መሳይ

  • @user-pl5jg5wh5o
    @user-pl5jg5wh5o 6 місяців тому +6

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @user-zs4xl4iw7n
    @user-zs4xl4iw7n 6 місяців тому +16

    መሳይ በርታ እንደዚህ ሙህራኖችን እየፈለፈልክ አምጣልን

  • @getnetmeshesha5930
    @getnetmeshesha5930 6 місяців тому +2

    Excellent discussion

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 6 місяців тому +2

    Very educational indeed ❤

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 6 місяців тому +17

    #ፍኖ ያሸንፍል
    💚💛❤️👑💪🏾👈🏿

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 6 місяців тому +6

    Thank you. God Bless you.

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 6 місяців тому +3

    Excelent Answer Er Yilikal .
    Thank you ,God bless.

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 6 місяців тому +7

    Welcome Messaye with your guest Eng. Yilekal

  • @ThestarofGad
    @ThestarofGad 6 місяців тому +4

    Much love Engineer keep doing your job ❤❤❤

  • @Assefae
    @Assefae 6 місяців тому +8

    He is able and smart, ኢንጅነር ይልቃል ብቁ መሪ ሊሆን ይችላል:: የበሰለ politician!

  • @user-bk4tu6ce6y
    @user-bk4tu6ce6y 6 місяців тому +8

    ትክክል : ከዝንጆሮ ቆንጆ አይመረጥም ብልጽግና ሁሉም ወንጀለኛ ናቸው

  • @user-oo2rw8iy8o
    @user-oo2rw8iy8o 6 місяців тому +13

    Nice to see you Engineer Yilkal You are hero

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 6 місяців тому

      You are a child who can't identify hero & villain !

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 6 місяців тому +2

    I appreciate your insights.

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 6 місяців тому +9

    ፋኖ ለመጨረሻው ድል ዝግጅቱን እያደረገ ነው።

  • @yohanneshaileyesus9091
    @yohanneshaileyesus9091 6 місяців тому +5

    Message Real Journalist keep it up we love you.

  • @orionorionorion1768
    @orionorionorion1768 6 місяців тому +12

    ኢትዮጵያዊያን ራሳችን እንሰራዋለን አሜሪካ ምናምን አያስፈልግም የመጨረሻ ተንሳኤችን መሆን አለበት ፡፡፡፡፡ጥገኝነትንም ጭምር መታገል
    አለብን ጎዶሎ ሀሳብና ልብ አያስፈልግም ፡፡፡፡፡ትግሉ ለሁሉም ብሄሮች ነፃነት መሆን አለበት፡፡፡

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 6 місяців тому

      አብይ አብይ አብይ አብይ....🤔 አብይ አይደለ‼️‼️‼️
      ከAbiy ጀርባ የተደበቁት 2 ትልቅ ነጭ ጠላቶች ናቸው. የአብይ ስራ ከነዚህ 2 ነጭ እጅግ በጣም ዘረኛ ሀገራት ትእዛዝ መቀበል ነው።
      ለኢትዮጵያውያን መፍትሄው አንድነት ብቻ ነው። ኢትዮጵያንን የሚከፋፍሉና የጎሣ ፖለቲካን የተከሉት እነዚህ 2 ትልቅ አገሮች ናቸው።😮
      ኢትዮጵያውያን! ከ5 አመት በፊት ጀምሮ እነዚህ 2 ሀገራት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ገብተው ይህንን ሁሉ ትርምስ (አብይን በመክፈል) አደረጉ።
      ስለዚህ ኢትዮጵያውያን አንድ ሁኑ። 🤗

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 6 місяців тому

      የአሜሪካ ጥገኝነት መፈለግ አለመፈለግ ሳይሆን ስለአገራችን ያለን አስተሳሰብ መሬት ላይ ያለው መሆን አለበት። የአሁኗ ኢትዮጲያ የሃይል ሥላሴ ግዜ ኢትዮጵያ ዕድሎችም የተረጋጋች የዘር የጐሣ ስንጥቅ ያለባት Genocide የሚፈጸምበት በ11 ክልሎች ውስጥ ጠንካራ የታጠቀ ሠራዊት ያላቸው እንደ አገር ሉአላዊነት የጫኑ ክልሎች ስለሆነም በጥንቃቄ መያዝ አለበት ። FANO ይችላል

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 6 місяців тому

      @@adugnatesfaye6346 አብይ አብይ አብይ አብይ....🤔 አብይ አይደለ‼️‼️‼️
      ከAbiy ጀርባ የተደበቁት 2 ትልቅ ነጭ ጠላቶች ናቸው. የአብይ ስራ ከነዚህ 2 ነጭ እጅግ በጣም ዘረኛ ሀገራት ትእዛዝ መቀበል ነው።
      ለኢትዮጵያውያን መፍትሄው አንድነት ብቻ ነው። ኢትዮጵያንን የሚከፋፍሉና የጎሣ ፖለቲካን የተከሉት እነዚህ 2 ትልቅ አገሮች ናቸው።😮
      ኢትዮጵያውያን! ከ5 አመት በፊት ጀምሮ እነዚህ 2 ሀገራት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ገብተው ይህንን ሁሉ ትርምስ (አብይን በመክፈል) አደረጉ።
      ስለዚህ ኢትዮጵያውያን አንድ ሁኑ። 🤗

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 6 місяців тому

      @@adugnatesfaye6346 አብይ አብይ አብይ አብይ....🤔 አብይ አይደለ‼️‼️‼️
      ከAbiy ጀርባ የተደበቁት 2 ትልቅ ነጭ ጠላቶች ናቸው. የአብይ ስራ ከነዚህ 2 ነጭ እጅግ በጣም ዘረኛ ሀገራት ትእዛዝ መቀበል ነው።
      ለኢትዮጵያውያን መፍትሄው አንድነት ብቻ ነው። ኢትዮጵያንን የሚከፋፍሉና የጎሣ ፖለቲካን የተከሉት እነዚህ 2 ትልቅ አገሮች ናቸው።😮
      ኢትዮጵያውያን! ከ5 አመት በፊት ጀምሮ እነዚህ 2 ሀገራት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ገብተው ይህንን ሁሉ ትርምስ (አብይን በመክፈል) አደረጉ።
      ስለዚህ ኢትዮጵያውያን አንድ ሁኑ። 🤗

  • @Mamite926
    @Mamite926 6 місяців тому +2

    Your discussion was fantastic,

  • @efremgebretsadik1583
    @efremgebretsadik1583 6 місяців тому +2

    ጥሩ ውይይት ነው
    ኢንጂነር ይልቃል መስመሩን ሳይለቅ ሀሳቡን ማጋራት የሚችል ድንቅ ፖለቲከኛ ነው።

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 6 місяців тому +7

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @TewodrosY
    @TewodrosY 6 місяців тому +5

    Yilkal! Great explanation!

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 6 місяців тому +1

    Thank you Eng. YELEKALE and MESAY!!!🙏👌✌️👍

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 6 місяців тому +8

    Mesay.hero 💪💪💪💪

  • @kelemuabebe2000
    @kelemuabebe2000 6 місяців тому +6

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @thetruth1st
    @thetruth1st 6 місяців тому +1

    Engineer Yelekal, you are a very clear thinker and a well informed communicator. Thank you for sharing your knowledge and your valuable time!

  • @HhKk-xr2hm
    @HhKk-xr2hm 6 місяців тому +3

    ጀግናው መሳይ በርታ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 місяців тому +1

    ፋኖ ኢንጀነር ይልቃል እጅግ እናመሰግናለን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪

  • @SavedbyHisGraceA
    @SavedbyHisGraceA 6 місяців тому +5

    That was a very good answer

  • @HailemariamGetuDereje-eh7zk
    @HailemariamGetuDereje-eh7zk 6 місяців тому +2

    Engineer Yilkan is the most genuine man and intelligent politician. Long live and stay safe !!! Great discussion as usual.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому +2

    Thank you so much Engineer Yilikal we have to let Fanos movement take its course. I wish everybody see it that way. We have to be united all Ethiopians support them.

  • @fanoayele3189
    @fanoayele3189 6 місяців тому +2

    Eng. Ylikal my president as always Man of Honor!!!

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 6 місяців тому +9

    Thank engineer yilkal well explained

  • @geremewretta6038
    @geremewretta6038 6 місяців тому +5

    ❤❤❤መሣይ የምታቀርባቸው መረጃዎች አሥተማማኝና አወነተኛ ናቸው በርታ

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 6 місяців тому +1

    Engineer Yilikal is a very matured and articulate polititian. Thank you very much!

  • @DaniBoy-io2md
    @DaniBoy-io2md 6 місяців тому +23

    ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 6 місяців тому

      ገደል ግቡ !

    • @Bio650
      @Bio650 6 місяців тому

      ያለጥርጥር እናሸንፋለን

    • @MenberAbebawTiruneh
      @MenberAbebawTiruneh 6 місяців тому +1

      ​@@habeniyaaአንተ ደግሞ ሲኦል!!!

    • @DaniBoy-io2md
      @DaniBoy-io2md 6 місяців тому

      @@habeniyaa ለገደል የቀረብክ አንተ ነህ

  • @Ambassel
    @Ambassel 6 місяців тому +2

    የፋኖ ትግልና አላማ እውነት ስለሆነ አማራውን በአንድነት ለማሰባሰብ ጊዜ ሊወስድ ይችላል ነገር ግን እንደ ሌሎቹ ከሃጂዎችና ሆዳሞች የፋኖ ትግል ሃገር ለማፍረስ ቢሆን ያለምንም ጥርጥር ፈተና አይገጥመንም አረቡም ፈረንጁም ይረዳን ነበር ልዩነቱ ይሄ ነው ለመልካምና ለቅዱስ ተግባር የሚደረጉ ትግሎች ፈተና ይበዛባቸዋል ነገር ግን መጨረሻው እጅግ ያማረ ይሆናል::ፋኖ❤

  • @user-vq4bi2je7w
    @user-vq4bi2je7w 6 місяців тому

    ይህ ውይይት እንደ መሳይ ስሜታዊ ኢትዮጵያዊ አለመሆንን የሚያስተምር ጥሩ ውይይት ነበር። 1 ሰዓት ሙሉ አውርቶት እንኳ የዘጋው ነገሮቾ ቶሎ እንደሚፈጥኑ እናምናለን ብሎ ነው። የችግር ግዜ ጋዜጠኛ ቢሆንም ካለፋት ኘሮሰሶች አለመማሩና አስተሳሰቡን ከፍ ያለማረጉ ያናድዳል። ኢ/ር ይልቃል በጣም እናመሰግናለን ማስተካከል ያለበትንንም ነገር ስላስረዱን 😉

    • @MamoMihiretu
      @MamoMihiretu 6 місяців тому

      👏👏👏 እንደ ፈንጅ አምካኝ ከስህተቱ የማይማር ቦታ ይቀይራል እንጂ አመለካከቱን አይቀይርም ።

  • @solotad9979
    @solotad9979 6 місяців тому +7

    ኢንጂነር ይልቃል እጅግ በጣም በሳል ፖለቲከኛ እና የወዲፊቱን የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ ፍንትው አድርጎ የሚያስረዳ ምሁር ሰው ነው። በደንብ አስታውሳለሁ ሁሉም እኔን ጨምሮ አብይን ሙሴ እያለ ሲያወድስ ይህ ሰው ግን የሚገርም አቁአም ይዞ አብይን ይተች ነበር። ብዙዎቻችን ስናቃልልህ ነበር ዳሩ ግን አንተ በእርግጥም ትክክል ነበርክ። አሁን በዚህ ሰዓት ለፍኖ ከሚጠቅሙት ፖለቲከኞች አንድ ይህ ብልህ ሰው ነው ብዬ በግሌ አምንበታለሁ። ፍኖዎቻችን እስኪ በደንብ ተወያዩበት።

  • @user-vn7kr2lc3b
    @user-vn7kr2lc3b 6 місяців тому +2

    Thank you

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 6 місяців тому +6

    ብልፅግና ሙሉ ቁመናውን አይተነዋል፣ለማንም እንደማይጠቅም ተገንዝበናል።መሠረታዊ ለውጥ እንሻለን፣ብልፅግና ደግሞ ይህን ማሰተናገድ ስለማይችል፣እርቅ እንዴት ሊፈጠር ይችላል??

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому +1

    Messay and Dere are the forefront on communication with winning the public trust

  • @eyerusalemtadesse6580
    @eyerusalemtadesse6580 6 місяців тому +2

    We explained thank you so much ❤

  • @beneiamhaile6430
    @beneiamhaile6430 6 місяців тому +2

    Thank you Engineer

  • @kolawoyinadegatube3929
    @kolawoyinadegatube3929 6 місяців тому +4

    እናመሰግናለን ኢንጅነር ይልቃል በሳል ፖለቲከኛ ነዉ

  • @astherad1348
    @astherad1348 6 місяців тому +2

    very good analysis about Fano.

  • @Emnetfekertesfadan
    @Emnetfekertesfadan 6 місяців тому +1

    bravo engginer yelkal...you so wise ....

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 6 місяців тому +4

    ፋኖ ያሸንፋል።

  • @tsigedegefe3194
    @tsigedegefe3194 6 місяців тому

    እንጅነር ይልቃል የስፓለቲካ ሰው ብቻ ሳይሆን መልካም ስብእና ትሁትናን ከኢትዮጵያዊነት ባህልና ወግ አስማም የያዘ መልካም ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 6 місяців тому +2

    እንጅነር ይልቃል❤❤❤❤

  • @yohanneshaileyesus9091
    @yohanneshaileyesus9091 6 місяців тому +1

    ይልቃ ማለት 😢 እውቅ እውቅ የፖለቲካ እዋቂና እውነተንኛ እትዮጵያዊ አማራ ነው

  • @seay2550
    @seay2550 6 місяців тому +4

    አላማቸው አማራን ማጥፋት ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል!

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 6 місяців тому

    እድሜና ጤና ለእንጅነር ይልቃል ብስልና የተማረ እውነተኛ ሰው አዬሳጣን በምክራቸውና ሃሳባቸው ተጠቀሙበት።

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 6 місяців тому

    Mr Yelkal I am glad to know you u sr simply speechless sr

  • @dejenealemu6547
    @dejenealemu6547 6 місяців тому

    ኢንጅነር ያነሳው ሀሳብ በጣም ትክክል ነው ። መፍትሔው ስርዓቱን መገርሰስ አለቀ ። እናመሰግናችኅዋለን

  • @semaneht.jemere8516
    @semaneht.jemere8516 5 місяців тому

    Interesting explanation from eng. Yilekal

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d 6 місяців тому +11

    መሳይ:ቀኝ:እጃን:
    እውነተኛ:መዳህኒአለም:
    እድሜ:ይስጥልን::ለፋኖ:የምታደርገው:ሁሌም:
    ለተጎደው:የቆምክ::

  • @enushsenait6018
    @enushsenait6018 6 місяців тому +4

    Great respect to z wise man Eng YIlkal.

  • @dindemissie9036
    @dindemissie9036 6 місяців тому +2

    ይነጋል

  • @user-py4zo8ow4v
    @user-py4zo8ow4v 6 місяців тому

    Engineer Yeleqal you're right person

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 6 місяців тому +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ይልቃልን ተቀበልኩት። እንደኔ ሕገ መንግስቱ አንዲወገድ ይፈልጋል።

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 6 місяців тому +6

    በኢትዮጵያ ላይ ስር ነቀል ለውጥ መምጣት አለበት ይህ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ችግር ነው የአብይ መንግስት የመላው ህዝብ ችግር ነው ንፁሀንን የጨረሰእ የአብይ መንግስት ለፍርድ መቅረብ የመጀመርያ የህዝብ ጥያቄ ነው

  • @girumdemissie48
    @girumdemissie48 6 місяців тому +4

    That’s right

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 6 місяців тому +1

    ፋኖ የኢትዮጵያ ፋኖ ብሎ ስያሜውን ቢቀይር መላውን ኢትዮጵያ ህዝብ የሚያካትት ይሆናል።

    • @MamoMihiretu
      @MamoMihiretu 6 місяців тому

      እዛው በፀበልሽ የአማራን ስንጨርስ እንመጣልሻለን

  • @mekontesh7059
    @mekontesh7059 6 місяців тому

    Thank you 🙏 Engineer