#yoeemy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 440

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ

    ስንቴ አየሁት እመብርሀን በሰላም የሁድሽን በጭንቃሽ ታድርግልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ሁሉንም ያቅልልሽ❤ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን እናት መሆን መታደል ነው

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    😅😅😅 እርጉዝየ ሲያሳዝን
    ማነው ደግሞ ያየ 🙋😂😂😂😊

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    ሲያሳዝን የኔ አባት😂😂😂😂❤❤❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 Рік тому +50

    የኔ ቅመም እንደምወድሽ ታዉቂ ይሆን❤❤❤❤❤❤❤እመ ብርሃን ትቅረብሽ የኔቆንጅዬ❤❤❤❤

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Рік тому +8

    ወይ ግፍሽ እርጉዝየ አሳዘነኝ ደሞኮ እሱው ነው የገነጣጠለልሽ በሉ አብራችሁ ብሉ😅😅😅

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤❤እረጉዝየ ማረገዝኮ ደስ ሲል በደብ ቅበጭ

  • @ለይለYouTube
    @ለይለYouTube Рік тому +58

    የኔ አሰዘኞች በሰለም ውለጅለት❤❤😂😂🎉🎉

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob Рік тому +11

    ማርያምን በጣም ነው እምወዳችሁ ግን ኮሜት ብዙ ግዜ አልፅፍም እመአምላክ ትቅረብሽ የኔ ሴት እመቤት❤❤❤

  • @EtuYegataLji-bu7id
    @EtuYegataLji-bu7id Рік тому

    እውይ ስታምሩ.❤❤ ግን አሳዘነኝ😂😂😂😂
    በሰላም ለመገላገል ያብቃሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @kalkidan555
    @kalkidan555 Рік тому +27

    😂😂😂ስወዳቹ እረ ይህነ ቭደዮ ስሩልን❤❤

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Рік тому +5

    ክክክክክ በሠላም ተገላገይ ሴቶችዬ ስናረግዝኮ በሠበቡ በቃ ቅልጥ የምንለው🤣አይይ ባዶ አጥንት ሠጠሽው ግፈኛ🤣

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Рік тому +7

    አዲስ ተጋቢዎቼ ዶሮ ወጥ ከሰራችሁ መቋደሻውን ነው መጀመሪያ ባልና ሚስት የሚቋደሰው ለሁለት ትካፈሉታላችሁ ከዚያ በኋላ ሌላውን ብልት፣ እንቁላል ትበላላችሁ ማለት ነው።

  • @kalkidan5311
    @kalkidan5311 Рік тому

    ውይ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ውዴ❤❤ ❤❤❤

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg 11 місяців тому +2

    ተባረክ እመቤቴ የፊትሽን ወደሀላ ታዙርልሽ እማ

  • @birtukantesema8362
    @birtukantesema8362 Рік тому +2

    የኔ ውዶቼ ግን እኮ በልና ምስት ለያብቻ በፍፁም መብለት የለበችሁም ቀጣይ አንድ ለይ ስትበሉ
    ደስ ይለል የኔ ውድ ማሪያም ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Рік тому +5

    😂😂😂😂ሁለት ስሀን አይ እየብቻው ልፍት ደስ ስትሉ እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Рік тому

    የኔ ውዶች ሰታምሩ ሰወዳቸሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እመቤቴ በሰላም ተፍታሸ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Рік тому +23

    ስንቴ እንደ አየሁት😂😂😂🥰🥰🥰

  • @taz3739
    @taz3739 9 місяців тому +1

    ላንተ የሚሆን አለት አይዞህ ❤🙏❤

  • @GenetAdane-j8g
    @GenetAdane-j8g Рік тому +2

    የማትሰለቹ ልጆች እመብረሀን እናቴ ከጎንሽ ትሁን በሰላም ወለጅ❤❤❤❤❤❤

  • @HawiShife
    @HawiShife Рік тому

    yene wudoch metechu be addis melk ❤❤❤❤ bqa wodchuwlow 💋💋💋

  • @HawiShife
    @HawiShife Рік тому

    😂😂😂 yesznal yoe chlow kanu yedrsal 👍👍👍👍🎉🎉🎉

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op Рік тому

    Enamesegnalen❤❤❤

  • @GuFy-dy8kw
    @GuFy-dy8kw Рік тому +2

    😂😂😂😂ወየው እናተ ሁለት ልጆች ቅብጥና ትጠላለሁ ነፍ አመት ኑሩልኝ❤❤❤

  • @EhiteHadu
    @EhiteHadu Рік тому

    Des tilalachu enen timeslughalachu malete be history ayleyachu ayleyegh Amin 🤲🤲🤲

  • @ለእኔህይወትክርስቶስነው
    @ለእኔህይወትክርስቶስነው 11 місяців тому

    እመ ብርሀን በሰላም ትገላግልሽ❤

  • @tsionmariamdagnachew1014
    @tsionmariamdagnachew1014 Рік тому +5

    Gen eko be and lay neber mebelat yeneberebachu... gen dess telugnallachu❤❤

    • @genetchristian8222
      @genetchristian8222 Рік тому

      ትሪ ገዝተሽ ላኪላቸው አ
      ጎጆ ወጪ ናቸው እኮ🥰❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Рік тому

    የኔ እናት❤❤ ደግ አረግሽ😂😂

  • @MarituMaritu-wr9vi
    @MarituMaritu-wr9vi 5 місяців тому +3

    የኔ ማሮች አጥቱን አልሰጠችውም ወይኔ

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Рік тому

    በርች ከሁን ነው ያች ስአት 😅የኔም ምኖት እደዚህ ነው❤❤😂😂

  • @senaitpink4694
    @senaitpink4694 Рік тому

    woyine siyazazin😂😂😂😂😂😂

  • @qonjiteshetuu7993
    @qonjiteshetuu7993 Рік тому

    ❤❤yene inati yetbrka yihun

  • @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ
    @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ Рік тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤በጉጉት ነዉ እምጠብቃቹህ

  • @mulugirma7933
    @mulugirma7933 Рік тому

    Azon🤣🤣🤣🥰🥰

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Рік тому

    አይዞክ ዮኒ 😂😂ደግሞ አንድ ላይ በትሪ ብሉ እሙ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 11 місяців тому +1

    የተባረክ ወድ❤❤❤❤❤❤

  • @debrieassefa
    @debrieassefa 3 місяці тому

    ዮኒዬ አይዞክ እንግድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BetenateAdemas
    @BetenateAdemas Рік тому

    ስወዳቸው❤❤❤❤❤ እመብርሀን ደስታችሁን ታሳየኝ

  • @mesimesi7545
    @mesimesi7545 Рік тому +1

    Mulu ye beal video lkekiln love you 💕

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ርጉዝየ ምናማረሽ እሙቲ ብልት አርጊ ❤❤❤😂

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 3 місяці тому

    የኔቅመሞች ሲከባበሩ መሸአላህ❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Рік тому

    ደህናባልሰጦሻል🎉🎉🎉

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 11 місяців тому

    ታምራላቹ እመቤቴ ትፍታሺ በሰላም❤❤❤

  • @bayuadnew7990
    @bayuadnew7990 6 місяців тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RahelTeklu-r5w
    @RahelTeklu-r5w Рік тому

    Siya zazin misikin ❤❤❤❤

  • @የሺክፊሌYouTube
    @የሺክፊሌYouTube Рік тому +60

    ደግሞ ባድ ሳህን ብሉ🎉

  • @AselefDegu
    @AselefDegu 3 місяці тому

    ❤❤❤💕💕💕

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 11 місяців тому

    ሚስኪን አብሽር እስከምትወልድ ቻለው❤❤❤❤❤

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j Рік тому +1

    ወይኔ የኔ አሳዛኝ 😂😂😂😂😂ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @MeriAlemayu
    @MeriAlemayu 10 місяців тому

    tebareku edemi na tena yestachu

  • @HayutiYemaya
    @HayutiYemaya Рік тому

    ስንቴ አየሁት😂😂😂😂በሰላም ውለጂ ማሚ❤

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ Рік тому

    ደሞ ቶሎ ያልቃል ቪዲዮ 😂❤

  • @netsanetkassahun1758
    @netsanetkassahun1758 4 місяці тому

    የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 Рік тому

    እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤የኔ ዉድ አላህ ይፈርጅሽ

  • @ብርሀንየአባትልጅ

    ምርጥ ጥዶችየ❤❤❤❤❤❤

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    ክክክክ የኔ ቁልጪ ቁልጪ ደሞ እኮ ሲያምርባት

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Рік тому

    ካች እሱአሳዘነኝ ውይ እኔም አላስበላውም ነበር ለካ እደዝህ ነው ያደርኩት 😂😂😂😂😂

  • @Personalmax12
    @Personalmax12 Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dawit6731
    @dawit6731 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 Рік тому

    🎉🎉🎉🎉ስወዳቸው በማሪያም❤❤❤❤❤

  • @Ikram-ry3gj
    @Ikram-ry3gj 9 місяців тому

    ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YoakinYoadan-zo2rd
    @YoakinYoadan-zo2rd Рік тому

    Atnetatelu abrachhu beand maed krbachhu andlay eyetekoraresachhu bli❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርሃንወለገብርኤል
    @ብርሃንወለገብርኤል 14 днів тому

    ❤❤❤🎉

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 Рік тому +1

    ውደድድድድድየማረጋቺሁ❤❤❤

  • @GeniGeni-d5v
    @GeniGeni-d5v Рік тому

    እእወዳችዋለው❤❤❤❤

  • @rkdwxkdjdc3355
    @rkdwxkdjdc3355 10 місяців тому

    egziabher amilak weldesh yasakifish yenekojo sitamiru baliyew chelew engidih

  • @Efteinsae
    @Efteinsae Місяць тому

    Ay Erguz chekane😂

  • @Desty-tt8vm
    @Desty-tt8vm Рік тому

    የኔማሮችስታምሩበጣምደስብሎኛልእመብርሀንትጠብቅሽወልዳቹህለመሳምያብቃችሁቃላትየለኝምለናንተበጣምእወዳችሁአለውካገርስመለስፀሎትአድርጉልኝማሮቼፍቅራችሁንያብዛልኝ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💓💓💓💓😘😘😘😘

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Рік тому

    😂❤❤❤❤ምርጦች

  • @hawiimasfin5717
    @hawiimasfin5717 11 місяців тому

    💗💗💗❤️👌👌

  • @masrt.getachwo5825
    @masrt.getachwo5825 Рік тому

    😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤swodachi

  • @yadexeadkrxf
    @yadexeadkrxf 11 місяців тому

    😍😍😍

  • @MekidesAbebaw-c9g
    @MekidesAbebaw-c9g Рік тому

    ኡፍፍፍፍየኔማሮችስወዳችሁ
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Рік тому

    ይበቃሀል ለዛውም ደግ ነች አስተርፋልሀለች ክክክ
    የአጥር ወፍ አትስማሽ እመብረሀን በሰላም ትቅረብሽ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አሰርጋዝም ያምርዋል እኮ እናታለም ምናለ ግማሹን ብትሰጩው❤

  • @ነፂነኝባለቅኔዋ

    የኔ አቤት❤❤❤ጀግና ነህ ግን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff Рік тому

    ፍቅርየሆኒችሁልጆች❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgVv-l1l1m
    @GgVv-l1l1m Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርታነኝየተዋህዶፍሬየማር

    Yene konjo ime amlaki tirdashi❤❤

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 Рік тому

    ስንትዬ ደጋግሜ እንዳየሁት 😅😅❤❤❤

  • @ቅድስትክብሩ
    @ቅድስትክብሩ 2 місяці тому

  • @ነኝተስኛዋ
    @ነኝተስኛዋ Рік тому

    ሰወዳቹሁ ❤❤❤❤

  • @FjhfJfjf-x2w
    @FjhfJfjf-x2w Рік тому

    ልዪ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimis5n
    @Mimis5n Рік тому

    አይዞህ አንከበክበት 🎉❤ወንዶች ከሱ ተምሩ 😂

  • @SamriMulugeta-ph9pi
    @SamriMulugeta-ph9pi 8 місяців тому

    ስወዳችህ እኮ ምርጥ ጥንዶች

  • @zamzenzamzen2592
    @zamzenzamzen2592 Рік тому

    ወላሂ በጣምነዉ የምወዳችሁ ስልካችሁን ባገኝሁት ብየ ተመኝሁ❤❤

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 Рік тому

    እረ እርጉዝዬ ተይ ግፍሽ 😂😂

  • @medilove1921
    @medilove1921 Рік тому

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ የኛ ሀገር ወንዶች አባት ለመሆን አይፈልጉም እነዚህ ደግሞ ባልተወለዴ ልጂ ይጣላሉ 😂😂😂

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Рік тому

    😅😅😅 ስወዳቹ

  • @Noria-t3e
    @Noria-t3e 11 місяців тому

    𝕒𝕝𝕙𝕒 𝕪𝕚𝕥𝕒𝕓𝕜𝕒𝕔𝕙𝕦❤❤❤❤

  • @shsh1715
    @shsh1715 Рік тому +13

    ባልናሚስትም በ2ሰሀን😢😌የኔውዶች ባንድብሉ🥰🥰🥰🥰እየተጎራረሳችሁ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Рік тому +2

      ለቢዲዮ ነው ውዴ 😂😂😂😂😂

    • @mesaymam
      @mesaymam Рік тому +3

      እርጉዝ አደለች ስለማይመቻት ይሆናል ሳህኑን ከፍ አድርጋ ለመብላት እዲያመቻት ወይም ደግሞ ለቪዲዎ ይሆናል

    • @shsh1715
      @shsh1715 Рік тому +1

      @@alyayasenshewmolo3632 እሽውዴ ምናቃለሁ😌😌ዘመን አመጣሽኮ 😌😌እኔ አብሬውምበልቼ 😌😌አይሆንልኝ

    • @shsh1715
      @shsh1715 Рік тому

      @@mesaymam እሽ እማ 🥰🥰

  • @meheratsamuel7533
    @meheratsamuel7533 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ

    ማሸአለህ😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @oertodokes
    @oertodokes 2 місяці тому

    ወየው እኔ እራሴንአሳታሳችሁኝ 😅😅😅😅ጭራሽ ሰው ያለም አይመስለኝ ነበር

  • @SelamSelam-h8n
    @SelamSelam-h8n 11 місяців тому

    እመቤቴ ሰላም ሁለት ታርግሽ ዮ ልጅህን ታቅፈህ ለማየት ያብቃን የኔ ውድች

  • @tb463
    @tb463 Рік тому

    የኔ እናት ብይልኝ❤❤

  • @GANO_h8c
    @GANO_h8c Рік тому

    ❤❤😂😂የምወዳችሁ

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Рік тому

    ለምን ሰጠሽው እናነው እምትቁለጨለጭው😂😂😂😂❤❤❤

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 10 місяців тому

    ልምጣ እንዴ❤❤❤❤