ጓደኛ መስላ በራቁት ቪድዮ እያስፈራራች 50 ሺ ዲርሀም ዘረፈቻት የስንት አመት የደከመችበትን በላቻት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @አርጎባዋ
    @አርጎባዋ 5 годин тому

    እረሙ ተሰቃየሽ ጓደኛዬ በየዋህነትሽ የኔናት😢

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 10 годин тому +2

    50ሽ ዲርሀም ለእንጀራ 🤔

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 13 годин тому

    ወይ ጉድ የማይሰማ የለም ያሁኑ ይባስ

  • @MolaAlkaabi
    @MolaAlkaabi 4 години тому

    ሀቢባዬ ምንም ብታስፈራራ ምንም አባቷ አታመጣም አፈር ደቸ ትብላና ግን እንደት ትታወቃለች ነዉ ፎቶ ሳይለቀቅ እንደት ትጠቆማለች የማስፈራራቷን የባሏን ሱሪ ሰቅላ ታስፈራራ ይች ደነዝ

  • @SfFg-o6s
    @SfFg-o6s 14 годин тому

    ፈጠር ሆይ ከክፉ ጎዳኛ ጣብቀን😢

  • @Aminat-f6f
    @Aminat-f6f 13 годин тому

    ኡፍፍየኔሚሥኪንሥታሣዝንአላህሀቅሺንያዉጣልሺያረብ ጂሀነብእሣትይሁንባቸዉእነሡንም

  • @AbasaderZefihun
    @AbasaderZefihun 3 години тому

    ትልቀቀዉ ወላሂ ሌላ ነገር ካላደረገች ።

  • @afronews12
    @afronews12 14 годин тому

    ሸር ሸር ላይክ አድርጉ ባስቸኳይ ለህግ ትቅረብ😢😢

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ Годину тому

    ለሰው ብረቹን አትስጡ ስበሉ አይሰሙም

  • @umuhubeyb
    @umuhubeyb 14 годин тому

    ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል

  • @nurishegerwuste4499
    @nurishegerwuste4499 2 години тому

    ☹😩💔☝️