ምርጥ የፍቅር ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 142

  • @user-op8mn2vz9v
    @user-op8mn2vz9v 4 роки тому +15

    ይህ ሽማግሌ አባታችንን በጣም እወዳቼዋለሁ በየድራማቼው ስለ ሃገራቼውና ስለ አንድነታቼው ነዉ የሚያስተምሩት እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-rp7gj1vd2g
    @user-rp7gj1vd2g 5 років тому +15

    ቴዲየ እዉነት በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 років тому +11

    ብዙ ተባዙ ነው ፊልሙ አይቸው የማልጠግበዉ በጣም ነው እሚያምር ትንሽ ቆይቷል ግን ያላያችሁት ተሎ ግቡና ሹፉት

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому +11

    ብሽኪሊሊቱዋ ገደል ገባች ፍቅርተ ባል አጣች በልልኝ 😂😂😂😂😂

  • @nunuotto972
    @nunuotto972 4 роки тому +7

    ሙዚቃዉን ሙሉ አልበም ብተደርጉት ዋዉ ፊልሙ አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @faizajemal8254
    @faizajemal8254 4 роки тому +7

    እደው እውነተኛ ፀጉር የማይበት ፊልም ናፈቀኝ እስኪ እደኔ ዊይግ የሚጠላ

  • @sarameskerem3693
    @sarameskerem3693 6 років тому +3

    ዋውውውው በጣም ደስ ሚል ፊልም ነው ሁሌም ጸዳ ያለ ነገር አድርሱን ሚያስቅም በዛው ሚያስተምርም

  • @user-xm3ty4xv5l
    @user-xm3ty4xv5l 5 років тому +4

    እኔ ተመችቶኛል ምርጥ ነው

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 4 роки тому +5

    ቴዲዩ ስወድህ ምርጥ አክተር ነህ❤

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 3 місяці тому

    ቴዲ የፍቅርና ፡ ኩምክና ተሰጥዎ ያለው ነው። ሞክሼ የሰፈሬ ልጅ ።

  • @user-jd7ct4rh8g
    @user-jd7ct4rh8g 6 років тому +7

    ጌታን እደዚ ፊልም ያሳቀኝ ቢኖር ወንዴ ትገርማለክ ወይ በሳቅ ሲጨፍሩ አደከሙኝ

  • @HO-er2hv
    @HO-er2hv 6 років тому +16

    አይይይይይይይ፡እደዉ፡ፍቅር፡በፊልም፡ብቻ፡ሆነብን፡ኡፍፍፍፍፍ

  • @nejatnejat4633
    @nejatnejat4633 6 років тому +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቴድየ ሥወድህ

  • @mohammedhabashi6865
    @mohammedhabashi6865 4 роки тому +1

    ዋው ያምራል እኔም የዚህ አይት ፎንቃ ይዞኝ ያውቃል

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 5 років тому +3

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው

  • @AbduAbdumohamed-ee2cz
    @AbduAbdumohamed-ee2cz 2 місяці тому

    በጣም በጣም ነው የተመቸኝ❤

  • @user-we5wg9cs7p
    @user-we5wg9cs7p 5 років тому +3

    እደዚህ ፊልም የተመቸኝ የለም

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 5 років тому +8

    ተይ ስጭኝ ግን ተይ ስጭኝ ሀሀሀሀሀ

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y 5 років тому +10

    ዋውውውውው ብያለሁ በጣም ያምራል አንተ ልጂ አታርፍም ስንቶቹን ሴቶቹ አዳረስካቸውኮ ብታገኘኝ እኔም አልቆልኝ ነበር ሆ ልክ እንደኔ ባል አጭበርባሪ ነህ

    • @asatrr7737
      @asatrr7737 5 років тому

      T.ነኝ ወሎየዋ የጊራና ልጂ T.ነኝ ወሎየዋ የጊራና ልጂ. hhhhh

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y 5 років тому

      @@asatrr7737 kkkkkk♥♥♥

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 4 роки тому

      ክክክክክ

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому +6

    ወይ የክፍለ ሀገር ሠውግን አልሽ???😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @feury749
      @feury749 5 місяців тому

      አሣያት እኮ ታዳ 😂😂😂😂

  • @RobelZegeye-sp8eu
    @RobelZegeye-sp8eu 11 місяців тому

    ምርጥ ፊልም ነው።

  • @nejatnejat4633
    @nejatnejat4633 6 років тому +3

    ደሥ እሚል እና እሚያሥቅ ፊልም ነው

  • @TeferaTefa
    @TeferaTefa Місяць тому

    ያምራል

  • @admacom4514
    @admacom4514 6 років тому +7

    ሀይ ጋይስ እዴት ነው ልየው አሪፍ ነው ዛሬ ቀድማቹህኛን ጎበዞች

  • @user-bq3rv4ic2z
    @user-bq3rv4ic2z 5 років тому +5

    ክክክክክክክ አለም ሁሉሴት ብቻ ሁነው እኔብቻ በሆኩአለወድ የሆክ

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 3 місяці тому

    ዋዉዋዉ በጠም ቆጆ ፊልምነዉ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 років тому +2

    በዙ ተባዙ ምንም አይል ግን አንድ ነገር ትዝ አለኝ የታሜን ሙዝቃ ስሰማ ኡፍፍፍፍፍ

  • @user-ve4ul9ug2u
    @user-ve4ul9ug2u 4 роки тому +2

    ብዙ ተባዙ ሀሀሀሀሀ

  • @ksa-xv1iz
    @ksa-xv1iz 6 років тому +3

    አዲስ አይደለም ክክክክክክ ግን ደስ ይላል

  • @eyerouzanixo6271
    @eyerouzanixo6271 6 років тому +4

    ምሮጥነው ያሰተምራል

  • @samira6797
    @samira6797 5 років тому +2

    ሀሀሀሀ ወንዶች ክብር አይወድላችሁም

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 5 місяців тому

    ተይ ስጭኝ😂😂😂😂😂😂

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 3 місяці тому

    ወንደሠን በዬት በኩል የሸነቹወል አለለም ሽመግሌዉ ተመቼኝ ቀልዱ በጠም የምረል

  • @Moahs
    @Moahs 5 років тому +1

    ዋውው ያምራል

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 років тому +1

    Gude felaa iyen samon ke tediye fiker yazagni masalagni Ted yesara filim bicha ayalawu minyishalgnal😋😋😋

  • @kuwaitphone6786
    @kuwaitphone6786 5 років тому +1

    ዋውውውውውው ሲያምር ሹፉት

  • @abrahamadem4641
    @abrahamadem4641 4 роки тому +2

    ተይ ስጪኝ ክክክክክክክክክክክክ

  • @user-wi9ey3hm7x
    @user-wi9ey3hm7x 6 років тому +2

    አዲስ ከሆነ ጠጋ ጠጋ በሉ እስኪ

  • @admacom4514
    @admacom4514 6 років тому +8

    ጋይስ ልየው እዴ ምልክታቹህን አሳዩኝ እስኪ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 роки тому

    አሪፍነው።

  • @user-vw9ey1wi7w
    @user-vw9ey1wi7w 6 років тому +2

    ዋው ምንጥ ፊልም

  • @ethiopiaethiopia7145
    @ethiopiaethiopia7145 5 років тому +2

    naic new

  • @HananHanan-bz3um
    @HananHanan-bz3um 4 роки тому +1

    ፈጃቸውኮ ጎበብ ሆሆሆ

  • @hilugech5190
    @hilugech5190 5 років тому +2

    Yhe filim ሲቀረፅ ዝዋይ ላይ ገርሞኝ ነበር ደሰ ይላል ቴዶ ግን በጣም ነው የተቀየምኩት ንገሩልኝ ሶደሬ ..

  • @monirhossainmonirhssain9215
    @monirhossainmonirhssain9215 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው
    ይምቻቹህ

  • @user-dq6po9fc9v
    @user-dq6po9fc9v 3 роки тому

    እስኪ በድጋሜ ልሸዉ

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h 2 місяці тому

    አቤት ቴዲ ኮፊደስ ትወና ትችላለህ

  • @user-rp7gj1vd2g
    @user-rp7gj1vd2g 5 років тому +3

    ግን የቆየነዉ 3ኛ አይቸዋለሁ

  • @adenrak9798
    @adenrak9798 4 роки тому +1

    ዋዉዉዉዉ

  • @teletele2907
    @teletele2907 6 років тому +3

    ስቱን ሲት ነው የሚፈቀረው

  • @user-du7uh4zc1i
    @user-du7uh4zc1i 5 років тому +2

    ሰጪኝ ተይ ስጪኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-em3hi4lu7l
    @user-em3hi4lu7l 4 роки тому +1

    ተይ ስጭኘ
    😂😂😂😆

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Рік тому +1

    ገናዛሬ.የሚደብር.ፊልምአየው😢

  • @hanibalalem5058
    @hanibalalem5058 4 місяці тому

    ጥሩ ፊልም ንው ግን ትኒሽ ሓበሻዊት ሴት ክቢር ሚያውሩድ ንው

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 років тому

    ዋው ደስ ይላል

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Рік тому +2

    አርፊ.እቅልፊንብተኛኖሮ

  • @user-wy8me5dq7v
    @user-wy8me5dq7v 4 роки тому

    ተይ ስጭኝ አለ ክክክክክክክክክክ

  • @rukiya4923
    @rukiya4923 6 років тому +2

    አድስ ነው መስለኝ ምርጦች

  • @tegesttegest6226
    @tegesttegest6226 6 років тому +2

    ብዙ ተባዙ ይመቻቹህ አባ

  • @jaaluukiyyaa2257
    @jaaluukiyyaa2257 5 років тому +1

    Wowww batem diselal

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 3 місяці тому

    ሶስቱም ሴቶች በንደሰን ፍቅር ወደቁ

  • @fatiyoutube6459
    @fatiyoutube6459 4 роки тому +3

    ብሽክሊሊቷ kkkkkkk

  • @RidwanMahmud-zz3oi
    @RidwanMahmud-zz3oi 4 місяці тому

    Wow❤

  • @user-ob8sh3zb6q
    @user-ob8sh3zb6q 5 років тому +1

    አይ ቴድዮ ስወድሺ

  • @user-we5wg9cs7p
    @user-we5wg9cs7p 5 років тому +1

    አረበሳቃ

  • @user-rm9gd3hp5n
    @user-rm9gd3hp5n 6 років тому +1

    ብዙ ተባዙ

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 4 роки тому

    24/12/2012 ተደገመ

  • @samiraimar5421
    @samiraimar5421 6 років тому +1

    በቃ ልየዉ ኮመቱ አሪፍ ነዉ

  • @teletele2907
    @teletele2907 6 років тому +4

    ውይ ምድነው ይህ ፊልም

  • @sosigaz2192
    @sosigaz2192 6 років тому

    WOW newe beserue tadeya sewedeke

  • @sweetloumi3017
    @sweetloumi3017 4 роки тому

    Wowww baxam yamral😂😂😂😂😂

  • @hydyalkyrt8661
    @hydyalkyrt8661 5 років тому +1

    ዋውውውውው በጣም ተመቸኝ ይነሽጣል

  • @almanarmol373
    @almanarmol373 4 роки тому +1

    ቴዴ ግን እንደ ገፅ ባህሬው ዱርዬ ይመስለኛል ።ምን ኣውቄ ይመስለኛል

  • @MohamedAli-cv4no
    @MohamedAli-cv4no 5 років тому +1

    ይመቻቹሕ

  • @user-hd7bu7vf6i
    @user-hd7bu7vf6i 3 роки тому

    ተይ ስጭኝ ክክክክክ

  • @nornor7782
    @nornor7782 4 роки тому +1

    ፨ይኸ

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 років тому +1

    Nice new

  • @carolejabre4682
    @carolejabre4682 6 років тому +3

    wawo batame dase yelale

  • @obsebekele2040
    @obsebekele2040 25 днів тому

    Zefagnu gin manew?

  • @emmanuelaraya9399
    @emmanuelaraya9399 5 років тому +1

    ፍቅር የለም ኣትበዪ የምል ዘፈል ላኩሊን

  • @mereseaghide9455
    @mereseaghide9455 5 років тому +1

    Yamral

  • @samira6797
    @samira6797 5 років тому +1

    ተከሲሶች

  • @danahailu9103
    @danahailu9103 6 років тому +2

    Shebaw selememechugn leshufew mesel

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому +1

    አንበሳ ጫማሀሀሀሀሀሀሀ

  • @martigonderewa4133
    @martigonderewa4133 6 років тому +10

    maroche endat new liyew enda

  • @feury749
    @feury749 5 місяців тому +1

    ምንይደረግ እዚህ ሀገር ሥትመጡ ነው ፍልም ማየት የጀመራችሁት አይፈረድባችሁም 😂😂😂😂

    • @mametnshu5538
      @mametnshu5538 5 місяців тому

      ኧረ ሚስጥር ወጣ😂😂😂😂

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому

    ባብር ጣብያ 😊😊😊😊😊😆😆😆😂😂

  • @user-go2vb5ly6f
    @user-go2vb5ly6f 6 років тому +4

    እቺ ፊልም 666 ብር ተቀብላቺው ዝሙት ካለበት ለመጨመር ነው የሰራዋት ።በጣም ታስጠላለቺ

  • @awwolnagash
    @awwolnagash 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂

  • @hamidmahamed6875
    @hamidmahamed6875 6 років тому +1

    በለው ፀዴ ነው

  • @user-np2wv3ex7m
    @user-np2wv3ex7m 6 років тому

    ላየው ነበር የቆየ ነው

  • @makazainab3689
    @makazainab3689 Рік тому

    kkkkkkkkkkk betam aref flime

  • @user-dy1ft4hb2d
    @user-dy1ft4hb2d 5 років тому

    Wow new

  • @awwolnagash
    @awwolnagash 4 місяці тому

    Kkkkkkk Kkkkkkk

  • @user-np9qf4wr3b
    @user-np9qf4wr3b 5 років тому +1

    ክክክክክክክክክክ

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 5 років тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክተይ

  • @user-hs2gl2md1q
    @user-hs2gl2md1q 5 років тому

    Beka liyew comitu sayew aerif new tilobign mejemeriya limit new yemanebew

  • @alemtesfayeh3936
    @alemtesfayeh3936 6 років тому

    Woow Bata m Azenag naw wada Bata m Metgarm nah Abo yemach

  • @user-qo2cm7sh6w
    @user-qo2cm7sh6w 4 роки тому

    😦

  • @nornor7782
    @nornor7782 4 роки тому

    በከጨ