Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ወንድ ነኝ እኔም አረብ ሀገር ነኝ ዱባይ ግን እባካችው ሳታይው አፋቹ እዳመጣው አትናገሩ የአረብ ሴት ጀግናናት እውነት ነው የምለው ስንት ነገር ችለው የሚኖሩ ናቸው እባካችው በቻላቹ አቅም ለአረብ ሴቶች ክብር እንስጣቸው እንውደዳቸው እባካቹን ክብር ለአረብ ሴቶች ሁሌም ካናተ ጎን የምቆም ወድማቹነኝ
😍
thanks
ትክክል ወንድሜ እረ ሥንት ሥቀይ አለ እኔማ ልጆቹ ብን አድርገው ላሳብዱኝ ነው ምንም አልቻልኳቸውም እሄ ትምህርት ቤት ይዞታል ጉድ እፍፍፍፍ
@@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ አይዞሽ እህቴ ኢሻላህ አንድቀን ሁሉም ያልፋል ከቻልሽ ስልክሽን እዳቀው አርጊ
@@beshirbekoji6821 በሚጀር ና እዝህ በለው ሥም ሠርች አድርግ ና መዲ ነኝ የሱ ናፋቂ። እሄ ነው ሥሚ
እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ብዝት አርጎ ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን
Ameeeeeeen
Amen
አሜንአሜንንንን
እንዲህ የተገፍፍ ፍቅር ደስ ይላልል ሴቶችም ወንዶችም ፍቅርኞቻችሁ ሲጎዱአችሁ ለበጎ ነው ፈጣሪ ምንጊዜም የሚጠቅመንን ይሰጠናል የማይጠአንን በጊዜ እንድልይ ያርገናል ምክንያቱም ክርስቶስ ሁሌም ትክክል ነው።።።
Ewunet nawu
እረ እኔስ አገሬን በጣም ነው እምወዳት ምንም ቢፈጠር ምንም አይዋጥልኝም ዘላለም ኑሪ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ💚💛❤
ወላሂ እውነትሽን ነው ማን እንደ ሀገር ኢትዮጵያየን በጣም ነው እምወዳት
@@gggyyy8570 አዎ ማሬ ምንም እኳ አሁን ሲወል ባረጋትም ግን እፀልይላታለሁ እንጅ አልጠላትም እንደውም ፍቅሬ ይጨምራል ሰላምሽን ይመልስልሽ አገሬ
አረ ማን እንደ ኢትዮጵያ ውድድድ ጥግ ድረስ
Awo hoo man endanger bicha enat agerachinin selam yadrgilin zoro megbiyachin emiye enate
@@bruktygrmasetna4616 አሜን ሰላሞን ይመልስልን እግዚአብሔር
አይ የኛ ፍቅር በፊልም ብቻ የኛ መልካምነት በፁህፍ ብቻ ... ፈጣሪ እድሜ ጤና ለሁሉም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ይስጠን እናት ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑርልን
ጆኒ የእምዬ ኢትዬጱያ ልጅ m
እኮ ፊልም ላይ ብቻ
አቦ ተውና ያረባአገር ሴት እደውም ጀግና ናት ብዙ ናፍቆት ብዙ ስራ ብዙ ጭቅጭቅ ችላ በኖረች 😠 አትስደቡን በአዳድ እዝላል ሴቾች ምክንያት ሁሉም አይወቀሱ
Tekklnshi
tekekel
ልክነሽ ማሬ
ትክክል ነሽ ዉዴ ቦታዉ ላይ ሁነዉ ስላላዩት ነዉ ማንገብገቡን
ትክክል ስንት በቻልን እህቴ ልክ ነሽ።።
ያረብ ሀገር ሴት ማለት ከጀግኖች በላይ ጀግና ናት የማታውቀውን ቋንቋ ፣ ሀገር፣ጸባይ ፣ሰው እዲሁም ስራ ችላ የምትኖር አንበሳ ማለት ያረብ ሀገር ሴት ናት የሚያውቀው ና የገባው ያውቀዋልያማያውቀው ደነዝ ግን ይሰድባል።ወደድክም ጠላህም ክብር ላረብ ሀገር ሴት።
❤🎉
በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው ኣዲሰ ኣበባ በጣም ነው የምወዳት ሰላም አያላ ነው የማቃት😍😍👌
ደደቦቸ ያረብ ሀገር ሳት ብታቁ ታማኝ የትዳር ሴትናት ሙያም ብትሉ ፍቅርም ብትሉ ሁሉምነገር ያረብሀገረ ሴትጋነውያለው love ሀረብ ሀገራ ሁሉን ያየንባት
ትክክል እኔም እንዴት እንዳናደዱኝ
ቀላል ደነዝ ነው ደራሲው
በትክክል ያንን መርዳት የሚችሉበት አንደበት ይስጣቸው
ትክክልእህትማር
አፋ መፋቻቸው ነው
ዉይይይይይ ሳላለቅስ ደረሱልኝ ቴድዬ ስወድህ አሪፍ ፊልም ነዉ።ዉጫ ዉጩን አድናቄ የቤቱን ናቂ ለሆንዉ ሀበሻዎች ይመለከታል።ለገንዘብ ከለፋሁት ዘመን ይልቅ ለፍቅር የታገልኩት ዘመን በጣም ብዙ ነዉ።የምሰማዉን ፍቅር እስካሁን አላየሁትም።ብቻ አምላክ ከሰመመን ህይወት ይመልሰን ቢሆን ብሎ ምኞት የማይነቃበት ቅዠት።እህህህህህህ
ለፍቅር መታገል ትልቅነት ነው ነገር ግን የምንታገልለት ፍቅር የኛ እንዲሆን ከሚል ሀሳብ የተነሳ ከሆነ ትግሉ ለፍቅር ሳይሆን ለራስ ስለሚሆን ውጤት የለውም ።ፍቅር ማለት በምታፈቅረው ሰው ደስታ መኖር ነው
አይ ፍቅር ባፈቀርከዉ ልክ ይገባሀለ።የሌላን ሰዉ ሰዉ አፍቅሮ የኔ ይሁን ማለት እራስ ወዳድነት ሊሆን ይችላል ግን የአንተ የነበረን ሰዉ እንዳታጣዉ መታገል እራስ ወዳድነት አይመስለኝም።ምድር ላይ ፍቅር አሁን ታሪክ እየሆነ ነዉ።ፍቅር አለ ግን አመዛዛኝ መፈቃቀር የለም ያን ደግሞ ፍላጎት የሚባል ነገር አጥፍቶታል።
wow
እንድህ ነው በአሁኑ ሰአት ያለው
ዋው እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እውነት ለመናገር ከእስልምናዬ ቀጥሎ በፍቅር የምወደው ኢትዮጵያዊነቴ ነው ከእስልምናዬ ግን ምንም አላስቀድምም።
ትክክል 100% ሠብስክራይብ አርጊኝ ውደ
የት ሄደክ ልታመልክ ነው አገር ከሌለህ ሀገር ተፈጥሮ ነው ሀይማኖት የመጣው አትሸወድ አገር እያለን እንኳን ሙስሊም ስለሆንን ብቻ ሳኡዲ አታኖረንም ዘላለም እየከፈልናት ካልሆኔ እኔስ አገሬን ያኑርልኝ
@@anwarsherif5040 አንተ እንደፈለክ ጀለሴ እኔ ግን ማን እንደ እስልምናዬ አልሃምዱሊላህ ።ደሞ ሴት ነኝ ወንድ አይደለሁም ok
@@anwarsherif5040ሀገሬን❤ቅድሚያ❤😊
በዚህ ፊልም ላይ የተገለፀችው ኢትዮጵያ የኔ ሀገር ናት ስወዳት !!
እኔም እወዳታለሁ እምየ እናቴ ናት
ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በፍቅር ነዉ ያየሁት
አሜን
በጣም ደስ እሚል ፌልም ነው👍👍ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤🙏
የ አረብ ሀገር ሴት ለፍቅሯ አትታመንም ያለው ማነው እኛ የአረብ ሀገር ልጆች ዲሲፒሊን ያለን ልጆች ነን ስነስረአት ያዙ
ስታሰጠሉ የአረብ አገር ሴት ጨዋዎቾ ነን ሰማችንን አታጥፉ
እዉነት ነው ለፍቅር አትሆኑም
ደነዞች ከኛ ከሀረብ ሀገር ካለነዉ ዉረዱልን ማትረቡ እኛ ነን ቤተሠብ ቀጥ አድርገን ይዘን ያለን ለራሣችን ሣንል
Enasu rasachew likena coment miyagegnut begnaw new
Beteseb ket adrge yazku kemtyi eraseshin chayi mejemeria
Y '9
@@Eትዮጵያለዘላለምትኑር ena eniyes silemin ayeh weyim ayeshe??
@@Eትዮጵያለዘላለምትኑር እውነቷን ነው።ቀጥ ድርገን ነው የያዝነው።
በህግ አምላክ ስማችን አታጥፉት እናተ ስትታመሙ እኛን ነው አይደል የምትለምኑት ለፊልምና ለስድብ ሲሆነሰ ያረብ ሀገርሴት እያላችሁ ትሰድብናላችሁ ደደቦች
ቢኒ የሚባል ልጅ ግን እኔ ብቻ ነኝ እሱ ያለበት ፊልም ላይ ሰፍ ብየ የምሮጥ ምርጥ ፊልም ነው 👌👌
Inem 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
ዋው ምርጥ ፊልም ዲያስፖራዎች ኢትዮጵያ ከምትሄዱ እዚሁ በብርድ ተጨብጠን እኛን አታገቡም ለነገሩ ነጫጭባ እያሉ በየት እንለፍ
እሄ ፊልም ምንም ትምርት የለውም አደውም እንቃወማለን አደኛ አላህ ይላል የሄ በግ ሁለተኛ የአረብ ሀገር ሴት ይተችታሉ በጎች
በሁሉም ነገር ስሜ ካልተጠራ አይባልም የአረብ አገር ሴትን አለማክበራቸው ከሆነ በሀገራችን ላይ በገሀዱ አለም ያለ ነገር ነው ለዛ ነው የሰሩትም በደንብ ካየሽው አስተማሪ ነው
ለሴቶች ጥሩ ትምህርት ነው ( እህቶቼ በራሳቹ ኮንፍደንስ ይኑራቹ ደግሞ በጊዜያቹ ተጠቀሙ ወንድ ብዙ ያፈቅራል ሴት ግን ለ እንድ ሰው ብቻ ነው ልብን የምትሰጠው ።
ትክክል ዉዴ
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ኑሪልኝ ሀገሬ 💚💛❤
በአለም ግን ኢትዮጵያዊነትን ሚመስል ነገር አለ ወላሂ ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው
በትክክል እኔማ የኢትዮጵያ ነገር አውርቼም አልጨርስም
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ አዎ እንኩዋንም ሆነ
ኡፍፍፍፍ አፌ ይቆረጥልሽ እውነትሽን ነው የምር ደግሜ ደጋሜ አስባለሁ አወጣለሁ አወርዳለሁ ግን እንደ ኢትዮጵያ የሚሆን ከቶ የለም
@@ጎሳልብየቃለሰናየ-ሸ3ዠ እውነት መተሳሰብ አብሮ መብላቱ አብሮ መጠጣቱ ብቻ ምን አለፋሽ ኢትዮን አደለም መምሰል መስተካከል ሚችል ሀገር የለም ኢትዮ ኑሪልኝ
በጣም እውነት ውብ እኮ ነች ሀገራችን
ውይ ያረብሀገርሴት መጫዎቻ አላህንፍሩ ተውን ሚስኪንነን
እኔ ግን ሺአመትም ብቀመጥ አማርኛየ አይቀየርም
Shakiso tekemteh amarigna mersat amroh neber. bel ahun semina werk awta ahun ketsafkut comment lol.
እኔም ህ ባለውለታየን
Enem
አረሳችም በልጅ በልጅነቷ ሄዳ የሆናል
ክክክክክ ቋንቋውን የቀየረ ግዜ ከተመቼው ዜግነቱንም ማንነቱንም አይቀርም
Ethiopia Le zelalm tenure💚💛❤😘 Arif film nw👏
ዋው ለመጀመርያ ጊዜ ቆንጆ ሙቪ አየው!!!!!!
ዋውውው. በጣም. አሪፍ. ፊልም. እኔም. አገሬን. በጣም. ነው. ምወዳት. አገሬ. ሰላምሽ. ይብዛ. ሁሌም.
በጣም ሀሪፋ ነው ኢትዮጵያ ለዘለለም ተኑር💛💚❤👈👌
I. Like it but. The. Flag. Is not. Correct. This is correct💚💛❤👈👍 and. Also i like. Your. Idea👌
የዚህ ፊልም ደራሲ ለሀገርህ ያለህን ፍቅር ብትገልፅም እባክህ አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች በሙሉ ጠጪ ሰካራም ከሀዲ አይደሉም ምናለ እዚህ ስለምናየው ስቃይና እንግልት አምነን ትተነው የመጣን ፍቅረኛ ወይም ባል ሲደርብብን ሲክደን የምናነውን ጉዳት ብትፅፉ በቃ ከአሜሪካና ከእንግሊዝ የመጣ ሰው ነው ለናንተ አሸናፊ በጣም ያሳፍራል ታዲያ አንተ ደራሲው አረብ ሀገር የሚሄዱ ሴቶችን እንደዚህ አቅልለህ ከፃፍካቸው በሰው ሀገር መሰቃየትና መንገላታት ምን ይገርማል
Ene kamtywu alhubate
እረ ንገሪልኝ ይህ ዝፍጥ የሱ ከርስ መሙያ ነን
በቅረቡ እጥፍልሻለው
በጣም እውነትን ነው
ትክክል
እኔ ሀገሬን በጣም እወዳታለሁ ሁሌም ልቤ እዛ ነው ሻንጣዬም ዝግጁ ሁሉም ጥሩ ይሆናል አንድ ቀን እንደ አምላክ ፍቃድ!!!
Me too mara
💚💛❤🙋♀️💚💛❤
Me tooooo
ማነው ግን ሰሞኑን እንደኔ በፊልም የተንበሸበሸ ፊልሞቹ ሁሉ በጣም ተመሳሰሉብኝ እኮ👍
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ። ሁላችሁም ጉበዞች ናችሁ።በርቱ
ዋው አሪፍ ነዉ አና አማማ ድፎውን ሲገመድሉት ልክ እደኔ እናት ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እና ደራሲው መጀመሪያ ስለ አረብ አገር ሴት ኑሮ መጀመሪያ አጥና ይህ የሷ ሳይሆን የኢትዮጵያን ወንዶች ድርጊት ነው ስለ አረብ አገር ሴት ፈፅሞ ተቃራኒ ነው
ዋው የእውነት ዴስ የሚል ድራማ ነዉ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Have you seen the flag😂ባንዲራችንን በፈጣሪ ስም🙏
Mfzuvsk
🇪🇹👈✅
አገሬን መንግስቶቻችን ሳይሆኑ እግዚአብሔር ያነሳታል ያልካት ንግግር ተመችቶኛል ተባረክ ወድሜ
አረብ ሃገር ምትሰሩ እህቶቼ ውድድድ በርቱ ሙድ ብያዝብንም ጀግኖች ነን እማ እናቴ ሃገሬ ኢትዮጵያዬ እወድሻለው
በጣም አስተማሪ ነዉ በተለይ አሜሪካ ለሚኖሩ ዲያስፎራዎች አንዳንዶቹ ይገርሙኛል ወደ ሐገር ቤት የሚመጡት ጉራቸውን የሚሰማላቸው ስላጡ ይመስለኛል አንዱማስ ምን አለኝ መሰላቹ 40 ጫማዎች አሉኝ ብሎ ጀመረኝ ወቼ ጉድ ልቦና ይስጣቸው እኛም እነሱን ያለመስማት ልቦና ይስጠን አሜን ያለ የገባው ነዉ
ይህ ልጅ ደስ ሲለኝ
ህህህህ አወ ሹፌሩ አይደል እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ
እኔም ደስ ይለኛን
ውይጉድ ብላቺሁ ብላቺ በኛመቀለድ ጀመራቺሁ እኛማለት በጣም ጀግናነኝ ወላሂ
እኛ ኢትዮጵያውያን ደረታችንን ነፍተን ከነ ድህነታችን የምንኖረው እድሜ ለእምዬ ምንይልክ ነጭን ቂጡን ገርፎ ስለላከልን ነው እናም ዎጣት ጏደኞቼ አስተሳሰባችሁን አስተካክሉ ሰው ባርያ ለመሆን እንዴት ይመኛል እዛው ባገርህ ጥረህ ግረህ ኑር ዋ ነግሪያለሁ
I Love Ethiopia Music ኢትዮጵያ ሙዚቃ ትክክል
Ewnet new yene konjo
ትክክል የኔ ቆንጆ
ትክክል እውነትሽን ነው
እውነት
ክብር ለአረብ ሃገር ሴት ደከመኝ ሰለቸኝ እማትል ወገቧን ጠበቅ አርጋ ዝቅ ብላ ቤተሰቦቿን ሃፍ ያረገች የአረብ ሃገር ሴት ናት ሂወቷን ልጂነቷን የገበረኝ I love u የአረብ ሃገር ሴት
እኛም❤❤❤❤ ዪኔውድ
ዋውውው በጣም ድንቅ ነው የአረብ ሴት ግን ብዙ ጀግና የምታስንቅ ሞልታለች ሁሉም አይደሉም ቦዘኔም ሞልታል
እናመሰግናለን ዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ አየሁት ይሄን ፊልም ይገርማል አንድ ጊዜ አይቸ መድገም አልወድም ነበር ይመችህ ዬሴፍ ፍቃደ ከልብህ ነው የተጫወትከው በርታ አላህ ይጠብቅህ።
ደራሲው አረብ ሀገር የምትኖር ሴት ጠብሰህ ብር አልክም አለችህ እንዴ አረብ ሀገር የምትኖሩ ወገኖቻችን በእውነት ጀግኖች ናችሁ
😂😂😂😂አራ በሳቅ ሞትኩኝ ንገሩልኝ እስክ ለዝ ዳዳብ ዳራስው
😂😂😂😂መሆን አለበት
Wow dasilalii Etho lazalalam Timur🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔ እምለው ያረብ ሀገር ሴት በቃ እንደ ጨው ካልጨመራችሁን አይሳካላችሁም አይደል ውጭ አበዛችሁት ደፈአ ቀና ብለን ቤተሰብ በረዳን ስታስጠሉ
Sorry
እውነት ነዉ እግዚአብሔርን አምላክ ኢትዮጵያን የባርክልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ብጣም ደስ ይላል ለ ኢትዮጽያ ጎሮቤታችን ሰላም እና ፍቕር ይስጣቹ ፍጣሪ ።
የምር አለቀስኩ ሳስበው ልጅነቴን ወደኻላ ተመልሼ ነጎድኩ!!!ምርጥ ተውኔት!!!! እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
ሀሪፍነው ግን መነው እኛ አረብ ሀገር ሰራተኞችን ሙልጪ አደርጋቹሁ ሰደባቹሁን ማንም ፈልጎ አይሰደድም እ ተመልሶ የሚመጠው ኑሮ ባይሳካለትጅ ፈልጎት አይደለም እደአረብ ሀገር ሴት ታማኝ የትም የለ ዝብላቹሁ የፊልም ማዳመቂያ አታርጉን ትክክለኛ የአረብ ሀገር ፈተና የሚአሳይ ፊልም ሰሩ ከአትዮጲያ ጀምሮነው ፈተናው ለአረብ ሀገር ሰደተኛ
Ewnate nwe 👏👏👏👏👏👏🙏
ሀቅ ቢያዩትም መች አፋቸው ይከፍቱ ነበር
በትክክል እኛ ሀረብ ሀገር የምንኖር ጀግኖች ነን ከቤተሰብ አልፋን ለእናት ሀገራችንም አርያነን
ሲያስጠሉ ምንይመስላሉ እኛ ስንት መከራ ና ስቃይ የስንቱን ቤት እየስራን በኛ ይቀልዳሉ እዴ መቼም አርብ ሀገር ካልተጨመርበት አይስራም መሰል
ዋው ሸጋ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤
ያረብ ሀገር ሚኖሩ እህቶችን ሁሌም ዝቅ እንዳደረጋቹ አሜሪካ እንደሚኖሩ ሴቶች ባለጌና ጭሳም ሰካራም የለም ግን 1ም ቀን በመጥፎ ተነስተው አያውቁም አረብሀገር ምትኖር ሴት ሁሉም ነገር ይካበድባታል ለምን እንደው እንጃ
ምርጥ ፍልም ነው ግን አንደንድ ቦታ ስህተት አለው
እኛን ለቀቅ አድርጉን ራሳችሁን ችላችሁ ስሩ የኛን ኑሮ ለ1ቀን እንኳን መታችሁ ብታዩልንኑሮ በኛ ባነገዳችሁ ነበር
በጣም ወድጄዋለው ሀገሩን የሚጠላ ሐበሻ የለም ችግርን ሽሽት ራሱን በስደት ውስጥ ይደብቃል ልቡላይ ግን ሁሌም 💚💛❤ ኢትዮጵያ አለች ሀገሬ ናፍቀሽኛል !!!ሲቸግረኝ ጥዬሽ በስጋ ሄዳለው ❤ ግን ሁሌም ሀገሬ ነው ሰላም ፍቅር ደስታ ለኢትዮጵያ ይሁን ትንሳኤዋን ያሰየን 😍😘😘😘😘💚💛❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
ክክክክክክ አሪፍ ነው በርቱ ግን እህቶቻችንን አትስደቡ ባንዱ በረከሰ ሰው ማንንም ባንገልጽ ጥሩ ነው ወንዱም ሴቱም መልካም እንዳለ ሁሉ የቆሸሹ አሉና
ምርጥ ፍልም
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
አረ ወንድድያስፕራ ሹፌርየ ስወድህ ላይክይገባሀል ክክክ ሀሪፍነው በርቱ
የኔ ውብ አትዮጵያችን እግዚአብሔር አምላክ የድሮውን ፍቅር ይመልስልን ዘላለም ኑሪልን
ወይይይይ በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነው ተባረኩልኝ
ድሮም ላገሬ ፍቅር ነበረኝ አሁን ደግሞ ይበልጥ አጠነከርኩት ስደት አይኑ ይጥፍ ዳይ ወደ አገር ቤት ወዳሳደጉኝ ውድ ደጋግ ህዝቦች
ዋዉ ደስ ይላል ክብር ለአረብ አገር ሴቶች ግን ያአረብ አገር ቋንቋ የተጠቀሙት አልገባኝም
የዲያስፖራ ፍቅር ሳይሆን መባል የነበረበት እርእሱ "ግማሽ የሀገር ፍቅር" ነው መሆን ያለበት ሀገር ማለት ሰው ነው ያረብ ሀገር ብላችሁ እናተ ኢትዮጲያዊነታቸውን ነጥቃችሁ ያረብሀገር ሴት ብላችሁ የሰየማችሁአቸ ደግሞ እነሱም ሀገር ናቸው ስለዚህ ያገር ፍቅር አገላለፃችሁ ጎደሎ እንጅ ሙሉ አይደለም ያረብ ውሀ የቀመሰች ሴት ይላል እንዴ 70% በቀላሉ አረብ ሀገር በምሰራዋ በዛች በየዋህዋ ምንዛሬ መሰለኝ ያንተ መዳኒት ከውጭ የሚገባልህ መዳኒት ደግሞ ሂወት ነው ሌላ ዝርዝር ውስጥ ሳንገባ ደራሲ ተብዬው ከጉዳቱ ጥቅማቸውን አስቀድሙ ሁላችሁም ስለአረብ ሀገር መጥፎ ግንዛቤ ያላችሁ ሁላ ስርአት ያዙ የምሰሩት ፊልም እንኩዋ ያረብ ሀገር ሴት ነች ምታይላችሁ ይወራ ከተባለ ጥቅማቸው አያልቅም በጃቸው እየበላችሁ ሂወት እየዘራችሁ መልሳችኩ አትንከሱአቸው አልበዛም እንዴ በዛ በጣም እነሱን በክፉ አትዮ እነሱ ከሌሉ እናተም የላችሁ አንደኛ ከሀገር ሸክምነት ወተዋል ሁለተኛ ሀገርን እየጠቀሙ ነው አከተመ። ኢትዮጲያ ሀገሬ ከነ ልጆችሽ ለዘላለም ኑሪ በክፉ ያየሽ አይኑን ጨለማ ጉልበቱን ቄጠማ ያርግልሽ እማ
ወላ በሁለት አመት አማረኛ የጠፋበት ገልቱ ነዉ😂😂😂😂😂አይ እማማ ሀገሬ የኔ ድምቀት ሰላምሽ ይብዛ ዞሮ መግቢያየ❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ዪመዳም ቅመሞች አለንላት ለሀገራችን❤❤😅
ጨርሼ ላየው ነበር የጀመርኩት ግን ይብቃኝ የሃረብ ሃገር ሴት የሃረብሃገርን ውሃ የቀመሰች ሴት ምናምን የሚል የማያምር ንግግር ሰማሁ በሃረብ ሃገር ስለሚኖሩ ሴቶች መልካም አመለካከት የሌለው ፍልም አይስበኝም ውይም አታንሱ ሲጀመር ማንሳት ከፈለጋችሁ ደግሞ ኖራቹሁት እዩና እውነታው ላይ የተመሰረተ ፍልም ስሩ
የተባረከ ቀን ይሁንላቹ ያገሬ ልጆች ምርጥ ፊልም ነው
Endet des elal amarna filmm betam tewedashu🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እውነት ነው!!! እንደዚህ እውነቱ ግልፅ ማድረግ ጥሩ ነው::🙏💚💛❤️🙏
Wow des sil wow wow😍😘😘😘😘❣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያዊ መሆንኮ መታደል ነው አቦ ሃገሬ ሰላምሽ ብዝት ህዝብሽ በፍቅር አንድነት ይኑር ታሪክ ቀያሪ ያድርገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💞🙏
የራሷ አሮባት የሠው ታማስላለች🙋😂😂😂ጅብ ሩቅ ሀገር ሂዶ ቆዳ አንጥፋልኝ ይላል🙋😂😂😂😂😂 በጅ ያያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል 🙋😘😘😘😘😘የሚገርም ነው ቴድ
እየመጣሽ ተኚ የኛ ቤት ስፊነው የጨመረበት
😂😂😂😂😂😂😂😂😀😀😀
🤣🤣🤣😂😂😂🤣🤣🤣🤣😘🙋💋selam ye ethio ljochi
እኔ አርብ ሀገር10አመት ቆይቻለሁ አውን ጥሩ ትዳር ይዤ እየኖርኩ1ልጂ ወልጃለሁ ተመስገን ግን ባሌ አሜሪካ ነው እዚህ መቶ እንዲኖር በፀሎት አስቡኝ በስደት ያላችው ወደሀገራቹ በሰላም ግቡ❤❤❤❤
Wowwww I love you
Wondma Betam adenakek nehgn yetebarke Families talk Nek, I wish ye Hana Tarek demo Ande ken teserawalk, Ya Metofo balwa bafekerechew endat endetegodach, Demo Fetare yeswan melkamnet ayeto altewatem Beleje Adelat huletun lesu besetewm, Bemntat barekate, Tebarke ante Yegash Feqede leje!!)
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ይሀማ ሄኖክ ማየት አለበት እንዲማርበት
ኢትዮጲያ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ ዘላለም ሀገሬ ትናፍቂኛለሽ ❤❤
አንተ ጥቁር ባለጌ ነክ የአረብሃገር ሴት የምትል ሃበሻዊት ነችፍቅር የሆነች ሴት ስደተኛ ሃበሻዊትነች ሰው ናፋቂ እሺ
Eee ehe godolo yenikenala
Ante kift ye areb ager sit benedate aynetoch leba atiteram
Gin iko film nw
ሁላችሁም ድንቆር ናችሁ አርቴስት ሰትባሉ ሁሉን ጥፊት በአረብ ሀገር ሴት ታመሀኝላችሁ እሷ ከአሜሪኮን ሰለምጣች ታማኝ ሴት አረጋችሁ ሰራችሁ ግን ሰንት ታማኝ ለአመኖበት ህይወታቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ሴት አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሁላችነንንም
እናት አገሬ እወድሻለሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ዘፀአት ለኢትዮጵያ ይሆናል ደግሞ ሆኖአልም
VERY GOOD MOVIE. YOU MAKE ME MISS HOME. THANKS
የአረብ አገር ሴት ለፍቅር ሟች ነች አታላዝኑብን ያቆሰላቹን አንሶ
ስለሀገራችን የተናገርከውከልብ ያስዴስታልበጣም እናመሰግናለን
የውቃቢ ጀበና የመሰለ ልጅ ስለ አረብ ሀገር ሴት የተናገረው ነገር ሆደን ቆርጦኛል አመዳም የሆነ ነገር ከዘገባችሁ አይቀር ኢትዮ ተቀምጠው በሌለ ማንነታቸው በፍቅር ስም ሴቶችን እያጭበረበሩ ብር የሚቀፍሉ ወንዶችንስ አታሳትፉም ነበር 😏
Kkkkkk yewkabi jebena
ከምር ኢትዮጽያ ልግባ እንጂ ድፍት ነው የማደርገው የዛኔ ያከብረናል ይሄ ከብት ሽፍላ
ትክክል ብለሻል ማሬ
Never Give Up I like your describe 😀😀😀😀😀
😃😃😃
ሣህ ትምርት አዘል ፊልም 👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌹
እዚህ ያለውን ሥቃይ ባያችሁት እንደዚህ አፋችሁን ባልከፈታችሁ ማፈሪያዎች የኛን ሥቃይ እምናውቀው ስደት ያለን ነን
እዴት ደስ ይላል ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር
ቢኒየ አተ ያለህበት ፊልም በጣምነው ደሥየሚለኝ ሥወድህ
I am proud to be Ethiopian. Where ever u go and spend years after years u can't get out from your own mind moma Ethiopia. Love u " Hgera ".
What a wonderful drama 👍👍💐💐🌼🌼💕💕
የአረብ ሀገር ሴት ብላቹ ልትሞቱ ነው እንዴ ምን እናድርጋቹ እኛን ተወት አድርጉን አንተ መላጣ ማቶራስ እኛ የምንኖረውን ኑሮ እናንተ 1ቀን አትኖሩትም ምድረ ጭባ ማፈርያ ሁላ
ትክክል ነሽ ማር
abo temecesene
እንደወሪ ቀላል ምሶሏቸውነው፡፡
ትክክል የኔ ማር
Lek bileshal marr ehe anatam
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን በጣም ምትገርሙኝ ዲያስፖራ ተብየዋን አሪፍ አርጋቹ ተጎጂ አረጋችኋት እኛን የአረብ ሀገር ሴቶችን ደሞ ከሀጂ አረጋችሁን በእርግጥ ከስንት አንድ አግብተው ሚኖሩ አይጠፉም ግን አንዳዴ ህሊናችንን የሚነካ ንግግር ባትናገሩ ጥሩ ነው ያማል ከምር እንዴት እኮ ተሠቃይተን እንደምንሠራ ብታዩን አንዳችም መጥፎ ለመናገር ድፍረደት አይኖራችሁም በተረፈ አሪፍ ትምሀርት አለው
ዛሬ ላይክ አልሰጥም በችል ደራሴውን በሀካል ባገኘው እኔጃ ምን እርምጃ እደምወስድ ለምን ግን ከኛ እራስ አትወርዱም ሰማ አረብ አገረ ሴት ማለት ምን እደሆነች አልገባክም በትንሹ ልግርክ የሳን ሄወት ትታ ለቤተሠቦቻ የምትኖረ ናት ገባክ ደግሞ እሳ አትክድም ወዶች እጂ እዴት እዳናደድክኝ አተን በሎ ደራሴ የስራክን ይስጥክ የኔን ሞራን እደነካከው 👎👎👎👎❌💪💪🐕🐕🐕🐕
ሀሪፍ ፊልም ነው ጥሩ መልእክት አለው
ዛሬ አንድኛ ነኝ በስማም ይሆ ፊልም ምንድነው በዛብኝ የሠላም ያድርግልን
kkkkk
Wow
Kkkk
ወይኔ በጣም ደስ ይላል በስማም ለኔ በጣም ትክክል ነው ብየ አምናለ ትልቅ ትምህርት ነው
ቴዲዬ ወፈርክ እኮ ደሞ አረባገር ምናምን አትበሉባካችሁ የሚበራገዱትን እያያችሁ የኛን ስምአታጥፋ እዚህ የማየው መከራ ይበቃኛል
ዋዉዉዉ ምርጥ ፊልም ለእኔ በጣም ተመችቶኛል. 👍👌🏵🌹🌷🌼🌻💐🌷
😎😎ዲያስቦራ አይመቸኝም ግን ልየው ማዳሜን ከማያት እነሱን ባያቸው ይሻላል 😋🧘♂️🙌😂
😁😁😁😁😁
😝😝😝😝😝😀😀😀😀
ሀሀሀሀሀሀ
እስዋማ በጣም ነው የምትደብረው ክክክክክክክ
ክክክክክ
እኔ ወንድ ነኝ እኔም አረብ ሀገር ነኝ ዱባይ
ግን እባካችው ሳታይው አፋቹ እዳመጣው አትናገሩ የአረብ ሴት ጀግናናት እውነት ነው የምለው ስንት ነገር ችለው የሚኖሩ ናቸው እባካችው በቻላቹ አቅም ለአረብ ሴቶች ክብር እንስጣቸው እንውደዳቸው እባካቹን
ክብር ለአረብ ሴቶች ሁሌም ካናተ ጎን የምቆም ወድማቹነኝ
😍
thanks
ትክክል ወንድሜ እረ ሥንት ሥቀይ አለ እኔማ ልጆቹ ብን አድርገው ላሳብዱኝ ነው ምንም አልቻልኳቸውም እሄ ትምህርት ቤት ይዞታል ጉድ እፍፍፍፍ
@@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ አይዞሽ እህቴ ኢሻላህ አንድቀን ሁሉም ያልፋል ከቻልሽ ስልክሽን እዳቀው አርጊ
@@beshirbekoji6821 በሚጀር ና እዝህ በለው ሥም ሠርች አድርግ ና መዲ ነኝ የሱ ናፋቂ። እሄ ነው ሥሚ
እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ብዝት አርጎ ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን
Ameeeeeeen
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንንንን
እንዲህ የተገፍፍ ፍቅር ደስ ይላልል ሴቶችም ወንዶችም ፍቅርኞቻችሁ ሲጎዱአችሁ ለበጎ ነው ፈጣሪ ምንጊዜም የሚጠቅመንን ይሰጠናል የማይጠአንን በጊዜ እንድልይ ያርገናል ምክንያቱም ክርስቶስ ሁሌም ትክክል ነው።።።
Ewunet nawu
እረ እኔስ አገሬን በጣም ነው እምወዳት ምንም ቢፈጠር ምንም አይዋጥልኝም ዘላለም ኑሪ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ💚💛❤
ወላሂ እውነትሽን ነው ማን እንደ ሀገር ኢትዮጵያየን በጣም ነው እምወዳት
@@gggyyy8570 አዎ ማሬ ምንም እኳ አሁን ሲወል ባረጋትም ግን እፀልይላታለሁ እንጅ አልጠላትም እንደውም ፍቅሬ ይጨምራል ሰላምሽን ይመልስልሽ አገሬ
አረ ማን እንደ ኢትዮጵያ ውድድድ ጥግ ድረስ
Awo hoo man endanger bicha enat agerachinin selam yadrgilin zoro megbiyachin emiye enate
@@bruktygrmasetna4616 አሜን ሰላሞን ይመልስልን እግዚአብሔር
አይ የኛ ፍቅር በፊልም ብቻ የኛ መልካምነት በፁህፍ ብቻ ... ፈጣሪ እድሜ ጤና ለሁሉም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ይስጠን እናት ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑርልን
ጆኒ የእምዬ ኢትዬጱያ ልጅ m
እኮ ፊልም ላይ ብቻ
አቦ ተውና ያረባአገር ሴት እደውም ጀግና ናት ብዙ ናፍቆት ብዙ ስራ ብዙ ጭቅጭቅ ችላ በኖረች 😠 አትስደቡን በአዳድ እዝላል ሴቾች ምክንያት ሁሉም አይወቀሱ
Tekklnshi
tekekel
ልክነሽ ማሬ
ትክክል ነሽ ዉዴ ቦታዉ ላይ ሁነዉ ስላላዩት ነዉ ማንገብገቡን
ትክክል ስንት በቻልን እህቴ ልክ ነሽ።።
ያረብ ሀገር ሴት ማለት ከጀግኖች በላይ ጀግና ናት የማታውቀውን ቋንቋ ፣ ሀገር፣ጸባይ ፣ሰው እዲሁም ስራ ችላ የምትኖር አንበሳ ማለት ያረብ ሀገር ሴት ናት
የሚያውቀው ና የገባው ያውቀዋል
ያማያውቀው ደነዝ ግን ይሰድባል።
ወደድክም ጠላህም
ክብር ላረብ ሀገር ሴት።
❤🎉
በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው ኣዲሰ ኣበባ በጣም ነው የምወዳት ሰላም አያላ ነው የማቃት😍😍👌
ደደቦቸ ያረብ ሀገር ሳት ብታቁ ታማኝ የትዳር ሴትናት ሙያም ብትሉ ፍቅርም ብትሉ ሁሉምነገር ያረብሀገረ ሴትጋነውያለው love ሀረብ ሀገራ ሁሉን ያየንባት
ትክክል እኔም እንዴት እንዳናደዱኝ
ቀላል ደነዝ ነው ደራሲው
በትክክል ያንን መርዳት የሚችሉበት አንደበት ይስጣቸው
ትክክልእህትማር
አፋ መፋቻቸው ነው
ዉይይይይይ ሳላለቅስ ደረሱልኝ ቴድዬ ስወድህ አሪፍ ፊልም ነዉ።ዉጫ ዉጩን አድናቄ የቤቱን ናቂ ለሆንዉ ሀበሻዎች ይመለከታል።ለገንዘብ ከለፋሁት ዘመን ይልቅ ለፍቅር የታገልኩት ዘመን በጣም ብዙ ነዉ።የምሰማዉን ፍቅር እስካሁን አላየሁትም።ብቻ አምላክ ከሰመመን ህይወት ይመልሰን ቢሆን ብሎ ምኞት የማይነቃበት ቅዠት።እህህህህህህ
ለፍቅር መታገል ትልቅነት ነው ነገር ግን የምንታገልለት ፍቅር የኛ እንዲሆን ከሚል ሀሳብ የተነሳ ከሆነ ትግሉ ለፍቅር ሳይሆን ለራስ ስለሚሆን ውጤት የለውም ።ፍቅር ማለት በምታፈቅረው ሰው ደስታ መኖር ነው
አይ ፍቅር ባፈቀርከዉ ልክ ይገባሀለ።የሌላን ሰዉ ሰዉ አፍቅሮ የኔ ይሁን ማለት እራስ ወዳድነት ሊሆን ይችላል ግን የአንተ የነበረን ሰዉ እንዳታጣዉ መታገል እራስ ወዳድነት አይመስለኝም።ምድር ላይ ፍቅር አሁን ታሪክ እየሆነ ነዉ።ፍቅር አለ ግን አመዛዛኝ መፈቃቀር የለም ያን ደግሞ ፍላጎት የሚባል ነገር አጥፍቶታል።
wow
እንድህ ነው በአሁኑ ሰአት ያለው
ዋው እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እውነት ለመናገር ከእስልምናዬ ቀጥሎ በፍቅር የምወደው ኢትዮጵያዊነቴ ነው ከእስልምናዬ ግን ምንም አላስቀድምም።
ትክክል 100% ሠብስክራይብ አርጊኝ ውደ
የት ሄደክ ልታመልክ ነው አገር ከሌለህ
ሀገር ተፈጥሮ ነው ሀይማኖት የመጣው አትሸወድ
አገር እያለን እንኳን ሙስሊም ስለሆንን ብቻ ሳኡዲ አታኖረንም ዘላለም እየከፈልናት ካልሆኔ
እኔስ አገሬን ያኑርልኝ
@@anwarsherif5040 አንተ እንደፈለክ ጀለሴ እኔ ግን ማን እንደ እስልምናዬ አልሃምዱሊላህ ።ደሞ ሴት ነኝ ወንድ አይደለሁም ok
@@anwarsherif5040ሀገሬን❤ቅድሚያ❤😊
በዚህ ፊልም ላይ የተገለፀችው ኢትዮጵያ የኔ ሀገር ናት ስወዳት !!
እኔም እወዳታለሁ እምየ እናቴ ናት
ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በፍቅር ነዉ ያየሁት
አሜን
በጣም ደስ እሚል ፌልም ነው👍👍
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤🙏
የ አረብ ሀገር ሴት ለፍቅሯ አትታመንም ያለው ማነው እኛ የአረብ ሀገር ልጆች ዲሲፒሊን ያለን ልጆች ነን ስነስረአት ያዙ
ስታሰጠሉ የአረብ አገር ሴት ጨዋዎቾ ነን ሰማችንን አታጥፉ
እዉነት ነው ለፍቅር አትሆኑም
ደነዞች ከኛ ከሀረብ ሀገር ካለነዉ ዉረዱልን ማትረቡ እኛ ነን ቤተሠብ ቀጥ አድርገን ይዘን ያለን ለራሣችን ሣንል
Enasu rasachew likena coment miyagegnut begnaw new
Beteseb ket adrge yazku kemtyi eraseshin chayi mejemeria
Y '9
@@Eትዮጵያለዘላለምትኑር ena eniyes silemin ayeh weyim ayeshe??
@@Eትዮጵያለዘላለምትኑር እውነቷን ነው።ቀጥ ድርገን ነው የያዝነው።
በህግ አምላክ ስማችን አታጥፉት እናተ ስትታመሙ እኛን ነው አይደል የምትለምኑት ለፊልምና ለስድብ ሲሆነሰ ያረብ ሀገርሴት እያላችሁ ትሰድብናላችሁ ደደቦች
ቢኒ የሚባል ልጅ ግን እኔ ብቻ ነኝ እሱ ያለበት ፊልም ላይ ሰፍ ብየ የምሮጥ ምርጥ ፊልም ነው 👌👌
Inem 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
ዋው ምርጥ ፊልም ዲያስፖራዎች ኢትዮጵያ ከምትሄዱ እዚሁ በብርድ ተጨብጠን እኛን አታገቡም ለነገሩ ነጫጭባ እያሉ በየት እንለፍ
እሄ ፊልም ምንም ትምርት የለውም አደውም እንቃወማለን አደኛ አላህ ይላል የሄ በግ ሁለተኛ የአረብ ሀገር ሴት ይተችታሉ በጎች
በሁሉም ነገር ስሜ ካልተጠራ አይባልም የአረብ አገር ሴትን አለማክበራቸው ከሆነ በሀገራችን ላይ በገሀዱ አለም ያለ ነገር ነው ለዛ ነው የሰሩትም በደንብ ካየሽው አስተማሪ ነው
ለሴቶች ጥሩ ትምህርት ነው ( እህቶቼ በራሳቹ ኮንፍደንስ ይኑራቹ ደግሞ በጊዜያቹ ተጠቀሙ ወንድ ብዙ ያፈቅራል ሴት ግን ለ እንድ ሰው ብቻ ነው ልብን የምትሰጠው ።
ትክክል ዉዴ
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ኑሪልኝ ሀገሬ 💚💛❤
በአለም ግን ኢትዮጵያዊነትን ሚመስል ነገር አለ ወላሂ ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው
በትክክል እኔማ የኢትዮጵያ ነገር አውርቼም አልጨርስም
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ አዎ እንኩዋንም ሆነ
ኡፍፍፍፍ አፌ ይቆረጥልሽ እውነትሽን ነው የምር ደግሜ ደጋሜ አስባለሁ አወጣለሁ አወርዳለሁ ግን እንደ ኢትዮጵያ የሚሆን ከቶ የለም
@@ጎሳልብየቃለሰናየ-ሸ3ዠ እውነት መተሳሰብ አብሮ መብላቱ አብሮ መጠጣቱ ብቻ ምን አለፋሽ ኢትዮን አደለም መምሰል መስተካከል ሚችል ሀገር የለም ኢትዮ ኑሪልኝ
በጣም እውነት ውብ እኮ ነች ሀገራችን
ውይ ያረብሀገርሴት መጫዎቻ አላህንፍሩ ተውን ሚስኪንነን
እኔ ግን ሺአመትም ብቀመጥ አማርኛየ አይቀየርም
Shakiso tekemteh amarigna mersat amroh neber. bel ahun semina werk awta ahun ketsafkut comment lol.
እኔም ህ ባለውለታየን
Enem
አረሳችም በልጅ በልጅነቷ
ሄዳ የሆናል
ክክክክክ ቋንቋውን የቀየረ ግዜ ከተመቼው ዜግነቱንም ማንነቱንም አይቀርም
Ethiopia Le zelalm tenure💚💛❤😘
Arif film nw👏
ዋው ለመጀመርያ ጊዜ ቆንጆ ሙቪ አየው!!!!!!
ዋውውው. በጣም. አሪፍ. ፊልም. እኔም. አገሬን. በጣም. ነው. ምወዳት. አገሬ. ሰላምሽ. ይብዛ. ሁሌም.
አሜን
በጣም ሀሪፋ ነው ኢትዮጵያ ለዘለለም ተኑር💛💚❤👈👌
I. Like it but. The. Flag. Is not. Correct. This is correct💚💛❤👈👍 and. Also i like. Your. Idea👌
የዚህ ፊልም ደራሲ ለሀገርህ ያለህን ፍቅር ብትገልፅም እባክህ አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች በሙሉ ጠጪ ሰካራም ከሀዲ አይደሉም ምናለ እዚህ ስለምናየው ስቃይና እንግልት አምነን ትተነው የመጣን ፍቅረኛ ወይም ባል ሲደርብብን ሲክደን የምናነውን ጉዳት ብትፅፉ በቃ ከአሜሪካና ከእንግሊዝ የመጣ ሰው ነው ለናንተ አሸናፊ በጣም ያሳፍራል ታዲያ አንተ ደራሲው አረብ ሀገር የሚሄዱ ሴቶችን እንደዚህ አቅልለህ ከፃፍካቸው በሰው ሀገር መሰቃየትና መንገላታት ምን ይገርማል
Ene kamtywu alhubate
እረ ንገሪልኝ ይህ ዝፍጥ የሱ ከርስ መሙያ ነን
በቅረቡ እጥፍልሻለው
በጣም እውነትን ነው
ትክክል
እኔ ሀገሬን በጣም እወዳታለሁ ሁሌም ልቤ እዛ ነው ሻንጣዬም ዝግጁ ሁሉም ጥሩ ይሆናል አንድ ቀን እንደ አምላክ ፍቃድ!!!
Me too mara
💚💛❤🙋♀️💚💛❤
Me tooooo
ማነው ግን ሰሞኑን እንደኔ በፊልም የተንበሸበሸ ፊልሞቹ ሁሉ በጣም ተመሳሰሉብኝ እኮ👍
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ። ሁላችሁም ጉበዞች ናችሁ።በርቱ
ዋው አሪፍ ነዉ አና አማማ ድፎውን ሲገመድሉት ልክ እደኔ እናት ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እና ደራሲው መጀመሪያ ስለ አረብ አገር ሴት ኑሮ መጀመሪያ አጥና ይህ የሷ ሳይሆን የኢትዮጵያን ወንዶች ድርጊት ነው ስለ አረብ አገር ሴት ፈፅሞ ተቃራኒ ነው
ዋው የእውነት ዴስ የሚል ድራማ ነዉ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Have you seen the flag😂ባንዲራችንን በፈጣሪ ስም🙏
Mfzuvsk
🇪🇹👈✅
አገሬን መንግስቶቻችን ሳይሆኑ እግዚአብሔር ያነሳታል ያልካት ንግግር ተመችቶኛል ተባረክ ወድሜ
አረብ ሃገር ምትሰሩ እህቶቼ ውድድድ በርቱ ሙድ ብያዝብንም ጀግኖች ነን እማ እናቴ ሃገሬ ኢትዮጵያዬ እወድሻለው
በጣም አስተማሪ ነዉ በተለይ አሜሪካ ለሚኖሩ ዲያስፎራዎች አንዳንዶቹ ይገርሙኛል ወደ ሐገር ቤት የሚመጡት ጉራቸውን የሚሰማላቸው ስላጡ ይመስለኛል አንዱማስ ምን አለኝ መሰላቹ 40 ጫማዎች አሉኝ ብሎ ጀመረኝ ወቼ ጉድ ልቦና ይስጣቸው እኛም እነሱን ያለመስማት ልቦና ይስጠን አሜን ያለ የገባው ነዉ
ይህ ልጅ ደስ ሲለኝ
ህህህህ አወ ሹፌሩ አይደል እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ
እኔም ደስ ይለኛን
ውይጉድ ብላቺሁ ብላቺ በኛመቀለድ ጀመራቺሁ እኛማለት በጣም ጀግናነኝ ወላሂ
እኛ ኢትዮጵያውያን ደረታችንን ነፍተን ከነ ድህነታችን የምንኖረው እድሜ ለእምዬ ምንይልክ ነጭን ቂጡን ገርፎ ስለላከልን ነው እናም ዎጣት ጏደኞቼ አስተሳሰባችሁን አስተካክሉ ሰው ባርያ ለመሆን እንዴት ይመኛል እዛው ባገርህ ጥረህ ግረህ ኑር ዋ ነግሪያለሁ
I Love Ethiopia Music ኢትዮጵያ ሙዚቃ ትክክል
Ewnet new yene konjo
ትክክል የኔ ቆንጆ
ትክክል እውነትሽን ነው
እውነት
ክብር ለአረብ ሃገር ሴት ደከመኝ ሰለቸኝ እማትል ወገቧን ጠበቅ አርጋ ዝቅ ብላ ቤተሰቦቿን ሃፍ ያረገች የአረብ ሃገር ሴት ናት ሂወቷን ልጂነቷን የገበረኝ I love u የአረብ ሃገር ሴት
እኛም❤❤❤❤ ዪኔውድ
ዋውውው በጣም ድንቅ ነው የአረብ ሴት ግን ብዙ ጀግና የምታስንቅ ሞልታለች ሁሉም አይደሉም ቦዘኔም ሞልታል
እናመሰግናለን ዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ አየሁት ይሄን ፊልም ይገርማል አንድ ጊዜ አይቸ መድገም አልወድም ነበር ይመችህ ዬሴፍ ፍቃደ ከልብህ ነው የተጫወትከው በርታ አላህ ይጠብቅህ።
ደራሲው አረብ ሀገር የምትኖር ሴት ጠብሰህ ብር አልክም አለችህ እንዴ አረብ ሀገር የምትኖሩ ወገኖቻችን በእውነት ጀግኖች ናችሁ
😂😂😂😂አራ በሳቅ ሞትኩኝ ንገሩልኝ እስክ ለዝ ዳዳብ ዳራስው
😂😂😂😂መሆን አለበት
Wow dasilalii Etho lazalalam Timur🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔ እምለው ያረብ ሀገር ሴት በቃ እንደ ጨው ካልጨመራችሁን አይሳካላችሁም አይደል ውጭ አበዛችሁት ደፈአ ቀና ብለን ቤተሰብ በረዳን ስታስጠሉ
Sorry
እውነት ነዉ እግዚአብሔርን አምላክ ኢትዮጵያን የባርክልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ብጣም ደስ ይላል ለ ኢትዮጽያ ጎሮቤታችን ሰላም እና ፍቕር ይስጣቹ ፍጣሪ ።
የምር አለቀስኩ ሳስበው ልጅነቴን ወደኻላ ተመልሼ ነጎድኩ!!!
ምርጥ ተውኔት!!!! እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
ሀሪፍነው ግን መነው እኛ አረብ ሀገር ሰራተኞችን ሙልጪ አደርጋቹሁ ሰደባቹሁን ማንም ፈልጎ አይሰደድም እ ተመልሶ የሚመጠው ኑሮ ባይሳካለትጅ ፈልጎት አይደለም እደአረብ ሀገር ሴት ታማኝ የትም የለ ዝብላቹሁ የፊልም ማዳመቂያ አታርጉን ትክክለኛ የአረብ ሀገር ፈተና የሚአሳይ ፊልም ሰሩ ከአትዮጲያ ጀምሮነው ፈተናው ለአረብ ሀገር ሰደተኛ
Ewnate nwe 👏👏👏👏👏👏🙏
ሀቅ ቢያዩትም መች አፋቸው ይከፍቱ ነበር
በትክክል እኛ ሀረብ ሀገር የምንኖር ጀግኖች ነን ከቤተሰብ አልፋን ለእናት ሀገራችንም አርያነን
ሲያስጠሉ ምንይመስላሉ እኛ ስንት መከራ ና ስቃይ የስንቱን ቤት እየስራን በኛ ይቀልዳሉ እዴ መቼም አርብ ሀገር ካልተጨመርበት አይስራም መሰል
ዋው ሸጋ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤
ያረብ ሀገር ሚኖሩ እህቶችን ሁሌም ዝቅ እንዳደረጋቹ አሜሪካ እንደሚኖሩ ሴቶች ባለጌና ጭሳም ሰካራም የለም ግን 1ም ቀን በመጥፎ ተነስተው አያውቁም አረብሀገር ምትኖር ሴት ሁሉም ነገር ይካበድባታል ለምን እንደው እንጃ
ምርጥ ፍልም ነው ግን አንደንድ ቦታ ስህተት አለው
እኛን ለቀቅ አድርጉን ራሳችሁን ችላችሁ ስሩ የኛን ኑሮ ለ1ቀን እንኳን መታችሁ ብታዩልንኑሮ በኛ ባነገዳችሁ ነበር
በጣም ወድጄዋለው
ሀገሩን የሚጠላ ሐበሻ የለም ችግርን ሽሽት ራሱን በስደት ውስጥ ይደብቃል ልቡላይ ግን ሁሌም 💚💛❤ ኢትዮጵያ አለች
ሀገሬ ናፍቀሽኛል !!!ሲቸግረኝ ጥዬሽ በስጋ ሄዳለው ❤ ግን ሁሌም ሀገሬ ነው ሰላም ፍቅር ደስታ ለኢትዮጵያ ይሁን ትንሳኤዋን ያሰየን 😍😘😘😘😘💚💛❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
ክክክክክክ አሪፍ ነው በርቱ ግን እህቶቻችንን አትስደቡ ባንዱ በረከሰ ሰው ማንንም ባንገልጽ ጥሩ ነው ወንዱም ሴቱም መልካም እንዳለ ሁሉ የቆሸሹ አሉና
ምርጥ ፍልም
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
አረ ወንድድያስፕራ ሹፌርየ ስወድህ ላይክይገባሀል ክክክ ሀሪፍነው በርቱ
የኔ ውብ አትዮጵያችን እግዚአብሔር አምላክ የድሮውን ፍቅር ይመልስልን ዘላለም ኑሪልን
ወይይይይ በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነው ተባረኩልኝ
ድሮም ላገሬ ፍቅር ነበረኝ አሁን ደግሞ ይበልጥ አጠነከርኩት ስደት አይኑ ይጥፍ ዳይ ወደ አገር ቤት ወዳሳደጉኝ ውድ ደጋግ ህዝቦች
ዋዉ ደስ ይላል ክብር ለአረብ አገር ሴቶች ግን ያአረብ አገር ቋንቋ የተጠቀሙት አልገባኝም
የዲያስፖራ ፍቅር ሳይሆን መባል የነበረበት እርእሱ "ግማሽ የሀገር ፍቅር" ነው መሆን ያለበት ሀገር ማለት ሰው ነው ያረብ ሀገር ብላችሁ እናተ ኢትዮጲያዊነታቸውን ነጥቃችሁ ያረብሀገር ሴት ብላችሁ የሰየማችሁአቸ ደግሞ እነሱም ሀገር ናቸው ስለዚህ ያገር ፍቅር አገላለፃችሁ ጎደሎ እንጅ ሙሉ አይደለም ያረብ ውሀ የቀመሰች ሴት ይላል እንዴ 70% በቀላሉ አረብ ሀገር በምሰራዋ በዛች በየዋህዋ ምንዛሬ መሰለኝ ያንተ መዳኒት ከውጭ የሚገባልህ መዳኒት ደግሞ ሂወት ነው ሌላ ዝርዝር ውስጥ ሳንገባ ደራሲ ተብዬው ከጉዳቱ ጥቅማቸውን አስቀድሙ ሁላችሁም ስለአረብ ሀገር መጥፎ ግንዛቤ ያላችሁ ሁላ ስርአት ያዙ የምሰሩት ፊልም እንኩዋ ያረብ ሀገር ሴት ነች ምታይላችሁ ይወራ ከተባለ ጥቅማቸው አያልቅም በጃቸው እየበላችሁ ሂወት እየዘራችሁ መልሳችኩ አትንከሱአቸው አልበዛም እንዴ በዛ በጣም እነሱን በክፉ አትዮ እነሱ ከሌሉ እናተም የላችሁ አንደኛ ከሀገር ሸክምነት ወተዋል ሁለተኛ ሀገርን እየጠቀሙ ነው አከተመ። ኢትዮጲያ ሀገሬ ከነ ልጆችሽ ለዘላለም ኑሪ በክፉ ያየሽ አይኑን ጨለማ ጉልበቱን ቄጠማ ያርግልሽ እማ
ወላ በሁለት አመት አማረኛ የጠፋበት ገልቱ ነዉ😂😂😂😂😂
አይ እማማ ሀገሬ የኔ ድምቀት ሰላምሽ ይብዛ ዞሮ መግቢያየ❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ዪመዳም ቅመሞች አለንላት ለሀገራችን❤❤😅
ጨርሼ ላየው ነበር የጀመርኩት ግን ይብቃኝ የሃረብ ሃገር ሴት የሃረብሃገርን ውሃ የቀመሰች ሴት ምናምን የሚል የማያምር ንግግር ሰማሁ በሃረብ ሃገር ስለሚኖሩ ሴቶች መልካም አመለካከት የሌለው ፍልም አይስበኝም ውይም አታንሱ ሲጀመር ማንሳት ከፈለጋችሁ ደግሞ ኖራቹሁት እዩና እውነታው ላይ የተመሰረተ ፍልም ስሩ
የተባረከ ቀን ይሁንላቹ ያገሬ ልጆች ምርጥ ፊልም ነው
Endet des elal amarna filmm betam tewedashu🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እውነት ነው!!! እንደዚህ እውነቱ ግልፅ ማድረግ ጥሩ ነው::🙏💚💛❤️🙏
Wow des sil wow wow😍😘😘😘😘❣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያዊ መሆንኮ መታደል ነው አቦ ሃገሬ ሰላምሽ ብዝት ህዝብሽ በፍቅር አንድነት ይኑር ታሪክ ቀያሪ ያድርገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💞🙏
የራሷ አሮባት የሠው ታማስላለች🙋😂😂😂
ጅብ ሩቅ ሀገር ሂዶ ቆዳ አንጥፋልኝ ይላል🙋😂😂😂😂😂
በጅ ያያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል 🙋😘😘😘😘😘
የሚገርም ነው ቴድ
እየመጣሽ ተኚ የኛ ቤት ስፊነው የጨመረበት
😂😂😂😂😂😂😂😂😀😀😀
🤣🤣🤣😂😂😂🤣🤣🤣🤣😘🙋💋selam ye ethio ljochi
እኔ አርብ ሀገር10አመት ቆይቻለሁ አውን ጥሩ ትዳር ይዤ እየኖርኩ1ልጂ ወልጃለሁ ተመስገን ግን ባሌ አሜሪካ ነው እዚህ መቶ እንዲኖር በፀሎት አስቡኝ በስደት ያላችው ወደሀገራቹ በሰላም ግቡ❤❤❤❤
Wowwww I love you
Wondma Betam adenakek nehgn yetebarke Families talk Nek, I wish ye Hana Tarek demo Ande ken teserawalk, Ya Metofo balwa bafekerechew endat endetegodach, Demo Fetare yeswan melkamnet ayeto altewatem Beleje Adelat huletun lesu besetewm, Bemntat barekate, Tebarke ante Yegash Feqede leje!!)
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ይሀማ ሄኖክ ማየት አለበት እንዲማርበት
ኢትዮጲያ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ ዘላለም ሀገሬ ትናፍቂኛለሽ ❤❤
አንተ ጥቁር ባለጌ ነክ የአረብ
ሃገር ሴት የምትል ሃበሻዊት ነች
ፍቅር የሆነች ሴት ስደተኛ ሃበሻዊት
ነች ሰው ናፋቂ እሺ
Eee ehe godolo yenikenala
Ante kift ye areb ager sit benedate aynetoch leba atiteram
Gin iko film nw
ሁላችሁም ድንቆር ናችሁ አርቴስት ሰትባሉ ሁሉን ጥፊት በአረብ ሀገር ሴት ታመሀኝላችሁ እሷ ከአሜሪኮን ሰለምጣች ታማኝ ሴት አረጋችሁ ሰራችሁ ግን ሰንት ታማኝ ለአመኖበት ህይወታቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ሴት አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሁላችነንንም
እናት አገሬ እወድሻለሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ዘፀአት ለኢትዮጵያ ይሆናል ደግሞ ሆኖአልም
VERY GOOD MOVIE. YOU MAKE ME MISS HOME. THANKS
የአረብ አገር ሴት ለፍቅር ሟች ነች አታላዝኑብን ያቆሰላቹን አንሶ
ስለሀገራችን የተናገርከውከልብ ያስዴስታል
በጣም እናመሰግናለን
የውቃቢ ጀበና የመሰለ ልጅ ስለ አረብ ሀገር ሴት የተናገረው ነገር ሆደን ቆርጦኛል አመዳም የሆነ ነገር ከዘገባችሁ አይቀር ኢትዮ ተቀምጠው በሌለ ማንነታቸው በፍቅር ስም ሴቶችን እያጭበረበሩ ብር የሚቀፍሉ ወንዶችንስ አታሳትፉም ነበር 😏
Kkkkkk yewkabi jebena
ከምር ኢትዮጽያ ልግባ እንጂ ድፍት ነው የማደርገው የዛኔ ያከብረናል ይሄ ከብት ሽፍላ
ትክክል ብለሻል ማሬ
Never Give Up
I like your describe 😀😀😀😀😀