Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወድሞቸ እህቶቸ እባካችሁ ይህን ስራ ሢያቀርቡ ተጨቀው ተጠበው ነውና አይታችሁ ከማለፍ ላይክ ሰብስክራይብ ብታደርጓቸው ይጠቅማቸዋን በናታችሁ ቁምነገር አዘል ነገር ነው የሚሰሩት ነገርሁሉ እና ከዘረኝነት ሰው በውሸት ከመገደል የወጡናቸው ❤❤❤❤❤❤
አረ ማሪያምን ❤❤❤❤
ደምሪኝ እህትነት❤
@habeshaengደምሪኝ እህትነት daw103
Eyarkwoe,nawoe,badebase,fekre,yatensea
❤
አደኛ ኮማች እኔነኝ ዛሬ ቅመሞችየ ተቀድማችኃል ❤❤😂😂😂
ያየሽዬ አቤት ንግግር እንዴት እንደምትችይበት መግለፅ አልችልም የምትጠቀሚው ቃላቶች ያለምወርቅዬ የምትመልስልሽ ልስልስ ብላ እታጏችዬ ከባሉዋ ጋር እጅና ጋንት አማት ስትባል ሆዱዋ አይቀበልም በእፍዋ ብቻ ይሄ እኮ ያለንገር ንው በብዛት በቁጥር ቢገኝ ንው አማች ጡሩ እኔ እህቴ ባል እናትየው ከእናትም የሚበልጡ እንኳን ለህቴ እኔም ቤቱዋ ስሄድ እኔ እንዲህም አማች አለ እስክል ድርስ የደግንታቸው የአቀባበላቸው በዚህ ላይ የሚኖሩት ቤቱ ያው አንድ ሆኖ ተከፍሎ በጣምም ጡሩ አማት አለ ለማንኛውም በጣም በጣም እወዳችሃለሁ ባያችሁ ባያችሁ አትስለቹኝም🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️🍾🍾🍾
እነኔ የምለው ማር ስለምትበሉ ነው እንዲህ ማር የሆናችሁት። መልካችሁ እሚያምር ጨዋታችሁ የሚጥም መሬታችሁ ለምለም። ኑሩልን አይነጥለን አይጎንጥለን
አዳድስ ነገር ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በጣም ነው የምንወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከደ ያየሽ ያለ አማት ይጠብቃቺሁ ጎደኞቸ
ያየሽ እህ እንዴት እዳሳቀችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አበጀሽ ወለደች እንዴ
ደሞቼ የኔ ወርቅ ህዝብ እማራ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዛሬ አማትና ምራት ገጥመዋል አታጂ እደውም እድለኛ ነሽ ጥሩ አማት ናት ክክክክ ባብዛኛው እደያየሽ አማት ያሉ ናቸው ❤❤❤❤❤
ምርጦችዬ ምንም ቢሆንእንኳን የጠየኳችሁን ጥያቄ ባትመልሱልኝም 😢 ለእናንተ ያለኝ ክብር አይቀንስም።ይመቻቹ❤❤❤
አስተዋይ ነሽ
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤ግን ኮሚንት እምታደርጉት 1ኛ 2ኛ 3ኛ የምትሉ ግን ፊልሙን ሙሉውን ታዩታላችሁ ወይስ ኮሚንት ፅፋችሁ ነው እምትወጡት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የህዝብ ጥያቄ ነዉ ይመለስልን😂
@@life-d1v እኮ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
አታጒጅ እና እሱቤ ደምቀቶች ናችሁ❤❤❤😂😂😂🎉🎉
ማንንም ከማንም አላበላልጥም ጄግኖቸ ፡የምናባቱ የነጭ ፊልም ነው እናንተ እያላችሁ
ትክክል ሁሉም የተስጣቸው ንገር አለ እኔም እስማማለሁ ብዙ ስው አበጀሽ ከሌለች እያሉ ይፅፍሉ ሁሉም የራሱ ችሎታ አለው ስትኖርም ሳትኖርም የሚጎል ንገር የለም በደንብ ይወጡታል👌👍
ጥርስ እደሚከሳ ገናዛሬ አወኩ😂😂😂 አይ አማቶች😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰውነትስከሳ ይጣመማል አሎ
😂😂😂 ከ33 ወደ 30
😅😅😅😅
@@SofiaHassan-eo3luጠበአን ይወጣህም ወደ ዉጭ
አይችሎታ ደስ የሚል ትወና ነው😂😂😂🎉
እናመሰግናለን 🎉
ይህ ትክክልኛ አካውንታቸው ከሆነ በብዙ ሰው ሰብስክራይብ አስደርጋቸዋለው❤
አይ እማ አልማዝ ጥሩ ስው ትልቅ ሰው በጣም ነው ምወድሸ
ቶሎቶሎ ልቀቆልን
ደጉ ወገኔ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን 🙏💚💛♥
ያየሽ በፍቅር መሀል አትግቢ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ስታምሩ🎉🎉🎉
ደምሪኝ እህትየ❤
ካማት ነገረኛ ከጎረቤት ምቀኛ ይጠብቃችሁ ውዶችየ አሚን በሉ😂😂❤❤
ዛሬ ሁለተኛ ኮማች ነኝ
አንቺ የእሱቤ ሚስት ከሞላ ፍቅራችሁ እና ደግነትሽ እንዴት አማችሽን እናቱን ትጠያለሽ😮እውነት እንዳለው አብረውሽስ ቢኖሩ😂እናቱእኮ ናቸው እንዴኤኤ😂የስማቸው እናት ደግሞ አበዛችው😮 ምነው ይህንን በልቶ የማይጠረቃ ልጇን በመልካም ሚስቱ ማመካኘት😂ነገረኛ ቅናተኛ እናት ገባኝ ለምን ወደ እናቱ መሄድ የማይፈልገው😮ያቺ የእሱባለው ሚስት ግን😮😮
አስተያየት ምሰጠዉ ነገር ቢኖር ሁሌ ስለ ብልግና አትስሩ የሀገራቼንን ገጸ ባህሪ እደዚ አዬደለም
መቼስ መልካምን ከመልካሙ አታገናኛቸው 😂😂
ጉበዝዝዝ መደነቄያያያ
እኔ የምለው ግን የት ሀገር ነው ሀገራችን ሠላም ሆነች እንዴ😊😊😊
ጎጃም ነው ደብረ ማርቆስ
ጎጃም ነዉ
ይህን ስብስብ ሳይ አማራ አለ እላለሁ
ኧረ ተዉ ግን download በማድረግ ስልኬ ሞላ እኮ። 😂😂😂
እኔግን ዳውሎንድ ማረግአልችልም😢
ወይይይይይ እንደ ያየሽ አይነት አማት እንደ አታጓች አይነት የልጅ ሚስት አያጋጥማችሁ 😂😂😂
አሚን
አሚን😂😂አማቴእኳ መልካምነወት
የኔድምቀቶች ❤❤❤❤
ደሜ ደምሪኝ❤🎉
@@salamerke5811 እሽ
እርሽንቴን አስለቀቀችኝ አታጏች ብለው ሲጠሩዋት አክቱዋ እቃውን ብድግ ጣል ጎንበስ ቀና ቅጡ ጥፍት የምትገባበት በጣም ንው የምትችይበት የኔ ማር ስወድሽ ደሞ በጣም የኔ ቸኮሌት አይንሽማ ሲያምር🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️🌹🌹🌹
ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ያየሽ ሊጣ ሊጥ አይወድም አሳቅሽኝ
መጣችሁአሰኪ ልያየሁበናታቸሁ ቅጠሩኝእሡባለው
Etaguach: smart and best actor. I like her
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውዶችዬ❤❤❤
በጣም እወዳችኃለው በርቱ 😂😂
አሁንስ በጣም ባለጋችሁ አንዳዴ አርእስት ቀይሩ ሁሌ የባለጌ የዉሽማ ቂጧ ምና ኧረ በዛ ኧረግ እናቴ ኧረ
እረ ያየሽ ተረጋጊ ተይ 😂
አማራዬ ሠላምህ ይምጣልኝ🥺🥺🥺🥺🥺
ውይይይ ያየሽ በጠላው ጆሮየ ደነቆረ አላለችም ቱ ቱ
አማት እና ምራት ግን መቸ ነው እሚግባቡ❤❤❤
ውይ ያየሽ😂😂
ልጁነንወደሺእሱንእመጠይበትየለም ትክክል😂😂😂❤🎉
ላይክ አርጉ ተመልካቾች
ኧር ያየሸ ቀስ ብይ ተርጋጌ
ዉይ ያዬሽ
ኧሯ ያየሽ አበዛሽ ባልናምስት.ማል አይገባም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ ያየሽ “ደሞ ለምራት ይህንያህል ማገንበጥ “ በስማም የለምወርቅን አጥባ ነው ያሰጣቻት እውነትም ያምውርቅ
Enate fkr asiyazugn kalayewachiew yamegnal😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አትየ አልማዝ ትልቅ ሰው ኖት❤❤❤❤😂😂🎉🎉
ውይይይይይይይይ ስማቸው
አታጋችዩ ሞቸ ነዉ የምወድሽ እዉናታን ነዉ ምን ላረጉ ነዉ የሚመጡት።
ቀሚሷን ሰብስባ የምትቀመጠው አቀማመጥ ያስጠላል
Bahilu edezi newaa dedeb yet takaleh
I have no words for this ውብ ድራማ፣ ዝናብ እየሳተው በክረምት እኔ ጋር የመጣ ጊዜ እየዘነበ እሱ ደረቅ ዝናቡ ስቶት፣ ጭንቅላት ይከሳል ሞትኩኝ ወይ ያየሽ ሳክሳም ናት እኮ😁
ምኝታ ይወዳል ያለም ወርቅ😂😂ያየሽ ለምን ግልጥልጥ ትያለሽ😂😂
እሱቤ የኔ ፎልፋላ❤❤😂😂🎉🎉
አታጎቺ የኔ ሚስት ሆነሺ ቢሆን እናቴን ጠልተሺ አንድም ቀን አላሳድርሺም ነበር
አታጎች ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰውድሺ
አይ ያዩሸ 😂😂😂😂አማት አልሜ ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂ልጥሩይቱ መጥፎ አማት ለመጥፎይቱ እናት የሆነች እናት😂😂
❤ ❤❤❤
Yayesh. MOST funny actor
😅😅😅😅😅እናተህ ኮ ትለያላችሁ ያየሺዬ ጭንቅላት ይከሳል አላልሽም ገራሚ ሰው
ለአታጓጅ ነበር ያየሽን አማች ማረግ ሁለት ነገረኞች😅
ያለምወርቅን እንደምንም አፈላልጌ ማግኙት አለብኝ።
Wayyoo
😊
ወይ አታጓጅ ወርቅ እኮ ነሽ😂😂😂❤❤❤
ያየሽ ጥይት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልክ ነው የያለም ወርቅ ባል ትንሽ ከሳ ብሏል ምን ሆኖ ነው
አረ ሱስ ሆናችሁብኝ እንዴት እንደምወዳችሁ የምኖረው ከኔም ኣለፎ ለሌሎች ሱስ እንድትሆኑ ኣድረጌያለሁ ብረቱልኝ
እሱቤ የኔፍልቅልቅ❤❤❤❤😂🎉
አይ ያየሽ 😂😂😂😂
መቀንጠብ ምንድር ነው ? Please someone let me know ?
ያለምወርቅ ይክፋኝ የኔ አበባ
❤❤🎉
የሳቄምጮይ😂😂😂❤❤❤❤
ዝናብ እየሳተው😅😅😅😅
ያየሽ😂😂😂 ዊ ቲንሿ ፊለፊል
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
"እባብ ለእባብ ይተያያሉ ካብ ለካብ"
የአማት ቅናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል
እኔ ግን ካበጀሽ ያየሽ ትመቸኛልች ትችላለች
አይ ሚስጥር አወጣሸ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል አሉ ጭራሽ አልጋ ለዩ አይ ያየሽ ጥሩም አልሰራሽ
እባካችሁ አድራሻችሁን ግለጹልኝ
❤❤❤❤❤❤
WEYGUD WAAA ABESGEBERKU !!!!!!!
Tekeklegnawa Merat😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 wogbe zalawan belh abarat ech atrbam 😊
ሐሐሀ❤️❤️❤️❤️❤️
😂😂😂😂ወይ ጉድ ስታስቁ
አማትና ምራት ወይኔ ያያሸ ክፍት ጨረሰ ጠላዉ ቆምጭሮ አልሰማም አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ነው የምወዳችሁ ነገር ግን በየሳምንቱ የተለያየ ባልና ሚስት ስትጋቡ ጡሩ አይደለም አበጀሽና አያ ታዴ ባልና ሚስት ሁነው ነው የሚሰሩት ብዙ ጊዜ ታዴ ሴት አይቶ ባይጨቅንም
Ena,enaswoe,ekwoe,tkeklaye,mestetwoe,naye
ውይ አታጓጅ😂
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😂😂😂
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
አለምወርቅ ሰራሽለት አማት ዱሮስ አይመቹም😂😂😂😂😂😂😂 ክብር አይኦናቾም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Ke negrena sew awtane
ኧረያየሽ😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤ ባል መሆን አመረኝ
ወድሞቸ እህቶቸ እባካችሁ ይህን ስራ ሢያቀርቡ ተጨቀው ተጠበው ነውና አይታችሁ ከማለፍ ላይክ ሰብስክራይብ ብታደርጓቸው ይጠቅማቸዋን በናታችሁ ቁምነገር አዘል ነገር ነው የሚሰሩት ነገርሁሉ እና ከዘረኝነት ሰው በውሸት ከመገደል የወጡናቸው ❤❤❤❤❤❤
አረ ማሪያምን ❤❤❤❤
ደምሪኝ እህትነት❤
@habeshaengደምሪኝ እህትነት daw103
Eyarkwoe,nawoe,badebase,fekre,yatensea
❤
አደኛ ኮማች እኔነኝ ዛሬ ቅመሞችየ ተቀድማችኃል ❤❤😂😂😂
ያየሽዬ አቤት ንግግር እንዴት እንደምትችይበት መግለፅ አልችልም የምትጠቀሚው ቃላቶች ያለምወርቅዬ የምትመልስልሽ ልስልስ ብላ እታጏችዬ ከባሉዋ ጋር እጅና ጋንት አማት ስትባል ሆዱዋ አይቀበልም በእፍዋ ብቻ ይሄ እኮ ያለንገር ንው በብዛት በቁጥር ቢገኝ ንው አማች ጡሩ እኔ እህቴ ባል እናትየው ከእናትም የሚበልጡ እንኳን ለህቴ እኔም ቤቱዋ ስሄድ እኔ እንዲህም አማች አለ እስክል ድርስ የደግንታቸው የአቀባበላቸው በዚህ ላይ የሚኖሩት ቤቱ ያው አንድ ሆኖ ተከፍሎ በጣምም ጡሩ አማት አለ ለማንኛውም በጣም በጣም እወዳችሃለሁ ባያችሁ ባያችሁ አትስለቹኝም🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️🍾🍾🍾
እነኔ የምለው ማር ስለምትበሉ ነው እንዲህ ማር የሆናችሁት። መልካችሁ እሚያምር ጨዋታችሁ የሚጥም መሬታችሁ ለምለም። ኑሩልን አይነጥለን አይጎንጥለን
አዳድስ ነገር ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በጣም ነው የምንወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከደ ያየሽ ያለ አማት ይጠብቃቺሁ ጎደኞቸ
ያየሽ እህ እንዴት እዳሳቀችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አበጀሽ ወለደች እንዴ
ደሞቼ የኔ ወርቅ ህዝብ እማራ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዛሬ አማትና ምራት ገጥመዋል አታጂ እደውም እድለኛ ነሽ ጥሩ አማት ናት ክክክክ ባብዛኛው እደያየሽ አማት ያሉ ናቸው ❤❤❤❤❤
ምርጦችዬ ምንም ቢሆንእንኳን የጠየኳችሁን ጥያቄ ባትመልሱልኝም 😢 ለእናንተ ያለኝ ክብር አይቀንስም።ይመቻቹ❤❤❤
አስተዋይ ነሽ
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤
ግን ኮሚንት እምታደርጉት 1ኛ 2ኛ 3ኛ የምትሉ ግን ፊልሙን ሙሉውን ታዩታላችሁ ወይስ ኮሚንት ፅፋችሁ ነው እምትወጡት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የህዝብ ጥያቄ ነዉ ይመለስልን😂
@@life-d1v እኮ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
አታጒጅ እና እሱቤ ደምቀቶች ናችሁ❤❤❤😂😂😂🎉🎉
ማንንም ከማንም አላበላልጥም ጄግኖቸ ፡የምናባቱ የነጭ ፊልም ነው እናንተ እያላችሁ
ትክክል ሁሉም የተስጣቸው ንገር አለ እኔም እስማማለሁ ብዙ ስው አበጀሽ ከሌለች እያሉ ይፅፍሉ ሁሉም የራሱ ችሎታ አለው ስትኖርም ሳትኖርም የሚጎል ንገር የለም በደንብ ይወጡታል👌👍
ጥርስ እደሚከሳ ገናዛሬ አወኩ😂😂😂 አይ አማቶች😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰውነትስከሳ ይጣመማል አሎ
😂😂😂 ከ33 ወደ 30
😅😅😅😅
@@SofiaHassan-eo3luጠበአን ይወጣህም ወደ ዉጭ
አይችሎታ ደስ የሚል ትወና ነው😂😂😂🎉
እናመሰግናለን 🎉
ይህ ትክክልኛ አካውንታቸው ከሆነ በብዙ ሰው ሰብስክራይብ አስደርጋቸዋለው❤
አይ እማ አልማዝ ጥሩ ስው ትልቅ ሰው በጣም ነው ምወድሸ
ቶሎቶሎ ልቀቆልን
ደጉ ወገኔ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን 🙏💚💛♥
ያየሽ በፍቅር መሀል አትግቢ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ስታምሩ🎉🎉🎉
ደምሪኝ እህትየ❤
ካማት ነገረኛ ከጎረቤት ምቀኛ ይጠብቃችሁ ውዶችየ አሚን በሉ😂😂❤❤
ዛሬ ሁለተኛ ኮማች ነኝ
አንቺ የእሱቤ ሚስት ከሞላ ፍቅራችሁ እና ደግነትሽ እንዴት አማችሽን እናቱን ትጠያለሽ😮እውነት እንዳለው አብረውሽስ ቢኖሩ😂እናቱእኮ ናቸው እንዴኤኤ😂የስማቸው እናት ደግሞ አበዛችው😮 ምነው ይህንን በልቶ የማይጠረቃ ልጇን በመልካም ሚስቱ ማመካኘት😂ነገረኛ ቅናተኛ እናት ገባኝ ለምን ወደ እናቱ መሄድ የማይፈልገው😮ያቺ የእሱባለው ሚስት ግን😮😮
አስተያየት ምሰጠዉ ነገር ቢኖር ሁሌ ስለ ብልግና አትስሩ የሀገራቼንን ገጸ ባህሪ እደዚ አዬደለም
መቼስ መልካምን ከመልካሙ አታገናኛቸው 😂😂
ጉበዝዝዝ መደነቄያያያ
እኔ የምለው ግን የት ሀገር ነው ሀገራችን ሠላም ሆነች እንዴ😊😊😊
ጎጃም ነው ደብረ ማርቆስ
ጎጃም ነዉ
ይህን ስብስብ ሳይ አማራ አለ እላለሁ
ኧረ ተዉ ግን download በማድረግ ስልኬ ሞላ እኮ። 😂😂😂
እኔግን ዳውሎንድ ማረግአልችልም😢
ወይይይይይ እንደ ያየሽ አይነት አማት እንደ አታጓች አይነት የልጅ ሚስት አያጋጥማችሁ 😂😂😂
አሚን
አሚን😂😂አማቴእኳ መልካምነወት
የኔድምቀቶች ❤❤❤❤
ደሜ ደምሪኝ❤🎉
@@salamerke5811 እሽ
እርሽንቴን አስለቀቀችኝ አታጏች ብለው ሲጠሩዋት አክቱዋ እቃውን ብድግ ጣል ጎንበስ ቀና ቅጡ ጥፍት የምትገባበት በጣም ንው የምትችይበት የኔ ማር ስወድሽ ደሞ በጣም የኔ ቸኮሌት አይንሽማ ሲያምር🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️🌹🌹🌹
ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ያየሽ ሊጣ ሊጥ አይወድም አሳቅሽኝ
መጣችሁ
አሰኪ ልያየሁ
በናታቸሁ ቅጠሩኝ
እሡባለው
Etaguach: smart and best actor. I like her
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውዶችዬ❤❤❤
በጣም እወዳችኃለው በርቱ 😂😂
አሁንስ በጣም ባለጋችሁ አንዳዴ አርእስት ቀይሩ ሁሌ የባለጌ የዉሽማ ቂጧ ምና ኧረ በዛ ኧረግ እናቴ ኧረ
እረ ያየሽ ተረጋጊ ተይ 😂
አማራዬ ሠላምህ ይምጣልኝ🥺🥺🥺🥺🥺
ውይይይ ያየሽ በጠላው ጆሮየ ደነቆረ አላለችም ቱ ቱ
አማት እና ምራት ግን መቸ ነው እሚግባቡ❤❤❤
ውይ ያየሽ😂😂
ልጁነንወደሺእሱንእመጠይበትየለም ትክክል😂😂😂❤🎉
ላይክ አርጉ ተመልካቾች
ኧር ያየሸ ቀስ ብይ ተርጋጌ
ዉይ ያዬሽ
ኧሯ ያየሽ አበዛሽ ባልናምስት.ማል አይገባም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ ያየሽ “ደሞ ለምራት ይህንያህል ማገንበጥ “ በስማም የለምወርቅን አጥባ ነው ያሰጣቻት እውነትም ያምውርቅ
Enate fkr asiyazugn kalayewachiew yamegnal😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አትየ አልማዝ ትልቅ ሰው ኖት❤❤❤❤😂😂🎉🎉
ውይይይይይይይይ ስማቸው
አታጋችዩ ሞቸ ነዉ የምወድሽ እዉናታን ነዉ ምን ላረጉ ነዉ የሚመጡት።
ቀሚሷን ሰብስባ የምትቀመጠው አቀማመጥ ያስጠላል
Bahilu edezi newaa dedeb yet takaleh
I have no words for this ውብ ድራማ፣ ዝናብ እየሳተው በክረምት እኔ ጋር የመጣ ጊዜ እየዘነበ እሱ ደረቅ ዝናቡ ስቶት፣ ጭንቅላት ይከሳል ሞትኩኝ ወይ ያየሽ ሳክሳም ናት እኮ😁
ምኝታ ይወዳል ያለም ወርቅ😂😂
ያየሽ ለምን ግልጥልጥ ትያለሽ😂😂