Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ካቶሊክ መድሃኒያለም ዘማሪ እያለሁ ይሄንን መዝሙር ስዘምር ከምወደው መዝሙር መሀል ነበረ ዛሬ ደሞ በሂወቴ እግዚአብሔር ደርሶ ሲያወጣኝ ስንቴ አየሁ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ጌታዬ 🙏
እንኳን ወደ ጌታ መጣሽ / ህ ❤
Amen Amen Amen
አሜንንን
I remember that too!
አልነበረም የዋዛ ያ ግዜ ግን ግን እግዚአብሔር ደረሳሊኝ አድኖኝ አየቼዋለው ❤❤❤
J'adore trop cette musique, merciiii ❤🎉
Je ne sais que le français. Doit être belle si vous la chantez en francais ça
አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ አፌን በምሥጋና ሞልተኸዋልና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) እናገር የምችለውን ይህን ነውና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) ያዘነ በፊትህ አይገኝምና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) በፊትህ ቃል ደስታ ይጠግባልና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ የጐበጠው ሁሉ ቀና ይላልና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) ለሰው የማይቻል ይቻልሃልና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) ለቃልህ የማይታዘዝ አንድም የለምና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) ብቻህን ተዓምራት ታደርጋለህና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ ሕዝብህ ወደ እረፍት ይገባልና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) እርዳታህም ከላይ ይመጣልና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) በሰንበትም ችግር አይገኝምና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) ሁሉ በሚያርፍበት ትሰራለህና እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x) አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ
ለምን አይዘመርም? ዜማ አልወጣለትም?
Endye 😂Eytzmre ylew eko yhye new Alsemutim endye@@wendesenhailu2403
ዋዉ ጌታ ይመስገን🙏
ጌታ ድንቅ አምላክ ነው፣ይህ መዝሙር በወጣበት ጊዜ በዙርያዩ የነበረውን ጨለማ ብንደዚህ አይነት የአምልኮ ዝማሬዎች ነዉ፣ጌታ ይክበር፣
God bless all of you abundantly. Blessed songs that glorify our Almighty Lord.
amenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamne❤❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የድሮ የፕሮቴስታንት መዝሙሮችን በጣም ነው የምወዳቸው ደስ ይላሉ የተረጋጉ የሚያረጋጉም ናቸው ያሁኖቹ ግን መላ ቅጥም የላቸው ግን ሁሉም አይደሉም
አሜንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንንንንን📔📚 📚📓📚📖 😫 📚📚📓📕📚📚 📝 📗💻📘📖📖📖📖📖📖📖📖📖 የቤት ስራ አሜንንንንአሜንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንንንን😅
ይቺ መዝሙር ፓስተር እንድርያስ ሃዋዝ በተባለ ኤርትራዊ የተዘመረ የዱሮ መዝሙር ነው ኣይደለም እንዴ?
100 %
ይገርማል እኔ ጌታ ያውቃል ይመስለኝ ነበር በጭራሽ አላውቅም ጌታ ይባርከው አንተም ተባረክ❤🎉❤🎉
@@እዉነትተናገሩየጌታ ያውቃል እና ብሩክታዊት መዝሙር ነው።
ሮሜ 13:12“ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ።”
አሜን አምላኬ የሁሉ ፈጣሪ፣ የሁሉ ገዢ እና ከሁሉ የበላይ ነው። ክብር ለጌታ ይሁን።
አሜንንን ♥️አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️
አሜን አሜን የደረሰልን እግዚአብሔር ይባረክ
ሰላም የእግዚአብሔር ቅዱሳን
አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (2x) ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x) ፀሐይ ምትወጣ በስተምስራቅ በኩል ሲመሽባት ደግሞ በስተምዕራብ ብትሆን ማንም አይገረምም በነዚህ ድርጊቷ ወግና ስርአቷ ልክ ከጥንት ፍጥረቷ አንድ ቀን በደቡብ ብትወጣ በድንገት ሲመሽባት ደግሞ ሰሜንን ብትመርጥ ያኔ እንግዳ ነገር ለሁሉም ይሆናል ለእኔ ግን አምላኬ ከዚህ በላይ አድርጓል ጉድ ተባለ ሆኖ ያልተጠበቀ ተሰራልኝ በዓለም ያልታወቀ እርሱ ይህ ነው የመዳኔ ነገር ከሞት የመትረፌ አያልቅም ቢነገር (4x) አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x) እንዲህ በቀላሉ እንደዋዛ ታልፎ ሊተው አይቻልም አያስቀምጥ አርፎ ውስጡ የተቀመጠው ምህረቱ የገባው ይነዘንዘዋል ቀን ከሌት ውለታው ቢያቅተኝ ቢቸግረኝ ዝም ማለት ጉባኤ መጣሁኝ ሕዝቡ ባለበት እኔ እያስታወስኩኝ ያረገውን ስራ አምልኮን ልሰዋ ከጉባኤው ጋራ የገባው ሰው የተደረገለት ያላስቻለው ውለታው ያለበት ይነሳና አብሮኝ ከፍ ያድርገው ምህረትና ፍቅር እሰከ ዘለዓለም ነው (4x) አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x) በመስቀል ላይ ለእኔ የሰራውን ስራ ቀንም ሆነ ሌሊት ሁልጊዜ ባወራ ቃላት አይበቃኝም ዓረፍተ ነገሮች እንጂ የእርሱ ስራ አያልቅም እንደ ሌሎች ዕልልታና አምልኮ ላምላኬ ሳላስቀር በምሥጋና ፊቱ ከመቅረብ በስተቀር ሌላ ምን ምርጫ አለኝ ለእርሱ የምሰጠው ገና ጨማምሬ ምሥጋና እሰዋለሁ መቼ ያልቃል ቢወራ ቢወራ ተናግሬ መቼም አያበቃ እርሱም ቢሆን የመዳኔ ነገር የመስቀሉ ስራ አያልቅም ቢነገር (4x) የኢየሱስ ስራ አያልቅም ቢነገር (2x) አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x) ጸሎት ሰዓት አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x) የችግር ቋጠሮ ውስብስብ ሲልብህ መግቢያ መውጫ ጠፍቶህ ግራ ሲያጋባህ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ደግሞ ሲፈታታ ችግር ሁሉ ሲተን የትላንት ጨለማ እንደጉም ሲበተን አንተ ከሁሉ በላይ ነህ አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x) አንተን እንዳላመልክ ከፍታው ዝቅታ ከቶ አያግደኝም አይጠፋኝ ዕልልታ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ውስጤ ቅኔ ሞልቷል ከገጠመኝ በላይ አምላኬ እግዚአብሔር ነህና ኤልሻዳይ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x) ሁሉም ነገር ጠፍቶ በቤቴ የሚበላ ያልጠበኩት ነገር ሲሆንብኝ ሌላ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ደግሞ በጐጆዬ በረከት ሲሞላ ሁሉም ነገር ሞልቶ ሲተርፈኝ ለሌላ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x) ሲሞላ ዘምሬ ሲጐድል ላላለቅስ በምንም ሁኔታ አምልኮ አልቀንስም አንተ ከሁሉም በላይ ነህ እታመንሃለሁ በምሥጋና ሆኜ ድል እንደምትሰጠኝ በስምህ አምኜ አንተ ከሁሉም በላይ ነህ አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x)
ተባረኩ እንደዚ ግጥሙን የምትለቁ
@@sintayehumitiku ዋውውውውው ተባረክ ዋውውውውውውው
God bless you
እውነትም ይኸ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው !ስሙ ብሩክ ይሁን!ተባረኩ!🙏🙌
ለኔ ደርስዋል በጨነቀኝ ጊዜ አውቀዋለሁ ለናንተም ይድረስ አሜን አብዝቶ ይባርካቹ
❤❤❤❤❤geta zemenachun ybareku ❤❤❤❤❤❤
በእውነት ትክክል ነው አትገመትም በኔ ቃላት ብዛት ስምህ ለዘላለም የተባረከ የሁን።
ተመስገን እላለሁ ጌታ ያን ቀን ጨርሶ ሲያመጣው በመድረክ ላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤ከጉባየው ጋር ስዘምር አሰብኩት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን። አሜን። አሜን።
አሜን ጌታ ሆይ እንደኔ የደረስክለት ያምስግንተባርኩ
እግዚያቤር ❤❤😢❤ለእኔ የደረሰው እግዚያቤር ❤❤😢❤ይባርካችሁ አሜን ❤😂❤😂😊
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabaraku zamanochachu yibaraki
አዎ እግዚአብሔር ኩሉ ባልይ ነው ❤❤
ልብህን ያምንካ ዝማሬ ናው ❤❤
ዋው በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ነው ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው የሚለው ጌታ እንደ በለጠግነቱ መጠን ይበርካችሁ
Yes real
Praise the name of Jesus Christ. Jesus is Lord!
ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ለሊቱአያግደኝም ከመቅረት ፊቱ🎷🎹🎸 ዋዉ ተባረኩ
አሜን
አሜን አትገመትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሃለሉያ ሃለሉያ
Praise the LORD all the time.!!!! Keep up the greatest service for our LORD!! !
Geta hoy tolo naa.
አሜን አማን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አስፍቶ ይባከችሁ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ከፍ ይበል በልቤ ! በነፍሴ !! ወስጥ ተባረክ ክብር !!! ቃላት አጠሩብኝ ክብር ተመስገን ፡፡
Amen, Glory be to GOD alone.
ወደ ብዙ ትዝታ ወሰደኝ ይሄ መዝሙርና ምን አይነት ሰራዊት ነው የመጣው የሚለው ትንቢቱ ሆነ አቤት ኢየሱስ
የማይረሳ መዝሙር
በጣም፡ደስ፡የሚል፡መዝሙር፡ነዉ፡ወ/ም፡ነዋይ
Mezemurachehun sesemaw menoren ewedewalew
Amen Amen befkru teshenfalehu!!!
Amen amen God bless you ol
አሜን ጌታ ለኔ ባደረገው ❤ሊመሠገን ይገባዋል ማዳኑ በጎነቱ ቸርነት ምህረቱ🎉
ከጠበቅኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ። በውነት ለኔ የተዘመረ ነው ።
Amen Amen..
I glad my GOD about you & refresh while I follow this song he bless .
ameeennnnnnn blessed you
ተመስገን አምላኬ
Zemene lemayesherewe geta zemene yemayesherachewe dinke zemarewoch geta yebarek!
Samiche Alitagibi alkuti egizabher amilaki yibarikachu ufffffffff 😢❤❤😊
1:27 May God bless u in His grase!
Waa'i maasse'ona!
my God is greater than our breath
Amen I praised the Lord!
Amne. Amne. amne 🙏
መንፈስን የሚያድስ፣የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው፣ዘመናችሁ ብርክ ይበልልኝ
ስለናንተ እግ ይክበር ተባረኩ ።
Beze mezemure buzu tebarekiyalewu
ክብርሁሉ ለእግዝአብሄር ይህን እግዝአብሄር ይባርካቹ
ጌታ ይባርካችሁ
Thanks to our GOd for ever in the world I like it more
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስምህ ለዘለለም ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ሆይ ተመስገንልኝ ❤❤❤❤❤
BLESS YOU
ተባረኩ ነብስን የሚያረሰርሰ መዝሙርነው ተባረኩ በብዙ❤❤❤❤❤ሀሌሉያ😊
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬና አምልኮ ውስጥን ያድሳሉና ተባረኩ በዚህ ዘመን ግን የተቀባ መዝሙር ለምን ጠፋ;
ድንቅ መዝሙር ተባረኩኩኩኩ
Woowowoo Ameeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeen tabaraku 😢😢❤❤
አሜን አሜን አሜን💞💘💗❤💕
Glorious God that we worship hallelujah ❤
❤
አሜንአሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ
UFFFFFF GETA SIMU YIBAREK.TEBAREK
Amen amen Tebareku
❤❤❤❤❤Amen 🙏 Amen
አሜን አሜን ኤልሻዳይ አባቴ አመሠግንሀለሁ
ጌታ ይባርካቺሁ ታባርካናል
❤❤❤❤ተባረኩ
AMEN AMEN AMEE
በጣም የሚወደው መዝሙር ነዉ❤❤
አሜን አሜን ተበርክ 🙏🙏
Amen ❤ praise the Lord❤❤ thank u Jesus 🙏
AmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏
Amen batami dasi yemili yedoro mazimuri tabaraku
Tbarku!!!
Simun libarikew 22:07 hule eterawalehu!!! Temesgen!!!
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ,
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው
Awooooo iyesus geta newu
አሜሜሜንንንንንንንንንን❤
አሜንን,አሜንን,አሜንን,አሜንን,አሜንንአሜንን
Amen temesgen ,
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ።ተባኩ
Ammeen zemanachu yibaraki
Harer mzemran Adlu enda
ኣሜን❤❤🎉🎉🎉
Tebarekulign esy
Amena Amena Amena Amena Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel esiyi yengeta eyesus Elelelelelel Elelelelelel Haleluya Amena Amena Amena Amena ❤️ ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤
Ameen ameen ❤❤❤❤❤❤
Amen Dinki Zimare! Tebareku!
Temesgen Yadanhgne
የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
Amen amen thank you so much
2024 yaderesen Geta Yibarek
Amennnnnn
ጌታ ይባርካችሁ ውዶች
ካቶሊክ መድሃኒያለም ዘማሪ እያለሁ ይሄንን መዝሙር ስዘምር ከምወደው መዝሙር መሀል ነበረ ዛሬ ደሞ በሂወቴ እግዚአብሔር ደርሶ ሲያወጣኝ ስንቴ አየሁ
ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ጌታዬ 🙏
እንኳን ወደ ጌታ መጣሽ / ህ
❤
Amen Amen Amen
አሜንንን
I remember that too!
አልነበረም የዋዛ ያ ግዜ ግን ግን እግዚአብሔር ደረሳሊኝ አድኖኝ አየቼዋለው ❤❤❤
J'adore trop cette musique, merciiii ❤🎉
Je ne sais que le français. Doit être belle si vous la chantez en francais ça
አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ
በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ
ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ
አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ
ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ
ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ
አፌን በምሥጋና ሞልተኸዋልና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
እናገር የምችለውን ይህን ነውና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
ያዘነ በፊትህ አይገኝምና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
በፊትህ ቃል ደስታ ይጠግባልና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ
በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ
ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ
አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ
ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ
ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ
የጐበጠው ሁሉ ቀና ይላልና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
ለሰው የማይቻል ይቻልሃልና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
ለቃልህ የማይታዘዝ አንድም የለምና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
ብቻህን ተዓምራት ታደርጋለህና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ
በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ
ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ
አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ
ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ
ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ
ሕዝብህ ወደ እረፍት ይገባልና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
እርዳታህም ከላይ ይመጣልና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
በሰንበትም ችግር አይገኝምና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
ሁሉ በሚያርፍበት ትሰራለህና
እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ
በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ
ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ
አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ
ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ
ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ
ለምን አይዘመርም? ዜማ አልወጣለትም?
Endye 😂Eytzmre ylew eko yhye new Alsemutim endye@@wendesenhailu2403
ዋዉ ጌታ ይመስገን🙏
ጌታ ድንቅ አምላክ ነው፣ይህ መዝሙር በወጣበት ጊዜ በዙርያዩ የነበረውን ጨለማ ብንደዚህ አይነት የአምልኮ ዝማሬዎች ነዉ፣ጌታ ይክበር፣
God bless all of you abundantly. Blessed songs that glorify our Almighty Lord.
amenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamne❤❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የድሮ የፕሮቴስታንት መዝሙሮችን በጣም ነው የምወዳቸው ደስ ይላሉ የተረጋጉ የሚያረጋጉም ናቸው ያሁኖቹ ግን መላ ቅጥም የላቸው ግን ሁሉም አይደሉም
አሜንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንንንንን
📔📚 📚
📓📚📖 😫 📚📚📓
📕📚📚 📝 📗💻📘
📖📖📖📖📖📖📖📖📖
የቤት ስራ
አሜንንንንአሜንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንንንን😅
ይቺ መዝሙር ፓስተር እንድርያስ ሃዋዝ በተባለ ኤርትራዊ የተዘመረ የዱሮ መዝሙር ነው ኣይደለም እንዴ?
100 %
ይገርማል እኔ ጌታ ያውቃል ይመስለኝ ነበር በጭራሽ አላውቅም ጌታ ይባርከው አንተም ተባረክ❤🎉❤🎉
@@እዉነትተናገሩየጌታ ያውቃል እና ብሩክታዊት መዝሙር ነው።
ሮሜ 13:12
“ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ።”
አሜን አምላኬ የሁሉ ፈጣሪ፣ የሁሉ ገዢ እና ከሁሉ የበላይ ነው። ክብር ለጌታ ይሁን።
አሜንንን ♥️አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️
አሜን አሜን የደረሰልን እግዚአብሔር ይባረክ
ሰላም የእግዚአብሔር ቅዱሳን
አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው
ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (2x)
ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ
ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x)
ፀሐይ ምትወጣ በስተምስራቅ በኩል
ሲመሽባት ደግሞ በስተምዕራብ ብትሆን
ማንም አይገረምም በነዚህ ድርጊቷ
ወግና ስርአቷ ልክ ከጥንት ፍጥረቷ
አንድ ቀን በደቡብ ብትወጣ በድንገት
ሲመሽባት ደግሞ ሰሜንን ብትመርጥ
ያኔ እንግዳ ነገር ለሁሉም ይሆናል
ለእኔ ግን አምላኬ ከዚህ በላይ አድርጓል
ጉድ ተባለ ሆኖ ያልተጠበቀ
ተሰራልኝ በዓለም ያልታወቀ
እርሱ ይህ ነው የመዳኔ ነገር
ከሞት የመትረፌ አያልቅም ቢነገር (4x)
አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው
ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ
ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ
ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x)
እንዲህ በቀላሉ እንደዋዛ ታልፎ
ሊተው አይቻልም አያስቀምጥ አርፎ
ውስጡ የተቀመጠው ምህረቱ የገባው
ይነዘንዘዋል ቀን ከሌት ውለታው
ቢያቅተኝ ቢቸግረኝ ዝም ማለት
ጉባኤ መጣሁኝ ሕዝቡ ባለበት
እኔ እያስታወስኩኝ ያረገውን ስራ
አምልኮን ልሰዋ ከጉባኤው ጋራ
የገባው ሰው የተደረገለት
ያላስቻለው ውለታው ያለበት
ይነሳና አብሮኝ ከፍ ያድርገው
ምህረትና ፍቅር እሰከ ዘለዓለም ነው (4x)
አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው
ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ
ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ
ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x)
በመስቀል ላይ ለእኔ የሰራውን ስራ
ቀንም ሆነ ሌሊት ሁልጊዜ ባወራ
ቃላት አይበቃኝም ዓረፍተ ነገሮች
እንጂ የእርሱ ስራ አያልቅም እንደ ሌሎች
ዕልልታና አምልኮ ላምላኬ ሳላስቀር
በምሥጋና ፊቱ ከመቅረብ በስተቀር
ሌላ ምን ምርጫ አለኝ ለእርሱ የምሰጠው
ገና ጨማምሬ ምሥጋና እሰዋለሁ
መቼ ያልቃል ቢወራ ቢወራ
ተናግሬ መቼም አያበቃ
እርሱም ቢሆን የመዳኔ ነገር
የመስቀሉ ስራ አያልቅም ቢነገር (4x)
የኢየሱስ ስራ አያልቅም ቢነገር (2x)
አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው
ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ
ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ
ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x)
ጸሎት ሰዓት
አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት
አትወሰንም በአእምሮ ስፋት
አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት
አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x)
የችግር ቋጠሮ ውስብስብ ሲልብህ
መግቢያ መውጫ ጠፍቶህ ግራ ሲያጋባህ
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
ደግሞ ሲፈታታ ችግር ሁሉ ሲተን
የትላንት ጨለማ እንደጉም ሲበተን
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት
አትወሰንም በአእምሮ ስፋት
አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት
አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x)
አንተን እንዳላመልክ ከፍታው ዝቅታ
ከቶ አያግደኝም አይጠፋኝ ዕልልታ
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
ውስጤ ቅኔ ሞልቷል ከገጠመኝ በላይ
አምላኬ እግዚአብሔር ነህና ኤልሻዳይ
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት
አትወሰንም በአእምሮ ስፋት
አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት
አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x)
ሁሉም ነገር ጠፍቶ በቤቴ የሚበላ
ያልጠበኩት ነገር ሲሆንብኝ ሌላ
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
ደግሞ በጐጆዬ በረከት ሲሞላ
ሁሉም ነገር ሞልቶ ሲተርፈኝ ለሌላ
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት
አትወሰንም በአእምሮ ስፋት
አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት
አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x)
ሲሞላ ዘምሬ ሲጐድል ላላለቅስ
በምንም ሁኔታ አምልኮ አልቀንስም
አንተ ከሁሉም በላይ ነህ
እታመንሃለሁ በምሥጋና ሆኜ
ድል እንደምትሰጠኝ በስምህ አምኜ
አንተ ከሁሉም በላይ ነህ
አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት
አትወሰንም በአእምሮ ስፋት
አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት
አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x)
ተባረኩ እንደዚ ግጥሙን የምትለቁ
@@sintayehumitiku ዋውውውውው ተባረክ ዋውውውውውውው
God bless you
እውነትም ይኸ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው !ስሙ ብሩክ ይሁን!ተባረኩ!🙏🙌
ለኔ ደርስዋል በጨነቀኝ ጊዜ አውቀዋለሁ ለናንተም ይድረስ አሜን አብዝቶ ይባርካቹ
❤❤❤❤❤geta zemenachun ybareku ❤❤❤❤❤❤
በእውነት ትክክል ነው አትገመትም በኔ ቃላት ብዛት ስምህ ለዘላለም የተባረከ የሁን።
ተመስገን እላለሁ
ጌታ ያን ቀን ጨርሶ ሲያመጣው በመድረክ ላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤ከጉባየው ጋር ስዘምር አሰብኩት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን። አሜን። አሜን።
አሜን ጌታ ሆይ እንደኔ የደረስክለት ያምስግን
ተባርኩ
እግዚያቤር ❤❤😢❤ለእኔ የደረሰው እግዚያቤር ❤❤😢❤ይባርካችሁ አሜን ❤😂❤😂😊
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabaraku zamanochachu yibaraki
አዎ እግዚአብሔር ኩሉ ባልይ ነው ❤❤
ልብህን ያምንካ ዝማሬ ናው ❤❤
ዋው በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ነው ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው የሚለው ጌታ እንደ በለጠግነቱ መጠን ይበርካችሁ
Yes real
Praise the name of Jesus Christ. Jesus is Lord!
ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ለሊቱ
አያግደኝም ከመቅረት ፊቱ🎷🎹🎸 ዋዉ ተባረኩ
አሜን
አሜን አትገመትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሃለሉያ ሃለሉያ
Praise the LORD all the time.!!!! Keep up the greatest service for our LORD!! !
Geta hoy tolo naa.
አሜን አማን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አስፍቶ ይባከችሁ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ከፍ ይበል በልቤ ! በነፍሴ !! ወስጥ ተባረክ ክብር !!! ቃላት አጠሩብኝ ክብር ተመስገን ፡፡
Amen, Glory be to GOD alone.
ወደ ብዙ ትዝታ ወሰደኝ ይሄ መዝሙርና ምን አይነት ሰራዊት ነው የመጣው የሚለው ትንቢቱ ሆነ አቤት ኢየሱስ
የማይረሳ መዝሙር
በጣም፡ደስ፡የሚል፡መዝሙር፡ነዉ፡ወ/ም፡ነዋይ
Mezemurachehun sesemaw menoren ewedewalew
Amen Amen befkru teshenfalehu!!!
Amen amen God bless you ol
አሜን ጌታ ለኔ ባደረገው ❤ሊመሠገን ይገባዋል ማዳኑ በጎነቱ ቸርነት ምህረቱ🎉
ከጠበቅኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ። በውነት ለኔ የተዘመረ ነው ።
Amen Amen..
I glad my GOD about you & refresh while I follow this song he bless .
ameeennnnnnn blessed you
ተመስገን አምላኬ
Zemene lemayesherewe geta zemene yemayesherachewe dinke zemarewoch geta yebarek!
Samiche Alitagibi alkuti egizabher amilaki yibarikachu ufffffffff 😢❤❤😊
1:27 May God bless u in His grase!
Waa'i maasse'ona!
my God is greater than our breath
Amen I praised the Lord!
Amne. Amne. amne 🙏
መንፈስን የሚያድስ፣የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው፣ዘመናችሁ ብርክ ይበልልኝ
ስለናንተ እግ ይክበር ተባረኩ ።
Beze mezemure buzu tebarekiyalewu
ክብርሁሉ ለእግዝአብሄር ይህን እግዝአብሄር ይባርካቹ
ጌታ ይባርካችሁ
Thanks to our GOd for ever in the world I like it more
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስምህ ለዘለለም ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ሆይ ተመስገንልኝ ❤❤❤❤❤
BLESS YOU
ተባረኩ ነብስን የሚያረሰርሰ መዝሙርነው ተባረኩ በብዙ❤❤❤❤❤ሀሌሉያ😊
አሜን
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬና አምልኮ ውስጥን ያድሳሉና ተባረኩ
በዚህ ዘመን ግን የተቀባ መዝሙር ለምን ጠፋ;