ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 649

  • @henoktadesse5340
    @henoktadesse5340 10 місяців тому +70

    ሁለቴ ከመኪና አደጋ
    አንዴ ከ ሞተር አደጋ
    አንዴ ሱማሌ ክልል በ አብዲ አሌ ጠባቂ ወታደሮች
    አንድ ከተናዳፊ እባብ
    አንዴ ከ ሀራማያ unv "በቤሄር ግጭት የመጨረሻ የ ሞት ቀጠሮ ....አምላኬ እየሱስ አስመለጠኝ ደግሞ በ ጌታ ሳልሆን ይሄ ሁሉ አደረገለኝ። አመሰግናለው አባቴ

    • @sulekhamoosa5801
      @sulekhamoosa5801 9 місяців тому +4

      ቀድሞ መርጦህ ስለ ነበር

    • @surafelabayneh702
      @surafelabayneh702 7 місяців тому +3

      ከዘለዓለም ሞትም!!

    • @jedi1872
      @jedi1872 6 місяців тому +3

      ሚደንቅ ነው! ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰስ!

    • @fikiragaje7274
      @fikiragaje7274 3 місяці тому +2

      ሰማይ ዩቲዩብ ላይ መስክር እባክህ ጌታ ያደረገልክን

    • @Meron-t7w
      @Meron-t7w 3 місяці тому +1

      ameeeeeeeb misiganan lesy sexalewu

  • @smrertdangnewmesmer9198
    @smrertdangnewmesmer9198 6 років тому +72

    ይሄ መዝሙር በህይወቴ ትልቅ ስፍራ አለው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ፦♥

    • @Muna-bn7rx
      @Muna-bn7rx Рік тому +5

      አሜን እኔም😢

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Рік тому +2

      ለሁላችንም ክብር ለጌታ ይሁንለት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bezanegash6518
      @bezanegash6518 10 місяців тому +2

      አሜን

    • @mulumekonnen4015
      @mulumekonnen4015 9 місяців тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @unitedforever37
    @unitedforever37 9 років тому +61

    የሆነለት የተደረገለት
    ያላስቻለው ውለታው ያለበት
    ይነሳና አብሮኝ ከፍ ያድርገው
    ምህረትና ፍቅሩ እስከ ዘላለም ነው።
    ሃሌሉያ!!!

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe9973 Рік тому +17

    ዛሬ 7/5/2016 ዓ/ም ይህን መዝሙር በህልሜ ስዘምር /ሳስዘምርም ነበር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 11 місяців тому +3

    Yes it is i thought things were over But Jesus comes make everything new and change the directtion Thankyou Jesus 🙏🙏🙏
    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    የሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው
    ከጠበቁት በላይ ለኔ የደረሰው ::

  • @simondareskedartube1790
    @simondareskedartube1790 10 років тому +58

    the song take me to the time when I was on my own way other than Jesus. Before years, in evening time the Tsega Radio used to start its transmission with this song. I used to accomplish all my tasks before the program began so as to listen this song in a concentrated mood. this was the only song that I was enjoying. A year after Jesus came into my home and I received Him as my personal savior. following me four family members received the message and became born again. I am now teaching gospel in my part time. I love Jesus. God bless you Geta Yawqal and your family.

    • @ibcame3
      @ibcame3 4 роки тому +1

      Dareskedar Taye I love you brother, I love Jesus too, He is amazing and I admire him forever, I’m glad that I have a brother in Jesus

    • @mleggese5581
      @mleggese5581 4 роки тому

      Your testimony is so beautiful. Praise the lord 🙌

    • @almazalmaz7779
      @almazalmaz7779 3 роки тому

      A

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 11 місяців тому

      bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 6 років тому +6

    አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ያሽንፋል ስም ይባርክ ተባርኩ።

  • @alemneswunetu8956
    @alemneswunetu8956 9 років тому +74

    ይሄ ነው እግዚአብሄር ለኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ
    ድንቅን ያደረገው
    ሰለዚህ በፈቱ ምስጋና አበዛለሁ
    ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ
    አሜን አሜን ተባረኩ

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 8 місяців тому +4

    ተቆጥሮ የማያልቅ የአባታችን ፍቅር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬና አምልኮ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 років тому +38

    ምላሽ የሌላው ፍቅር የእግዚአብሔር ብቻ ነው ክብር ሁሌም ከምስጋና ጋር ❤️🙏🏾❤️

  • @tube-zv8gv
    @tube-zv8gv 2 роки тому +2

    ወዳጄ ጌታ ኢየሱስ በዚህ መዝሙር የህይወትሕን ደጅ እያንንኳኳነው ከፍተህ እንዳታስገባው የከለከለህን የሃይማኖት አደገኛ አጥር አስወግደህ በልብሕ ዙፋን ላይ ሹመው ቢዬ እመክርሐለሁ::

  • @lovebilly3752
    @lovebilly3752 2 роки тому +26

    wake up to study for exam and suddenly remembered this song and come to hear it 🙏

  • @aipulse40
    @aipulse40 5 років тому +23

    when I always hear this song. . .I stop and remember all the great things that God gave me even though I don't deserve at all!! all those blessings that I can't count. . .His mercy and love are for Eternity, ,, God bless you Getayawkal and Beruktawit. . .

    • @mamamia9952
      @mamamia9952 2 роки тому

      Selam new ake, nani negn😊

  • @ይወራስለኢየሱስ
    @ይወራስለኢየሱስ 5 років тому +31

    ደርሶልኝ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስግን።

  • @senbetoabebe8114
    @senbetoabebe8114 5 років тому +5

    ከጠበኩት በላይ
    ድንቅን ያደረገው .....ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ
    አሜን አሜን ተባረኩ...................

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 10 місяців тому +3

    የኔ ኢየሱስ ዘመኔ ባተ ቤት ይለቅ ከሁሉ ለራስህ የለየኸኝ የመረጥከኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    እልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እንዴት ብዬ ባመሰግነው
    እረካ ይሄን ቃላት አጣሁለት
    ቁዋንቁዋ አጠረኝ ምን ልበል ተመስገን ፣ ተመስገን፣ ተመስገን ፣ ተመስገን ፣

  • @meronesayas1594
    @meronesayas1594 9 років тому +15

    amen ይህ ነው እግዚአብሔር ለኔ ይድርስው ክጥበኩት በላይ ድንቅን ያድርገው። አሜን መስጋና ይገበዋል blessing

  • @betiadise3161
    @betiadise3161 7 років тому +9

    አሜን ፍቅሩ እጅግ ብዙ ነው ምስጋናዬ ለኢየሱስ ብቻ ነው ።

  • @fantudesalegn8339
    @fantudesalegn8339 8 років тому +10

    የመስቃሉ ሥራ አየልቅም ብነገር የኢየሱስ ሥራ አየልቅም ብነገር አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይበራከችሁ ተባራኩ።

  • @ethiopianabesha
    @ethiopianabesha 8 років тому +10

    I have listened to this song on repeat all day today and yesterday as my heart tried to get heavy. This song, it gives me peace when I think about my family, especially my brother Hiwot and what is happening right now. I trust God. I praise God. Amen.

    • @ethiopianabesha
      @ethiopianabesha 8 років тому +2

      Eyesus yebarkesh. My heart lifted from your encouraging words.

  • @ወi
    @ወi Рік тому +3

    ,በምሰጋና መኖር ታላቅ አምላክን ታላቅ ጌታን ታላቅ ፈጣርን እግዚአብሔር አምላክ ከላ ሁሉም ነገር አላ ። የምድር ለምድር ነው ። ተመሰገን ተመስገን ያበቃህኝ ለምሰጋና የምታኖረኝ ትልቅ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ተመሰገ ።

  • @mesfin9904
    @mesfin9904 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀዉ በረከቱ ይባርካችሁ ። ድንቅ ዝማሬ

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 11 місяців тому +2

    ምን እላለሁ ምስጋናን ለእርሱ እሰጣለሁ
    ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ ❤❤❤
    ምንም ብትባል አይገልፅህም አባቴ ሁሉ ነገርህ ሲታሰብ ከአእምሮ በላይ ነውና አንደበቴን በምስጋና ሙላልኝና ሁሌም ላመስግንህ ይሄ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ እንቅስቃሴዬ ለክብርህ ለምስጋናህ ብቻ ይሁን የማያስከብርህ በስምህ ስልጣን ይነቀል ጥማቴ ይሄ ነዉ ሙሉ ህይወቴ ለምስጋናህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emusha
    @emusha 8 років тому +8

    በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው
    ተባረኩ

  • @willi8442
    @willi8442 5 років тому +9

    Wow prise to the lord. I don’t understand Amharic But this song made me blessed. Thanks Jesus for giving us this great singers

  • @fantayejesusislordandlords845
    @fantayejesusislordandlords845 5 років тому +4

    አቤቱ አሜላኬ ተመሥገን

  • @namomsaw3911
    @namomsaw3911 10 років тому +2

    VERY BLESSED SONG G BU....THANK YOU FOR LYRICS

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 6 років тому +2

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ተባርኩ።

  • @tigistaldo6522
    @tigistaldo6522 9 років тому +5

    ኬሞት የሜትሬፈ አያልቅም ብወራ አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው
    ተባሬኩ

  • @amore8978
    @amore8978 8 років тому +40

    This song defines my life ....balsebkute huneta lene yedresew egzyabher hulem yebarek

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 Місяць тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!

  • @tommysen9634
    @tommysen9634 Рік тому

    ኣሜን ሃለሉያ እየሱስ ክርስቶስ የኔ ጌታ!

  • @helendersse3159
    @helendersse3159 8 років тому +13

    አሜን አሜን ተባረኩ ከዚህ ዘመን ክፉ ነገር አምላክ ይጠብቃችሁ።

  • @تبكثلبت
    @تبكثلبت 8 років тому +2

    amen amen amen
    amen amen amen
    amen amen amen

  • @tiruneshgebremariam9075
    @tiruneshgebremariam9075 8 років тому +26

    አሜንንንንን አሜንንንን ሀሎሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልምን እላለሁ ምስጋና ለሱ አበዛለሁ

    • @waelhojeij
      @waelhojeij 7 років тому +1

      tirunesh gebremariam a

    • @salemiabiro6640
      @salemiabiro6640 5 років тому

      Amen amen amen amen amen tabarkii🎼🎼🎼🎵🎵🎶🎶🎶🎻🎻🎺🎺🎸🎷

  • @ShemalesKasahun-pt5fp
    @ShemalesKasahun-pt5fp 6 місяців тому +1

    አሜንንንንንን አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @balewletaye
    @balewletaye 4 роки тому +3

    ድንቅ ምስጋና ለእግዚአብሔር ዛሬም ነገም ለዘላላለም ይሁን !!! አሜን !!!

  • @berekettabato2490
    @berekettabato2490 8 років тому +11

    Amen Amen Amen geta Yibarkachu!! Yihe newEg/r Lene Yederesew Ketebekut Belay ..........Eli Elilililililililililili haleluya!!!!

  • @weloveyoujesus929
    @weloveyoujesus929 8 років тому

    አሜን አሜን ምስገነ ይብዘለት ለዝ ትልቅ አምለክ ደረሼ እየሱስ አከብረሃለሁ ስም ይክበር

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse418 5 років тому +3

    Praise the Lord, His grace is sufficient thanks for encourage songs.

  • @diribess4363
    @diribess4363 10 років тому +3

    Amen amen! God bless 💚💚💚! !Taberakuuuu! !!

  • @HenokLulu-p9v
    @HenokLulu-p9v 18 днів тому

    እግዝአብሔር ብዙ ጊዜ ደርሶልኛል ከሞት ከበሽታ አድኖኛል። ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @unitedforever37
    @unitedforever37 9 років тому +1

    Amen Amen Amen min elalewe ke misgana belay.temesegenelegne Amsegnalewe abate EGZIYABEHERE hoy.

  • @tigistseyumbeshe6798
    @tigistseyumbeshe6798 8 років тому +4

    God bless you!! So blessing and everyday new song!

  • @fsfccvfxvgd5331
    @fsfccvfxvgd5331 8 років тому +3

    አሜን አሜን እግዝአብሔር ሆይ ክብር ለንቴ ይሁን ምን እላሌው ተባርክ

  • @halemashoog9331
    @halemashoog9331 8 років тому +2

    አሜንንንን ጌታ ይክበር እንደሱ የለም ተባረኩገበየሱስ ስምጨ፡፡ጨ፡

  • @ሐገሬሰላምሽንያብዛው

    አሜን ልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ከሞት ያዳነኝ ልልልልልልልልልል

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 5 років тому +2

    ለድቅ ውል ታው ምስጋና ያንስበታል ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ

  • @azuasmara6710
    @azuasmara6710 12 років тому +3

    ...an amazing song ...tsehay btiweta is ma fovorite verse ... great expression God bless you anyway!

  • @selamhaile1912
    @selamhaile1912 5 років тому +1

    ምህረትና ፍቅሩ እስከ ዘላለም ነው (4) አሜን

  • @romankonjo1523
    @romankonjo1523 8 років тому +3

    Amen Amen Amen Geta yebarkachu This singing tuch my heart God Bless mor

  • @abinetkenoregetachew72
    @abinetkenoregetachew72 10 років тому +7

    Can I Say This Song is My FAVOURITE.
    May God Bless You &your Family

  • @eyerusalembekele7308
    @eyerusalembekele7308 11 років тому +4

    an amazing song! god bless u!

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 Рік тому

    ምህረትና ፍቅሩ እስከዘላለም ነው 😭😭🥰 አሜን 🙏 እግዚአብሔር ሆይ እድልን ስለሰጠኸኝ አመሠግናለሁ 🙏

  • @danielyegetalij2296
    @danielyegetalij2296 7 років тому +1

    Woww Amen Thank Jesus for this song!

  • @lemimilion5908
    @lemimilion5908 8 років тому

    ምን እላለሁ ምስጋናን ለእሱ እሰጣለሁ ተባረኩ አሜንንንን

  • @yonaspina438
    @yonaspina438 7 років тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @desa6843
    @desa6843 8 років тому +2

    አሜን አሜን ጌታ ሀብዝቶ ይባርካችሁ

  • @mquike
    @mquike 13 років тому +2

    Always i thank GOD for everything he does for me. Thank you for posting this song. GOD BLESS YOU

  • @libnish1993
    @libnish1993 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን የዘላለም አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ምስጋና ይገባዋል

  • @allamgreko1664
    @allamgreko1664 8 років тому +1

    አሜን አምላኬ ተመስገን አሜንን.
    አሜንን

  • @davidsolomon2686
    @davidsolomon2686 5 років тому +5

    Praise the almighty God, The Lord of all Lords the King of all Kings. The commander of the heavens Army. Blessed be the name of my God.

  • @Jesuslyrics2424
    @Jesuslyrics2424 Місяць тому

    ሀሌሉያ አንተ እንደ ሰው አይደለህም .....በፍቅር የምታስተምር ፍቅር ነህ ኢየሱሴ.....ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ....ለዘላለም ተባረክ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @naniasefa2705
    @naniasefa2705 7 років тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @milkiyasmijanaofficial228
    @milkiyasmijanaofficial228 10 років тому

    i like this song very much. praise God,praise God,in Jesus name. ameeeennnnn
    yehe new geta.

  • @melkambeyene6626
    @melkambeyene6626 7 місяців тому

    ጌታ ተመስገን ቢባል ያንሰዋል። ይሄ መዝሙር ግን የሚመጥነው ነው።

  • @Sider_10
    @Sider_10 Рік тому +1

    አሜን

  • @jesusislord9285
    @jesusislord9285 6 років тому

    Hallelujah 🙌🙌🙌men elehalew egziabhare ababey ke mamesgen beker amen👏 💕😊🙌🙌🙏🙏

  • @sashebir9834
    @sashebir9834 8 років тому +11

    አሜን አሜን አሜን

  • @sheiayejejikako7103
    @sheiayejejikako7103 8 років тому +3

    amen getay. abezeto yibarekachhu kezemenu kefate yitebekachu beyelachhu bete amelake yitebekachhu bekersetos eyesus seme yetetatbekach hunu amen

  • @assefayetwalle1182
    @assefayetwalle1182 9 років тому +2

    This is risen from the deepest heart felt song ,hence it blesses me a lot .I know God is God ,He will keep his promise to help you reach your destination. Be blessed!

  • @uodadasa7907
    @uodadasa7907 9 років тому +5

    አሜን አሜን አሜን"ኢየሱስ"ጌታ ነው

  • @alemleta5963
    @alemleta5963 8 років тому

    amen amen amen yehanani mezmure.besemawi.seati.hulemi.lebi.haseti.yadergale.geta abezeto.yebarekachu

  • @EyasuMensido
    @EyasuMensido 23 дні тому

    ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤ አሜን❤

  • @hanahana4785
    @hanahana4785 7 років тому

    አሜን ዘመናችሁ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን አሜን

  • @fritaaddis727
    @fritaaddis727 5 років тому +4

    I am blessed by this song .🙏🙏🙏

  • @mekdesbaye7518
    @mekdesbaye7518 6 років тому

    ከሞት የመትረፊ አያልቅም ቢነገር !!እኔ የለሁም ነበር ...ጌታ እየሱስ ድንቅ መካር አባት ታሪኬን ነበር ያደረግ ክብር ሁሉ በሰማይ በምድር ላንተ ይሁን !!

  • @tafesseushe9930
    @tafesseushe9930 12 років тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ!!! ታፈሰ ኡሼ ከአሜርካ

  • @GelilaJagema
    @GelilaJagema 6 місяців тому

    አቤቱ አዳኘ ጌታ ኢየሱስ ክበርልኝ

  • @tadw
    @tadw 5 років тому +2

    ዛሬ በማለዳ ከእንቅልፌ ስነቃ ልቤ እየዘመረው ተነሳሁ:: የጌታ መንፈስ ያለበት መዝሙሮች እንኩዋን በውን ይቅርና በእንቅልፍ ሆነንም እንኩዋን መንፈሳችን ይዘምራችው የለ::እኔ ተኝቻለሁ ልቤ ግን ነቅቶአል እንደሚለው ማለት ነው -መኃ 5:2:: ኢዮ 35:10-11
    ዘማሪ ጌታ ያውቃልና ብሩክታዊት እናተ በእውነት የቤተክርስቲያን በረከቶች ናችሁ:: ዘመናትን የሚሻገሩ መዝሙሮችን ዘወትር በልባችሁ የሚያፈስ ጌታ የተባረከ ይሁን::🙏🏻እሜን::

  • @sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571
    @sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571 8 років тому +3

    amen amen amen amen amen amen amen amen geta abzto ybarkachhu

  • @MarorMaror1
    @MarorMaror1 11 років тому

    Tigist may god bless you more& more nice song I love it

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 5 років тому +4

    AMEN !!!!
    Glory To God Amen !!!

  • @meskerem.m3161
    @meskerem.m3161 3 роки тому

    አሜን አሜን
    አሜን አሜን
    አሜን አሜን
    አሜን አሜን
    አሜን🙌🙌🙌🙏🙏❤❤👏

  • @mimigez9787
    @mimigez9787 9 років тому +2

    Amen yedereseligne geta yimesgen!!!!!

  • @SelamG
    @SelamG 10 років тому +7

    AMENNNN MN ELALEHU MSGANA LERSU ABEZALEHU...... really liked .

  • @Raya-Rayuma
    @Raya-Rayuma 2 роки тому

    የመትረፌ ምክንያት የእርሱ ምህረት ነዉ ሱሙ ይባረክ🙏🙏

  • @kebedebereka6686
    @kebedebereka6686 6 років тому +1

    Amen thank you JESUS

  • @wogayehuWoga
    @wogayehuWoga 6 місяців тому

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ሁሌም እገርማለሁ

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Рік тому

    ❤❤❤😢😢ሀሌ ሉያ አመሰግንሀለሁጌታ እየሱስ

  • @amchewa9683
    @amchewa9683 4 роки тому +22

    በጣም ከምወዳቸውና በብዛት ከማዳምጣቸው መዝሙሮች ውስጥ ነው የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን በጣም እወደዋለሁ እገላለጹን

  • @SaronYkirstos
    @SaronYkirstos 21 день тому

    የኔ እየሱስ ተመስገንልኝ

  • @firewmenna8768
    @firewmenna8768 6 років тому +1

    wow amazing song be blessed !!!!

    • @salemiabiro6640
      @salemiabiro6640 4 роки тому

      Wowow

    • @salemiabiro6640
      @salemiabiro6640 4 роки тому

      Amen 🎶🎶🎶🎵🎵🎵🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎻🎻🎻🎼🎼🎼

  • @mulupledge6297
    @mulupledge6297 6 років тому +5

    Amen my Lord!!

  • @fitsumligaba5129
    @fitsumligaba5129 8 років тому +3

    "Peace I live with you" Jesus

  • @saramikael893
    @saramikael893 6 років тому

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አባት ሆይ ተባረክ ተባረክ

  • @helendersse3159
    @helendersse3159 8 років тому

    አሜን ዘመናችሁ ይባረክ ብርክ በሉ።

  • @SurafelTadese-mo7dt
    @SurafelTadese-mo7dt Рік тому

    ❤️❤️❤️ ጌታ ዘመናችሁን የባርከው. ... 🙏

  • @yohnneskitilla9106
    @yohnneskitilla9106 8 років тому +1

    amen egzeabeher yebarkachehu