ቍርባን የሚቀበሉ ዂሉ ከመቀበላቸው በፊት ይህን ይጸልዩThose who receive Holy Communion pray this before receiving it.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 387

  • @monawedeye7705
    @monawedeye7705 17 днів тому +3

    እሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @يزيدالعنزي-ذ4ظ
    @يزيدالعنزي-ذ4ظ 16 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu 16 днів тому +3

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 17 днів тому +3

    ያስፈራል አባታችን ማረን ጌታሆይ🤲🤲🤲

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 17 днів тому +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bashew
    @bashew 13 днів тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 17 днів тому +5

    አሜን አሜን አሜን 🕯️🕯️ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሒር በድሚ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @hwatii
    @hwatii 16 днів тому +6

    እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን

  • @simretbelete7159
    @simretbelete7159 15 днів тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን! !!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 15 днів тому +2

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 17 днів тому +4

    አሜን ኤሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 15 днів тому +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    የቅዱሳንን መንፈስ ቅን ልብ ለኛም ይስጠን ያድለን አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 16 днів тому +3

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ትምህርት ነዉ ጆሮ ያለዉ ይስማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 15 днів тому +2

    እኔ ሐጢያተኛ በደለኛ ነኝ ለኔ ለሐጢያተኛዋ አንተ አባቴ በመስቀል ላይ ተሰቅለህ ደምህን አፍሰህ ስጋህን ቆርሰህ በዚህ ሕይወት አግኙ ብሎ ሲሰጠን ደግነቱ ቸርነቱን በመስቀል ላይ ያየውን ስቃይ እንግልት እያየን እሱ ሞቶ እኛን ላዳነን እያሰብን የእመቤታችንን አማላጅነት መጥምቁ ዮሐንስንም እያሰብን ስለሆነ በክብር በፍርሀት በምስጋናና በደስታ ነው የምንቀበለው ከጭለማ ሕይወት እንዳወጣን እያመንን እያሰብን ነው የምንቀበለው❤🙏🙏🙏 ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን እንላለን አሜን❤❤❤🙏

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 16 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛላቹ እድሜያቹ ይባረክ አባታችን እናመሰግን አለን❤❤❤❤

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 17 днів тому +8

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀሎቱን አውቀዋለሁ ነገር ግን ፀልዬበት አላውቅም ነበር አብዛኛውነ‍ በቃሌ አውቀዋለሁ እጅግ በጣም የምፈልገውን ፀሎት ነው ያቀረቡልን እግዚአብሄር አምላክ በሞገስ በጥበብ ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልኝ

  • @امينهعلي-ج7ن
    @امينهعلي-ج7ن 16 днів тому +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @alemtshaybayou759
    @alemtshaybayou759 16 днів тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ቃለህይወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን ልቦና ይሰጠን ። ፀሎትን አውቀዋለሁ ግን ቅዲሰ ቁርባን በምቀበልበት ጊዜ ግን ፀልይው አላውቅም እኔ ልቀበል ሰል የምፀልየው ቅዱሰ እግዚአብሔር ቅዱሰ ሐያል ቅዱሰ ህያው ዘይመውት ዘተወልደ ማሪያም እመቅድሰት ድንግል ተሳህለነ እግዚኦ እሰከመጨራሻው በቃሌ አውቀዋለሁ እሰከመጨረሻው እያልኩኝ ሰጨርሰ ወደ መሬት ሰግጄ አማትቤ ወደ ሰርአት ቁርባን እቀርባለሁ ማለት ነው ። እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን ፀገውን ያብዛሎት ❤❤❤ መልካም አዲሰ ዓመት ከነቤተሰብዎ ይሁንሎት ❤❤❤

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 17 днів тому +3

    አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 16 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜኒ

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 17 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን አባታችን መምሕራችን ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ይፈቱን ይባርኩን ብራኬዎ ይድረሰን አሜን እግዚአብሔር ሱባኤውን ምህላዉን ይቀበልልን ይባርክልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረድኤት በበረከቱ ይጎብኘን አባታችን በፀሎትዎ አስቡኝ ብርሃነ ሥላሴ እሕተ ሥላሴ ማሕደረ ሥላሴ ሕሩተ ሥላሴ ብለው በፀሎት ያስቡን እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር።

  • @yibeltal-li5si
    @yibeltal-li5si 16 днів тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን......።

  • @BhZinj
    @BhZinj 17 днів тому +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንደ ቃሎት ይደረግልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 15 днів тому +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ....አሜን🙏🙏🙏

  • @ShetaMeasso
    @ShetaMeasso 17 днів тому +2

    አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 17 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አባቴ ለዚህ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ ስህነ ማርያም ነኝ 🙏🙏🙏

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 17 днів тому +2

    አሜን አሜን እኔ መሰላል ላይ ሆኜ መስታወት እያፀዳሁኝ አሜን አሜን በእውነቱ ያስለቅሳል የጌታ ፍቅር ልዬ ነው አሜን

  • @Mesto-s4i
    @Mesto-s4i 16 днів тому +1

    አሜን አሜን ቃል ህይወት የስማለን የገልግሎት ዝመን የርዝምልን መምራችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgualu692
    @tigistgualu692 17 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ:: አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር. ይስጥልኝ

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 17 днів тому +3

    እግዚአሔርን ይመዚግን እኔ ሰለም ነኝ
    አሜንአሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bashew
    @bashew 17 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተማርያም 💚💚💚💛💛♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 17 днів тому +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 17 днів тому +2

    Amen amen kale heywete yasemalegne memheratgne 🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 15 днів тому +1

    እናመሰግናለን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @HappyClogShoes-ue7lo
    @HappyClogShoes-ue7lo 17 днів тому +2

    አሜንንን🙏🙏 አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @YeshiGizachew-z1h
    @YeshiGizachew-z1h 16 днів тому +2

    አባቴ በጣም አመሰግናለሁ የርሶን ትምህርት ሳልሰማ ሰራ ከመጀሠሬ በፉት ትምህርት ከርሶ ሰምቼ ሰራ የምጀምረው አሁን ቁርባኑን ትምህርት እጅግ ፍፁም ደሰታ ተሰምቷኛል እግዚአብሔር ጤናንና እድሜ ይሰጥል።።

  • @tsegayetesfaye9081
    @tsegayetesfaye9081 16 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 17 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስደትያለነውንም ለክብር ስጋው ወደሙ ያብቃን😢😢😢🤲🤲🤲በተስፋ ደስይበላችሑ ብሎናልና 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 17 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 16 днів тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አባታችን እግዚአብሔር ጤናና ረጅም ዕድሜን ይስጥልን።ድንቅ መምህራችን ፤ ጸሎቱን አብሬዎት ስጸልይ ብዙ ምልክቶችን በራሴ ላይ አይ ነበር። በዚህ ጸሎትና በክቡር ሥጋና ደሙ ኃይል አጋንንት ሰይጣንን እንደማንበረክከው እርግጠኛ ነኝ። ይህንን ጸሎት በንጽህና ሆነን እየጸለይን ስጋና ደሙን ስንቀበል እግዚአብሔር ደግሞ በቤታችን ይገባል ብዬ አምናለሁ።አሜን! ኃይለ ኢየሱስ ነኝ ከሐዋሳ ኢትዮጵያ

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 17 днів тому +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንሰላሞትን ያብዛልን አምላክ በእድሜና በጤናይጠብቅልንአሜን ይፍቱን ይባርኩን❤

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 17 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰላም ሰላምሁ ይብዛልን ባለሁበት ባታ

  • @wongelawitasegahign678
    @wongelawitasegahign678 17 днів тому +5

    አባታችን ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፤እግዚአብሔር ፈቅዶ የህይወት ማዕድዎት ለመታደም ያበቃን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።ሰዓቱ ቢያመልጠኝም ቴክኖሎጅው እያገናኘን አንድም አያምልጥኝም ፤ከቢሾፍቱ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል አገልግሎቶ ጀምሮ ፡እከታተልዎታለሁ።እድሜ ከጤና ይባርክልዎት ።

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 16 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የተማርነዉ በልቦናችን ያሳድርልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጠዎት🙏🏻🙏🏻🙏🏻!!!

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 17 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 17 днів тому +4

    አሜን: አሜን፣ አሜን: እግዚአብሔር: ይመስገን:አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ቃለ: በረከትን: ያሰማልን: ❤❤❤

  • @FitsumBekele-l5p
    @FitsumBekele-l5p 17 днів тому +2

    አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @Rita-ec7we
    @Rita-ec7we 13 днів тому +1

    አባታችንመምህራችንቃለህወትያሳማልንእድሜናጤናይስጥልን

  • @ዘካርያስብርሐኑ
    @ዘካርያስብርሐኑ 17 днів тому +3

    የዘላለም ሕይወት ሊቀ ማዕምራን ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ ሰላም!
    . ባህርዳር ከተማ ነኝ ፣
    ሕዝቡ የምስራች ወንጌል በእጅጉ ተጠምተናል ፣
    ታላቅ ጉባኤ እጅጉን አምሮናል።
    .ድረሱልን
    የእግዚአብሔር ጣፋጭ ቸርነት አስተምሩን ፣ አሳዩን ፣ አቅምሱን።

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 17 днів тому +4

    አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Martin89-q
    @Martin89-q 17 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህራችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 17 днів тому +4

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🤲

  • @MuluembatWorkalmh
    @MuluembatWorkalmh 17 днів тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኔ እግዚሐብሄር ፈቅዶ እመቤቴ ስለቴን ሰምታ እናቴ ለገና ቅዱስ ቁርባን ትወስዳለች ለመጀመሪያ ግዜ እናቴን እያሰብኩ ፀሎቱን እያልኩ ነበር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መምህራችን🙏🙏🙏

  • @leteberhan3869
    @leteberhan3869 17 днів тому +2

    አባታችንእድሜከጤናይስጦትቃለሒወትያሠማልን

  • @bellabella5152
    @bellabella5152 17 днів тому +2

    Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽

  • @alemtsehaykassaye4431
    @alemtsehaykassaye4431 17 днів тому +3

    አባታችን እንኳን ከነቤተሰብዎ እንኳን አደሰወት። ዘግይቼ ገብቸ ትምህርቱ አደመጥሁ በእውነት ልባዌ ደስታ ተሰምቶኛለ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ በዕድምና ጠብቆ ያቆይወት በጣም አመሰግናለሁ።

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 17 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን ስራ ስለነበርኩ ዘግይቸ ነው የገባሁት ይቅርታ🙏⛪️✝️❤️

  • @MehdiyaAbedecho
    @MehdiyaAbedecho 17 днів тому +3

    አባታችን በእድሜና በጤና ያቆዬት አሜን

  • @sisaymeshesha9193
    @sisaymeshesha9193 17 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ይፍቱ ይባርኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአእርሶ ተማርን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 17 днів тому +2

    እንኮን በደህና መጡ አባቴ ❤❤❤እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዋት❤❤❤❤

  • @KelemuaShewa
    @KelemuaShewa 17 днів тому +2

    አሜን❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 17 днів тому +1

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት መምህር መልካም ቀን ይሁንልን።

  • @tizitayallew5201
    @tizitayallew5201 17 днів тому +2

    አሜን!!!!አሜን!!!አሜን!!! ቃለ ሕይወት የሰማልን!!!

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 17 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @እምዬማሪያም
    @እምዬማሪያም 17 днів тому +2

    አሜን ፣አሜን፣አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። አባታችን እግዚአብሄር ይስጥልን።

  • @BerkeBeyene-le9oz
    @BerkeBeyene-le9oz 17 днів тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን !!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenbereBekele-p2o
    @MenbereBekele-p2o 12 днів тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግልዎትን ዘመን ያርዝምልን

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 2 дні тому +1

    Amen betam dess blognal Egziabeher ystlgn Kal Hywot jsemaln

  • @MamDad-dl1bc
    @MamDad-dl1bc 17 днів тому +5

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኣባቴ እግዛአብሄር ይጠብቅልን

  • @salilishtamene7534
    @salilishtamene7534 17 днів тому +3

    አላውቀውም ነበር
    ምን እንደምል ይጨንቀኝ ነበር
    አሁን ስሰማው በጣም ልብ የሚነካ ፀሎት ነው
    ቃለሕይወት የሰማልን የአገልጠግሎት ጊዜዎትን ያርዝምልን

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 17 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሒሩተ ስላሴ ነኝ በጣም ነው ማማሰግኖት እድሜና ጤናሁን ይስጦኦት

  • @YeshiTesfaye-o7j
    @YeshiTesfaye-o7j 16 днів тому +2

    መ ምህር አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እኔ እንኳን በለሁበት ቤተክርሰትያን ከቁርባን በፊት ይፀለያል በ ቦልቲሞር ኢየሱስ ቤተክርሰትያን እና በቁርባን ጊዜ ብቻ የሚፀለይ መሆኑን አላዉቅም ነበር ፀሎቱን አዉቀዋለሁ የሚሰማኝ ፍህራት የ እግዚአብሄር ቸርነት ይቅርታ ይሰማኛል

  • @zufanlemma5950
    @zufanlemma5950 17 днів тому +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @MenbereBekele-p2o
    @MenbereBekele-p2o 16 днів тому +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @AnnoyedMonarchButterfly-fh5nt
    @AnnoyedMonarchButterfly-fh5nt 17 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይወት ያስማ ልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haymanot-s5h
    @Haymanot-s5h 17 днів тому +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንኦን ያርዝምልን

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 17 днів тому +2

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 17 днів тому +2

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲yena abbat kale hiwotn yesemaln be edemena tena yetabkln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 17 днів тому +1

    አቤቱ እኔንም ኃጥያተኛዋን ልጅኽን በስራዬ በምግባሬ ልጅኽ እንክዋን መባል የማይገባኝምን እኔን በደለኛዋን ስራዬ ሁሉ በፊትኽ የተገለጠውን የቆሸሽኩትን እኔን ኃጥያተኛዋን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶሥ ሆይ ማረኝ በምሕረትኽ ለቅዱስ ሥጋውለክቡር ደሙ አብቃኝ::

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 17 днів тому +3

    ❤❤❤ Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @berihabte6920
    @berihabte6920 17 днів тому +2

    Amen Amen

  • @Rgebray
    @Rgebray 16 днів тому +2

    አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏 እመብርሃን በወርቁዘርፋፋ ልብሳ ትሸፍንት አትለሆት💖 ደስ ይላልም ነፍሴ አሴት✝️ አደረገች አላውቅም ነበር🙏 ኀጥንትን ያለመልማል ✝️🙏 ቸር አምላክ ጌታችን 💖✝️🙏መድኃኒታችን ለማረጉ 💖✝️ ያብቃን በቤቱ ያጽናን ✝️🙏መጨረሻችንን ያሳምረው🙏 በቸርነቱ ይፍቀድልን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖✝️💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️👏👏👏👏👏💖💖💖👏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 17 днів тому +2

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n 17 днів тому +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኔ ባለፈው ፅፌዋለሁ በተስፋ ደስ ይበላችሁ ብሎናል ጌታችን እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን ሃገሪ ስገባ ከንስሃ እጀምራለሁ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ትንሽ ከከፋኝ ሰውነቴ ብርድ ብርድ ይለኛል

  • @sisayabebaw1887
    @sisayabebaw1887 17 днів тому +1

    Amena Amena Amena Amena Amena Amena Amena

  • @kidistkahssai9912
    @kidistkahssai9912 17 днів тому +1

    አሜን🙏🏽 ይፍቱን🙏🏽ይባርኩን🙏🏽 ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏽 ፀልዩልን አባታችን🙏🏽 አውቀዋለሁ

  • @belayneshdegefa6504
    @belayneshdegefa6504 17 днів тому +3

    መምህር ቃለ ሕይውት ያሰማልን ፣ጸጋውን ያብዛልዎት አላውቀውም ነበር

  • @selamadugna960
    @selamadugna960 17 днів тому +2

    አሜን ቃለህይዉት ዬሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d 17 днів тому +2

    ቃለ ህይወት ❤ያሠማልን❤መምህር ❤

  • @selamta492
    @selamta492 17 днів тому +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 15 днів тому

    ወለተ ስላሴ በፅሎቶ ያስቡኝ

  • @bezuabebe2161
    @bezuabebe2161 17 днів тому +2

    አባቴ እንኳን አደረሶት ከነቤተሰቦቾ ዘመኑን ይባሪክል ወለተማረያም ነኝ አትረሱኝ አባቴ።

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 17 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 15 днів тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @shewayeTamirat
    @shewayeTamirat 17 днів тому +1

    ማምሕራችንቀለሕወትያሰማልን፡ፈጣሪያገልግሎትሕዘመንያርዝምልንአሜንአሜንአሜን፡፡

  • @sabakeleta3896
    @sabakeleta3896 17 днів тому +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @newlifenew23
    @newlifenew23 День тому

    አሜን አባታችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 16 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 15 днів тому

    አባታችን ሆይ....🙏🙏🙏