“የኢትዮጵያ የብሄር ፌደራሊዝም ዲዛይኑ የተበላሸ ነው” | የልጆቻችን ኢትዮጵያ | ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ | Dr. Ersido Lendebo | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 238

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 4 роки тому +36

    አቦ ዶር ኤርሲዶ ሰላም ይብዛ የልቤን ነው ቁጭ ያደረከው እኛ ቤሔር የሌለን ኢትዮጵያኖችን ሐገር አልባ ነው ያደረጉን ።

    • @dagnachew8998
      @dagnachew8998 4 роки тому

      @@debelahanbisaamosissa2767 what a stupid comment is this? You want to marginalize Amhara in its own country? What makes your ethnic group more important than Amhara to say this ridiculous comment. I think you are Woyane. Oromo doesn’t say this. You are using a fake name.

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 4 роки тому +2

    ውይ ገና ዛሬ ደስ የሚል ውይይት ተስፋ የሚሰጥ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @ayub830
    @ayub830 4 роки тому +4

    Thank you Dr Ersado, well articulated analysis.

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 4 роки тому +4

    Very powerful! If the government listen people like these we can change.

  • @alemdamte9918
    @alemdamte9918 4 роки тому +19

    everybody should listen this discussion. it is really important.

  • @Makuye
    @Makuye 4 роки тому +18

    amazing discussion as usual guys. it has to be shared to all.

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 роки тому +2

    ይሄ በጣም በሳል ውይይት !! በስንት ግዜዬ እንዲህ አርቆ አሳቢዎች ውይይት ስሰማ ። እናመሰግናለን ።

  • @melatkass4660
    @melatkass4660 4 роки тому +21

    I hope Dr. Ersido runs for political office. The country needs someone like him badly.

    • @rajarayes1887
      @rajarayes1887 4 роки тому

      Absolutely great idea!!

    • @wowo9142
      @wowo9142 4 роки тому +2

      Dr Ersido is wrong in understanding of the Wolkait issue.He could not differentiate TPLF expansion of the Amhara land, and consolidated occupation, with ethnic federalism, it is a smoke screen. Amhara should demand, Wolkait to be returned to Gondor, simple and clean.

    • @yalewgonete8116
      @yalewgonete8116 4 роки тому +1

      ዶ/ ር/ ኤርሲዶ ሁልጊዝ ምንምጊ ይሁ ሃቅ ስለምትናገር እድምህ ን ከነቤተሰብህ አርዝሞ በኢትዮጵያያኑርህ እላለሁ ::

    • @yalewgonete8116
      @yalewgonete8116 4 роки тому

      ታዲያ ታዲያ እናንተን እናንተን የመሰለ አዋቂ ምሁር አንደበተ ርቱእ ዜጋ ያላት ሀገር ዓቢይ ብቻ ነው አትበተንም እያለ ሚቃትትእንጅ ከጎኑ ያሉት እኮ ብትንትኗን አውጥተዋታል እኮ ብቻውንነው ያለው አትበተንም የሚለው ፍኖተ ካርታ ለመንደፍ ህገ መንግሥትን ማስተካከል አለበት ይህን ለማድረግ ደግም ከጎኑ ያሉት ህገ መንግሥት መስራቹ ኦነግ ከጎኑ እኮነው ያለው በዙሪያው ያሉት ህገ መንግሥቱ በእነሱ ዘንድ ህገ መንግሥቱ አልፋ ኦሜጋቸው ነው::--

    • @yalewgonete8116
      @yalewgonete8116 4 роки тому

      ስብአዊ መብት ሰው ሆኖ መገኝት ብቻ ነው አደራጅታ ሉአላዊነቷን ማስከበር ያለባ ሀገር ብቻናት ለምሳሌ ግለሰቦችን በመቶ በሻምበል በሻለቃ በብርጌድ በክፍለ ጦር በእዝ አደራጅታ ማለት ነው ግለሰባዊ መብት በህገ መንግሥት መለኮታዊ ፀጋ ነ ው:: ህገ መንግሥት ማጥበቂያ እንጅ በመደራጀት የሚገአይደለም የሀገር ሉአላዊነት ከኢትዮጵያ ይጀምርና ኢትጵያ ለየክፍለሀገራቱ እንደ መሰረታቸው ታስከብራለችእንጅ ኢትጵያ ሉአላዊነቷን ከክፍለሀገራትተመፅዋች አይደለችም ይህ ህገ መንግሥት ረቂቅ ቀጥታ ከኢታሊያ ለባንዳ ልጆች ተልኮ ተግባራዊ ነውየሆነው:::--

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 4 роки тому +2

    ዋው ይሄ ውይይትን ጠርዙት በጥራዝ። ጁንታው እና የፖለቲካ ተጠማቂዎቹን የተሃድሶ ስልጠና ማንዋል ሊዘጋጅበት የሚያስችል ውይይት ነው። እጅግ አስተማሪ ነው ለሁላችን በ30 ወይም 46 አመቱ የዘር ፖለቲካ እንድንከሽፍ ለሆን የትውልድ አባላት።

  • @shemelesgetachew2387
    @shemelesgetachew2387 4 роки тому +26

    እንደ ሁልግዜው ድንቅ ውይይት። እንደዚህ አይነት ልጆችም አሉሽ ኢትዮጵያ። የዘረኝነትን ገመና በእውቀት አፈር ድሜ ፣
    ግልጥልጥ የምን መሸፋፈን ነው።

    • @yarab4997
      @yarab4997 4 роки тому +1

      በትክክል

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 4 роки тому +1

      እድሜህ ይርዘም ዶክተር ኤርሲዶ

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 4 роки тому +18

    እውነት ኢትዮጵያዊ የናፈቀው ኢትዮጵያዊ ነት ነው በተቻለ መጠን አንድነታችንን አውጁልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል

    ዶ/ር ኤርሴዶ ለኢትዮጵያ በጣም ታስፈልጋታለህ። አምላክ ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልህ!!

  • @alemayehuhaimanot6364
    @alemayehuhaimanot6364 4 роки тому +4

    Dr. Ersedo is my favourite Ethiopian elite

    • @mustefahaji7250
      @mustefahaji7250 4 роки тому +1

      Guys you have similar perspective. Why don't you bring others who have d/t perspective?

    • @mustefahaji7250
      @mustefahaji7250 4 роки тому +1

      I agree that every Ethiopian have full citizenship right including socioeconomic and economic everywhere in Ethiopia.

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 4 роки тому +3

    በእውነት እደዚህ አይነት ምርጥ ፣ግልፅ ፣በደንብ በሚገባ አገላለፅ የየተደረገ በጣም አስፈላጊና ወቅታዊ ውይይት በተደጋጋሚ ማቅረብ አለባችሁ ። እነኔ እራሴ ፌደራሊዝም ማለት ምን ማለት እደሆነ ጥርት ብሎ ታይቶኛል። እናመሰግነናለን።

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 4 роки тому +2

    Unbelievable show, proud of you 👍 my Ethiopian brother’s.

  • @rabiyshrorwshrorw3537
    @rabiyshrorwshrorw3537 4 роки тому +5

    ደክታሪ ኤሪሲዶ ለንደን እነመስግነናለን እናም እንድንል ያሉ መምህራን ያብዛልን ብሀያ አንደኛ ክፍለዛመን

  • @rajarayes1887
    @rajarayes1887 4 роки тому +2

    አስደናቂ ፡የሆነ ፡ውይይት ፡ነዉ!!! የልጆቻችን ፡ኢትዬጰያ ፡ፕሮግራማችሁ፡ትምህርታዊ ፡መደመጥ ፡ያለበት ፡ነው ፡እናመሰግናለን ፡በርቱልን!! እንኳን ፡የዚች፡ታላቅና ፡ታሪካዊ፡አገር ፡ልጆች ፡ሆናችሁልን ።🙏🏾🙏🏿💚💛❤️

  • @endalishtsige7621
    @endalishtsige7621 4 роки тому +10

    Very perfect analysis, specially on sovereignty

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 4 роки тому

    ዶር ኤርሴዶ
    ለአንተና ለመስከረም ያለኝ ክብርና ፍቅር የተለየ ነው።ከአናሳ ከሚባሉ ጎሳዎች ተወልደህ እውነተኛ የኢትዮጵያዊነትንና በግለሰብ ነፃነት ላይ በምትሰጠው ትምህርት ተጠቃሚ ነኝ።ያንተን የተለየ የሚያደርገው እንደ ጥሩ መምህር ፈትፍተህ ነው የምታጎርሰን።ኢትዮጵያ የተሰራችበትን ስውር ስፌትዋን ስላላገኙት ነው ያላፈራረስዋት የሚለውን በተለይ ወድጄልሀለሁ።የመሬትን ጉዳይን እንደተመኙት በመቃብራቸው ዙሪያ ተሰባስበን ለመወያየት ያስቻለንን ፈጣሪያችንና የመከላከያ ሠራዊታችን ምስጋና ይግባው

  • @tsehaiberhanu9861
    @tsehaiberhanu9861 4 роки тому +4

    Dr. ኤርሲዶ
    እባክህ የደስታ ለቅሶ አታስለቅስኝ በኢትዮጵያዊ አላዊነት የተወጋውን ልቤን እየቆሰቆስህ::
    አመሰግናለሁ::

  • @serkalmabebe5633
    @serkalmabebe5633 4 роки тому +3

    Great explanation

  • @serkalmabebe5633
    @serkalmabebe5633 4 роки тому +4

    Together stronger.

    • @Zapp77777
      @Zapp77777 4 роки тому

      *_S T R O N G E R 💚 💛 ❤ T O G E T H E R !!!_*

  • @derejeabay2355
    @derejeabay2355 4 роки тому +11

    እጅግ ድንቅ ውይይት :: ግን ሰፋ አድርጉት 30 አመታትን የደነቆርንበትና ብዙዎች በመደጋገሙ ብቻ የተሸከሙት ቡትቶ ነውና ውይይቱ ቢደጋገምና ቢሰፋ ከልብ እለምናለሁ ::

  • @temesgenabrham6312
    @temesgenabrham6312 4 роки тому +2

    You always fascinate me with your meticulous analysis about Ethiopian federalism, Dr. Ersido. Your clear and straightforward statements are amazing.

  • @frog2626
    @frog2626 4 роки тому +2

    wonderful ersido also add economical analysis

  • @theodormen6574
    @theodormen6574 4 роки тому

    Proud of people like you two brothers..
    Dr Ersido Great Respect 👏 👍 👌 🙏 💯

  • @serkalmabebe5633
    @serkalmabebe5633 4 роки тому +1

    Dr Erisido i agree 110% with you.

  • @israelbulcha9846
    @israelbulcha9846 4 роки тому +4

    Thank you so mcuh, what a mature discussion i heared! i wish the people in the parlament listen to this and internalize it for the nation's longterm benefit !

  • @tilahunhamza5534
    @tilahunhamza5534 4 роки тому +2

    Great job Brothers

  • @misganawmeragiaw8046
    @misganawmeragiaw8046 4 роки тому +1

    Great speech

  • @yohanesgelawe7648
    @yohanesgelawe7648 4 роки тому +1

    This program and yeneta is the best program in Ethiopia I really appreciate u guys keep it up "a movement discussion with a wise man is better than 10 years study"

  • @eyesusgetanew3346
    @eyesusgetanew3346 4 роки тому

    የልጆቻችን ኢትዮጵያ አዘጋጆችና አቅራቢዎቻችን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሕልውና ወደ ቀደመ ታላቅ ክብሯ እንድትመለስ እንደ አፍና እንደ ጠበቃ እንደ እጅም የሚጠቀምባችሁ በራሳችሁ ጭንቅላት የምታስቡ፣በመንጋና እውቀት በሌላቸው የማትነዱ ፣ታላቅ የኢትዮጵያ ልጆች፣ የብዙዎች የሚሊዎኖች ድምፅ ናችሁ፣።ከጅምሩ የተበላሸ አውሮፕላን አብራሪው ስለተቀያዬረ ከአደጋ አያድንም የተበላሸውና አጥፊው ህገ አራዊቱ ነው!!! ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋል ለዛም ጊዜው አሁን ነው! !!
    በርቱ በርቱ፣

  • @simaasa2094
    @simaasa2094 4 роки тому +2

    ዶ፣ር ኤርሴዶ በእዉነት ከልቤ አመሰግንሃለዉ።ከዚህ በሗላ ሁሉም ዜጋ መብቱ እንዲከበር በጋራ መንቀሳቀስ አለበት።

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 4 роки тому +1

    Thank you guys amazing discussion

  • @tewodrosetadese7756
    @tewodrosetadese7756 4 роки тому +1

    What a wonderful person you are. Thank you sharing your idea . I like you men. You are Beautiful Ethiopian . God bless you.

  • @mehiratutagese6299
    @mehiratutagese6299 4 роки тому

    ዶ/ር ኤርሲዶ ሰላም ይብዛ

  • @tibebusolomonteklhyemnote1700
    @tibebusolomonteklhyemnote1700 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አውነት ተናገርክ 😻😻😻

  • @ኢትዪጵያህይወቴ
    @ኢትዪጵያህይወቴ 4 роки тому +5

    ይህ ውይይት መደጋገም አለበት 27 ዓመት የደነቆርንበት ነገር ለማጥፋት 💚💛♥️

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 4 роки тому +1

    I wish i were in Ethiopia and hug tiet Dr Ersido , Ethiopian listen to this person .

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 4 роки тому +2

    Exactly! Share share.

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 4 роки тому +1

    በትክክል!

  • @togetherasone6448
    @togetherasone6448 4 роки тому +1

    ዋናውና ቁልፋ የችግራችን መስኤው እሱነው! 👍👍

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 4 роки тому +2

    Interesting discussion.

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 4 роки тому +2

    Good conversation 💐💐💐💐💐

  • @amareshebi9998
    @amareshebi9998 4 роки тому +1

    100%you are Wright Dt

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 4 роки тому +1

    ትክክል!

  • @etsegenettegenea9862
    @etsegenettegenea9862 4 роки тому +2

    I like your ideas thanks for you guys from Losangeles! Good job!!!

  • @serkalmabebe5633
    @serkalmabebe5633 4 роки тому +9

    We ethiopan we have a lot to do. We should stand together fight etnic and etnic federalism.

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 4 роки тому

    ውብ ሃሳብ፤ የኢትዮጵያ አዕምሮ ታላቅ ሃሳብን ያፈልቃል። ነፃነት ብቻ ስጡት። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 роки тому +11

    ትክክል። ሕገመግሰቱ። ይፍረሰ። ኢትዮጵያ ሰላም እንድታገኘ

  • @solomonmekuria5716
    @solomonmekuria5716 4 роки тому +2

    Wow wow Dr! Great explanation.

  • @lovebd4701
    @lovebd4701 4 роки тому +1

    Exactly dr

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 4 роки тому

    Great discussion👌👌👌

  • @akmalakmal4758
    @akmalakmal4758 4 роки тому +1

    ዶክ ለንደቦ አለሐ እንደንተ የለውን የብዘልን

  • @alifethiopia
    @alifethiopia 4 роки тому

    May Allah bless you, you spoke what I believe

  • @getachewhailu4882
    @getachewhailu4882 4 роки тому +4

    Today I heard what I always have dreamed about sovernity and sovernin very much, Please come over here and make sure what people think, need for ever and ever!!!.

  • @kokebassefa396
    @kokebassefa396 4 роки тому +1

    Absolutely right.

  • @hayatousman25
    @hayatousman25 4 роки тому

    Ewnet bilachuhal, Ethiopiawinet betam atrafi new! Tebareku!

  • @semertorma1579
    @semertorma1579 4 роки тому +1

    በትክክል

  • @workneshfetene2095
    @workneshfetene2095 4 роки тому

    እግዝአብሔር ለመንግሥት በዚህ ጉዳይ ማስትዋልን ይስጥ .....

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 4 роки тому +1

    This doctor is magnetic

  • @togetherasone6448
    @togetherasone6448 4 роки тому +1

    ሐገራችን መችህገመንግስ አላት ያለው የስናዳሪው ህወሀት በረሀ ለግሉ ያዘጋጀው ክታቡ ነው.

  • @mengistusida1241
    @mengistusida1241 4 роки тому +1

    በዚህ ውይይት ፓርቲዎችንና ፓርላማን ጋብዙና ምን እንደሚሉ እንስማ ።

  • @solsulito1617
    @solsulito1617 4 роки тому

    we love d/r ersido

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 4 роки тому +1

    An amazing discussion! As you said any person's identity is his country. our cultural and ethnical differences decorate and dignify our country. That's why a lot of foreign countries scare that, and always try to create conflicts among us. Let's unite!!

  • @binitamgetahun4262
    @binitamgetahun4262 4 роки тому +1

    I realiy appreciate you for your realiable and interesting analysis Mr, you really raised tough issue and gives a clear idea on the constitution which most scholars refrain from critizing

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 4 роки тому

    Thanks guys!!! 💚💛❤️💐💐💐

  • @solsulito1617
    @solsulito1617 4 роки тому

    dr is big man

  • @benyamtadessegebretsadick7043
    @benyamtadessegebretsadick7043 4 роки тому +11

    የለም ዶክተር ኤርሲዶ የብሔር ፖለቲካ እና በብሔር ላይ የተመሰረተ የፓለቲካ ድርጅት
    ኢትዬጵያ ውስጥ በህግ መታገድ አለበት የእያንዳዱ ሰው መብት ሲከበር የብሔር መብቶች ይከበራሉ!
    ምክንያቱን እና ውጤቱን አይተናል !

  • @susan2279
    @susan2279 4 роки тому +1

    የተማማልንበት ቃል ኪዳን ይህ ኖሯል...ጉድ በል ጎንደር

  • @zizzm9700
    @zizzm9700 4 роки тому +1

    ከህገመንግስቱ ላይ ለኢትዮጵያውያን ማያስፈልጉትን አንቀጾች በሙሉ ጠራርጎ ማውጣት የግድ ነው!!በርቱልን ያለበለዚያ አንድነት የሚባል ነገር አይኖረንም!ነቀርሳ የሆነብን ፣ያሳመመን እሱ ነው!!

  • @Neftegnaw1
    @Neftegnaw1 4 роки тому

    Wow Dr Ersido nice

  • @yeneneht2002
    @yeneneht2002 4 роки тому +1

    The time is very short, please think about it. we really loved this show...

  • @ethioentertainment1981
    @ethioentertainment1981 4 роки тому +1

    He's too smart!

  • @serkalmabebe5633
    @serkalmabebe5633 4 роки тому +2

    We have to change our constitution.

  • @melakumeharie5648
    @melakumeharie5648 4 роки тому

    ንፁህ ህሊና ፍጠርልኝ ተብሎ ይፀለያል እኔ ደግሞ እናንተን አይነት ፍጠርልኝ አብዛልኝ እላለሁ

  • @habtamuyimegnuhal9736
    @habtamuyimegnuhal9736 4 роки тому +2

    Great job! Keep it up! I hope one day you will be talking about why many ethno-nationalists are unable to see this bare fact.

  • @bobibab9205
    @bobibab9205 4 роки тому

    dr Ersido your questions is touching. you should team up with Lidetu Ayalew.

  • @aydagne
    @aydagne 4 роки тому

    Dr Ersido!!!!!!!

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 4 роки тому +1

    Dr argeoge i admire you for standing tall n explain how dangerous is the constitution of our country.

  • @edenbelete6480
    @edenbelete6480 4 роки тому

    Good job 👍 I like it 🤝🤝🤝🤝🤝

  • @Makuye
    @Makuye 4 роки тому

    Nice to see you Dr. Ersedo. brilliant ideas as Usual..

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 роки тому +7

    እንኳን ለጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

    • @temesgenweldemariam5797
      @temesgenweldemariam5797 4 роки тому

      I

    • @abebemandefro291
      @abebemandefro291 4 роки тому

      ጠና፣ ገና ከእንቅልፍህ መነሳትህ ነው እንዴ? እንዴት ነው የምታስበው? ይህ የሃይማኖት መድረክ አይደለም እኮ¡¡¡
      በዚህ መድረክ ላይ አንተንም የደገፉ ሁሉ ዝቅተኛ ንቃተ ኅሊና ያላቸው ናቸው¡¡¡

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec 4 роки тому +2

    በፈጣሪ መኖር እምነት ያለው ሰው:ፈጣሪ እውነት መሆኑን በሚገባ ያምናል :የአቢይ አህመድ ብልጽግና ፓርቲ እና ብልጽግና ወንጌል ግን በእውነት መኖርን ሳይሆን በቅዠት መኖርን እምነት ያደረጉ ናቸው: ዉሃን ወተት ነው:ጦርነትን ሰላም ነው :በሽታን ጤንነት ነው ...የሚሉ ናቸው.

  • @baroze9738
    @baroze9738 4 роки тому +4

    ዶክተር አርሲዶ " የተሸወዱት አማርኛ ቋንቋ የአማራ ብቻ ነው ብለው የተቀበሉ ጊዜ ነው" ትልቅ አነጋገር ነው:: እኔ በግሌ እንግሊዘኛ ተናጋሪ ነኝ ሆኖም እንግሊዝ አይደለሁም:: እስካግባባን ኦሮሞው ሱማሌውም ሆነ ትግሬው አማርኛ በመናገሩ ምን ተጎዳ? ለምሳሌ ሺመልስ አብዲሳ አማርኛ ባይናገር ማን ያውቀው ነበር? መለስ ዜናዊ እንደዚያ አማርኛ ባይናገር ትግሬዎችም መሪያቸው አድርገው አያቆዩትም ነበር::

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 4 роки тому

    Great discussion.....
    So long as you do not achieve social liberty, whatever freedom is provided by the law is of no avail to you.
    Bhimrao R. Ambedkar

  • @alexhail7061
    @alexhail7061 4 роки тому +1

    እኔ በጣም የሚገርመኝ እየገደሉን አቃፊ ነን የሚል ትርክት ነዉ::

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 4 роки тому +1

    🙏

  • @asraryibrie965
    @asraryibrie965 4 роки тому +1

    እሚገረም ሀሳቦ ነው የልጆቻችን ኢትዮጵያ

  • @yacobma
    @yacobma 4 роки тому +5

    እንዲህ ያሉ ሙህራን እያሉ በእውር ድንብር ይንዱን...

  • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
    @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 4 роки тому

    ውይይይይ ለካ ምሁር አለሺ ሀገሬ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 4 роки тому

    ግሩም ውይይት ነው:: ፖለቲከኞች ባይወዱትም እኛ ዜጎች የሕግ የበላይነትን እንዲከበር ሕገ መንግስታችን ከፖለቲካ የፀዳ እንዲሆን ያስፈልጋል::ሉአላዊነታችን በዚህ ብቻ ነው እሚከበረው:: ለውይይቱ እናመሰግናለን::

  • @efremhedego9658
    @efremhedego9658 4 роки тому

    Listen Ethiopia is 3,000 years old not 30 years old country the oldest gone a newest comeback and this is a reality of Ethiopia you like it or not God bless Ethiopia and the people of Ethiopia good people

  • @rabiyshrorwshrorw3537
    @rabiyshrorwshrorw3537 4 роки тому

    ውቅታዊ የሆና የህዝብ ጥያቄ መምህራን አለን

  • @amovie07
    @amovie07 4 роки тому +1

    Exactly this is where we should start... Fix the constitution asuring the the sovereignty of ETHIOPIA. No more tribalism. We all are Ethiopians equal under the law.

  • @asraryibrie965
    @asraryibrie965 4 роки тому +4

    የጆኖሳይድ ህገመንግስት ይገልፃዎል

  • @ayub830
    @ayub830 4 роки тому +2

    Please don’t cut until one finish his thought. Don’t jump in just for the sake of saying something. Thought get lost due to the interruption. Observed 3 unnecessary intervention at the middle of Dr. Ersedo’s good points. Those pints got lost because of the unnecessary jump ins. Thank you

  • @kool2kiru
    @kool2kiru 4 роки тому

    A nice example were give on constitution of Ethiopia (You may or may not appreciate the designer of Airoplane not the pilots )👌👍🙏❤️👌👍

  • @fekerachenafe3558
    @fekerachenafe3558 4 роки тому

    ቴክክል ኤነዚክ የብሄር ድርጀቶች ይጥፋ