The main idea why nation and nationality was established in ethiopia was to introduce the unknown and the forgotten , Tribes ,culture and language for all Ethiopians. It was good and positive. we were able to know lots of tribes and culture we didn’t know before. it is better to discuss how we can bring back our unity and compassionate generation. focus on changing the education curriculum and more .. 👍 keep it up Go green Go☘️🌿✅🌴
Your discussion is really awesome! and I'm always following your channel 👏 keep going guys! Ethiopia doesn't get yet her real medication and i hope the new PM has to take the lesson from the past.
The south should organize and reject የመገንጠል politics! This is a serious issue we can’t afford to lose Ethiopia! The time we fight for it is now! The south can at least exploit the dominance it has in the house of federation to its advantage! Organize! Let’s save this country from the ungrateful ፈርጣጭ ፖለቲከኞች!
Good job We Need More Individuals Like You Guy 's ? Bc Truth Has To Be Told On Public To Get Solutions Unless Everything Is Gonna Go Round Like A Cycle Again & Again Our People & Nation Is Gonna Suffer Another More Rounds Within A Ethnic Federalism Sickness For The Coming Future So ! Stand. And Work Together For The Better Nation & The Better People If Not No One Gain From This Ethnicity Federalism We All Be LOSERS 👂✋️👂✋️👂✋️👂✋️👂
But Amhara Region Is Unique ! Bc In The Region All Are living With Diversity With No Excoriation ! It's On The Real Ground , Which We Can See & Touch !Even After This All Genocide For 1/4 a Century On Amhara People , Bc Of The TPLF Manifesto ! But On The Other Hand TIgrayan's Are Living With No Problem In Amhara Region As A Citizen With Full Rights Great Example Amhara Regio ! 👂👂✋️
Dr, Ersido Lendebo Thank you for brainwashing, and real thoughts, you know you are one of them who have an idea that is fruitful with us , keep going, Doc we hear you...you will see your thoughts soon , i need as you said my country knows me as just only me , Individual right
'Prison of nations' 1st coined by Lenin, 1914-not Walelegn, he stole it, please stop glamorising this man, Let's try to forget him with his demons. Don't think he studied & understood it. It was one catch phrase he used in xmass hall (6 kilo cafeteria) to get popularity. If he can come out of his grave, he would have said I'm sorry to those slaughtered in Mikadra, Metekel, etc, ie, if he had any sense; or would he say well done? We don't know
I respect your opinion but your comments about Konso is not accurate! Konso people do not celebrate their culture naked! You need to know a little better about Konso before making such a comment about them on an international media!
ere min hogne new ,, kalse yaladerege wend ,,,wend aymeslegnim endet endemeyastela man yengerachew ??? degmom ye entinochu megelecha new eko !! bezeh Hager.... ye Ethiopia wetat endeh Qarami hono kere ?? yasazinal !!!!
Dr. Ersido Lendebo, is dead wrong, and dangerous. TPLF, slaughtered fellow solders, based on there ethnicity. If it was not for the Amhara special forces, and the federal troops outside Tigray, you would have different outcome. TPLF ethnic federalism's essentially ,European union like arrangement, waiting to separate, when ever they have enough resources.Looting other people land (Wolkait),and slaughtering fellow solders, is acceptable, and this is scary.
I like both but Dr Ersido Lendebo is the real man based in truth, facts and principle oriented personality. Big respect you guys.
ይሄ ቤሄር የምትሉት ምነው ቢቀር ቤሔር ቤሔረሰቦች ቀንደኛ ዘረኝነት ነው ጁንታው አንድ የነበረውን የኢትዮጵያ ህዝብ የበታተነበት የከፋፈለበት ምን ያረግላችኋል ሁሉም በሚችለው ቋንቋ ይነጋገር ይገበያይ በተረፈ ቤሔር ቤሔረሰብ እያላችሁ አሁንም ህዝቡን አታውኩ ከንንተም ላይ ይነቀል
የዶክተር ሌንዴቦ ሀሳብ ጤነኛ የሆነ ሰው በሙሉ ሳይቀየር የሚጋራው ሀሳብ ነው። በመጀመርያ ሰውን በዘር በፖለቲካ ማደራጀት ህገወጥ የሆነ ቡድን ማደራጀት ነው። ነገር ግን በመጀመርያ የዘርን ፖለቲካ የወለዱት የትምህርት ደረጃቸው ዝቅተኛ የነበሩ ግለሰቦች ነበሩ። ታድያ የሚገርመው በየግዜው በሚታይ ለማመን የሚከብድ ችግር እንኳን መማር የማይችሉ ጥቂት ቡድን ነበሩ። ለሚቀጥለው መንግስትም ሙሁራንም ከፍተኛ ስራ መስራት አለባቸው።
Thank you guys,
ለካ ሰው አለ የተማረ፣ ሰው የሆነ፣ I am happy to hear this.
ስው ጥሪ ቢሏት ራሷ መጣች ብሏል አማራ
እደዚህ ግሩምና ድንቅ ውይይት መደመጥ ያለበት እናመሰግን አለን!!!!
Perfect political analysis, really all your discussions represent our sayings/the Ethiopians.
ዶር ኤርሲ እና ከፌ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል።እኔ አንድ ማይገባኝ ነገር ነፃ እናወጣሃለን እያሉ የሚደራጁ "ነፃ አውጭዎች" መጨረሻቸው እንደ ትህነግ አገር መዝረፍ፣ የተቃወማቸውን እስር ቤት መክተትና ማሰቃየት እንደሚሆን ከሚሆነው ነገር ማየትና መገመት የሚከብድ አይመስለኝም። እንደውም ከዚህ በሗላ "ነፃ አውጪ" የሚለው ቃል አስፈሪ ሚሆን ይመስለኛል። ”የቃላት ብክነት" ያለው ይመስለኛል። በተረፈ የተነሱት ሀሳቦች ተመችተውኛል።
Smart Ethiopian may God bless you!!!
Excellent show በርቱልን ወገኖቻችን
It's not a show.... it's called discussion
ትክክል ብለሀል አቦ ዶ/ር ኤርሲዶ በጣም የሚገርም ደግሞ የብሄር ብሔረስብ(ፅንፈኖች) አባት ቀን ብሎ የጫነብንን ለነገዋ ኢትዮጵያ አንድነት የማይጠቅሙ ነገሮችን ማስቀጠል የአባቴ ልጅ ነኝ አይነት ጫዋ መሰለችኝ። ከፋፋይ እና ሀገርቷን የማይጠቅም ነገሮች ሁሉ መቅረት አለባቸው። ለነገ ይደር የማይባል ስራ መሰራት ያለበት የሀገር አንድነት ላይ ብቻ ነው መጀመሪያ መቀመጫዬን አለች ዝንጀሮ።ቅድሚያ የሀገሪቷ ስጋት እና እንቅፋቶቿ ላይ መስራት ነው ያለብን። የዶ/ር ንግግር ብዙን ግዜ ትልቅ ግበአት ናቸው ለሚሰማው
betam megerm dr goo job
ዶክተር ኤርሲዶ በታም አመሰናለሁ የሚሰቱት አስተያየት ትክክለኛ ነው
The main idea why nation and nationality was established in ethiopia was to introduce the unknown and the forgotten , Tribes ,culture and language for all Ethiopians. It was good and positive. we were able to know lots of tribes and culture we didn’t know before. it is better to discuss how we can bring back our unity and compassionate generation. focus on changing the education curriculum and more .. 👍 keep it up Go green Go☘️🌿✅🌴
ከኮተት ወሬና አሉባልታ ወጥተዉ እንዲህ አይነት አስተማርና ገንቢ ሀሳብ ላይ መወያየት ጠቃሚ ስለሆነ ሌሎቻችሁ ከዚህ ተማሩ
Hii Thanks
Your discussion is really awesome! and I'm always following your channel 👏 keep going guys! Ethiopia doesn't get yet her real medication and i hope the new PM has to take the lesson from the past.
The old Unitarian State dead and Buried
That is reality on the ground get on with it
Or you will fall under the delusion
የዘር ፖለቲካና የዘር ባንዴራ ከአባቱ ህወሓት አብሮ ይቀበር
YES YES YES TRUE
100 % right all of us tell them
again, why do you cut it short? can you download the full discussion of you tube. This is like the 10th time when i make this comment.
Music arts, feeding system, housing system, colothing system are not static but dynamic in time and space.
The south should organize and reject የመገንጠል politics! This is a serious issue we can’t afford to lose Ethiopia! The time we fight for it is now! The south can at least exploit the dominance it has in the house of federation to its advantage! Organize! Let’s save this country from the ungrateful ፈርጣጭ ፖለቲከኞች!
Pleaseአታሳጥሩት
እሜን።
⬇️ውይይቱ ትክክለኛ ምልከታ ያለው ነው‼️
➡️ኢትዮጵያ ብሄር ብሄረስቦች ቀን ወደ ሙዝየም መግባት ያለበት ሃላ ቀሪ ባህል ነው‼️
በዚህ ሰበብ አንደንድ ብሔረሰቦችን ከትምህርት ውጪ አንደማስቀመጥ ያለ ስህተት አገሪቱ ዋጋ ያስከፍላል‼️
ዋው ዞር ሰል የኔን ፖሊስ ማግኘት አለብኝ
Good job We Need More Individuals Like You Guy 's ? Bc Truth Has To Be Told On Public To Get Solutions Unless Everything Is Gonna Go Round Like A Cycle Again & Again
Our People & Nation
Is Gonna Suffer Another More Rounds
Within A Ethnic Federalism Sickness
For The Coming Future
So ! Stand. And Work Together For The Better Nation & The
Better People If Not
No One Gain From This
Ethnicity Federalism
We All Be LOSERS 👂✋️👂✋️👂✋️👂✋️👂
አሉላ የሚባል የትግራይ ተወላጅ በጣም በትልቅ ቅስቀሳ የኢትዮጵይ አየር መንገድ ላይ ጉዳት ለማድረስ እየጣረ ስለሆነ ተተርጉሞ ለመንግስታት ይዘገብ. ቅድመ ጥንቃቄ አስፈላጊ ነው
😊😊😊 ጥሩ ምስል ነዉ 🤔
ከእንግዲህ የኢትዮጵያ ቀን ብለን እናከብራለን።
No way
ልዩ ሀይልን የሚጠሉት የደቡብ ብሔር ብሔር ሰቦች ብቻ ናቸው።እነሱም ምክንያት አላቸው 1ኛ- የደቡብ ትናንሸ ብሔረሰቦች ሰለሆኑ አማራና ኦሮሞ በህዝብ ብዛት ሰላላቸው የግዛት ሀይላቸውን ያጠናክራሉ እኛን ሁልግዜ ይገዙናል ብለው ሰለሚያሰቡ ነው።2ኛ ምክንያታቸው የደቡብ ህዝቦች የአማራን ተመልሶ የኦርቶዳክስን ተሰቦ መንግሰት እዳይጭኑብን ብለው ይፈራሉ።3ኛው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ፖለቲከኞች የልዩ ሀይልን የሚፈሩት ወይም እዳይኖር የሚፈልጉትና በፌደራል ፖሊሰ አገር አቀፍ ፖሊስ ብቻ ይሁን የሚሉበት ምክንያት-አማራውን እደልባቸው እየገቡ ወይም ከፌደራል ውሰጥ ያለ አንድ የደቡብ ግለሰብ ከፌደራል ውሰጥ ባለሰልጣን ከሆነ በቀላል ሁኔታ ከአዲሳባ ወደአማራ ክልል የእሱ የሆኑትን ፖሊሶችን ልኮ አማራ ጉንደር ባህርዳር ያለውን የሚፈልገውንና የሚጠላውን የአማራ የህዝቡን ተወካይና የአማራ መሪ ነው ያለውን ለማሳፈሰ ሰለሚፈልጉ ነው።ሰለዚህ በተለይ አማራ የሆንክ ህዝብ ሆይ ብዙ የህወሐት አይነት እርዝራዥ በደቡብም እሰካሁን አማራ ጠል ወይም አማራ ዝቅ ማለት አለበት ብለው የሚያሰቡ ሰወች እሰካሉ ድረሰ አዴፓም ሆነ ሌሎች ለአማራ ህልውና የቆማችሁ ልዩ ሀይልና ፋኖ መኖር አለበት ብለው ከአቋማቸው ነቅነቅ ማለት የለባቸውም- ከአማራ ልዩ ሀይልን ለማምከን ልዩ ሀይል ይጥፋ የሚለውን መቀበል የለበትም።4ኛው ደግሜ የምለው የአማራን ህዝብ ለማሳነሰ ወይም አማራ ጨቋኝ ነው ብሎ ህወሐት ከሠጣቸው ትርክት ያልወጣ ህዝብ ሰላለ አዴፓ ሌሎችም የአማራን ህልውና ለማሰጠበቅና በትንሸ ሰወች የአማራን የህዝብ መሪወችን በቀላል አባይን ተሻግረው ለመልቀም እዲቀላቸው እዲመቻቸው ልዩ ሀይልን መጥፋት አለበት ይላሉ መደረግ የለበትም።የአማራ ፖሊሰ ወይም ልዩ ሀይል በሌሎች ክልል አማራ ሲበደል ገብቶ እዳያድን የደቡቡም የኦሮሞም አያሰገባም-አማራ ክልል ከሆነ ግን ሁሉም በቀላሉ እንግባና የጠላነውን እንውሰድ ወይም ከደቡብ ወይም ኦረሞ ክልል የሚኖር አማራ አማራ ክልል ገብቷልና ገብተን ምንወሰድ ነነ ብለው ይገባሉ።በነሱ ክልል ያለው የአማራ ሴቶች ወንዶች ሲጠለፉ ሲገደሉ ግን:አንድም የአማራ ልዩ ሀይል ወይም ፖሊስ ሂዶ መጠየቅ ወይም ወጀለኛውን ስጡኝ ወይም የተጠለፉትን አድኘ ልያዝ ሲል አይፈቀድለትም።ይህ ሆን ተብሎ አማራን ለማሳነሰ ከህወሐት የባሰ የደቡብ ፖለቲከኞች አሁንም በፌደራል ስም አማራን ባዶ አሰቀርተው የቀረውን ወጣትና የፖለቲካ ሰወችን ለመልቀም የታሰበ-ከውሐት በበለጠ ሁኔታ በማይታወቅ በማይጉዳ በሚመሰል ረቂቅ በሆነ ሁኔታ የመጣ ዘዴአቸው ሰለሆነ አማራ መዛል የለበትም።ህወሐትን ያቀጠቀጠው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጁ ልዩ ሀይሉ እደሆነ አሰመሰክሯልና አንበረከክም።!
እንደ ላቦሯቶሪ እንስሳ ቅዠታቸውን ሞከሩብን:: በፖለቲካው በጤናው በትምህርት ወዘተ:: ሁሉም አልተሳካም:: እኛም ግራ ገብቶን ስንወዛገብ እነሱ ዘረፋቸውን አጧጧፉት:: እኛም እነሱም ብንን ስንል ግፉ ሞልቶ ፈሷል:: ወኔአቸውም በሀብት በሙስናና በሴስ ነቅዟል:: እነሱም ተከዘ በረሀ ተመልሰዋል ግማሹ ተማርኮ ግማሹም ተገሏል:: ያለፈው ታሪክ ነው:: የ አሁኑና የወደፊቱ እጃችን ላይ ነው::
የአማራ ልዩ ሀይል የተመሰረተበት ምክንያት ሁሉም ህዝብ ያውቃል በአማራነቱ ስለተግደለ እራሱን ለመከላከል ነው ትህነግ ላይመለስ ከምድር እና ከአለም ከጠፋ እነሱ የለሉብት ቦታ የለም እና ከዛ በኋላ ልዩ ሀይል አያስፈልግም አያስፈልግም ብየ አ አምንአለሁ።
ኧረ ሙሉውን ልቀቁልን እና ጥማችንን እንቁረጥበት
"ሕገ መንግሥት" ባትሉት መልካም ነበር፤
ሕገ ትህነግ ወይም ሕገ አራዊት ነው ስሙ።
አንድም ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር የለውም ።
ትክክል ህገሌባ ነው
ዶክትር ሌንደቦ ና ኢንጂኔር ከፈለኝ ሃይሉ ሁለት አኩሪ ኢትዮጵያኖች ሆይ ይህን ብሄር ብሄረሰቦች ቀን ብሎ ሙዋቹ ና እኩዩ ህውሃት ወያኔ ሲጠነሱት እንዲህ ዓይነት ዘዴ ፈጥረን አዱን ብሄር ከሌላው እያናቆርን እያጣላን እያበጣበጥን እድሜያችንን እናራዝማለን ብለው በተንኮል የጫኑብን የቆሸሸ የሚያባላ የሚይበጣብጥ ወደነሱ የቆሸሸ የዘረጉትን የጭካኔ የመናቆር የመጣላት የመገዳደል ባህል ያመጡብን በሺታ ነው ይህን ውሻ ብሄር ብሄረሰቦች የሚል በጣም
ወደ አፓርታይድ የሚያደላ የሥልጣን የውሻ ሥልጣናቸዉን ማራዘምይ ነበር እነዚህ ውሾች ጋር አብሮ ከንቆሻሻ ህገ መንግሥታቸው ና ምናምንቴ ከለጠፉበት
ባንዲራችን ጋር መወገድ መክሰም አለበት ዘለግ ሲልም የክልል ልዩ ሃይል የሚባልም ነገር ሊኖር አይገባም አኩሪ የመከላከያ ሠራዊታችንና የፖሊስ ሠራዊታችን በቂ ነው ይህ በትኩርት መንግሥት ሊያስብበት ይገባል እንዳላችሁት !!!!!!!!!!!! ለዘመናት የኢትዮጵያ ህዝብ ተሳስቦ ተፋቅሮ ተደጋግፎ ተጋብቶ ተዋልዶ የነበር ህዝብ እንዚህ ውሾች ከሃዲዎች ሃገር እፍራሾች የጠመጠሙብንን ውሻ ነገሮች ከና ሃገራችን አውልቀን መጣልና የጥንቱን ኢትዮጵያዊነታችንን የትዘረፍነዉን ማስመለስ አለብን አለብን አለብን ይህ መልእክት ለዓብያችን ይድረስልን እንዚህ ውሾች ምን ያልሸረቡት ተንኮል ዝርፍያ ግድያ ኢሰብአዊ ኢኢትዮጵያዊ በሆነ መንገድ የሰውን ፍጡር ማሰቃየት እንዚህን እርኩስሤይጣን የሤይጣን ልጆች አምክነን በፍቅር በአድነት ኢትዮጵያችንን
አድሰን አክመን ወደ እድገት ወደ ብልጥግና እናምራ ያ ና ያ ብቻ ነው የሚያዋጣን የሚያዘልቀን የሚያሳድገን !!!!!!ልዶክትር ኤርሲዶና ለኢጂኔር ከፈለኝ ታልቅ
ሃገራዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ በተጨባጭ ይህን ርእስ ስላስረድችሁን !!!!!!!!!!!!!!!
1.ከአንድ ሰው ጋር በሀሳብ ለመነጋገር የቆመበት መሰረት ወሳኝነት አለው: ስለዚህ ሃገርን ሳይሆን አብይ አሀመድን በማምለክ ላይ ከሆነ ሰው ጋር በሃሳብ መነጋገርውጤቱ መደናቆር ነው ::ነገር ግን ስለ የምታመልከው ሰው ማንነት ለማወቅ ዝግጁ ለሆናችሁ ልምከር1st.አብይ አህመድ በአማረኛና በኦሮምኛ ያደረጋቸውን ንግግሮችና ዲስኩሮች በደቡብ አዳምጥ,2nd.አብይአህመድ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ያደረጋቸው ንግግሮች እና በኢትዮጵያ በተጨባጭ ያለው ነገር አገናዝቡ.3rd.አብየ አህመድ የብልጽግና ፓርቲ የሚለው ነገር ምንጭ prosperity gospel የብልጽግና ወንጌል መሆኑን ታውቃለህ ለዚህም ነው አቢይ አህመድ እውነትን የሚሸሸው ብልጽግና ወንጌል በቅዠት መኖርን ነው የሚያስተምረው በአገራችን የተደረገን ጭፍጨፋ ከመጀመሪያ ጀምሮ አላየሁም አልሰማሁም የሚለው .3rd,አብይ አህመድ ከኢሳያስ አፈወርቂ ምንድነው ሊማር የሚችለው አምባገነን ከመሆን ውጪ ስልጣን አፍቃሪ ከመሆን ውጪ :4th.የአቢይ አህመድ አጃቢና ደጋፊዎች እንደ ሽመልሰ አብዲሳ ያሉ ሰዎች በየጊዜው የሚያስተላልፉትን መልዕክት አገናዝቡ:: ስለዚህ ስለሰውዬው በሀገር ጉዳይ ያለውን ማንነት እምነት እና አላማ በደንብ እናጥ ና ሰላም ይብዛላችሁ:
ያንተ አይነት ሰዎች ለኢትዬጱያ ያስፈልጓታል
በጣም ጠፉ ሀሪፉ ሰዎች ጋብዘካል
ወደ እውነት ጉዞ ሰው መሆንን ይዞ!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍❤
ህገ መንግሥቱ እራሱ ኢህገ መንግሥታዊ ነው::
But Amhara Region Is
Unique ! Bc In The Region All Are living With Diversity With No Excoriation ! It's On The Real Ground , Which We Can See & Touch !Even After This All Genocide For 1/4 a Century On Amhara People , Bc Of The TPLF Manifesto !
But On The Other Hand
TIgrayan's Are Living With No Problem In Amhara Region As A
Citizen With Full Rights
Great Example Amhara
Regio ! 👂👂✋️
እቅጭ እቅጯን ስትነግራቸው ደስ ይለኛል 💚💛❤️✌️😡
Ahun mehon yalebet bhar bhareseb sendk alam yzo mewitat mekelkel alebet
Yebharachewu lbsna emiyeferut mrt ende buna tef yeig sra bendezih mehon alebet
Politics is science bihere bihereseb is ignorance ruling and fascism.
Dr, Ersido Lendebo Thank you for brainwashing, and real thoughts,
you know you are one of them who have an idea that is fruitful with us , keep going, Doc we hear you...you will see your thoughts soon
, i need as you said my country knows me as just only me , Individual right
Biher behereseb does not exist but group standard of ling does exist.
'Prison of nations' 1st coined by Lenin, 1914-not Walelegn, he stole it, please stop glamorising this man, Let's try to forget him with his demons. Don't think he studied & understood it. It was one catch phrase he used in xmass hall (6 kilo cafeteria) to get popularity. If he can come out of his grave, he would have said I'm sorry to those slaughtered in Mikadra, Metekel, etc, ie, if he had any sense; or would he say well done? We don't know
I respect your opinion but your comments about Konso is not accurate! Konso people do not celebrate their culture naked! You need to know a little better about Konso before making such a comment about them on an international media!
ere min hogne new ,,
kalse yaladerege wend ,,,wend aymeslegnim
endet endemeyastela man yengerachew ???
degmom ye entinochu megelecha new eko !! bezeh Hager....
ye Ethiopia wetat endeh Qarami hono kere ??
yasazinal !!!!
Dr. Ersido Lendebo, is dead wrong, and dangerous. TPLF, slaughtered fellow solders, based on there ethnicity. If it was not for the Amhara special forces, and the federal troops outside Tigray, you would have different outcome.
TPLF ethnic federalism's essentially ,European union like arrangement, waiting to separate, when ever they have enough resources.Looting other people land (Wolkait),and slaughtering fellow solders, is acceptable, and this is scary.
Great discusion. Dr. Ersido you are knowledgeable guy. The barand of etheinicity is the sign of Ignorance/ድንቁርና/and is the enemy of Ethiopia.