የሪቫይቫል ዝግጅት - ፒተር ማርዲግ በደሴ ከተማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 22

  • @LiyuDesalegn-l8v
    @LiyuDesalegn-l8v Місяць тому +3

    አሜን ፒተርየ ተባረክልኝ ትምህርቶችህን አሳድጀ ነው የምሰማው ሁሌም ወንጌልን ስለምትሰብክ

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 Місяць тому +1

    Thanks!

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew Місяць тому +1

    በጌታ የተወደድክ ወንድም ሀዋሪያው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልክ።

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Місяць тому +1

    አሜን አሜን ተባረክ ❤️❤️❤️❤️

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha Місяць тому

    የ ፀጋው ባለበት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልህ ስለ አንቴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Місяць тому

    በጠም ግሩም ት/ርት ነዉ የምታስተምረን በጉጉት ነዉ የምጠብቅ ህ ብዙ ተጠቅሜብሀለሁ ዘመንህ ይለምልም ።

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew Місяць тому +1

    ወንድማችን የጌታ ጸጋ ይብዛልክ።

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Місяць тому

    አሜን::🙌🙏👏
    #ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::
    #ፀጋውንም ያብዛልህ::
    #ሐዋሪያ ፒተር.♡
    ዘመንህ ሁሉ #የተባረካ ይሁን::
    📖🎤💕👍

  • @Danash-f6i
    @Danash-f6i 27 днів тому

    አሜንንን አሜንንን ተባረክ

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Місяць тому

    አሜን ❤❤❤

  • @MuluneshMathewos-wh8tv
    @MuluneshMathewos-wh8tv Місяць тому

    የሚውድ ብሩክ አበቴ ተበራኪልን ❤❤❤ ፀጋ ለይ ፀጋ ይጨምራል ❤❤❤ ቡሩክ ነህ

  • @EldanaTewelde
    @EldanaTewelde Місяць тому

    Ene yegeremgn gn endezi aynet yewengel hiwet yalebet tmhrt man ysmaw wendme geta yesus brkkkkkkk yargh❤❤❤❤❤

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Місяць тому

    Amen Amen Amen egzabhere hoye yalkene holo bega laye yehonebne menfesehe yweresene Amen Amen

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Місяць тому

    ወንድሜ ፡ እግዚያቤሄር ፡ አምላክይባርክህ ፡ ፡ ፀጋ ፡ ይጨምርልህ ፡ ፡ አገልግሎትህ ፡ ይጨምር ፡ ። ስለመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ በጣም ፡ ገልፀህ ፡ ሀ ፡ ሁ ፡ ብለህ ፡ ስለምታስረዳ ፡ እንደኔ ፡ አይነቱ ፡ ስለሚጠቀም ፡ እና ፡ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ መፈናፈኛ ፡ በአጣሁበት ፡ ሰአት ፡ ጌታ ፡ ላከህ ፡ እንዴት ፡ እንደሚሰራ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ይገርመኛል። ስሙ ፡ የተመሰገነይሁን።

  • @AzebChernet
    @AzebChernet Місяць тому

    Amen ❤

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Місяць тому

    አሜን ፡ እግዚያቤሄር ፡ አምላክ ፡ ይባርክህ ፡ ጌታ ፡ ይባረክ ፡ ሁልጊዜ ፡ ሀቅም ፡ በአጣሁበት ፡ ሰአት ፡ ወደፊት ፡ መራመድ ፡ ሲያቅተኝክፋት ፡ ሲወርሰኝ ፡ ፡ ቶሎ ፡ ብሉ ፡ ልጆቹን ፡ አገልጋዬችን ፡ ይልክልኛል ፡ እግዚያቤሄር ፡ እና ፡ ያስተምረኛል ፡ ሳዳምጠው ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ይወርሰኛል ፡ ወዲያው ፡ ደስታ ፡ ይሰማኝና ፡ ፡ ቅን ፡ የሆነ ፡ ሀሳብ ፡ ይመጣልኛል ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስን ፡ ስረሳው ፡ ወደሌላ ፡ ልራመድ ፡ ስል ፡ ይመልሰኛል ፡ መንገዴን ፡ ይመራኛል ፡ ደግ ፡ አምላክ ፡ እንደሀጢያቴ ፡ ያልተወኝ ፡ ስሙ ፡ ይባረክ ፡ እግዚያቤሄር ፡ ሆይ ፡ አሁንም ፡ እስከመጨረሻው ፡ ድረስአንተ ፡ ምራኝ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ እወድሀለሁመርተኸኝ ፡ እዚ ፡ ደረስኩአንተ ፡ ተቆጣጠረኝ ፡ ሌላ ፡ አይምራኝ።

  • @elsimamoezyawders5832
    @elsimamoezyawders5832 Місяць тому

    Tebarek ye egzabere sew

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Місяць тому

    Faster zemenen ybarki

  • @messimessi6949
    @messimessi6949 Місяць тому

    Ameeeeennnn🎉🎉🎉🎉

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 Місяць тому

    Praise the lord. repent, repent, repent.