ሙስሊም እያለሁ ጌታ ጠራኝ ! ከአገልጋይ ሀንኤል ኩረማ ጋር በምኩራብ ሾው የተደረግ ቆይታ ክፍል አንድ | Interview with Haniel Kurema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @GenetMulugeta
    @GenetMulugeta Рік тому +17

    ሀኔል ስነስርአትህ ሰው አክባሬ ጌታውን የሚፈራ የሚያገለግል ወንድም ነው በጣም ነው ጌታን የማመሰግነው እንደዚህ አይነት ወንድም ስለሰጠን ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi Рік тому +11

    ሀንኤል የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህን ይባርክ❤️

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 Рік тому +8

    አገልጋይ ሀንኤል ኩረማ , kind ,humble and respectful man I know. Thank you for interviewing him.

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473 Рік тому +8

    ሃኑ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም እንድ ቃለ መጥይቅ ሳይሆን እንደስብከት ነው የሰማሁት በጣም ነው የተባረኩበት ተባረክ

  • @meselederibe7823
    @meselederibe7823 Рік тому +10

    ሃንኤል ዘመንክ ይባረክ ስለ አስቀድሞ መመረጥ ያለኝን አመለካከት እንደ እግዛብሔር ቃል እንዳስተካክል በአንተ መንፈስ ቅዱስ እረድቶኛ እግዛብሔር ይመስገን በዚህ አጋጣሚ ግን ሙክራብ ሾውንም ላመሰግን እወዳለው ምክንያቱም አስተማሪ የሆነውን ይሄን የመሰለ ብዙ ሾዎችን ስለሚያዘጋጅልን

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 Рік тому +15

    ሃንኤል ስለእየሱስ መስበክ ብቻ ሳይሆን የእየሱስ ባህሪ ሚታይበት አገልጋይ ነው❤❤

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Рік тому

      የእየሱስ ባህርይ ምን አይነት ነው

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Рік тому

      የእየሱስ ባህርይ ምን አይነት ነው

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Рік тому

      የእየሱስ ባህርይ ምን አይነት ነው

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Рік тому

      የእየሱስ ባህርይ ምን አይነት ነው

    • @liusilas4308
      @liusilas4308 Рік тому +2

      ስለኢየሱስ ባህሪይ ለማወቅ መፀሃፍ ቅዱስህን አጥና ወንድምነት☺

  • @hasetgirma2610
    @hasetgirma2610 Рік тому +4

    ሀኑ ተባረክ ለሚሠሙት ጸጋ የሚሠጥ የሚያንጽ በጎቃል ከአፍህ የሚወጣው የተቀመመ የጸጋ ቃል ንግግርህ እራሡ የተቀባ ነው ተባረክ

  • @BiniMan-op7pb
    @BiniMan-op7pb Рік тому +3

    ሀንኤል በጣም ጎበዝ አገልጋይ ነዉ ቲክ ቶክ ላይ ሲያስተምር ነዉ ማዉቀዉ በጣም የተወደደ ወንድም ነዉ keep teaching brother❤❤

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Рік тому +4

    ሀንዬ እንዴት እንደምወድህ❤❤❤❤❤ በሰማውህ ቁጥር ለጌታ ያለኝ ፍቅር ይጨምራል ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ ከዚ በላይ እውቀት ይብዛልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 10 місяців тому

    ዋው ሐንኤል እስካሁን ሳላውቅህ በመቆየቴ ቆጨኝ። አሁንም እንኳን አወኩህ ተባረክልኝ። ያብዛልህ።❤❤❤

  • @bettynwrites
    @bettynwrites Рік тому +2

    ተባረክ ሀኒኤል። የረጅም ጊዜ ጥያቄዬን ነው የመለስከው። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።✝️🙏✝️

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Рік тому +2

    ሀንኤል ከወንድሞች ጋር ከነ አማን ከአቡና ከሌሎችም ወንድሞች ጋር ስትሰሩ ነው ያወኩህ በጣም እወዳቹሃለው ወንድሞች በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 Рік тому +1

    ሀንዬ የተባረከ ፣ ትሁት እና መልካም ልብ ያለው ወንድም ነው። ተባረክ❤

  • @tigisteyob7196
    @tigisteyob7196 Рік тому +2

    እኔ ማውቅህ በቲክቶክ ነው ግን ብዙ ተምሪያለው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Рік тому +1

    ሀኑዬ የተወደድክ ስላወኩህ በጣም እድለኛ ነኝ ፀጋ ይብዛልህ ለመናገር የዘገየህ አስተዋይ ሰው ነህ ተባረክ❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому +1

    ሀኒዬ የተባረክ ሰዉ ነህ ዘመንህ ይለምልም ክርስቶስ በአንተ ይታያል ፀጋዉ ይጨመርልህ

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 3 місяці тому

    Millions of Blessings to Haniel. You are a true servant of God. Keep it up. May the sprit of God support you more.

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 Рік тому +1

    ሀንኤል ትሁት ወንድም ❤❤❤ ትህትናክ አይወሰድብክ አንተ የጌታ አገልጋይ

  • @hanaassefa7693
    @hanaassefa7693 Рік тому +4

    ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 Рік тому

    Tebareki haniel, anegagerih betam bilt ena Respecfull .❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Рік тому +1

    ሀኑ ወንድምነት ፀጋ ይብዛልህ

  • @yeselamhasabmenged8643
    @yeselamhasabmenged8643 Рік тому +3

    ዎዎው ጌታ ይባርክህ

  • @alemujato6750
    @alemujato6750 Рік тому +3

    Geta eyesus hiwothn yibarg i love you haneil❤❤❤😊

  • @gezishgezish1018
    @gezishgezish1018 Рік тому +2

    kindly invite both taught in similar time so that they argue and we may understand more

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Рік тому +1

    Hanny geta abzto ybarkh.azegagm ybarkh !

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 Рік тому +1

    ሀኒዬ የተወደድክ ሰው ❤❤❤

  • @theeditoraddis5780
    @theeditoraddis5780 Рік тому +1

    ሀንዬ ተባረክ

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 Рік тому +3

    ፕሮግራም አቅራቢ ረዥም ካልሲ ብታደርግ

  • @danielwondimu107
    @danielwondimu107 Рік тому +1

    Hen geta egzabher Yibarki tabarki wondime

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Рік тому +1

    Geta yebarkeh hanel

  • @yonatantube
    @yonatantube Рік тому +1

    🥰🥰🥰🥰 tebareklgi

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Рік тому +1

    Geta abzto yebarkachu ❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Рік тому +1

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!

  • @abrhamteferi2692
    @abrhamteferi2692 5 місяців тому

    የሚማር እንጂ የማይሞግት ጠያቂ የአርመኒያን አመለካከት ጥልቀት የለውም

  • @mekonnenseyifu3947
    @mekonnenseyifu3947 Рік тому +1

    ሐዋ 13:48 ይህ ክፍል

  • @dargechaka9905
    @dargechaka9905 Рік тому

    ሀንኤል ምን ለማለት ፈልገህ ነው 40 ቀንይዘንባል ስትል የነበረው።

    • @martatenker5973
      @martatenker5973 Рік тому

      ስማው ገብተህ እስከመጨረሻው

  • @tamirattadiyos6xo8
    @tamirattadiyos6xo8 Рік тому +4

    ሀንኤል ለምን ለመሸሽ ትሞክራለህ እውነቱን እያወቅክ ለአንተ አእምሮ የሚመቸውን ሳይሆን ቃሉ የሚለውን ተቀበል ሲጀመር አብ ካልሳበው ካልመረጠው ማንም ወደ ኢየሱስ መምጣት አይችልም ሰዎች በራሳቸው ጌታን መምረጥ አይችሉም ዮሐ 3 አንብብ እግዚአብሔርን የሚፈልግ አንድስ እንካን የለም ሮሜ 3 እምነት ደግሞ ስጦታ ነው ሰው በራሱ የሚያመነጨው አደለም በአጠቃላይ የሰዎች ፈቃድ ለኀጢአት እንጂ ለፅድቅ ሙት ነው ሙታን ደግሞ በራሳቸው ምላሽ መስጠት አይችሉም ።🙏🙏🙏🙏

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Рік тому

      እና በግድ ያለ እኛ ነጻ ፈቃድ ይስበናል የእኛ ፈቃድ በመዳን ውስጥ ምንም ቦታ የለውም እያልክ ነው?

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 Рік тому

      Yihe eko teraz neteke asetesaseb new,

  • @woinshetgatayebarkhdagenwo7895

    ኘሮጌራም አቅራቢው አለባበስህ በአግባቡ ቢሆን ላንተ መልካም ነው ሞገስ የለውም

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Рік тому +2

    አንተ ግን ባለ ምኩራብ ሾው ምንይሉታል ጫማ ያለ ካልሲ ዘንጠህ ሞተሀል የወንዳገረዶቹ ስታይል አልመስለብህም ?

    • @bluecloud5645
      @bluecloud5645 Рік тому

      mannew yenasu yaregew nega lelam ngaer lanasue asalefeke leteshate nw

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Рік тому

      የሰው ጫም ምን ያሳይሻል አንቺስ?

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Рік тому

      Egere egere yemiyayewe Wesha newe. Tekeyeru.

    • @samuelnegash5663
      @samuelnegash5663 Рік тому

      @@getutolla4312 አይኖችህ እፊትህ ላይ የተለጠፉት ለምን ይሆን? ሊነግሩኝ ይችሉ ይሆን ?

    • @samuelnegash5663
      @samuelnegash5663 Рік тому

      @@tigistworku6959 ምናልባት እግርሽ የውሻ እግር ይሆን የያዝሽው ? ለስንፍና ጥቅስሽ የተስጠ መልስ ይመጥነው ይሆን ። እስክሪን ሙሉ ገላው ላይ በተለጠፈ ሱሪ ያለ ካልሲ የተጫማውን የውጭ ርካሽ ዘመናዊነት ከሚመስል ያውም ወንድን ቀጥሎም በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ነኝ ከሚል ወንድም ተብዬ ምንን ለማስተላለፍ ይሆን በዚህ መልኩ ወደ ሚዲያ መቅረብ?

  • @begood4all157
    @begood4all157 Рік тому

    ከሙስሊም ቤተሰብ ተወለድክ ኤንጂ እስልምናን ሳትረዳ ነው ጴንጤ የሆንከው ።እየሱስን መስበክ ከፈለግክ እየሱስ የተገዛውን አንድ ፈጣሪን አብን ተገዙ ብለህ ስበክ እየሱስ ያልሰበከውን እየሱስ ጌታ ነው ብለህ መስበክ ሃጥያት ነው ። በመላው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እየሱስ በራሱ አንደበት እኔ ፈጣሪ ጌታ ነኝ እኔን አምልኩ አላለም ያለበት አንቀጽ ካለ አቅርብ ።

    • @yonatantube
      @yonatantube Рік тому +2

      Ab bisebek tadya mn agebah Allah ena ab and adelum Allah setan enji amlak adelem

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Рік тому

      ራእይ 1 (Revelation)
      8፤ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፡- አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።

    • @begood4all157
      @begood4all157 Рік тому

      @@yonatantube
      አላህና አብ አንድ አይሁ አያጣላንም ። አብ እና እየሱስስ አንድ ናቸው ? በምን በስልጣን ? በባህሪ ? በአካል ? በየትኛውም መለኪያ አብና እየሱስ አንድ አይሆኑም አንድ ናቸው ካልክ አስረዳ ። በተረፈ ስድብ ገነት አያስገባም ያለ ስድብ መወያየት ልመድ ።

    • @begood4all157
      @begood4all157 Рік тому

      @@mesiamha5248
      ራእይ 1
      ቶሎ ይሆን ዘንድ የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ ያሳይ ዘንድ እግዚአብሄር ለእየሲስ የሰጠው በእርሱም የተገለጠው ይህ ነው ። ይላል
      አንተ ያቀረብከው ማስረጃ ዮሃንስ ራእይ አልፋና ኦሜጋው እግዚአብሄርን ነው እንጂ እየሱስን አይደለም