ሰላቱን ማን ያሰግድ😂? ልጅነታችንን ምያስታውሱ አስቂኝ ቪዲዮዎች! በመካ የእናታችን ገጠመኝ | minber tv | የኔ መንገድ | ሁለት ሚስት Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024
  • #ethiopia #abbas_beyan #minber_tv #fezekir #አዲስ አበባ #ኢትዮጵያ #ሁለት ሚስት #abeki entertainment #Ethiopia #ነጃህ_ሚዲያ #ኢትዮጵያ #ሙስሊም #minber #habesha #abrelohd #Ethiopia #ethiopia #menzuma #eshetumelese #donkey #tube #muazhabib
    #ethiopianmovie
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #google
    Abeki entertainment
    ሁለት ሚስት

КОМЕНТАРІ • 52

  • @UmMehir
    @UmMehir 14 днів тому +4

    እኔም ባለፈዉ ሂጀ ነበርና 6ቀን ነበር የቆየነዉ ከዚያ መጀመሪያ መዲና ነበር የሄድነዉ የመዲናዉን ዚያራ ጨርሰን ወደ መካ ልንሄድ ስንል ያአሏሂ በቃ አልቅሼ ልሞት ወላሂ ወደ መካ ስንሄድ መንገዱን ሁሉ እያለቀስኩ ነዉ የሄድኩት መካ ደግሞ ስንደርስ ሌላ ደስታ በቃ ዱኒያ ላይ ያለሁ አይመስለኝም ነበር ጀነት የገባሁ ነበር የሚመስለኝ ሀቂቃ ያንን ያህል ቀን ሳድር እህል ትዝ አይለኝም እሩጨ እዚያዉ ነዉ ቀኑ አለቅ አለቅ ሲል አቤት ያለዉ ሀዘን ባላለቀ ብዬ ተመፕሁ መካ ኡምራችን ጨርሰን ልንመለስ ስንል 3 ጊዜ ተመልሼ ካዕባዉን አየሁ እንደት ልለይ እንደገና ከመካ ደግሞ እቤቴ ድረስ እያለቀስኩ ትንሽ ሰሞኑን ነዉ የተረጋጋሁት ያዉ ሠዉ አይደለን በጊዜ ጊዜ ይሻለናል ብቻ አሁንም ይናፍቀኝል ኢንሻ አሏህ ሁላችንም አንድ ቀን ሀጅ እንሄዳለን

    • @abas_video
      @abas_video  14 днів тому +2

      አላህ ይመላልሰን ስሜቱ ከባድ ነው ወላህ

  • @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ

    አሚንንንንንንን

  • @زينبلمى
    @زينبلمى 14 днів тому

    ሱብሀንአላህ ያረቢ🎉🎉❤❤

  • @RehanahR-v4d
    @RehanahR-v4d 14 днів тому

    አሚን😍😍😍😍😍

  • @سميرهبنتيوسف
    @سميرهبنتيوسف 14 днів тому

    ጀዛክአላህ ኸይር

  • @SalimaHusen
    @SalimaHusen День тому

    Alhumosli waslim taslim fidaka habii wamii yaa rasulalh❤❤

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 14 днів тому +3

    ያጀመአ ለይክ ሼር አርጉ ወንድመችን እናባረታተው🎉

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 14 днів тому

      በርታ ወድማችን

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 14 днів тому

      አላህ ይዘንልንጅ አካላችን ሙሉሁና ለደናችን ያለን ድክመት

  • @saadas9954
    @saadas9954 14 днів тому

    امين امين امين الهم امين ياربلعلمين

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 14 днів тому

    መሻአላህ ተባረከላህ በርታ ወንድማችን በርታ ያጀማአ ሸር አድርጉ

  • @smsdnmohmad8063
    @smsdnmohmad8063 14 днів тому +1

    ዎንዲመችን አበሲ አሲገረም ነገርነዉ ተርኪን ሲተቀርቡ ቲዘገየለሀ እንጂ ተርኩን ሲመለከተዉ የረሱለቺን የሙሰን አለሂ ዎሰለም ቶሎቶሎ አቅርቢሊን ለተመሊከች

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 14 днів тому

    አሚን አሜን ያረብ አሚን ያረበላለሚን አላሁመ ሰሊወሰለም አላሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 14 днів тому +2

    ሰዊዮው ስላ መይማችኝ ነው ወንድሜ አትባል ያልኩህ አታ ደሞ መረጀ ሰታህ ስለስረደሀኝ ሹክራን 🎉🎉

    • @abas_video
      @abas_video  14 днів тому +3

      እንዴ እና ምን ችግር ወንድሜ ብለሽ እኮ ነው የመከርሽኝ። ብሳሳትም ትመልሽኛለሽ ማለት እኮ ነው።
      ለከሀዲያን ወንድሜ ማለት ችግር የለውም ለማለት ነው እንጂ ብዙም አይመከርም በርግጥ ።

  • @AmeenaMohammed-l9r
    @AmeenaMohammed-l9r 9 днів тому

    ክክክክ አይዞህ

  • @SamiraSamira-t7t
    @SamiraSamira-t7t 14 днів тому

    ክክክ ብራተ😊

  • @AlfiyaNuri-ko4cs
    @AlfiyaNuri-ko4cs 14 днів тому

    ኣዴየ ኡፋ

  • @foziyabaderufoziyabaderu9257
    @foziyabaderufoziyabaderu9257 14 днів тому

    የኔእናት

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 14 днів тому

    የኔ እነት ዳስ ስሉ አሚን የራብ የኔ ስልጤ እዊይ

  • @NeimaEshetu-uv6dl
    @NeimaEshetu-uv6dl 14 днів тому

    ማሻ አላህ በርታወንድማችን ሰብ አድርጌሀለሁ

  • @tube1549
    @tube1549 14 днів тому +1

    ያአሏህ አባስ ወላሂ የእናታችን ዱዓ ልክ ለኔ ኻስ የተደረገልኝ ዱዓ ነው የመሰለኝ እየተሰማኝ ያለው ስሜት የተለየ ነው ወላሂ በይቱሏሂ ልሃረም መስጅድ አ-ነበዊ እንዴት እንደናፈኩ እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ

    • @abas_video
      @abas_video  14 днів тому

      አላህ ያግራልን መመላለሱን

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed 14 днів тому

    አሚሚሚሚሚንንንን ያረብ

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 14 днів тому +1

    ማሻ አሏህ ግን ወንድሜ አባስ በለፈው በፀፍኩት ኮሜቴ እንደትቃያማኝ

    • @abas-reacts
      @abas-reacts 14 днів тому

      መርሀባ ፣ ግን በምን ጉዳይ ?

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 14 днів тому

      ​@@abas-reacts መላዓክ ነው በዚህ እስታሄል ታቆራጥ ብሎኝ ያታቆረጥኩት ያለው ሰዊዮ ወንድመችን አልካው እኔ ደሞ ለምን ትላሌ ብዬህ ነበር ይቅርታ 🎉

  • @SamiraSamira-t7t
    @SamiraSamira-t7t 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamGaaa-t6s
    @SamGaaa-t6s 14 днів тому

    😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 14 днів тому

    ያአላህ ፍሉስ ትቀይረ ነፉስ ያአላህ ክክክ አሳሳቱት

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 14 днів тому

    ወየው በሳቅ የኔ ገጠመኝ ቁረአን በተጅዊድ እንቀራ ነበረ በኦላይ ብዙ ሰው አለ ወረፋየ ደረስኝና የፋን መኸረጅ ነገርኝ አለኝ አረቦች ጋር ነበር በጡኑ ሺፋ እላለሁ ብየ በጥኒ ሺፋ ብየ በሳቅቅቅ

  • @foziyabaderufoziyabaderu9257
    @foziyabaderufoziyabaderu9257 14 днів тому

    ሥብሀነከያረብ

  • @Faayawalloo
    @Faayawalloo 13 днів тому

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته Abbas Akkam baga nagaan dhufte ani sa'udiin jira haadha kiyya umraa fuudhuu barbaadeen ture mee haala kamiin jama'aa waliin dhufuu dandeessi ishii qofa fuudhu nandandahamoo hin dandahu yoo agarte naadeebisi

    • @abas_video
      @abas_video  13 днів тому

      wa aleykum selam werahmetullah
      homaa rakkina hin qabu
      passportii ni qabuu?

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg5748 14 днів тому

    የገንዘብ ነገር

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان 14 днів тому

    አህለን አኺ

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 14 днів тому

    ያአላህ ጅዳ ተቀምጠን በጣም ሰነፎች ነን

  • @FdXf-r6v
    @FdXf-r6v 14 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @SamiraSamira-t7t
    @SamiraSamira-t7t 14 днів тому

    Wr wr wb ❤❤😂

  • @FirowlaFl
    @FirowlaFl 13 днів тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወባራካቱህ
    አባት አና እናቴን ለዋስደቸው ሐሰባያለው ተከከል የሆን መረጃ አና የሚያስፈልገውን ነገር በታሰዉቅኝ ለአላህ በላቹህ 🙏

    • @abas_video
      @abas_video  13 днів тому

      ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ መርሀባ
      ፓስፖርት አላቸው?

    • @FirowlaFl
      @FirowlaFl 13 днів тому

      @@abas_video ዋላሂ አይዎጣን ነው አልወሰዱም ገናነው

    • @abas_video
      @abas_video  13 днів тому

      ቀጣይ ሳምንት ሚጓዙ ተጓዦች እየሞሉ ስለሆነ ከእነሱ ጋር እንዲቀላቀሉ ነበር
      በቃ ኢንሻ አላህ በቀጣይ ወራት ይሄዳሉ

    • @FirowlaFl
      @FirowlaFl 13 днів тому

      @@abas_video እንሻላህ ፓስፖርት እጃቺን ለይ ከገባ... ሹክረን 🙏🙏

    • @FirowlaFl
      @FirowlaFl 13 днів тому

      ከፓስፖርት ዉጭ ለሁለት ሰው ሰንት ባር ነው?