ስንቶቻችሁ ጅማ አባ ጅፋር 2 መሆናቸውን ታውቃላችሁ ?How many of you know ?ke tame ga enihidTamiru Berhanu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 74

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj 3 місяці тому +3

    አብደልከሪምየ በራያ ቆቦ አላማጣ በጣም ተወደጅ ስው ነበረ በደርግ ጊዜ የኡሰባ ምክትል አስተዳዳሪ ነበር ደርግ ከስልጣን ሲለቅ ሁሉም ባለስልጣን ሲገደል እና ሲታሰር እሱን ግን ማንም የነካው ሰው የለም ለምን ብትሉ በጣም ደግ ሰው ሁሉን አክባሪ ስለነበር በጣም ደስ ብሎኝል ስላየሁ እንወድህ እለን እረጁም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @zulkiflitahir7730
    @zulkiflitahir7730 27 днів тому

    Bravo Tame Pele is an excellency man he is the one and only guys who deserve to talk Aba jifar history

  • @gutemahayder3148
    @gutemahayder3148 3 місяці тому +4

    ታሜ ጅማን መላስጎበኝኸን በጣም እናመሰግናለን። በአርቱ የምንወድህ አርቲስት ጥሩ ፕሮግራም ጀምረሃል በርታልን።

  • @familyfirst2119
    @familyfirst2119 3 місяці тому +1

    ሀገሬ ጅማ ናፍቆቴን ጨመርከው አረ የት ናችሁ እናንተ የጅማ ውቦች ስንቱን ወደኃላ አስታወስከን ታሜ ተባረክ 😊

  • @hanat.8381
    @hanat.8381 2 місяці тому

    I went for work to Jimma for 8 years and I had a wonderful memory. The people have a right hurts and the area is peaceful to live 🙏 i miss it!!!! Thanks for visiting Jimma and sharing the experience you had.

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 місяці тому +5

    ፔሌዬ ውንድሜ የውንድሞቼ ጋደኛ እንካንም አየሁ የኛ አድባር ጅራድ 🙏🏻🙏🏻

  • @gigigirma2837
    @gigigirma2837 2 місяці тому

    Tame Good job! Keep it up!!!

  • @MohammedYassin-y4o
    @MohammedYassin-y4o 2 місяці тому

    ይመችህ

  • @Battitu
    @Battitu 3 місяці тому +6

    ጂማ ወርቅ ሀገር ህዝቡም ፍቅር ነው! ፈረንጅ አራዳ❤

  • @DesalegnTedla-xi3kx
    @DesalegnTedla-xi3kx 3 місяці тому

    ገራሚ ነው እኔም አባጅፋር አንድ ብቻ
    ይመሥሉኝ ነበር !! ታሜ እናመሰግናለን !!👍👍🙏🙏

  • @najatalsaqaff8854
    @najatalsaqaff8854 2 місяці тому

    Betam des yillall endzih ayinet tarikochun masitewawek thank you tamy

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 3 місяці тому +1

    ጅማ ህዝቦቿም ፍቅር ናቸው❤❤❤❤

  • @medhaniewkelati5772
    @medhaniewkelati5772 2 місяці тому

    ታሜ ታላቅ ሰዉ ከፍ በልልኝ & በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @medanittasew5856
    @medanittasew5856 3 місяці тому +2

    ታሜ💚💚💛💛❤❤ የ Ethiopian ውበት እያየን ነዉ

  • @muluneshyilma1961
    @muluneshyilma1961 2 місяці тому

    የጂማን፣ ዝግጅት፣ እያየን፣ ነን፣ በቃልህ፣ መሠረት፣ እስቲ፣ ቡናው፣ ቦስተን-ዩኤስ፣ ኤ ላክልን፣ እናመሠግናለን፣ በርታ

  • @habeshochyamiralu5018
    @habeshochyamiralu5018 3 місяці тому

    Wow, Abdulkerim, be Alamata betam yemiweded meri nebere.

  • @NigatAbebe-u2v
    @NigatAbebe-u2v 3 місяці тому

    የኔ ውድ ሀገር ጅማ ስሟን ስታነሱ ደስታና ኩራት እጅግ ይሰማኛል!!!!!!!

  • @serkalemmekonnen6568
    @serkalemmekonnen6568 3 місяці тому

    You did a great job🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 2 місяці тому

    ታሜእኔበጣም ነው ደስያለኝ ያዲስ አበባልጅነኝ ጅማን በፍቅር ነውየምወዳት ኖሬባታለሁደግሕዝብነው ከሐገሬበላይ ነው የማውቃት ትም እናመሰግናለን

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 3 місяці тому

    ደስ ሰትሉ ጃማ የፍቅር ሀገር ❤️❤️🥰🥰

  • @Hayder-x5x
    @Hayder-x5x 3 місяці тому

    ታሜ ምስጋና ይገባሀል❤❤❤

  • @Seyoumtilahun1
    @Seyoumtilahun1 Місяць тому

    ያገራችን ዋልታ ቡና ቡና የገቢ ምንጫችን ቡናቡና

  • @fozifkr3072
    @fozifkr3072 2 місяці тому

    bravo tame

  • @TSMHF
    @TSMHF 3 місяці тому

    Ohh my God pelle my great man when I was a child I born and grew up Jimma my city . I grew up watching him playing football in kitoo meda stadium. I’m so happy seeing peeled after long time . His brother name if I didn’t forget Abduelsemede . Thank you Tamiru bringing Pelle to ur show .

  • @engdaworkbirru3312
    @engdaworkbirru3312 2 місяці тому

    የቆንጆ መፍለቄያ የውበትከተማ:
    የማንነቴ ምንጭ ውድ ሀገሬ ጅማ::

  • @giftiabasiya4708
    @giftiabasiya4708 3 місяці тому

    Abdulkerim kegna. Masha'Allah!

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 3 місяці тому

    Thank you for showing us this beautiful city and its amazing history. I am not old enough to remember the " buna buna song." However, I came across a video showing the children who sang the song now as an adult. The song goes " yegebi minchachin buna buna yekonomi walta bunabuna, yedegtachigin gumbi bunabuna awtar new bunachin bunabuna.....

  • @edeletube700
    @edeletube700 3 місяці тому +2

    ብረት ይወጣ ነበር ከኛ ትርፍ ይሽጥ ነበር ሲሉ ስማሁ ማናባቱ ነው ያንን ትልቅነት እዲከስም ያረገው 😢

    • @MikeMike-bc7jg
      @MikeMike-bc7jg 3 місяці тому +1

      Foreigners mamen new Ethiopian gedel yeketetal

  • @redwankedir4642
    @redwankedir4642 3 місяці тому

    Thank you Tame!

  • @Hayder-x5x
    @Hayder-x5x 3 місяці тому

    የሚገርም ፕሮግራም❤❤❤

  • @GENETABEBE-l3j
    @GENETABEBE-l3j 3 місяці тому

    ሰአሊው ጎበዝ ነው

  • @yisihakf5585
    @yisihakf5585 3 місяці тому

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለፔሌ ❤

  • @medanittasew5856
    @medanittasew5856 3 місяці тому +3

    የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና በ 1969😍 የተዘመረ

  • @zelalemdemeke2756
    @zelalemdemeke2756 2 місяці тому

    Wow jimma mnitena

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 3 місяці тому

    Good job we Ethiopian need peace unity and love like Jimma

  • @TesfayeBelay-d1y
    @TesfayeBelay-d1y 3 місяці тому

    በርታ ታሜ

  • @hiwotdiehl8528
    @hiwotdiehl8528 3 місяці тому

    God bless our country Ethiopia 🇪🇹 💵🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 3 місяці тому

    ታምሩ እናመሰግናለን ሐገሬ የተወለድንባት ያደግንባት የተማርንባት የተዘናናንባት ሐገሬ ጅማ አሳን እንዲህ አልነበረም ውብ ነበር

  • @احمدعلي-غ7ع5ب
    @احمدعلي-غ7ع5ب 3 місяці тому

    انا من جما حلين مقيمه في اليمن احبك جما

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤😊

  • @SinafAbdulaziz-h9h
    @SinafAbdulaziz-h9h 3 місяці тому

    Tame thank you

  • @fozifkr3072
    @fozifkr3072 2 місяці тому

    የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና
    የእድገታችን ገንቢ ቡና ቡና አውታር ነው ቡናችን ቡና ቡና

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 3 місяці тому +1

    አይ ጂማዬ ውብ ከተማ የቆንጆዎች ውብ ከተማ ነበረች ጂማ ወንዱ ሸጋ ሴቱ ሸጋ ታየንባት በእውነት በጣም በጣም ውብ ከተማ ነበረች

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @asterdaba3615
    @asterdaba3615 3 місяці тому

    የኦኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና ያገራችን ገንቢ ዋልታ ነው ቡናችን

  • @Papa-qz1ef
    @Papa-qz1ef 2 місяці тому

    Say thanks to pele

  • @birhanebiru2399
    @birhanebiru2399 3 місяці тому

    Jimma .. viva tegobegne be Gutema!

  • @tigistzinab9642
    @tigistzinab9642 3 місяці тому

    አ😅አንተ ነሃ የቡናን ዋጋ ከፍ ያደረክብን😮❤

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 місяці тому

    የአባቴን ቡና ከየቡ ወደ Canada ላክልን🙏🏻

  • @andualemassefa5092
    @andualemassefa5092 Місяць тому

    ቡናውን ለኔ ላክ

  • @serkalemmekonnen6568
    @serkalemmekonnen6568 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @HabtomMengesha
    @HabtomMengesha 2 місяці тому

    Yekonomiw walta buna buna

  • @abdinuri-fm2nd
    @abdinuri-fm2nd 3 місяці тому

    ታምሩ ቡናዉን ለኔ ላክ

  • @karim_59935
    @karim_59935 3 місяці тому

    ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🥰😍

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 3 місяці тому

    Yeconomi walta buna buna
    Yegebi menchachin buna buna
    Yedgetachin gembi buna buna
    Buna new habetachin buna buna

  • @estubdenk9869
    @estubdenk9869 3 місяці тому

    ለዚህ ድንቅ ጥበበኛ ድንቅ ነገር እያሳየን ህዝቡ የታል??????

  • @Rihana-v6t
    @Rihana-v6t 3 місяці тому

    Yekonomi walta buna buna yegebi menchachen buna buna

  • @mulugetahaile8999
    @mulugetahaile8999 3 місяці тому +1

    አባ ጅፍራ በባርያ ንግድ የበለፀጉ እንደሆኑ እናንተ ባትነግሩም አረቦች ነግረውናል። መካ ላይ ያሰሩት ቤታቸው ምስክር ነው። ሌላው አባታቸው ከየመን ዛንዜባር ከዛም ጅማ የመጡ ናቸው። ታሪክ አይዋሽም።

  • @sammy_muhammad
    @sammy_muhammad 3 місяці тому

    tame bunawen lena pls

  • @sofiakemal6959
    @sofiakemal6959 3 місяці тому

    Tame bunawen lenem

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 місяці тому

    ታሜ የጅማ ልጅ ነህ እንዴ?