አዋረዳቸው || መሳይ መኮንን ስለ አቶ ገዱ የተነገረውን ቅጥፈር አጋለጠ || እርስ በእርስ አልተግባቡም || ህውሃት ጦርነት አምሯታል!? Live

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 97

  • @AradaSefer-ns8fw
    @AradaSefer-ns8fw 10 днів тому +12

    አቤ የእውነት ወግህ ይጥማል

    • @deehope9477
      @deehope9477 10 днів тому

      Lol, .... showing the fake news, too!😊

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 10 днів тому +7

    Looks wonderful can’t wait to see Addis Abeba.

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 10 днів тому +16

    አንተን ሲያዩ የሚበሳጩትን አይቼ አሳዘኑኝ አቤ ጥቁር አዝሙዳችን በርታልን።

    • @almazali4784
      @almazali4784 10 днів тому +2

      👍❤️❤️🤣🤣🤣

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 10 днів тому +9

    ቁውንቁዋቸው ይደበላለቅ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @gashawHabte
    @gashawHabte 10 днів тому +9

    ሠላም ሠላም ለሁሉም

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 10 днів тому +17

    ❗እርጥብ መሀይሙን ገዱን ለ ዕድራችን ዳኝነት እንኳን እንደማይመጥን ንገርልኝ❗

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 10 днів тому +4

    በማስታዉቂያህ መቼም በጣም በጣም እያናደድካቸው ነው ደግሞ ያምርብሃል blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @SHUABEMAHADI-n7m
    @SHUABEMAHADI-n7m 10 днів тому +2

    ያምርል ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 10 днів тому +9

    🙏🇪🇹👍👏🙏🇪🇹👍👏 ሠላም,,, ሠላም,,

  • @jomama151
    @jomama151 10 днів тому +3

    Abe berta yewushetamich archume hunehal ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JidaKebede
    @JidaKebede 10 днів тому +6

    ድንኳን ሳባራ ይባላል

  • @bekelebeyene6527
    @bekelebeyene6527 10 днів тому

    አቤ በእውነት በወር ብቻ ግዜን አቀጠልከበነ በመጀመሪያ ዜናን ማስቀደም አሰፈላግ ነበር

  • @HHh-zk2uc
    @HHh-zk2uc 10 днів тому +1

    ስመጽእ በጰባይከ እመርቅከ ወስመጽእ በትቢትከ እለጠልጽከ❤❤❤

  • @BehailuHaile-k7y
    @BehailuHaile-k7y 10 днів тому +5

    ሰላም አቢ በርታ።

  • @Hambisa-j7q
    @Hambisa-j7q 10 днів тому +12

    ጦርነቱ መከነ፣ 4 ኪሎ መግባት ቀረ፣ እነመሳይ ያለሙት ስልጣን የእልም እንጀራ ሆኖ ቀረ።

  • @araray2033
    @araray2033 10 днів тому +8

    የደረጠ ሀብተወልድ እና የአስመሳይ መኮንን አድማጮች ፀላኤ-እውነት የተጠናወታቸው ሰዎች ስለሆኑ ለነርሱ ምክር መስጠት ከንቱ ነው። ለአህያ ማር እንደማይጥማት ለነደረጠ ተከታዮች ሀቅ አይጥማቸውም።

  • @selamterfassa3068
    @selamterfassa3068 10 днів тому +1

    አቶ አንዳርጋቸው በጣም ታመዎል ምናለ በዚህ እድሜያቸውንስሀ ገብተ ወደ ልባቸው ወደ እውነቱ ቢመለሱ የአዎቂ አጥፊ መሆናቸው እንደው በዚህ መጨረቻ ዘመና ዘረኝነቱ የስልጣን ጥማት ትህቢቱ ውቸትና ቅናት አንቆ እንዳይገላቸው ዘመዳቻቸው ለ
    ምን ዝም አሉ

  • @TruwerkEs
    @TruwerkEs 10 днів тому +3

    ዜና አንባቢህን አባርልን

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 10 днів тому

      አንባቢህ ስምንት ስዎች ተጎዱ እያለ እያነበበ ርእሱንግን ስምንት ስዎች ሞቱ ብሎ የሚጽፍ ነው ብዙ ግዜ ስህተቱን አይተናል ርእስ ያደባልቃል

  • @HulaaKunema
    @HulaaKunema 10 днів тому +1

    ትክክል አቤ ብዙ ሰው ያሳስታሉ
    አንተ ጀግናችን ግን አዋርድልን🇪🇹 💪

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 10 днів тому +5

    ሲጀመር የሀገር መንግስታቶች የት አለ የተገኙት ገዱ ማን ስለሆነ ነው ኧረ ደረጀ ተረጋጋ

  • @KebedeWorkiye
    @KebedeWorkiye 10 днів тому +5

    ኣቤቶኪቻዉ:ገናብዙእንሠማለን

  • @AbdiWele-w5k
    @AbdiWele-w5k 10 днів тому +8

    ገዱ ገበሬዉን ወደ እርሻ ሂድ በልልኝ አቤዉ

  • @Asd-d7k
    @Asd-d7k 10 днів тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 10 днів тому +2

    ❤❤❤❤yes

  • @AbdulhadiSani-n7f
    @AbdulhadiSani-n7f 10 днів тому +3

    yes yes yes

  • @RobaJunior-w3f
    @RobaJunior-w3f 10 днів тому +3

    እንኳን ገዱ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንትም አልተጋበዙም

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 10 днів тому +1

    ❤🎉❤🎉❤

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 10 днів тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 10 днів тому

    ትክክል እንም በተደጋጋሚ አጋጥሞኛል live ሞክረን አያመጣውም

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 10 днів тому +2

    እንኳን መጋብኅ ለምን ዘብኝነት አይቅጥረውም who keeps

  • @manayebedada5471
    @manayebedada5471 10 днів тому +2

    አዲስ አበባ ቤቴ የሚለውን የአለማየሁ እሼቴን ዘፈን በክላሲካል ሙዚቃ አድርገው

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 10 днів тому

    👍👍👍👍👍

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 10 днів тому +4

    ደሪ ሁሌም እንደቦረተፈ ነው ነጭ ፀጉረ አውጥቶ ም ይቅባጥራል ጡረታ ቢወጣ ይሻላል

  • @henockhailu1199
    @henockhailu1199 10 днів тому +1

    That is so funny 😅. The call makes me laugh

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 10 днів тому

    Hallo Abe tokichawo ayibelam lebichawo❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 10 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @nejibashukri6177
    @nejibashukri6177 9 днів тому

    አጋልጣቸው

  • @AschuJima-s5p
    @AschuJima-s5p 10 днів тому +3

    አቤ አሁን እነ ደሬና መሳይ ቤተክርስቲያን የገባች ውሻ ሆነዋልና ያሳዝናል

  • @AbdulhadiSani-n7f
    @AbdulhadiSani-n7f 10 днів тому +2

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 10 днів тому +1

    አቤ ከልመና ሼር አድርጉ ላይክ አድርጉ ትኬት ቁረጡ እርዱ ከሚለው መፈክር አይደለም ለአንድ ቀን ለአስር ደቂቃ የምትቦዝንበት ቀን መቼ ነው አቤ የእኛ ቤተክርስትያን ሆንክብኝ

  • @Fekadul1982tola
    @Fekadul1982tola 10 днів тому +2

    ደረጄ ሃብተወልድ ቅጽል ስሙ አ ቻችን ታ ቻችን በሚለው ይጠራ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 10 днів тому +2

    ❤❤❤❤😂

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 10 днів тому

    ትመጨእ በፀበከየ እቢቤሊከ ደፈከ 😄😃😅😃😄😃😅😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @dejenegebrehana6449
    @dejenegebrehana6449 10 днів тому

    ድምፅ ድምፅ

  • @bekeleseifu3924
    @bekeleseifu3924 10 днів тому +1

    የመግቢያ ካርዱን በስንት ዶላር ገዝቶ ይሆን ?

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 10 днів тому +3

    ❤❤abicho react

  • @HalenLule
    @HalenLule 10 днів тому +1

    ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳው ሆይ አገርም እደሰው ይናፍቃል ወይ።

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 10 днів тому +3

    አረ፣ሰሜኖች፣ለጦርነት፣የምታዉሉትን፣ገንዜብ፣ለሕዝባችሁ፣ልማት፣አዉሉ፣ምክሬ፣ነዉ።

  • @gashahunt
    @gashahunt 10 днів тому +1

    አበዛችሁት ምንድነው ስለ ገዱና መሳይ ደጋግማችሁ የምታወሩን ሰፊ ቦታ ሰጣችኋቸው ተራ ኩታራዎች ናቸው እኮ ግዜ አድሎት ታወቀ እንጂ ብቁዎች አልነበሩም

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 10 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 10 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤yes tikklen now

  • @tadessebeyene9989
    @tadessebeyene9989 10 днів тому

    ምን አለበት ዝባዝንኬ ንግግር ትተህ ቁምነገር ብትናገር

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 10 днів тому +5

    ደሬ ቀለልክ
    ምነው ተፍከረክ
    እንዲህ ወረድክ
    ባክህ ተዝረከረክ
    ከእውነት እራክ
    ውሸት ስትታከክ
    በጣም ታወክ
    አይ ደሬ ጅል
    አሁን ብሶበታል
    መቀለጃ ሆኗአል
    ወየው ለሚስቱ
    በዚህ በውሸቱ
    ቀሎ ማንነቱ
    ለቤቱ ውርደቱ
    አቤ ምከረው
    ይሔንን ሰው
    ቀን እያቀለሐው
    ምንም አይሠማው
    የእነ መሳይ ቅሌት
    እንደዚ መባላት
    የባንዳዎች ውሸት
    ሀገርን ለማጥፋት
    ቀለው መገኘት
    አቤት አቤት
    ወገን ፈረደበት።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 10 днів тому +1

    ተሳስተው ነው የደወሉ የተባሉ ሰው በእርግጥ ተሳስተው ነው የደወሉት? I have equation?

  • @bekelebeyene6527
    @bekelebeyene6527 10 днів тому

    አቤ እባክህን ወደ ገደሎገባ

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 10 днів тому +1

    ንፋው ብሩ ደረጀ ሀብተወልድ ነው ለካ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 10 днів тому +1

    ደረጀን በጠረባ ብይ 😂😂😂

  • @Namumayteeta
    @Namumayteeta 10 днів тому

    ወረ መስማት ሱስ ሆኗል፡፡ ወረ አቅራቢዎች አንዳንዴ ሲቸገሩ ደንበኞቻቸዉ ዋሽተዉ ወረ መመገብ ልማዳቸዉ ነዉ፡፡

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 10 днів тому +1

    የሆዳሞችን ጣቢያ ቆምዋል ሌላዉ ትራፕ ከመጣ ያቺ ምክንያት ኬዝ ዋጋ በላዉ

  • @owlwatchingu8956
    @owlwatchingu8956 10 днів тому

    Take AA skyline during day hours !

  • @yohanesketema6351
    @yohanesketema6351 10 днів тому +2

    አብይ ይምራ።።።።።።

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 10 днів тому

    መሳይ ሊጫር ይሆናል በግዜ ጥጉን ሊይዝ ነው ።

  • @andualemtegegn1406
    @andualemtegegn1406 10 днів тому

    Dimet mesla tinuur inji badanbi kastewalnat yedur arawitim nat.

  • @TewodirosAyalew
    @TewodirosAyalew 10 днів тому

    የአድባር ቆሎ😅🎉

  • @nejibashukri6177
    @nejibashukri6177 9 днів тому

    ገዱ ታሞ ነነው

  • @benaszerihun19
    @benaszerihun19 10 днів тому +2

    Abbe, don't be fulish b/c if WEYANE is capable of engaging in war, he couldn't tolerate not for more than 2 years, not even wanting for a month ...so, WEYANE has not able to start a war now and for ever....

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 10 днів тому +1

    አረ ነርሥ ናቸው

  • @AmanuelAbebe-ll3oc
    @AmanuelAbebe-ll3oc 10 днів тому +1

    aman negn ke Mexico Africa Union

  • @eyobmamo6760
    @eyobmamo6760 10 днів тому

    የተባለው የመለስ ጊዜ የነበሩት ፓትሪያክ ልደታ ቤተ ክርስቲያን አምፀው ነበር እና የሆነ ቦታ ሲያሳልሙ አንተ ከየት ነህ እያሉ ይጠይቃሉ በሃላ አንዱ ከልደታ ሲላቸው ደንገጥ ብለው ሸሸት አሉና አያሳለሙት ትመጣ በፀባይከ እባርክከ ትመጣ በትቢትከ እለጥጥከ አሉት ሽጉጣቸውን አየነኩ ::

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 10 днів тому

    ገዱ መቸ ሰርቶ ነው? ዶክተር የሆነው ? ወይስ ፋኖ ሰጥቶት ነው ።

  • @Misneb
    @Misneb 10 днів тому

    ሳቅ በሳቅ 😂😂😂😂 ዛሬ የተናገርከው የስምንተኛው ሺህ የአለም ፍፃሜ ሰባኪዎችን የሚያስንቅ ነው። "ክርስቶስ ናና ገላግለን " ነው ያልከው? በደረጀ fake news... አንዳንዴ በመሀል በመሀል የምታስገባቸው አባባሎችህ የሚገርሙ ናቸው....❤

  • @DejeneDejene-e6o
    @DejeneDejene-e6o 10 днів тому

    ትመጵ አመልካ ክመርቅካ ትመጵ ክፍትካ ክለጠልጥካ

  • @DabaAbdissa
    @DabaAbdissa 10 днів тому +1

    Hahaha....

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w 10 днів тому +1

    ወዳጃችን ሀገርን ለመገንባት የምታቀርበው ትንታኔ ጥሩና ገንቢ ነው ሆኖም ግን የምታቀርቡት ትንታኔ በገንዘብ እጥረት ብዙ ሰው ዳታ መጠቀም ስለማይችል ሀሳብህን በዜና መልክ ባጭሩ ብታቀርበው የበለጠ ተጠቃሚ ትሆናለህ ካልሆነ ብዙ ደንበኛህን ታጣለህ!

  • @dadatadesse
    @dadatadesse 10 днів тому +1

    ደረጀ፣ ጋዜጠኛነቱን አልሆነልህም። አቀራረብህ ዘገምተኛ ስለሚመስል ቢበቃህ ይሻላል። ደረቅ አወናባጅ ሆነሃል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ዓይን ይብላህ።

    • @Daniel-j7l2u
      @Daniel-j7l2u 10 днів тому

      Ergmanhen Astkakel amen syhon tirso nw ymeblaw

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 10 днів тому +1

    አቤ አድናቂህ ነኝ ግን ሰላምታህና ስታነብ ከልቤ ደስ አይለኝም ትንገዳገዳለህ አትጨርስም ሀሳብ ሌላ አገር ወዳድነትህን አደንቃሀለሁ

  • @SolomonOlana
    @SolomonOlana 9 днів тому

    ኤሬ ዉሸት አቤት ቅጥፈት ትንሽ እንኳን አያሳፍርም

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 10 днів тому

    ደረጀ አይደለም ዛሬ ውሸቱ ተነቅቶበት በጣም ነው እኮ የሚገርመው ሰበር ብሉ ለመምጣት ውሸት ሆኖ እንኳን ቢገኘ አይኑን አጥቦ ሌላ ሰበር ውሸት ይዞ ብቅ ማለቱ ካፈርኩ አይመልሰኝ የየሆነ ሰውዬ፣ልሳናቸውን ይዝጋው፣

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 10 днів тому

    ተሳስተህ ዱባይ ገባህ እንዴ።

  • @owlwatchingu8956
    @owlwatchingu8956 10 днів тому

    please stop these nonsense - Geez isn’t spoken language even in the church.

  • @MolaMola-kg7wi
    @MolaMola-kg7wi 10 днів тому

    ምንንም አይዳ የለህም እነሱን ከመተቸት ቅርድላ ባርያ

    • @ZenebeGudeta
      @ZenebeGudeta 10 днів тому +1

      ከመፃፍህ በፊት ፊደል ተማር /ወንድሜ /

  • @getahunjirata
    @getahunjirata 10 днів тому +1

    ስለ ሬሳ ገዱ የሚታወሩት የሚትገርሙ ናችሁ በሪሞት ለሚንቀሳቀስ ሰውዐአታውሩ

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 10 днів тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MeslceMasabo
    @MeslceMasabo 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DegitBatana
    @DegitBatana 10 днів тому +1

    ❤❤

  • @helenabiy5993
    @helenabiy5993 10 днів тому +1

    ❤❤❤