ፎቅ የቆጠርኩበትን ክፈል ተብያለሁ .......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Вставка
- Опубліковано 30 лис 2024
- "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ! #ethiopiancomedy #funny_moment
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7;00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 6:35 only on Abbay Tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #explore_ethiopia #ethiopiancomedy #standupcomedy #africancomedy #ethiopianjokes #ethiopianentertainment #comedyvideos #funnyvideos #laughoutloud #funny #hilarious #infotainment #fypcomedy #youtubecomedy #explorecomedy #comedypicks #comedycentral #trendingcomedy #laughattack #relatablecomedy #viralvideos #hilariousmoments
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
ማሩ እኮ የእውነት ባላገር ፋራ ምንም የማይገባው አይደለም ምርጥ ያራዳ ልጅ ነው ❤❤❤❤ ኮሜዲ
ባላገር ፋራ ነው ያለሽ ማነው ዶማ
@@YeshiWerdofa ያንች አይነቱ 😂😂😂😂😂😂
@@YeshiWerdofa
ዶማ እኮ አፈር ለመቆፈር የሚያገለግል ትልቅ መሣሪያ ነው እኮ ፦ 🤔
@@TruthEz ለማለት የፈለግሹ እሱ ለምንም አያገለግልም ነው😂😹
እር ውዳ
ሁሉም ቆንጆ ነው እጅሽን ቁርጥማት አይንካሽ::
ጥልዬ በጣም ወርቅ የሆንክ መልካም ሰው ነህ ስንወድህ :: ውይ ማሩ ባላገሩ ስንወድህ: : ፍልፍሉ የመከላከያው አሪፍ ቀልድ ነው:: ሁላችሁም ❤❤❤❤❤
ማነው እንደኔ ማሩን አይቶ የገባ
እኔም
እኔ😂😂😂
እኔ ማሩ ነው እድገባ ያረገኝ
እኔ ራሱ ይሄ ማሩ የሚባለው እውነተኛ ላይፉ ይሄነው ቤዬ
Me too😊❤
ማሩን ያለንበት ኢሮብ ብዙ ሰው ተከታዩ ነው ማርዬ በርታ
ማሩ ባላገሩ እንወድሀለን እንኳን መጣህልን ወንድሜ
እኳን ሰላም መጣችሁ እነማርቆስ ስለሸነፉ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉 በርቱ❤❤
ሁሌ በጉጉት ይምጠብቀው ፕሮግራም ነው። በተለይ ማሩ ባላገሩ ስለመጣ ይበልጥ ደስ ብሎኛል ።
የዛሬዉ ይለያል ማሩየየየየየ መልካም ሠዉ
ማሩ ባላገሩ እኳን ደና መጣህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዓባይ ቲቪ ማሩዬን ባለበት በሳምንት አንዴ ፕሮግራም ብታዘጋጁለት እና ቢሰራ 😊
ስወደው ዋሸው ፕሮግራም
ማሩ ምርጥ ሠው
ማሩ ትልቅ ሰው ትልቅ እንግዳ
አይ ማርዬ በራሳቸው ነው ለካ የሚሸነፉት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ታላቅ እንግዳ ማሩ ባላገሩ
ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ እግዚአብሔር ይጣብቀችሁ የኔ ምርጦች
ክክክግአይማሩ ከጽህምመጣህከምር እየቆጠብሁ አየሁት እንዳያልቅብይ የስደተኞች የሳቅምጮች ኑሩልን
ወይ ማርየ እድሀለሁ እንኳን በሰላም መጣህ
ማሩ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ጥላሁን ግን ለምንድነው ሁሌም አሌክስ ጥያቄ አውቀህ ነው ሁልጊዜ የውሸት መልስ ነው የምትሰጠው አችኩል በፈጠረ
ጋሽ ማሞ ባለውለታዬ ናቸው ስት ቦታ ተንከራትቼ በሳቸው ነው የዳንኩት
ነብሳቸውን ይማረው 🙏
መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልን 🙏
ፍልፍሉ ትለያለህ ሁሌም እንደምልህ ባጠቃላይ በጣም ነው የምወዳችሁ
ማሩ ባላገሩ የገባው ሙድ ያለው የገጠር አራዳ እኮ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ዲሮስ ወሎ ተወልዶ ❤❤❤
ደምስዬ የኔ አራዳ ስወድህ ❤
ፍልፍሉ መች ነዉ ከማወዛገብ
ዛሬ ማሩ መቶ 6ት ለ 2ት ዘረራቸው😅😅😅👍
መጥቶ ✅
መቶ ❌
@@TruthEz😂😂😂😂😂 የቋንቋ መምህር ነህ እንዴ?
@@crossmedia8061
ፊደላት ለማረም መምህር መሆን አያስፈልግም። ማንበብና መፃፍ መቻል ብቻ ይበቃል። 📖
እኮ🤣🤣👍
ማሩ ባለአገሩ ምርጥ ሰው እንኩዋን በሰላም መጣህ 🥰
የታንክ ፈረስ ነው የጋለበው 😂😂😂
ማሩ ባላገሩ ን ያላቹሁ ኑ በላይክ ወደቤቴ ጎራበሉ እንደማመር እመልሳለሁ ፈቃደኛ የሆነ በዋና ፍጠኑ 💙💜💝
ማሩየ እወዲሀለሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
ማሩየን አይቼ ስሮጥ ልደፋ ነበር
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ የእነ እሩታ ነገር አስጨንቆኛል ጎበዝ የራሴን ጉድ ቁጭ አደርጌ ለሠው የምጨነቀው ነገርስ🙉😊😊
ፍቅ የቆጠርክበት እውነት ነው የከፈልከው😂😂😂😂😂😂
ፍቅር ነው የራበን።
ፍልፍሉ የብቃት ማረጋገጫ so funny😅😅😅😅😅
,አሌክስ ስወድክ❤❤❤❤❤❤
እኔ ለራሱ ማሩን አይቼ ነው የመጣሁት ጭራሽ ትንሽ አይቼ ነበር የማሳልፈው ገና ዛሬ አየሁ ማሩ አችን❤❤❤❤❤
ማሩየ የሀገሬ ሰው ደጉ የዋሁ ❤❤❤❤
እደዛሬሥቄአላቅም አይ የዋሁ የወሎሠዉ😂😂😂😂😂😍😍😍😍
ወይ ጥሌ ለመሳሳት የሚያብራራው ነገርስ😂😂😂 ጀነንስ እድግ በል❤❤
ኦኳን ደህና መጣችሁ 👍👍👍🥰🥰🥰
ምርጦች ዋሻሁ እንዴ
አይ ማሩ የምር ሰርፕራይዝ ነው ያደረጋችሁን በጭራሽ ያልጠበቅነው😳🥰🥰
ማሩ ባላገሩ አድናቂህ ነኝ
እውነትም Abbay tv የኢትዮጵያ ምርጥ🤔
ማሩ ትለያለህ እኮን ውዳ ዋሼሁ እንድ እንግዳ ሰለድራጋችሁት እናመሰግናለን
በመሀል የምታወሩትን ወድጀዋለሁ ደስ ይላል ምክንያቱም ያደምቀዋል
ወላሂ ማሩ በደንብ አይቷል እነ ጥሌ ሁሌ ነው የሚያሳዝኑኝ በስረአት አይመልሱላቸውም እነ አሌክስ ያመናጭቋቸዋል ! በተረፈ ደስ ትላላችሁ እያዝናናችሁ 🤣🤣🤣🤣 ቁምነገርም አላችሁ❤❤❤❤❤ ማሩየ የኔ ገራገር🤣🥰🥰🥰
Enqan denametachu tebareku ❤❤❤
ውሸት ሀፍታቤት ፋፁም የእግዚአብሔር የለም
Tile is the best
ማሩን አይቸ እሮጫዬ❤❤❤❤
እኔ በራሱ እሱን ሳይ ነው በጉጉት የገባሁት
❤❤❤❤ Enqan besalm betana adersan Amen Amen FETARY YEMESGNEW LEZARU sanbat ❤❤❤❤❤ BERTU
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
☝🏾☝🏾☝🏾
ዋው ማርየ❤
ጥላሁን እንግሊዘኛን እንደ ትልቅ እዉቀት ነዉ ሚያየዉ 😂😂😂😂😂😂
ማሩ በጣም ነዉ ምደንቀዉ የምር
በርቱ አባይ ቲቪ አንደኛ
እኳን ደህናመጣህ ማሩ ❤❤
ማርቂ ሚሚዮ ታዴ ናት ሚሚዮ በየነ ለዪ እንጂ ምርጥ የቄስ ሰፈር ልጅ ማርቅዬ
እንደኔ፡ ፍልፍሉን፡ የሚወድ፡ ግራ፡ በማጋባት፡ ጀግና
እኔ በጣም የሚገርመኝ የጥሌ የዋህነት የፍልፍሉ ደሞ ነገሮች የሚያይበት መንገድ ይገርማል በጣም የተመቸኝ ፕሮግራም ነው
ሱስ ሆነብኝ ይሄ ፕሮግራም
አብዛኛችን ማሩንንለማየትነው የመጣነው ማሩየየየየየ😂😂😂
የፍልፍሉ ለምን ተቆረጠ ምነዉ ዛሬም ችግር ነበር እንዴ ስትለቁ ለምን ሙሉ አትለቁም
ፍልፍሉ ዛሬ አጋዥ አገኘ ማሩ ሁላቹም አሪፍ ናቹ
ሰላም፡ናችሁ፡ማሩየ፡ሰላምነህ፡ጠፋህ
አይ ፍልፍሉ እንድ ቀልድ አስር አመት ሙሉ ማውራት
ጎበዝ የፍልፍሉ ታሪክ ምን ነበር ነው እንደ ባለፈው ፋወል ሰራ እንዴ?
❤❤❤❤ maru
የኔ.ምርጥ.ባላገሩ❤❤❤
Filflu tarik alkrbam😄
አርቲስት ጥላሁን [ጥሌን] እንደኔ የምቶዱት ቅንና ልበ መልካም ሰዉ ነዉ ክብር
ካባይ ቲቢ ከዋሸው እንዴ ውጨ ሊላፍሮግራም የምከታተለው የለኝም ❤
የመጨረሻ አሮጌ መኪና እኛ ሀገር ለተባለውአብያችን አታስገቡ ያለ ግዜ ኡኡኡኡ ሲባል ነበር ለዚህ ነው ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል እኔ ባለሁበት ሀገር እንዲጨፈለቅ ይሰጣል:: እኛ ግን ፋብሪካው ስለሌለ የጋርቤጅ ማራገፊያ ሆንናል እና እራሳችን ነን ጥፋተኞቹ
አሌክስ 👍🥰
ዋሸው እንዴ ውች ። ዮሀና እና ደጄ ሚላን አቅረቡልን ?
ፍልፍሉ ለምን ?ታሪክ አልተናገረም ዛሬ
ፍልፍሉ ለምን አላቀረበም
በዚህ ፕሮግራም በጣም የገረመኝ ማርቆስ ምን ያልሠራው ስራ አለ
Waw bexam new Desi mtlugn
ማሩ❤ ይለያል የፍልፍሉ ቀልዶች😂
Love you demesss❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከናተ ማሩ ይበልጣቸዋል እኔሚገረመኝ የናተን ፕሮግራም ቁጭብሎ የሚይ አይምሮ ጤነኛ አደለም
ካንተ ይጀምራለ አያየህ ኮሜንት ሀሀሀሀሀሀሀ በቃ ምቀኝነት ሱስህ ነዉ ታከመው
እስቲ እነ ደምሴ ቤቲ ዋኖስንም አቅርቧት መቼም ከሃላው ከሌለ የለም ከፊቱ ነው ብዬ ነው
ጥልዬ፡ በፈሜሰነት፡ ሳይሆን፡ እንዲሁ፡ ለወደድት፡ ያሳያሉ። አረጋጋው፡ ወንድሜ
ምን ሆናችሁ ነው ፍልፍሉ ታሪክ ሳያወራ ነው እንዴ የሚያልቀው ለምን???እኔ ፍልፍሉ የሚያወራቸው ታሪኮች ያዝናኑኛል
የፍልፍሉን ታሪክ ቆርጠውት ነው ወይስ አላወራ ሁኖ ነው ሳልሰማው አለቀ 🧐🧐
wowww zare maru ket mta
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
የመሩ ስታይል ፕሮግራሙን ቀይሮታል። ገራሚ ነበር
Wow !!! Alexso has taken a lesson how to dance
Tirgum besileshi
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
የፍልፍሉን ሳንሰማው
Maru yalwu tekekel 😂😂😂 new ybedelalu❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
☝🏾☝🏾☝🏾
ሰላም ሰላም
ማሩን አይቸ ነዉ የመጣሁት
እናመሰግናለን 🙏
ዋሸሁ እንዴን ልናመሰግን ይገባል ምክንያቱም እስከዛሬ ድረስ የልጆች ከሆነ የልጆች የአዋቂ ከሆነ ደሞ የአዋቂዎች ፕሮግራም ነበር የምናየው ማለትም ጥሬና ብስል ሳይቀላቀል አሁን ግን እድሜና ጤና ለኮሜድያኖቹ ይስጥልንና ጥሬና ብስሉን ቀላቅለው የልጆች / የአዋቂዎች ፕሮግራም ይዘው ቀርበው ያስቁናልም ያበሳጩናልም ስሙን ዋሸሁ እንዴ / ወደው አይስቁ ብትሉት በትክክል ይገልፃችኋል ኑሩልኝ ።
እናመሰግናለን
Maru mrt sew
ማሩየየየየየየየየ❤
አርቲስቶችን ከፖለቲካ መሪዎች ጋር የሚያይዝ ነገር የለም፤ነገር ግን አርትን ለፖለቲካ ጥቅም ሲባል ከተሳሳቱ ፖለቲከኞች ጋር ለግዜያዊ ጥቅም ሲባል አርትን ማርከስ ነው
ኣባይ ኣንደኛ