Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጥበብ ሲላስ እውነትም በጣም ጥሩ ስም ነው የተሰጠው ኘሮግራማችሁ እጅግ ትምህርት ሰጪ ነው አማኑኤል እድሜ አና ጤና ለእንተ እና ለመላው ቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን፡፡ በርቱ በርቱ ተባረኩ፡፡እውነትን ተናገሩ ብላችሁኋል እውነት ተናጋሪ ሰዎች በጣም በጣም የሚጐዱበት ዘመን ነው፡፡ በእርግጥ እውነትን አፈር አይበላትም እውነት መውጣቷ ላይቀር ሰዎች መከራን ስቃይን ይቀበላሉ፡፡ አማኑኤል ብቻ የማይተኛ የማያንቀላፋ አምላክ ስላለ የሰው ልጅ ቢጐዳም እውነትን እሱ ያወጣል፡፡
አመሰግናለሁ በጣም። ጥሩ አስተያየት ሰጠሽኛል። ይህ የበለጠ እንድሰራ ይገፋፋኛል 👍❤
የጥበብ አባቶች ነቢዩ ሙሀመድ ናቸው ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም
አንደዚህ ምርጥ ሃሳብ የሚያካፍሉ ወንድሞች ይብዙልን ❤ ሁሉ ቆንጆ ነው ግን የዘራሀውን አይደለም ሁሌ የምታጭደው ብዙ ጊዜ መልካም ስታደርግ ክፉ መልስ ታገኛለህ ጥሩ ባረግክ ትበደላለህ ይገርመኛል 😞😏
ልክ ነው መልካምነት ክፉ ሰዎችን ወደ እኛ ይስባል። ስለዚህ መልካምነት በብልሃት መሆን አለበት❤👍
፫ ነገሮችን መመለስ አትችልምጊዜ ቃል ናእድል።በመጨረሻ የሚስቅ ለረዥም ጊዜ ይስቃል❤
ማሻላህ የመጀመሪያ ስሰማህ በጣም አሪፍ ነዉ በርታ❤❤❤❤❤
Thanks betam enkuan dena metash👍
እዉነት ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ አምሮዬ ታደሰ በርታ ወንድም እናመሰግናለን 💜🙏 እጅግ በጣም 🌷🌹
ትምህርትህ አሪፍ ነዉ በርታ
ጌታ ይባርክ ጽቡቅ ትምርቲ🇪🇷🇬🇧🌹🇪🇷💜🙏🌹🌹🌹
በጣም ትክክል ኣባባልና ቁም ነገር ኣባባል ነው ትምህርትም ይሰጣል Thank you!!
👍👍👍
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው የፈጣሪ ጥበብ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!
Tebarekilign liyou yemastewal xiben new.
በጣም አመሰግናለሁ ኑርልን
እጅግ በጣም የሚያስተምር እናመሰግናለን ።
አሪፍነዉ ትምርቱ
የምኖረዉ ከሀገር ዉጭ ነዉ ከሀገር ዉጭ ሲኖር ህይወት ከባድ ናት ግን ለእኔ የአንተን ምክሮች ማዳመጤ ትክክለኛ ሴት ጀግና ስኬታማ እና ያስቀመጥኳቸዉን ግቦች እንዳሳካ ስለረዳህኝ ከፈጣሬ ቀጥየ ላመሰግንህ እወዳለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ🙏ይህንን ስል ግን የእዉነቴን ነዉ ።እግዚአብሔር ከፈቀዴ የምፅፈዉ የግጥም መፀሐፍ አለ ምስጋናየን በትንሹም ቢሆን በዛ ለመግለፅ እሞክራለሁ ኑርልኝ ❤🙏🙏🙏🙏
ይህን መስማት ለኔ ትልቅ እርካታ ነው። አሁንም ያቀድሺውን ሁሉ ታሳኪያለሽ በርቺ። (God bless you)
@@tibebsilas thanke you 🙏
ኑርልን ወንድሜ ኣትጥፋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው❤❤😊
Thanks for sharing your time ❤
በጣም አመሰግናለሁ ወዲም❤
በርታ ተበራታ
በርታበጣምጥሩ ትምርትነው
ሁሉም አስተማሪነው ማሻአላህ
እናመሰግናለን
ጠለትህ የማያቀውን ለጓደኛ አትንገር❤
very nice...thanks a lot!!!
Thanks so mach wenedmay ✅✅✅✅🌻🌻🌻🌻🌻
ሁሉም አስተማሪ ተወዳጅ ት/ህርት አዘል መልዕክት ነው ቀጥሉበት
በርቱ❤
በጣም እናመሰግናለን
አረምን ማይመች አለናነው
The begnnig of the wisdom is the fear of God.
3 negeruch memeles ayichalem betam Arif ababal new
Betam amsegnalew 🎉🎉🎉🎉
በጉጉት እኮነው የምከታተልህ ❤❤❤❤❤
Thanks 👍
Nice Quotes ❤🥰
U r back set attitude we r inherent with we r doing will bring us to new era to side by side to those advanced world because we r accounted for it
wow qonjo ababal new thanks
ምንም ቢኖረኝ አለኝ ካልክ አተን ባዶ ለማስቀርት ስጠን እራበን ጠማን ይላሉ ብቻ ሰወች ከባድ ናቸው እኔ ሰው እያላቸው ከኔ ተበድርው ፖስፖርት አወጡ እኔ ግን ባዶ ቀርሁ ሰው መቅርብ ከባድ ነው በተለይ ስደት የሚገኙት መጥፎ ናቸው ካተ ጥቅም ብቻ ይፈልጋሉ ካላገኙ ይርቃሉ ስለዚህ ለራሳችሁ ብልጥ ሁኑ😮😮😮❤❤
Waw betam tekekelegna ababal emetal yelewm
Gadeg mhun enchilalin
Correctly
20 አመት እግዘብሔርን የሰጠህን ታንፀባርቃለህ------- የምለው በጣም የሚገርም አባባል ነው
አናመሠግናል
Hi
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ጥሩ😊⏳😄😄😄😅😅😅
❤❤❤❤❤
የታጠፈ እንጨት እንኳ ወደ ላይ የሚነድ እሳትን ይፈጥራል።
ጠማማም ሆነ ቀጥ ያሉ እንጨቶች ሲነዱ በተመሳሳይ መልኩ ነው የሚነዱት። የመስቀል ጌዜ ለምሳሌ ንፋስ እሳቱን አቅጣጫ ካላስቀየረው እሳቱ ወደ ላይ ይነዳል። መልዕክቱ አላማን ለማሳካት ብቁ እስክሆን ብሎ መጠበቅ እንደማይገባ ለማስረዳት ነው ❤
❤❤
❤❤😊❤😊❤❤
ወደፊት ካልሄድ ወደዋላ ትሄዳለህ
❤❤❤❤😊
😊😊😊😊😊😊
Edel defarn ydegefal
Ewnet nw!
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ጥበብ ሲላስ እውነትም በጣም ጥሩ ስም ነው የተሰጠው ኘሮግራማችሁ እጅግ ትምህርት ሰጪ ነው አማኑኤል እድሜ አና ጤና ለእንተ እና ለመላው ቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን፡፡ በርቱ በርቱ ተባረኩ፡፡እውነትን ተናገሩ ብላችሁኋል እውነት ተናጋሪ ሰዎች በጣም በጣም የሚጐዱበት ዘመን ነው፡፡ በእርግጥ እውነትን አፈር አይበላትም እውነት መውጣቷ ላይቀር ሰዎች መከራን ስቃይን ይቀበላሉ፡፡ አማኑኤል ብቻ የማይተኛ የማያንቀላፋ አምላክ ስላለ የሰው ልጅ ቢጐዳም እውነትን እሱ ያወጣል፡፡
አመሰግናለሁ በጣም። ጥሩ አስተያየት ሰጠሽኛል። ይህ የበለጠ እንድሰራ ይገፋፋኛል 👍❤
የጥበብ አባቶች ነቢዩ ሙሀመድ ናቸው ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም
አንደዚህ ምርጥ ሃሳብ የሚያካፍሉ ወንድሞች ይብዙልን ❤ ሁሉ ቆንጆ ነው ግን የዘራሀውን አይደለም ሁሌ የምታጭደው ብዙ ጊዜ መልካም ስታደርግ ክፉ መልስ ታገኛለህ ጥሩ ባረግክ ትበደላለህ ይገርመኛል 😞😏
ልክ ነው መልካምነት ክፉ ሰዎችን ወደ እኛ ይስባል። ስለዚህ መልካምነት በብልሃት መሆን አለበት❤👍
፫ ነገሮችን መመለስ አትችልም
ጊዜ
ቃል ና
እድል።በመጨረሻ የሚስቅ ለረዥም ጊዜ ይስቃል❤
ማሻላህ የመጀመሪያ ስሰማህ በጣም አሪፍ ነዉ በርታ❤❤❤❤❤
Thanks betam enkuan dena metash👍
እዉነት ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ አምሮዬ ታደሰ በርታ ወንድም እናመሰግናለን 💜🙏 እጅግ በጣም 🌷🌹
ትምህርትህ አሪፍ ነዉ በርታ
ጌታ ይባርክ ጽቡቅ ትምርቲ🇪🇷🇬🇧🌹🇪🇷💜🙏🌹🌹🌹
በጣም ትክክል ኣባባልና ቁም ነገር ኣባባል ነው ትምህርትም ይሰጣል Thank you!!
👍👍👍
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው የፈጣሪ ጥበብ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!
Tebarekilign liyou yemastewal xiben new.
በጣም አመሰግናለሁ ኑርልን
እጅግ በጣም የሚያስተምር እናመሰግናለን ።
አሪፍነዉ ትምርቱ
የምኖረዉ ከሀገር ዉጭ ነዉ
ከሀገር ዉጭ ሲኖር ህይወት ከባድ ናት ግን ለእኔ የአንተን ምክሮች ማዳመጤ ትክክለኛ ሴት ጀግና ስኬታማ እና ያስቀመጥኳቸዉን ግቦች እንዳሳካ ስለረዳህኝ ከፈጣሬ ቀጥየ ላመሰግንህ እወዳለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ🙏ይህንን ስል ግን የእዉነቴን ነዉ ።እግዚአብሔር ከፈቀዴ የምፅፈዉ የግጥም መፀሐፍ አለ ምስጋናየን በትንሹም ቢሆን በዛ ለመግለፅ እሞክራለሁ ኑርልኝ ❤🙏🙏🙏🙏