አስተማሪ የሳይኮሎጂ አባባሎች | psychology quotes | tibeb silas | tibebsilas

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 107

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 11 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ጥበብ። በጣም ጠቃሚና አነቃቂ ምክሮች ናቸዉ። 🙏🙏🙏

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 Рік тому +27

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከመጠን በላይ ሰው ማመን ደጋግሞ ሠብሮኛል ኋላ አስቀርቶኛል እና አሁን ሂወት ሰው አስጠልቶኛል ከማጋር መኖር እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል😢😢😢😢

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  Рік тому +13

      ካለፈው ነገር መማር ነው ያለብሽ እንጂ እራስሽን እስኪጎዳሽ ድረስ መጸጸት የለብሽም። ያለፈውን እንደ ትምህርት አስቢው። ሰውን መጥላት የለብሽም። ሁሉም ሰው ክፉ አይደለም። ሁሉን ነገር በገደቡ ማድረግን ተምረሻል ይህ ደግሞ የትኛውም መጽሐፍ ሊሰጥሽ የማይችለው እውቀት ነው። አይዞሽ በርቺ ሁሉም መልካም ይሆናል። በፍጹም ሂወት አስጠልቶኛል የሚለውን ቃል ከአፍሽ አታውጪ። ሂወትሽን የሚያጣፍጠው ፈጣሪሽ ነው! ያለሽበት ነገር ከባድ ቢሆንም ትወጪዋለሽ። ይህን የምለው አንቺን ሞቅ ለማድረግ አይደለም ፤ እውነታው ይህ ስለሆነ ነው👍

    • @adiyajemal
      @adiyajemal Рік тому

      Ayzosh wude

    • @adiyajemal
      @adiyajemal Рік тому

      Kachalsh awurin.

    • @YirgalemMamo-v1t
      @YirgalemMamo-v1t 11 місяців тому +1

      አይዞን ከፈጠረህ/ከፈጠረሽ አምላክ ጋር መኖር ይቻላል ።

    • @hayathayati9014
      @hayathayati9014 11 місяців тому

      @@YirgalemMamo-v1t እሺ አመሠግናለሁ

  • @SbksBala
    @SbksBala 8 місяців тому +1

    ዘመንህ ይባረክ❤

  • @almazeWeldmical
    @almazeWeldmical 5 місяців тому +1

    ይህን ቻናል ዛሬነው ያየሁት በጣም ወድጀዋለሁ ጥሩ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ተባረኩ

    • @BuzayhuAlemu
      @BuzayhuAlemu 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤ምርጥ

  • @selamYemariyamliji
    @selamYemariyamliji Рік тому +3

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @ZwedneshErena
    @ZwedneshErena Рік тому +2

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 Рік тому +8

    God Bless you

  • @Fosia-ju8vb
    @Fosia-ju8vb Рік тому +1

    የሚገርም ትምህርት እናመስግናለን

  • @abebechabebech6334
    @abebechabebech6334 11 місяців тому +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 Рік тому +4

    በትክክል❤

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Рік тому +4

    አመሰግናለሁ አድናቅህ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @selamYemariyamliji
    @selamYemariyamliji Рік тому

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤ 12:04

  • @MarthaNessibu
    @MarthaNessibu 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Рік тому +2

    በወነት ሑሉም ጠቃሚነዉ❤❤

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 5 місяців тому

    ኑርልን ❤❤❤

  • @መቅድመቅድ-ከ4ዀ
    @መቅድመቅድ-ከ4ዀ Рік тому +4

    Thank you so much♥♥♥💪💪

  • @mulyegedefaw6894
    @mulyegedefaw6894 Рік тому

    ይህ ትምህርት አስተምሮኛል እኔን

  • @KalebEyasu-w6c
    @KalebEyasu-w6c Рік тому +2

    በጣም ደስ ይላል

    • @Asnake-vw3bq
      @Asnake-vw3bq Рік тому

      መንቃት
      ua-cam.com/video/WEojQ-JLTpE/v-deo.htmlsi=M40fBD0qIEH1HCcW

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Рік тому +1

    አመሠግናለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @dasesatube
    @dasesatube Рік тому +19

    ይሄ ቻናል ግን ሱስ እየሆነኝ ነው ❤❤❤

  • @kedejaNaser
    @kedejaNaser 10 місяців тому +1

    ቀጥልበት

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት ህይወቴን አየሀት❤

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 5 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Рік тому

    በትክክል እናመስግናለን

  • @ፋኖፋኖ-በ7ኈ
    @ፋኖፋኖ-በ7ኈ 10 місяців тому

    ትክክል ነህ ወድሜ

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba5827 8 місяців тому +1

    ትክክክል ወድማቺን

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 10 місяців тому

    ዋው👌👌👌

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Рік тому +3

    Thank you very much brother❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SoziEstaffi
    @SoziEstaffi 5 місяців тому

    Thank you so much bro 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Рік тому +1

    Amen 🙏 I have gained a lot from this channel, thank you Berta ❤❤❤

    • @Asnake-vw3bq
      @Asnake-vw3bq Рік тому

      መንቃት
      ua-cam.com/video/WEojQ-JLTpE/v-deo.htmlsi=M40fBD0qIEH1HCcW

  • @nebiyougetachew7900
    @nebiyougetachew7900 Рік тому

    መልካም ነው።

  • @Oudi_123Oudi
    @Oudi_123Oudi Місяць тому

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉TiAnikuAmenAmen

  • @mairagudesta5420
    @mairagudesta5420 Рік тому +2

    Good advice

  • @hawa7349
    @hawa7349 10 місяців тому +1

    ለቤትክ አዲሥ ነኝ በጣም ምርት ምክር ነዉ😊😊

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  10 місяців тому

      welcome hawa nice to see you👍❤

  • @SaraHassen-h1f
    @SaraHassen-h1f Рік тому

    Wowo thank you bro❤ I love you r channel ❤❤

  • @meharitigabu4263
    @meharitigabu4263 Рік тому +1

    Thank you brother

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 11 місяців тому

    ልክ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @UaeUar-gq4ef
    @UaeUar-gq4ef 6 місяців тому

    Betam des yemil newu nayis

  • @ismailmurad5157
    @ismailmurad5157 5 місяців тому

    Tnx

  • @hanaagize3091
    @hanaagize3091 10 місяців тому

    Good thoughts

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s Рік тому +1

    Enmsegnalen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mulyegedefaw6894
    @mulyegedefaw6894 Рік тому

    thank you so much

  • @HaddeiHs
    @HaddeiHs 9 місяців тому

    የምራበጣምየሜገራምምከራናው፣በራታልንወዴማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerusalem8478
    @jerusalem8478 7 місяців тому +1

    ከፍ ያለ ቦታ ያኑርህ

  • @MekdesBekele-j6h
    @MekdesBekele-j6h 11 місяців тому

    Amen

  • @mahazamola
    @mahazamola 10 місяців тому

    Very good ❤

  • @muluagegn8689
    @muluagegn8689 11 місяців тому

    Wow amazing

  • @mstimer173
    @mstimer173 Рік тому +5

    የአሺሩካን ድምፅ ይመስላል

    • @Asnake-vw3bq
      @Asnake-vw3bq Рік тому

      መንቃት
      ua-cam.com/video/WEojQ-JLTpE/v-deo.htmlsi=M40fBD0qIEH1HCcW

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 9 місяців тому

    Be tikikil ❤❤❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 11 місяців тому

    AWONE TEKEKELEGNA HAKE NEWENA EWNETEGNA YE HEYWETE TEMEHERET::👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @RahelBahru
    @RahelBahru Рік тому +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤

  • @NetsanetDesibel
    @NetsanetDesibel Рік тому

    You are so amazing UA-camr

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Рік тому +2

    Wow

  • @ekramekram5976
    @ekramekram5976 10 місяців тому +1

    💗💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba5827 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Рік тому +1

    ❤❤❤🙏

  • @maremare234
    @maremare234 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MargArgawe
    @MargArgawe 9 місяців тому

    የማርካል

  • @hirutteshome9509
    @hirutteshome9509 10 місяців тому

    💯

  • @mahlettewodros-k2b
    @mahlettewodros-k2b 4 місяці тому

    😍

  • @haimanothailu8692
    @haimanothailu8692 Рік тому +1

    Wowwwwwwwwwwwwwww

  • @YosefTumay
    @YosefTumay 8 місяців тому

    ከማደንቀው በላይ ነው

  • @ልቢ32
    @ልቢ32 Рік тому

    • @ልቢ32
      @ልቢ32 Рік тому

      ኣንተ ልጅ ትምህርትህ ሊሳብደኝ ነው በጣም ወድጀዋለው ጀግና ነህ ቐጥልበት🤝👌💝

  • @LubabaTekiya
    @LubabaTekiya 10 місяців тому +1

    betem does yelael

  • @AzeezAzeez-n8k
    @AzeezAzeez-n8k 11 місяців тому

    ፡👍👍💪

  • @YusufAli-i5p
    @YusufAli-i5p 3 місяці тому

    AAAAA❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Toybe330
    @Toybe330 11 місяців тому

    ልቤን sabrogn hidawl gin beqa bichayen alaqaslew indet libe tesfa ልቁርጥ ለ godagn wnd 😢

  • @leltialemu
    @leltialemu Рік тому +1

    ❤❤

  • @Toybe330
    @Toybe330 11 місяців тому

    Adiss negn ለቤትህ sabskreb arekuh በርታ ውንድሜ

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja 5 місяців тому

    ሠላም ወንድሜ እኔ ያለው ተረብ አገር ነው አብቼ ነው የመጣሁት ሁልጊዜ ባሌ ህልም ላይ cheat ያረገኛል ሁልጊዜ ነው ማየው ወንድሜ ምንድን እባክህ የገጠረኝ ❤🙏😥❤❤

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  5 місяців тому

      በህልም የምናያቸው ነገሮች አንዳንዴ ይሆንብኛል ብለን የምንፈራቸው ነገሮች ናቸው። የምትፈሪው ወይም ስለባልሽ የምትጨነቂው ነገር ይኖራል። cheat ያረግብኛል ብለሽ ልትጠረጥሪ ትችያለሽ። ይሄም በህልም ለምታይው ነገር አስተዋጽኦ ይኖረዋል። መጠራጠር አለመተማመንን ያመጣል ይሄም ለትዳር መልካም አይደለም። ችግሮች ይኖራሉ ብለሽ ምታስቢ ከሆነ ቅያሜን በማያመጣ መልኩ መነጋገር መፍትሔ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

  • @selamYemariyamliji
    @selamYemariyamliji Рік тому +3

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤ 12:04

  • @MadinaAbdlhah
    @MadinaAbdlhah Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @bemenetgirma2306
    @bemenetgirma2306 Рік тому +3

    ❤👍

  • @SelamHiwt
    @SelamHiwt Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @QweAsd-q2z
    @QweAsd-q2z 9 місяців тому

    ❤❤

  • @ruthabraha3145
    @ruthabraha3145 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @Zentalmlegese
    @Zentalmlegese 5 місяців тому +1

    ❤❤

  • @rabiyarabiya5876
    @rabiyarabiya5876 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @NTA130
    @NTA130 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @YordaYorda-lq8hh
    @YordaYorda-lq8hh 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤