ብሄራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ አወጣ ||ገንዘብ በሞባይል ለምታስተላልፉ በሙሉ || እነ ጆን ዳንኤል ወንጀሉን ካዱ || 16 ሚሊዮን ከባንክ ሊያጭበረብሩ ሲሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 28

  • @Amenyihun-p3x
    @Amenyihun-p3x Місяць тому

    ወዳጄ እንኳን ደሰ አለህ

  • @droneber2024
    @droneber2024 2 місяці тому +4

    ራስ ሳይጠና ጉተና እንዳይሆንብን!!!

  • @hassenmohammed2535
    @hassenmohammed2535 2 місяці тому

    thanks for the info

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller 2 місяці тому +1

    ስለ ኮዱ በምሳሌ አስደግፈህ ብታስረዳን ጥሩ ነበር!! Thanks again!!

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 2 місяці тому +1

    ስለምትሰጥን የህግ እውቀትን አመሰግናለሁ የኢትዮጵያ አይር መንግድ ብዙ ግፍ እያደረሱ ስም ማጥፋት አይደለም ትክክለኛ ስራቸው ነው ሌብነታቸውን ሰው ማገላታታቸው ትተው በትክክል ያስተናግዱ ክፍው የእንጀራ እናት ናቸው በብዛት በቡድን ተደራጅተው

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 місяці тому +2

    አባቴ ምንም አልገባኝም??? ገና ነን እኮ ለድጅታል ኢኮኖሚ ስለዚህ እማማ ዝናሽ እንዳሉ ልጄ ኮድ ማለት ከኮረሪማ ጋር ተመሳሰለብኝ አለች

  • @mussaron-vs6wq
    @mussaron-vs6wq 2 місяці тому +2

    ይገርምሐል አውሮፓ በብዛት ነጮች በካርድ መክፈል አይፈልጉም ምክንያቱም አዚህ ልገልፀው በማልፈልገው ምክንያት ስለዚህ ኢትዬጵያውያን በካርድ መክፈልና የሞባይል ክፍያ ባታረጉና በካሽ ብትከፍሉ መልካም ነው በሓላ አንዳይቆጫቹ።

    • @abdulekader4833
      @abdulekader4833 2 місяці тому

      ምን ማለት ነው ከተከላከሉ ብይን ሰቷ በነፃ ያሰናብታቸዋል። በወንጀል ክስ መከላከያ ያቀረበ ሁሉ ነፃ ይሆናል ማለት ነው። ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው Tnx

  • @GetahunAbadi
    @GetahunAbadi 2 місяці тому +10

    ስለ ሞባይል ባንኪንግ የተናገርኸው ግልፅ አደለም

    • @tgarre2152
      @tgarre2152 2 місяці тому +2

      QR code ማለት ብር ስትልክ ለላከው ሰው እንደተላከማረጋገጫ ወይም confirmation ነው ለምሳሌ ይህን ይመስላል! ምስሉን ማስገባት ስላልቻልኩ google ላይ QR code ብለህ search አድርግ

    • @brihanetesfa4704
      @brihanetesfa4704 2 місяці тому

      ስለ QR ወይም quick response እሱም የገባው አልመሰለኝም

    • @MemNon-h6p
      @MemNon-h6p 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @AbdrehimAbrar
    @AbdrehimAbrar 2 місяці тому +2

    ዩሱፌ ስለ ባንኪንግ ያልከው ግልጽ አይደለም

  • @yegionminch
    @yegionminch 2 місяці тому +1

    ሽግግር ወደ ማይክሮ ችፕ ብትለው ይሻል ነበር

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 2 місяці тому +1

    አቤት ፍጥነት?🤔
    ከበስተጀርባው የጨለማው አገዛዝ አሰራር መሆኑ እየታወቀ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለእኛ ያሰበ አይመስልም⁉️
    ድንቄም አሉ እማማ ብር ዘገን!😏

  • @solomonadal948
    @solomonadal948 2 місяці тому

    Not clear!

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 2 місяці тому

    እንደገና ግልጽ ብታደርግልን ቀለል ባለ ያልተማሩትም በያቁት Qr ወዘተርፈ

  • @ghilachange9816
    @ghilachange9816 2 місяці тому

    No clarity, try to put it in a written form before you come to the mic.
    Peace ✌️

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 2 місяці тому

    🌹🌾🌹🌾🌹🌾

  • @tigisttigist4115
    @tigisttigist4115 2 місяці тому

    ባንኩ በየቀኑ ነው መመሪያዎች የሚያወጣው

  • @tamefieshek9165
    @tamefieshek9165 2 місяці тому

    ኮዱን ብትጽፍልን

  • @FekaduGoa
    @FekaduGoa 2 місяці тому +1

    ግልፅ አይደለም

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 2 місяці тому +1

    Ilumunaty mood!!!