Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እ/ሔር ይባርክህ በጣም ቅን ሰው ነህ በአሁኑ ሰአት በአገራችን ላይ ባለው የህክምና ችግር እና ክፍያ መግለፅ አይቻለም ያንተን አስተዋጽኦ ቅንነት መግለፅ አልችልም በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን።
በጣም የሚገርመው አረብ አገር ሠርታ የመጣች ልጅ በአረብ አገር በጣም የሚከበር ምግብ እንደሆነ ነው የነገረችኝ። እኛ ጥባ ጥቢ የምንጫወትበት ነበር። እናመሠግናለን።🙏
ትሰማለህ
ሁሉ ሥራህ በጣም አሰተማሪና ለወገን የሚጠቅም ነው። እ/ር ይስጥል።
በጣም የሚገርም ነው እኔ ባለሁበት አካባቢ ሲበሉት አይቼ ገርሞኝ ነበር የሳኩባቸው እረ እንዳውም ጢባጤቤ እንደምንጫወትበት ነገርሁአቸው ከዚህ በሁአላ እኔም ተጠቃሚ እንድሆን ስላደረከኝ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
ጎበዝ እውቀትህን እግዚአብሔር ይባርከው
እኔ የማውቀው በፋልስቲን ከንፁህ እርሻ ቦታ ይለቀምና በደንብታጥቦ በንፁህ እቃ ይቀቀል እና ውሀው ተጠሎ ይቀመጥና ለሴት ልጆች የሽንት መሽኛችን አካባቢ ላለ ኢንፌክሽን እና ፈንገስን የሚያሳክክ ነገርን ያስወግዳል የተፈጥሮ አንቲባዬቲክማለት ነው ይቅርታ ስለተጠቀምኩት ቋንቋ ሌላአማራጭ አጥቼ ነው👏👏👏
የእዉነት እግዚሀብሄር ይባርክህ ወዴም ወድሜ ይህን ያህል ጥቅሙን አላወቅም ነበር መዳሜ ይዛ መታ ስሪ ስትለኝ አገራችን የምንጥለው ቅጠል ይበላል እያልሁ ስሰራው እየገረመኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ
በርታልን ዶክተር በጣም ጥሩ መረጃ ነው
Ajibbb areboch sitekemu aychalehu egna hager ከብቶች ራሱ አይበሉትም ካራባቸው ተባረክ ናመሰግናለን
የሚሳደበውን International አህያ ብየዋለሁ። ትምህርትህ ያስፈልገኛል። በትክክል እና ብዙ ሳላስቸግርህ አንተን የማገኝበትን መንገድ ባገኝ ደስተኛ ነኝ። የኢንተርኔንት ኮኔክሽን ማግኘት ስለምችል አድራሻህን ብትጠቁመኝና የጤና ችግሬን ብገልፅልህ ደስ ይለኛል።
እናመሰግናለን ወንድሜ እኔ የደም አይነት ኤ ነው አርብ ሀገር ነኝ ለ15አመት ደቦ በችዝ ነው ቀለቤ ጧት ማታ ሲርበኝ የምበላው ዳቦ ነው ስጋ ከምበላ ደቦ እመርጣለሁ ስሰራ አይደከመኘም ነበር በሽታም አላቅም ነበር አሁን ግን አመመኝ በየ6 ወር የሚመጣ በሸታ ሀኪም ጋር ስሄድ የአይዲድን እጥረት ይሉኛል 3 አመት ሆነኘ በ7(6) ወር ነው ብርድ ሲገባ(አየር ሲቀየር ብርድ ሆኖ የወብቀኛል ያልበኛል ከሆዴ በላይ ጀምሮ ወደ ላይ እስከ ፊቴ ይወረኛል በየሰአቱ ይነሣል ንፋስ ላይ ቁጭ ብየ ከ5 ደቂቃ በሗላ በላብ ሲወጣልኘ ተነስቼ ስራየን እሠራለሁ በየሰዓቱ ይመጣል ሀኪም አላወቅኸኝም ሁሉና ምርመራ አንቅርት አልትራሣወንድ ተነስቻለሁ ደም ሁሉን ምርመራ ወሰጄ ምንም የለም አሁን ሰውነቴን ሳደምጥ ከጨጓራየ (ከምግብ ) መተላለፊያ ሊሆን ይችላል የምንመገበው ችዝ ምከንያት ይሆናል ?ስሜቱን ለሀኪም ማስረዳት ተቸገርኩ አላወቁልኘምመ ምን ላድርግ ሲመጣ ንፋስ ፍለጋ እፊቴ ላይ የሚርገበገብ ነገር ለማግኘት ወደ ውጭ እወጣለሁ ከዛ በላብ ይወጣል ይቅርታ የረዘምኩት በሽታየ ለመግለፅ አስቸጋሪ ስለሆነ ነው ከዚህ ሌላ ምልክት የለውም አሁን ቅዝቀዜ ገብቷል ተነስቶብኛል በአንድ ቀን 5(6) ጊዜ ይነሳል በጣም እግላለሁ ከነፈሰብኝ በሗላ ደግሞ ይበርደኛል
እውነት እውነት እግዛብሄር አብዝቶ የባርክልን ያኑርልን ብዙ ትምህርት ነው ያገኘነው በሁሉም ትምህርትኸ
ጤና ይስጥልኝ ቴድሮስ ተመልካችህ ነኝ እና ዲብልባል ከበሽታው ዙከር በጣም ረድቶኛል እና ዶክተሩ እንኳን ከዚህ በኋላ የለኝም አለ እና ላቆመው ወይም ልቀጥል ልጠይቅ እፈልጋለሁ እና ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ
በእንግሊዝኛ ምን ይባላል በውነት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አብዝቶ ይወዳታል አንተም ተባረክ
Ewe kingezio
Have anice apitayet
Thank you 🙏 I learn a lot of things
በጣም ነበር የምንጫወትበት አይአተ መሰደድብዙነገርን አስተማረን አራሙቻውሁለ ምግብሆኖአየነው ዛሬ ደግሞ አዲስ ነገር አሳየህን በጣም እናመሰግናለን
ሉት የሚባለው ነውደ ቅጠሉን ስንቆርጠው የሚምለገለግ አለው ሉት ወይም ሒሩት የሚባለው ነውደ
እህት ከጤፍ ውስጥ አርመሽ ጥለሽዋል
ገጠር አካባቢ ቱልት ይባላል። የሰዉ ልጅ የተፈጠረዉ በምግብ እንጂ በመድሐኒት እንዲኖር አለመሆኑን ያስረዳል። ይህን ትምህርት ከዘመናዊ ህክምና ጎን ለጎን ቢሰጥ ብዙ ጥቅም ይኖረዋል ። ባጠቃላይ ትምህርትህ ሊስፋፋ ይገባዋል ። እባክህ አስብበት!! ምክንያቱም ብዙ ሰው አጋጣሚ ስለሌዉ በሀኪም በኩል ሲሆን ዉጤቱ አመርቂ ይሆናል። አመሰግናለሁ !!!!!💜💚💛
እግ እግዚአብሔር ይመስገን ደ/ር
እናመሰግናለን እውቀትን ያብዛው
በጣም ጥሩ ነው
ዋው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
እኔም በልቻለሁ ከዉጪ ዜጋ ጋር ልክ ነህ ምርጥ ምግብ
enym tetsty
ሰላም ወንድማችን ከዚህ በላይ ጥበብ ፈጣሪ ይስጥህ
ተባረክ
መቼም በምክርህም ሆነበምትስጠው እስገራሚ ትምህትና መረጃ እጅግ በጣም ያስገርመኛል እባክህን ምክርህን ስለምፈልግ ፈቃድህ ቢሆን የውስጥ መስመህን ባውቅ ባንጋግርህ ደስ ይለኝ ነበር
ተባረከ ወድሜ
አሜን
ተባረክልን ስትመጣ እድሜአችን ይጨምራል
"ችሐ ዘር በአማርኛ
ሰላምህ ይብዛ ይታያል
ኢትዮጵያ የሌለምን አለ ፈጣሪ ይመስገን እኛጋ የጠፋው ፍቅር ብቻነው እንጂ ፈጣሪ ምድሪቱን ባርኮ ነው የፈጠራት!!!
ተሌ፣ይበለል፣ከኮሶም፣ይጠጠል፣ከስሩ
ትክክል
ፍሬዉ ከአዲስ አበባ በጣም ጥሩ ትምሕት ነዉ አመሰግናለሁ
ጢባጢቦ የተባለዉ ዕፅ በአማርኛ ትክክለኛ ስሙ ልት ይባላል።
አገኜሽው
Enamsgenalen Alaqem Neber Demerugn
ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አዳኝ መንገዶችን ገልፀሃል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
Thanks so much I see it on my neighbor gard now I will try it can you tell me what is the name of it ????
አመሰግናለሁ ወንድሜ የደም አይናቴ B+ናው የኩላሊትና ግፊት አያስቸገረኝ ናው ባንተ ብዙ ተምሬአለሁ
ስሙ ሉት እን ለዋለን ለእከ ክ ላያዘ ው ሰው በጣም ጥሩ ነው አረ ፋት አለው
አሜን ያንተም ሰላም ያድርግህ
I like the way you teach people to learn natural ways to cure we appreciate your courage
የጢባጢቤ ቅጠል
ሰለምህ ይድረሠን
አዎ ይሰማል
ከዚህ በፊት ቤሩት ነበርኩኝ እና እኔ ያለ ውበት ቤት በጣም ነበር የሚመገቡት በሻይመልክ ግን የመጀመሪያዬ ነው እናመሰግናለን ወድም!!
ይስማል ተባርክ
ሠላም አግዛብሔር ይባርክ ከተክሉ
ጎበዝ
ይስማማል
በዚህ ገፅ ላይ አስተያየት የሰጠችው ልጅ አረብ አገር ነኝ ታማሚ ነኝ ስጋ አልበላም ዳቦ በጢባጢቤ እበላለው ያለችውን ልጅ የአይረን እጥረት አለባት !! ከዛም ቫይታሚን ቢ 12 እጥረት አለባት እባክህን ወደ ሀኪም ሄዳ የአይረን እጥረቷን እንድትታይ ምከራት ስጋም ብይ በላት 🫠
የተባረከ ይሁን
Goboze igizabiher yixabiki ❤❤yene konijo ❤❤
ቅንነት መልካምነት ለነብሳችን ስንቅ ለስጋችን ወይም ለህሊናችን ደስታን ይፈጥራል ይህ ከሆነ ሁላችንም ቅን እንሁን ወድሜ በቅንነት አንተ ያወከውን ለወገን ማሳወቅህ መልካምነት ነው የቅጠሉን ስም በእንግሊዘኛ ስትጠራው አይሰማም አማዞን ላይ ካለ ኦላይን ላይ ለማዘዝ እንድንችል ስሙን በኮሜንት ብትፅፍልን በተረፈ እናመሰግናለን በርታልን
thank you for your Advance knowledge gift ,what Is Name of Plant?
ማሻላይታሜ
❤
ለጸጉር ያለውን ጥቅም ንገረኘ
እናቶች ሉት ነው የሚሉት በልጅነታችን ስሩን ቀጥቅጠን ፀገራችንን እንታጠባለን አሪፍ ነው
Lamen ytakemale banetshe negerine
ለፀጉር ምን እንዲሆን??
no lut lenkoch
ቱልትም ይሉታል ወደ ደሴ አካባቢ የሚታወቀው በዚህ ሰም ነው
Yelije Brest syst almelesiklignm
እናመሠግናለን
ዶር እ/ሔር አይለይህ። ራሳቸውም ሣይጠቀሙበት ለቤተሰብም ሣያወርሱት የተሠጣቸው ዕውቀት ይዘውት የሚሞቱ በጣም ብዙ ናቸው።ጥበቡን ይጨምርልህ።የውስጥ መሥመርክን በትሠጠኝ።አመሠግናሁ።
በትክክል ምን እንደሚባል ንገሩኝ እባካችሁ
Thank you it’s so helpful
ጢቢ ጥቢ መጫወቻ ነዉ አረብ ሀገር አሪፍ ምግብ ነዉየወይን ቀጠል እራሱ ደንበኛ የበአል መግባቸው ነዉ
ትክክል ወንድሜ. አያቴ. ካስተማረን ትልቁ መድሀኒት ይህንን ነው.
ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ለሁሉም
Thank you dear brother. Please develop a vedio on arthritis.
ሀይ ታምራትዬ ይሰማል
ዶክተር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ፊቴን ቡጉር አቸገረኝ ጢባጢቤው ያልከው እንዴት ይዘጋጃል
ችሎታህን አላህ ይርክልህ ❤
ምን ያህል ሻይ ነው የሚጠጣው?
Egziabiher yebarkh smu mn yebalal
ስለ ሥሩ ንገረን።
Thanks but we can used the red flower?
ልት ነው የሚበለው
የእንስላልና የናእና ጥቅም ንገረኘ ?❤
ላንተም ሰላምህ ይብዛ
በምን ቁጥር ነው የምንደውለው የሚሳደቡት ስራ ፍቶች ናችው ተባረክ
በስላም።ነው የጠፋኽው
Amen Endante aynet awaki yibzalin tebarek pls lemadyat medanit felig esky? Egziabiher yistilin Tsegawin yabizalih Amen
በሐገራችን ልት ይባላል
ወንድሜ ሠላም ላንተ ይሁን ! ስለምትሰጠን መረጃ የተደገፈ ምክር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። እኔ የምጠይቅህ የግራዋ ቅጠል ለወባ :ለጨጓራ አወሳሰዱ ; ለስንት ቀናት ከምግብ በፍት ወይስ በኋላ እና መጠኑ ብትገልጽልኝ። በቅርብ ነው ግሩፑን የተቀላቀልኩኝ።
ወንድሜ ይህ ቅጠል በደም አይነት አመጋገብ ይሰያያል ሁሉም ሰው መመገብ ይችላል?
Faxare yebarekeke
What’s the English name of this leaf??
አመሰግናለው የት አገኛለው
እባክህ ለኪንታሮት ዶክተርየ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል
በግእዝ ልት ይባላል
ሠላምኸ ይብዛ
ልት ይባላል
ኽረ ያንተ ይለያል ያነርልን
Can u tell us z dozage for bronchitis and bladder infection?
ይሰማል፡
1amet ke 8 wor liji lediriket metekem ayichalim woyi?
I have Temric plant can I boil and make tea?
እሺ ይሰማል.
ልት ይባላል "
የታይሮድ ካነሰር አብራራልኝ
እሚገርም ነው እኔ ለጠጉሬ ነው እምጠቀመው ለልስላሴ እጠቀም ነበረ
How can I use it? Please recipe 🙏
ለፀጉር ይሆናል?
ስለየወይራ ቅጠል ንገረን
አመሰግናለሁ ቅ ጠሉ Italy የገኛል ? Come si chiama se si trova in Italia? Per favore rispondi
God bless you My brother.
የራሥ መጮህ ምክንያቱ መንድን ነው መፍትሔውስ
መልሁያ ይባላል
እባክህን ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

Ajibbb areboch sitekemu aychalehu egna hager ከብቶች ራሱ አይበሉትም ካራባቸው
ተባረክ ናመሰግናለን