አስደንጋጭ በቀል! በንፁህ ልቤ ሴትነቴን አሳልፌ የሰጠሁት ሰዉ ጉድ ሰራኝ። አስታራቂ። Ethiopia | Sami Studio

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #SamiStudio #Ethiopia #አስታራቂ
    @Sami Studio Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

КОМЕНТАРІ • 155

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 3 роки тому +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ። ብዙሃኑ
    ኢትዮጵያውያን የወለዱት ካልሆነ በስተቀር የሌላውን ልጅ እንደ ሰው አይቆጥሩም።
    አስተምራለሁ ፣እንደ እራሴ
    ልጅ ነው የምንከባከበው፣ ወዘት..... በማለት ቃል ይገባሉ ። የማይዘልቅ ቃል።
    እንደዚህ አይነት ነገር ስሰማ በጣም ያመኛል ።
    ነጮች ሀገር አቒርጠው ልጆች እዳብት አድርገው እንደ እራሳቸው ልጆች ያሳድጋሉ። እኛ
    ኢትዮጵያዊያን ይህንን አልፈጠረብን ክፉ ነን በጣም ክፉ።
    ይህንን ስል የራሴ ምክንያት አለኝ። የእኛ ኢትዮጵያን ደግነት በአፍ ብቻ እና ላለው ነው።
    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን።

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q 3 роки тому +22

    😢😢😢እንዴት እንዳሳዘንሽኝ እህቴ አይዞሽ ሁሉን ለበጎ የሚያደርግ መድሀኒ ዓለም ሁሉን በበጎ ይቀይርልሻል። ቀሪ እድሜሽን ከልጅሽ ጋ ደስተኛ ሆነሽ የምትኖሪበት ያድርግልሽ! አይዞሽ ደግሞ ከኤች አይቪ በባሰ ለሰከንድ የማያቆዩ በሽታዎችና ጦርነቶች በበዙበት ዓለም ተስፋ እንዳትቆርጪ!

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 роки тому +7

    አይ የሰው ልጅ ስንት ህመም ተሸክሞ እንደሚኖር ! ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ

  • @MM-vc1uy
    @MM-vc1uy 3 роки тому +6

    በስመዓብ እሷ ትክክል አልሰራችም ንፁሁን ሰዉ መበከሏ ያኔ እኮ መጀመሪያ ያረገዘችበት ይሆናል ያስያዛት ሲመስለኝ አንዳንድ ሰወች ደማቸዉ በኤች አይቪ መያዝ አይችልም በሽታዉን ግን ማስተላለፍ ይችላሉ እዚህ ላይ መረዳት እምትችሉት የበፊቱ ሰዉ ከሆነ ያሲያዛት ሲያስረግዛት ይሄኛዉ ለምን አልተያዝም ለዛም ይሆናል አብሬሽ እኖራለሁ ብሎ ወስኖ የነበረዉ የኔ ግምት ነዉ

  • @EMU918
    @EMU918 3 роки тому +16

    ይመስለኛል አስያዘኝ እምትይው ሰውም አንችን ለመበቀል ነበር የቀረበሽ አንችም የሱን ጥፋት ሌላ ሰው ላይ ተበቀልሽ አች ያስያሽው ወንድ ደሞ ነገ ሌላ ሴት ላይ ይበቀላል እንዲህ እንዲህ እያልን ተያይዘን እናልቃለን አስቸጋሪ ነው ፍርድ ለሰሚው ቀላል ነው ለምን ብየ ልፈርድብሽ አልፈልግም ግን በህይወታችን አንቀልድ እንጠቀቅ ባይ ነኝ

  • @maki4428
    @maki4428 3 роки тому +5

    የኔእህት አይዞሺ ማማዬ እመብረሀን ታሪክሺን ትቀይረው በጣምከባድነው ኡፍፍ😓💔💔

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 3 роки тому +5

    እህቴ ለደረሰብሽ በደል እጅግ በጣም አዝናለሁ ባንቺ ጫማ ውስጥ ሆኜ ሳየው መፍረድ ይከብዳል ሆኖም ግን HIV positive መሆንሽን እያወቅሽ ሌላ ሰው መበከል ግን ወንጀል ነው። ምንቴ ይሄን ጉዳይ ዝም ብለህ ማለፍህ ተገቢ አይደለም።

    • @user-px3ny6ez9t
      @user-px3ny6ez9t 3 роки тому +2

      ሰለኤች አይ ቪ ህዝቡ ሠለተኛ እንጂ ቫይረሱ የያዘው ሠው ከሣንባ ኢንፌክሸን ጎን ለጎን ነርቨ ህመም ሠላለው ልጅትዎ በሠአቱ ነርቨዎች እንዳታሰተውል እንዳትጠነቀቅ የማሰብ ሀይልዎን ይገለዎል በዛ ሰአት ምን እንደምታደርግ አታውቅም እሰኪ google ገብታቹ hiv ከnerve ጋር የሚያየውን ችግር ገብተው ይመልከቱ

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 3 роки тому +7

    ወንድም እህቶች ከትዳር ውጪ ጥንቃቄ የጎደለ ወሲብ አናድርግ እንጠንቀቅ ለህታችንም ልቦና ይስጣት እህታችን ነገም ሌላ ቀን ነው ተስፋ ኣትቁረጪ

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 роки тому +12

    አይዞሽ እህት ይቺ ምድር ላንድ ሙሉ ላንድ ጎዶሎ ናት 😥😥😥😥

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 роки тому +4

    አይዞሽ ማማዬ አላህ ይርዳሽ

  • @mesrert123
    @mesrert123 3 роки тому +5

    ምስኪን አይዞሽ እግዚአብሄርን ተስፋ አድርጊ

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 3 роки тому

      እግዘብሔርን እኮ በተደጋጋሚ ክዳለች።

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 роки тому

      Ekekame hula sete honachu besete setferdu yenate hayetate yebzale

  • @HamasenBr
    @HamasenBr 3 роки тому +4

    የደረሰባት ሰቆቃ ቢያሳዝንም አስባበት ለሰራችው ወንጀል ግን በህግ መጠየቅ ኣለባት::

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +3

    የእኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሽ

  • @Etu2312
    @Etu2312 3 роки тому +3

    እግዚኦ ፅንስ የምታስወርዱ ሴቶች ሰው እየገደላችሁ እንደሆነ እወቁ እውነት ይሰቀጥጣል ልጅን እኮ መግደል ነው የፈጣሪያለህ ምን አይነት ጭካኔ ነው

    • @rozatesfaye877
      @rozatesfaye877 3 роки тому

      በሠውመፍረድቀላልነውምታርግመቸምወልዶከማሠቃየትይሻላል

    • @Etu2312
      @Etu2312 3 роки тому

      @@rozatesfaye877 እሯ በስመአብ በይ ፅንስ ገና ሲፀነስ ነፍስ እንዳለው አታውቂም ወይ ? ይሄ መፍረድ አይደለም ሰው ልጅን አስወረደ ማለት ገደለው ማለት ነው

    • @rozatesfaye877
      @rozatesfaye877 3 роки тому

      እውነትነውከባድነውእደዛአላሠብኩምግንእኔየሚሦርድሤቶችወደውአደለምተወልዶምየሚበላውአሣጥተንአገላተንማሣደግካቃተንያውከመግደልአልተናነሠምግንብቻበጣምይከብዳልየሤትልጅሥቃይ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 роки тому +4

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ የተሻለ ሕይወት ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 3 роки тому +1

    አይዞሽ አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም ኡፍፍፍፍፍ አስለቀሺኝ 😭😭😭💔💔💔💔😭😭💔😭እናትሽን በገነት ያኑርልሽ ፈጣሬ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seyamohammed3893
    @seyamohammed3893 3 роки тому +3

    ኡፍፍ ያማል አላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m 13 днів тому

    አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏❤

  • @atiyya2098
    @atiyya2098 3 роки тому +3

    ታሪኳ ቢያሳዝንም እውነት በሽታው እንዳለባት ያወቀች ሰው መበከልዋ ወንጀል ነው መጀመሪያ ያስያዛት ሰው ሳያውቅ ቢሆንስ ያስያዛት?

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 3 роки тому +3

    ማን ሆኜ ልፍረድብሽ የኔ ውድ አይዞሽ ነገ የደስታ ሕይወት ይሆንልሻል

  • @user-pr9vv6sr7j
    @user-pr9vv6sr7j 3 роки тому

    የእኔ እናት በጣም ያሳዝናል እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞሽ አንድቀን ይነጋል😪

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 роки тому

    በቀል የጌታ ብቻ ነው🙏🏾አንቺን ምንም የማታውቂው ስለበደለሽ ምንም የማያውቀውን መበደልሽ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭

  • @yaallahadera9726
    @yaallahadera9726 3 роки тому +1

    Ayezosh yeni mar ❤️❤️❤️Aye ye sw lij mekera 🥲🥲

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 3 роки тому +2

    እህቴ አይዞሽ በቀል የሽይጣናዊ ስራ ነው ይቅር ብለሽ ሰው ለሰው ምነው ባይከፋ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 3 роки тому +1

    ሰላም ምንቴ በጣም ታሳዝናለች ግን መበቀል በዚህ አይነት ሁኔታ ተያይዞ ማለቅ ነው ሁሉኑም ለእግዚአብሔር ሰጥቶ በትእግስት መጠበቅ ነው ሁሉም በጊዜው ይሆናልሰው እኮ የዘራውን ነው የሚያጭደው የሚያሳዝን ታሪክ ነው።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 роки тому +1

    እንግዶችህን በመሀከል እየገባህ ባታቋርጥ መልካም ነበር ምን አለ ፀጥ ብሎ የማድመጥ ባህል ብናዳብር።

  • @avrhmkbdah5432
    @avrhmkbdah5432 3 роки тому +3

    😭😭😭😭😭😭 አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 3 роки тому +2

    አይዞሽ የኔ ማር ሒወት እንደዚህ ነች አንጄቴን በላሽኝ 😭😭😭😭😭አፈር ይብላ ይሔውሻ በሽታ እንዳለበት እያወቀ ልጅ ይኖረዋል በልጁ ቢሖንስ አይይይይይይ

    • @sawatube
      @sawatube 3 роки тому

      ኡፍ በጣም ያሳዝናል ማዳም ትግደለኝ ያስብላል

    • @user-px3ny6ez9t
      @user-px3ny6ez9t 3 роки тому

      እማ ትክክል

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +10

    ሰው ግን ለሰው ልጅ እንዴት ይከፋል? እንዴት በሰው ላይ ይጨክናል?
    ለማንኛውም ይሄን ፕሮግራም ሼር በማድረግ ሌሎች ቢሰሙት ጥሩ ነው

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 роки тому +3

    ይህ በእኔም ደርሷል ግን እግዛቤርን እየተማነፀንሁ ወደ በቀል ለአለመግባት እየፀለይሁ ነዉ ቡቻ ወንዶች አዉሬዉች ናቸዉ

    • @saronmekonen904
      @saronmekonen904 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት

    • @wesenayalew6528
      @wesenayalew6528 3 роки тому +1

      እግዚአብሄር ይርዳሽ

    • @user-rf5xt7xq1k
      @user-rf5xt7xq1k 3 роки тому +1

      የኔ ውድ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀበል ሂጅ አለም በቃኝ በይና እግዚአብሔር ይፈውስሻል

    • @ledeite3046
      @ledeite3046 3 роки тому

      የመምህር ተስፍዬ ገጠመኝ የሚል ዩትዩብ አለ ተከታተይ ይጠቅምሻል

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 3 роки тому +1

    Ayezoshe ynie nate ayezoshe sewe yeferdale yaledersebete yawerale kemebekele wechie mekere yasefelegeshale ayezoshe emebitie telwetshe nesha gebie telwechie ayezoshe yayale ayezoshe fetrie yerdashe ayezoshe setu afachwene yekefetalu geta yerdashe mekere bedebe kezie hiwote awetate weda yegebachebete hiwote yeleme

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 Рік тому

    ሁሉም ወንድ አንድ አደለም ለምን የሰው ሂወት ታበላሻለሽ እንዳለ አይነቱ መታሰር ነው ያለብሽ ይሄ ሰው አያስተምርም ጭካኔን እንጃ

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 3 роки тому +1

    Eziewe weste yemiyanadeduje kesa yebasu shermuta hateyatja hula erasavhewene nesa aregewe besewe yefedalu ayyeeee absha aside eko nachu estie melese belne enasebe eja yaweme kesa yebase bekelja enehonalene besewe anferde betame tasazenaleche setu tedbelo newe engie wendeme seteme yemibekelu aluuu afachune atekefetu hiwota tekeyero yasyene bekelane akuma legane temeremera nesa hona esame kezie yalechebete hiwote weta sewe hona tekeyera yasemane ameeeeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Рік тому

    ውይይይይይይ እህቴ አይዞሸ እግዚያብሄር ይርዳሸ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 роки тому +1

    ከቻልን መጀመሪያውኑ እራሳችንን መጠበቅ ከማናውቀው ሰው ጋር ሳንመረመር ግንኙነት አለማድረግ ከሆነ ቦሃላ እያወቅን ሌላውን መበከል ጥሩ አይደለም

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 3 роки тому +2

    Ayzosh ehete amlak bebzu kasa yegobegnesh

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 роки тому +4

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭😭

  • @messijed1889
    @messijed1889 3 роки тому

    እህት አይዞሺ እግዚአብሔር ይርዳሺ ለበጎ ነው ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም ትድኛለሺ ብቻ እምነት ይኑርሺ አለም ፈተና ናት አይ ጌዜ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ከእንደነዚህ ሰዎች ጠብቀን ይኸንን ኮሜት አይተሺ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ሄድ ባህዳ ጭሰ አባይ ይገኛል ፀበሉ አሰራ አራት ቀን ኳራንቲ ቆይተሺ ለኮርና ማለት ነው ከዛ ወደ ገዳሙ ትገቢያለሺ ቅዱስ ገብርኤል ከታሰርሺበት የሰይጣን ማሰሬያ ይፍታሺ ቋጠሮሺን እማምላክ ትፍታለሺ ከዚህ በኋላ ወንዶች አትበቀይ ይቅርብሺ ንሰሀ ግቢና ፀሎት አድርጊ እህት ይኸ ግላዊ ምክሬ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ከ ክፉ ሰዎች ጠብቀን

  • @mekilet165
    @mekilet165 3 роки тому +1

    በናተሽ ፀበል ግቢ ይሄ የሰይጣን ስራ ነዉ ተድኛለሽ ብዙ ሰዎች ያንች አይነት ገጠመኝ ገጥማቸው tefwusewal

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 роки тому +1

    ህይወት ፈተና ናት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 роки тому

    አይዞሽ ያማል ልጅሽ ያለችበትንና አይናን ለማየት ያብቃሽ

  • @AlamAlam-vb5ng
    @AlamAlam-vb5ng 2 роки тому

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 роки тому

    ባልሽ መልካም ሰው ነው ። እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጠው አይዞሽ የኔ እህት ተረጋጊ መኖር ትችያለሽ ግን መጠንቀቅን የመሠለ ነገር እያለ በየጊዜው እያረገዝሽ ማስወጣቱ መጨረሻው ከባድ ነው

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 3 роки тому +1

    አይዞሽ እ/ር መልስ አለው

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ኡፍፍፍ እንዴት ይከብዳል

  • @wessenliben7656
    @wessenliben7656 3 роки тому +1

    ከባድ ነው ያማል በእናቷ ይጨክናሉ አታሳዝናቸውም ልጂቷን አሰቃዮት ልቦና ይስጣቸው ምን ይባላል

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @adeysingsing6802
    @adeysingsing6802 3 роки тому

    በጣም ያሣዝናል

  • @meseretseifu7020
    @meseretseifu7020 3 роки тому

    Abete abete geta huoye sete lje gene senete mekerana sekaye albate bezache ethiopa bemenelate agere laye geta yeredashe ayezoshe

  • @genetabebe6084
    @genetabebe6084 2 роки тому

    Lk neshi hulunme wendochi neber and be'and ye ejachewun mesitet yeneberebshi 😔😢😢

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 3 роки тому +3

    እረ ጥሩ ስራ አይደለም የሰራሽው ደግሞ አታፍሪም ልጅ ስትይ ለትምህርት ሰጭ ጥሩ ነው ሁሉም ሰው ከትዳር በፊት ወይም በጎድምነት እያሉ HIV እንዲመረመሩ ከዛ በተረፈ የሰራሽው ስራ ያሳዝናል ፊደል ከቅጠረ ሰው ይሄ አይጠበቅም::

  • @kemilaissa3110
    @kemilaissa3110 3 роки тому

    አይዞሽ የኔ ፍቅር አላህ ካች ጋ ይሁን

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 3 роки тому +10

    🥴🥴🥴ማነው እንደኔ ኢትዮጵያ መሄድ የሚፈራው??አቤት የ ሰዉ አወሪ ያለበት ሀገር ለ መየድ ማስብ 🥴🥴🥴ጠብቀን ፈረንጅ ዉል ይግባ ደካማ ጎንሽ አይቶ የሚረዳ እንጅ የ ሚጭክን ህልና የላቸውም ዉል ይግቡ 🤲🤲🤲

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i 3 роки тому

      እረበጣ.ውይ

    • @HamasenBr
      @HamasenBr 3 роки тому +1

      ክፋት ዜግነት የሌለው ቢሆንም ምድር ላይ የምናያቸው ለመስማት የምነፀየፋቸው ነውሮች ነጮች ናቸው መሠረቱን የጣሉት::ኢትዮጵያዊ ግን በዘመናት መካከል የተወደደ ህዝብ ነው::

    • @user-xx9eo1cn3m
      @user-xx9eo1cn3m 3 роки тому +5

      @@HamasenBr ክፋት ዜግነት የለውም ያልከው ትክክለኛ አባባል ነው ።ኢትዬጵያውያንም የተለየን አይደለንም።ከቤተሰብ ጀምሮ በሀገር ደረጃ ድረስ የሚፈጸሙ ክፋቶች አይቶ ሰይጣን እራሱ ሳይቀናብን አይቀርም።

    • @HamasenBr
      @HamasenBr 3 роки тому

      @@user-xx9eo1cn3m የእድሜዬን ግማሽ ከሃገር ውጪ ከተለያየ አገር ዜግነት ካላቸው ሰዎች ጋር ኖሬ ያገኘሁት ልምድ አና እዚህ ጋር ስለ ኢትዮጵያውን የገለፅክበት መንገድ አሳፋሪ ነው::ለእኔስ ሞቴን የማያውቀውን ሰው አልቅሶ ከሚቀብረው እና ከየዋሁ ወገኔ መሃል ያድርገው ከነድክመቶቹ ማለት ነው::

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому +2

      በደልም፣ ክፋትም ፣ ምቀኝነትም፣መግደል መገዳደልም በአለም ላይ ያለ ነው ሀገራችንን የችግር የክፋት ምሳሌ ባናደርግ ህዝቦቹአንም ባንንቅ ደስ ይላል ።አስተሳሰባችን እንዲሰፋ የተለያዬ ሀገር ታሪኮችን ፣የፓሊስ መረጃዎችን ፣እንዲሁም ሰዎችን በመተዋወቅ በቂ መረጃ እናገኛለን ። ሐገራችን ከሌሎች ቢሻል እንጂ የሚከፋ አይደለም 👏👏

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 3 роки тому +1

    ሁላችንም እንሳሳታለን ግን ያንችው ለየት የሚያደርገው የስንቱን ነብስ አጠፋሽ በስመአብ ጨካኝ ነሽ ።

    • @user-px3ny6ez9t
      @user-px3ny6ez9t 3 роки тому +2

      you tube ተጠቃሚ ነሸ ምን ዎጋ አለው HIV ሠውን ከሚጎዳ ከንዱ NERVE ነው ልጅትዎ በሠአቱ depression ሆናለት ኤች አይ ቪ የተያዙ ሠዎች ህመሙ ነርቫቸውን ሠለሚነካው አንዳዴ እራሣቸውን ይሰታሉ በህብረተሠቡ ሠለሚገለሉ መድሀኒታቸውን ተሣቀው ይወሠዳሉ በማህበራዊ. ህይወታቸው ሠው ሠለሚሸሻቸው በቀለኛ ይሆናሉ ቆም ብለሸ አሰቢ እህት እሰኪ ሚዲያ ተመልከቺ ሁሉም ጨፈራ ላይ ነው ሌላው ቀርቶ ሀገር ውሰጥ ከሀይማኖት ቦታ የበለጠ ጨፈራ ቦታ የሞላው እህታችን አልተሣሣተችም አላልኩም ተሣሰታለች ንሰሀ ገብታ መኖር ትችላለች ማንም ጳዲቂ ዬለም ምድር ላይ ሞትን ድል አረጎ የተነሣው ክርሰቶሰ ብቻ ነው

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 роки тому

      Besewe lemeferde kelale newe sete honachu afee setekefetu koshasha hula

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 3 роки тому

    የኔ ህት አይዞሾ ሁሉም ለበጎ ነዉ የኔአይነት ሂዎት ነዉሂዎትሽ ከልጅነት እስከዉቀት በስደት አለዉ አሁንማ እ አረጀዉ ሌላዉ ቢቀር አረቦቹ ለማዘዝ ይሳቀቃሉ ቤተሠቦቼ ደከመኝ ስላቸዉ እዛዉ ስሪ ንሮ ተዎዷል ነዉ እሚሉኝ

    • @ayathayateali5015
      @ayathayateali5015 3 роки тому

      እናት የት አገር ነው ያለሽው 0597028302 ይሄ ቁጥሬ ነው ደውይልኝ

    • @lenilusiana8635
      @lenilusiana8635 3 роки тому +1

      እኔ የእኔ እህት ዉሰኔ በራሰሸ መወሰን አለቡሸ እዴ አንች እራሰሸን አዉጭ ፀልይ እዴ ቤተሰቡ እማ በቃኘ አያዉቁም

    • @wedazelka1179
      @wedazelka1179 3 роки тому

      @@lenilusiana8635 አድ ልጅ አለኝ ያላባት ያሳደኩት ገና7 ክፍል ነዉ አልክም እዳልል ልጄን ፊት ይነሱታል መቶ ካሬ እኳን እምትሆን እገዛለዉ ብየነበር ግን እጃ አይታሠብም ዝብየ መጣዉ ሳልል መሄድ ነዉያለብኝ ለምን ክሰልስ ቸርችሬ አልኖር በክረምት በቆሎስ ብሸጥ ብቻ ከባድነዉ

    • @lenilusiana8635
      @lenilusiana8635 3 роки тому

      @@wedazelka1179 የእኔ ዉድ ልጀ መኖሩ ጥሩ ነዉ መፀናኛሸ ነዉ ነገር ግን የባንክ ቡክ ከፈተሸ የተወሰነ ለእራሰሸ አሰቀምጭ በእርግጥ ይገባኛል አረቡ አገር ችግር ነዉ እኔ አሀገር ቡኖር እረዳሸ ነበር ነገር ግን የአለሁት አሮፖ ነዉ አይዞሸ ለማንኛዉም ጠንካራ ሁኘ

    • @favenyeman9192
      @favenyeman9192 3 роки тому +1

      እንዴ ምነው እህቴ በልጅ ቆዳ የተቀበረ የለም እኔ ይሄው እናትና አባቴ በሰባት ዓመቴ ጥለውኝ ሞቱ እኔስ አደኩኝ ሃያ ዘጠኝ ዓመት ሞላኝ የሞተ ተጎዳ እንጂ አንቺም ነገ ሰው ሃገር ክልትው ብትይ በቃ ስለዚህ አገርሽ ግቢና ቆሎም ሽጪ እኔም እረዳሻለው ኢሮፕ ነው ያለውት ስልክሽን አስቀምጪ

  • @memememe995
    @memememe995 3 роки тому +2

    Effffu.ayezosh.ehete.hulum.yalefal

  • @semirhabibsemuhabib4809
    @semirhabibsemuhabib4809 3 роки тому +1

    Uuuffi yellah Azoshi weda 😭😭😭😭😭😭

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому

    ራሄል ታሪክሽን ሰማሁት በጣምም አሳዘንሽኝ ነገር ግን ከተሳሳትኩ ይቅርታ ወላጅ እናትሽ አንችን አለማሳደጏ በቂ ምክንያት ይኖራታል አንቺ የተሳሳትሽው ግን ከሁሉም ይበልጣል ይብሳልም አንድ ወንድ ባጠፋው ሌሎች ወንዶች ለምን ይቀጣሉ ለምንስ ትበቀይባቸዋለሽ ልጅሽንስ ለምን በርላይ ተውሻት ለዚህም ይመስለኛል የከለከሉሽ አሁንም ግዜ ሳታጠፊ ሁኔታውን ነግረሽ ልጅሽ ወደህክምና የምትሄድበት መንገድ መፍጠር መቻል አለብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @kedus2010
    @kedus2010 3 роки тому

    Ufff betam yamal fetari yesirawin yistew ayzosh ehite

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 3 роки тому +2

    እህታችን ችግርሽን እረዳለሁ ግን እንዲህ አይነት ብቀላ ከሰውም ከእግዚያቤርም ዘንድ የተወደደ አይደለም እግዚያቤር አንዱን በር ሲዘጋ ሌላኛውን በር ይከፈታል ከባዱን መከራ አልፈሽዋል ብቀላ የሚለውንቃል ከአእምሮሽ አውጪ ህሊናሽን ሰውን ከመጎዳት ነጻ አውጪ ሁሉንም ለእዚያቤር ትይ ያኔ ደስታውን ይሰጥሻል ያኔ መረጋጋት ይመጣል

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 3 роки тому +4

      😏😏አትፍረድ በ እሷ ጭማ ወስጥ ብንገባ እኛም እንደሰዋ ነው የምናሰበው እመነኝ የ ሰዉ ሴጣን እኮ ከ ሴጣን ይበልጣል..ይጠብቀን new🤲

    • @feven5127
      @feven5127 3 роки тому

      @@user-kp2vl5fc3c ፈልጋነው ሆዳ የተኛቹው እንደገና ደሞ እራስን እይወቀች ሰውን ሁወት የምተበክለው በህግመጠየቅ አለበት
      የሰንት ሰው ህወት ይሆናል የበከለቹው ድራስ ከቡናቤት ሴት ምን ይጠበቃል እራስሽን ለዝሙት አስልፈሽ የሰጠሽው አንቹነሸ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 3 роки тому

      @@feven5127 😏😏😏አቤት ሀበሻ በ ሌላ ሰዉ መፍረድ በጣም ይቀለል ሲጀመር ከ ቡና ቤት እና ሴት አዳሪ በ ብዛት ታሪካቸውን ሰምተሽ ታወቂአለሽ 😏😏ሰንት ጉድ ሰምተናል በ ገዛ እናት ወይም አባት ተገደዉ የሚሰሩ 😏😏😏በ ዩቱብ ብዙ ጉድ አልሰማሽም እና እህት ለ ፍርድ አትቸክይ 😏😏እንደዉም ሳርች አድሩጊ 1 ዩቱበር የምትሰራ ታርኩአን ሰሚ 😏😏

    • @feven5127
      @feven5127 3 роки тому +1

      @@user-kp2vl5fc3c አመሰግናለሁ እህቴ

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 роки тому

      @@user-kp2vl5fc3c በትክክል

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 3 роки тому

    ግን የሚገርመው ነገር ወን ድ ሁሉ አንድ ነው እዴ ወንዶችን ሁሉ መበቀል እፋልጋለሁ የምትይው በጣም ተሳስተሻል በጣምም ያሳዝናል

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 3 роки тому

    አሳዘኝ ምትለውን ተመርምሮ ነፃ ከሆነ እንዴት ለበቀል ተነሳሳች ሲቀጥል ልጇ ለይስ እንዴት በቀልን መረጠች ?አሁን ልጀን ያለቻትን ህፃን በፍቅር ያሳደጓትን ቤተሰብ አትረብሻቸው እራሔል መጥፎ ሴት ነሽ አንችን መርዳት ሳይሆን እድሜልክ እስራት ነው ሚገባሽ

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h 3 роки тому

    እህቴ በጣም አሳዘንሽኝ ያለ ፍቅር ማደግ ከባድ ነዉ ግን ለምን ጨክነሽ ጥሎ ለመሄድ ያዉም በጨለማ እንዴት ቻልሽ ለምነሽ ለምን አላሳደግሽም ብቸኛ ሆነሽ በህይዎትሽ እሷን ሲሰጥሽ አይይይ

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 роки тому

    Yamale❤😭💔 gene bekelwe melese aiuwneme ☝☝☝💔 🙏

  • @yissehakyissehak5309
    @yissehakyissehak5309 3 роки тому +1

    ምንቴ ይሄ እኮ በኢትዮጵያ ሕግ ወንጀል ነው

  • @mahilove2070
    @mahilove2070 3 роки тому

    Eni milewi tsebeli hij nisha giba yebizu sewi hiwot atfiteshali

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i 2 місяці тому

    ጨካኝነሽ ዉይ የፈጣሪ ያለህ

  • @samirajuhar6442
    @samirajuhar6442 3 роки тому

    Beqel yalchiw betam new yanadedechign

  • @sawatube
    @sawatube 3 роки тому +2

    ውይ ጭካኔ አንዳአንድ ግዜ ማዳም ትግደለኝ ያስብላል

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 3 роки тому

    ያሰዉያዉን:ጢፈት:መዲገምሽ:የሰዚንሊ:

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 3 роки тому

    እፍፍፍ እዞኝ እህቴ

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 3 роки тому

    Menetsenoti ene edet new yemagegneki

  • @belayneshhabte2217
    @belayneshhabte2217 3 роки тому

    Yeda

  • @frewoinitesfai153
    @frewoinitesfai153 3 роки тому

    This is so sad 😅🤣🤣

  • @siaytay4605
    @siaytay4605 3 роки тому +2

    Wey ye enjera enat kefat ekoo lekk yelewm

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 3 роки тому +4

    ይች ሴት ክፋ ናት።በሽታዋን ከማስተላለፏ በላይ ያናደደኝ ልጇን በ9 ወሯ መጣሏ ነው!!
    እጅግ በጣም ክፋ!! ጨካኝ!!!

    • @kemilaissa3110
      @kemilaissa3110 3 роки тому +4

      አትፍረድ ዋዋዋዋ

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e 3 роки тому +4

      አትፍረድ የደረሰባት ቀላል አደለም

    • @lenilusiana8635
      @lenilusiana8635 3 роки тому +1

      አትፈረድ ይፈረድቡሀል ይላል መፃፍ

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому +3

      እምትበላው የምትጠጣው የላት አባቱአ ቤት እንጂ መንገድ ላይ አልጣለቻት ።ህፃን ናት ምን ታብላት የልጁአ ሂዎት እንዲተርፍ በማለት ነው

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 роки тому

      Werja hulsheme werja neshe kenate yebase chekaje alee legeta chenekelata tekekele bihone endhe atadergeme

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 роки тому

    እላህ. ይቅር ይበልሽ ብዙ የሚያሳዝን ታሪክ ስምቻለው ግን መበቀልን የስማውት ባንቺ ነው. በጣም ጨካኝ ሴት ነሽ በጣም ታስፈራለሽ አሁን. ግን እባክሽን. ይህንን ብቀላሽን አቁሚ

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 3 роки тому

    የልጅዋ አባተመርምሮዋል ወይ

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 роки тому

      አው እሱ ከበይረሱ ነፃ ሆነ

  • @gaintmg9430
    @gaintmg9430 2 роки тому

    Bekel bekel atebey betam teru sera alserashem. Shame on u

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 3 роки тому +2

    እንዴት አንድ ሰው በበደለ ወንዶቹን መበቀል ለምን አስፈለገ?አንቺ የበከልሺው ሰንት እህቶችን እንደሚበክል አላስተዋልሺም? የተበከሉት ደግመው ሌላውን ይበክላሉ....ብከላው እየቀጠለ እየቀጠለ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይበከላል ማለት ነው!!በጣም ያሳዝናል።በተለይ ደግሞ ጨክነሺ ጨቅላ ልጅሺን መጣልሺ።ክፋ!!

    • @maki4428
      @maki4428 3 роки тому +5

      ውይ በሰውመፍረድ አይቻልም እሷያለፈችበትን ሰማነውእጂ አልኖረነው 😓

    • @tesfaethiopia4436
      @tesfaethiopia4436 3 роки тому

      እሷ የዘራችው በሺታ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አንቺ ላይ እንደሚደርስ ታውቆሻል? ለፍርድ የሚያስቀርብ ስተት ነው!!

    • @tesfaethiopia4436
      @tesfaethiopia4436 3 роки тому

      @@maki4428 እሷ የዘራችው በሺታ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አንቺ ላይ እንደሚደርስ ታውቆሻል? ለፍርድ የሚያስቀርብ ስተት ነው!!

    • @accacc1000
      @accacc1000 3 роки тому +1

      መፍረድ ቀላል ነው አንቺ በሳ ቦታ ብሆን ብለሽ አስቢ እስቲ

    • @maki4428
      @maki4428 3 роки тому

      @@tesfaethiopia4436 እሱ ልክነው ግን ያሳለፈችው ህይወት ቀላልአይደለም ሰወች እራሳቸውን የሚጠፊት ተስፋ በመቁረጥ ውሰጥነው እሷደሞ አማራጭ ብላ የወሰደችው በቀልነው በቦታው ሲኮን ነገንአይታይሺም ብቻ እመብረሀን ልብትሰጠን ነው የሚባለው ለሁላችንም እሷን ም እግዚአብሄር ይማራት🙏🙏🙏

  • @berhanubogale9769
    @berhanubogale9769 3 роки тому +1

    አንች እኮ የሰው ነብስ እያጠፋሽ ነው ሁለቴ እኮ ነው ነብስ ያጣፋሺም ሙርጥሺን ጠብቂ እንዴ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 роки тому

      Zebele endanete ayenetu newe hiwotane yabelashate anetme dengethe newe yemetelefelfewe shermuta

  • @kikunur2181
    @kikunur2181 3 роки тому

    ግን እኮ ወንጀል ነው የሰራችው

  • @abenorfisshaasefaw5721
    @abenorfisshaasefaw5721 3 роки тому

    ሴቶች በጣም ከባዶች ናችሁ

    • @ledeite3046
      @ledeite3046 3 роки тому +1

      ሁሉም አንድ አይደለም

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 роки тому +1

      ዋናዌዎቹ ወንዶች ናችሁ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 роки тому

      Wesha lekesekese nehe manewe endie yashekemate wende adele selesete yemetawerawe lekesekese

  • @berhanubogale9769
    @berhanubogale9769 3 роки тому +1

    መጥፎ ቆራጥ አረመኔ ሰው ነሽ አንች ወላጅ አለባ አድገሺ ለምን እንደዚህ መጥፎ ነገሮች ያሳለፍሺ አይመስልም ደሞ አታፍሪም እራዲዮ ስትቀርቢ የሰራሻቸዉ ነገሮች ሁሉ በፈጣሪ የተጠሉ ናቸው የሰው ነብስ ማጥፋት ማለት ቀላል አይደለም

    • @yeneneshtessema6208
      @yeneneshtessema6208 3 роки тому +1

      Judgment is very easy my brother u can not feel her pain !!

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 роки тому

      Esu erasu dureye shermuta selhone ekoo yemiyaselfelefeke serahe newe manehe yemiferdewe manehe kezename