Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፈጣሪ መልካም መልካሙን ብቻ ያሰማን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን አሜን💕🕊💕🕊💕🕊💕🕊💕🕊
ቅባት አይጠጣም ለምን ይሆን ⁉️
💋❤️💋❤የኔ ቆንጆ መስክ
@@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ ሎው ፕሮስቲ ስለሆነ ነው ፀጉርሽ ወፍራም ቅባት አትጠቀሚ ቀጠን ያሉ ቅባት ተቀቢና ትንሽ ሞቅ አርጊውና መሳጅ ስጭው
መሢየ እኔ የግባሬ ፀጉር በጣም ሄደብኝ እያጠባሁ ነበር ያ አምስት ወርልጅ አለኝ በጣም ሸሸኝ የግባረሬ
@@صالحخالد-ب5و ይመለሳል የምታጠቢ ከሆነ እርጉዝ ሆነሽ ስትወስጂ የነበረውን መልቲ ቫይታሚን አታቁሚ የሮዝመሪና ቅርንፉድ ቅባትም ሰርተሽ መሳጅ አርጊበት
የፀጉር ነገር ተከዲኖ ይብሰል እጄ በነካው ቁጥር አየተጎመደ የሚወጣው ቢጠራቀም አንድ ዶንያ ይሆናል አልሀምዲሊላህ አህታችን ቅንነትሽ ደስ ይለኛል እከታተልሽ ለሁ ግን ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት ከነ መሉ ቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ተባርኪልኝ መስዬ ውደ የምታቀርቢያቸው ሁሉ በጣም አሪፍ ናቸው ውደ እኔ በጣም ብዛት ያለው ፀጉር ነበር ያለኝ አሁን ግን ባዶ ሆነ አርብ ሀገር ውሀ ነው ይላሉ ብቻ አላወኩም😭
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ስንቶቹ ጭንቅላታችን ላይ ወጥ እየስሩብን ባለበት ዘመን አንቺ ግን ሀቁን በመናገርሽ ወደድኩሽ ልክ ነሽ ሁሉ ነገር ከውስጥ ነው የሚጀምረው እግዚአብሔር ክጭንቀት ይገላግለን እንጂ መጨነቅ በሽ ነው ጥሩ ልጅ ነሽ በርቺ👍❤️ ሀገራችንና ህዝባችንን ፈጣሪ ስላም ያርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መስኪ አየኔ ፀጉር በጣም ስስ ነበር በዛ ላይ ኮቪድ ታምሜ. ተነቃቅሎ ነበር ደንብ ተቆርጬው ከዛ በኋላ ትሪት ደረኩት አንቺ ያደረግሺው ሁሉ አይነት ቅባት ሰርቼ ፀጉሬ ማመን ያቅትሻል አንዴት እንደበዛና እንደፋፋ ፀጉር ከተንከባከቡት በጣም ይለወጣል እኔ ምስክር ነኝ።
አሜን መስክየ ቸር ያሰማን መስኪ በጣም ጥሩ ነሽ ተባረኪ ለሀገርሽና ለሰው ያለሽ ፍቅር ያስደንቀኛል እግዚአብሔር አንቺንና ቤትሽን ይባርከው ከዚህ በበለጠ በኑሮሽና በሕይወትሽ ተባርከሽ ማየት እፈልጋለሁ እወድሻለሁ ከኢትዮጵያ ነኝ።
እንኩዋን ደህና መጣሽ እውነት ብለሻል ስለ ፀጉርም እንዲሁም ቢዝ መሆንማ ተይው ለማንኛውም አደንቅሻለሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የኔ ወድ አችኮ ትለያለሽ አው ልክ ነሽ እኔ ፀጉሬ ከተፈጥሮ ሰስት የለች ናት ሉጫ ናት ምን ብጠቀም አይበዛም ይርዝማል እጂ አልሀምዱሊላህ ምርጥ ፀጉር ነበርኝ ግን ከስሩ ንቅል ነው እሚለው የባስ እዳውም ተነቅላ አብቅታለች ምንም ማድርግ አልችልም
መስኪዬዬ ሁሌም የምታቀሪባቸዉ ቪዲዮዎች እዉነተኛና ትክክለኛ ቪጂዮ ነቸዉ ❤❤
አሽቃባጭ
አንቺ ጣፍጭ ልጅ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ምነው ከበፊቱም ባወኩሽ በአንቺ ምክንያት ፀጉሬን በጣም ይብላኝ ነበር አሁን ምንም አይለም እየቀነሰልኝ ነው 😍😍
ምን ተጠቅመሽ ነው የኔ ብቅርቡ እያስክክኝ ነዉ
@@yabishawendecwhal9513 እሬት ሚስማር እና ዘይ ዘይቱን አንደ ላይየእሩዝ ውሃ ሁሉንም ግን በየተራ ነው የምጠቀማቸው ውዴ
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ ልክ ነሽ የኔ ጸጉር አሁን በጣም ሳስትዋል ነገርግን ደረቅ ስለሆነ ታጥቤ ሲደርቅ እራሱው ብዙው ነው የሚሆነው ስላስረዳሽን ከልብ እናመሰግናለን ተመልካቾች ካያችሁ አይቀር ላይክ በማድረግ ጀምሩው🙏
የኔስስ ነው አችን እከታተል ነበር 3ቀን የአቡካዶና ሙዝ ተጠቀምኩና አቋረጥኩት ከዛ ለሴትዮየ ሁሌ ጁማአ ሂና እሰራ ነበርና ሂናውን ሁለት እራስ ሽኩርት ከቁሩፍድጋ ቀቅየ በውሀው ሂናውን አባካለሁ የኮኮናት ዘይት እጨምራለሁ እርጎ ካለ ትንሽ ከዛ በዴብ አዋህጄ ከዛ ለኔም ቀንሸ መጠቀም ጄመርኩኝ ወላሂ ወላሂ የሽኩርቱ ውሀ ነው መሰል በጣምምምምም ለውጣ አግቸበታለሁ ሞክሩት ብዛትም እርዝመቱም ጨምሮልኛል የሽኩርት ውሀ ጡሩ ነው ስትይ ስለሰማሁ ነበረ የኡነትም ነው። የጠቀመኝን ላካፍላችሁ ብየ ነው አችም በርች ሁሌ እከታተልሻለሁ አች የምታሳይንን ሴትዮየ ስትጠቀም ሳይ እዴ ይች ሴትዮ መሲን ትከታተላለይዴ እላለሁ ታዳ መጠቀሟ ለኔ ጠቀመኝ
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ይሄ በቪዲዮ ለኔ ነው አመሠግናለሁ
ኣረ እኔም ብእውነት መስኪየ ጨጉሬ እየተነቀለ ስለ ሆነ እንቅልፍ የለኝም ለምንድነው እላለሁ ምንም ቅባት ጭንቅላቴ ላይ ኣይገባም ግን እስኪ ይስታካከላል ብየ ተስፋ ኣደርጋለው እናመሰግናለን መስኪየ 😘😘
የኔ መልካም እህት ሁሌም የውስጤን እኮ ነው ምትነግሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤️
Tabarki geta eyesus abizito chariso yibarakishi ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዋናው ሰላም ነው ሰላሙን ያድለን እግዚአብሔር መስኩየ
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ስለውሃ በጣም ነዉ ለዉጥ ያመጣሁት የተጠቀምኩበት በርቺ😘
መስኪዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ የእኔ ፀጉር በጣም ብዙ ነገር እጠቀማለው ነገር ግን ምንም አይነት ለውጥ የለውም በዛላይ የገባ ነው የሮዝመሪ ቅባቱንና ውሀውን ብጠቀምም ምንም ለውጥ የለውም ምን ትመክሪኛለሽ 😍😘
ሰላም መስቲ በርቺ የኔ በተፈጥሮ ሉጫ ነው ግን አያድግም ፀጉሬ ያምራል በጣም ቁመት አይጨምርም 😁😁😁😁😁
ተባረኪ መስኪ የዛሬ ስራሽ ጥያቄዬን መልሶልኛል የኔ ፀጉር ጭንቅላቴ ላይ ነው የተለውጠው ባላውኩት ምክንያት የነበረው ፀጉሪ ሳሳ አሁን ከተውሰነ አመታት በኋላ እየተመለሰነው ፈጣሪ ይመስገን።
መስክዬ የኔ ውድ እስቲ ዛሬ ልኮምት ሁሌም እከታተልሻለው ግን መኮመት አልወድም ሁሌም የምትሰሪያቸና የምታቀርቢያቸው እውነት ለእኔ በጣም ጠቅሞኛል የኔ ጀግና ክበሪልን
Wow betam tikikil neshi betam new yemwdesh anchen ayecha tagura adegolenal gen bezat yelanem ❤❤
Meski good explain kelale gebagni agelaletshe.ye sefere lej.good job
መሰክየ የኔ ውድ እመቤቴ ትጠብቅሺ ነይላየ አድጋ ለቁም ነገረ ታብቃልሺ እመቤቴ ትልቅ ክብረ ይገባሻልለሀገረሺ የምታሰቢ ድምፅ የምትሆኘ ሰወችተፈጥሯቸውን እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው ብረታት የምትሆኚ በአሁን ሰአት የተፈጥሮ ነገረ እየጠፈ ነው መሰኪየ ለምሳሌ እኔ አንችን ሳላቅ በፈት እራሴን በተፈጥሮ ነገረ አልጠብቅም በጣም ውይግ እጠቀም ነበረ አሁን ግን እድሜ ላንች ሳልሰለች ፀጉሬን እንከባከባለው ብረታት መሰክየ የኔ ጀግነ በጣም ነውየምወድሺክበሪልኝ💕🌹😘
አሜን አሜን አሜን መሥኪዬ መልካሟ እህታችን 👏👏👏❤️
መስኪዬ ♥ ምን ያህል እንደምወድሽ ታውቂያለሽ ግን ? በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ የኔ መልካም
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ እኳን ደህና መጣሽ የኔ ምርጥ እናመሰግናለን እኔ አሁን በጣም እየተነቀለ አስቸገረኝ ምርጥ ፀጉር ነበር እየተከባከብኩት አሁን ከሀገራችን አንፃር ጭቀቱ ይሁን አላቅም በጣም ተነቃቀለብኝ ምን ላርግ😔
ለምንድነው ግን የምወድሽ 😍😘😘😘😘
የኔ ውድ እናመስግናለን የኔ ስስ ነው ስክባክበው ግን ወፍር ብሎልኛል በአንቺ ብርታት ቁመቱ ሲያምር ብታይ 😘😘😘
እሽ መስኪ በጣም እናመሠግናለን እና ቫይታሚን D በምን በምን እናገኘዋለን ብታብራሪልን ከምግብና ከሌሎች ነገሮችየምናገኝበትን ንገሪን 🙏
yen wud anid negar enditenegrign efeligalewu yeruzi kibati mesirat yichalali end?
የኔ ውድ ገና ሳይሽ ታምሪያለሽ😘😘😘😘
እናመሰግናለን መስኪዬ እግዚአብሔር ይስጥልን
መስኪዬ እህቴ እናመሰግናለን
ሰላም መስክዬ ዛሬ አንደኛ ነኝ የማዳም ቅመሞች ተቀድማችሆል
መስኪያ የኔ ውድ እናመሰግናለን❤🇪🇹❤
እናመሰግናለን ሁቢ የኔ ውድ
Amen anchmi Tabaraki E/r yetabeqshi
በጣም ጥሩ ነገር የነገርሽን
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ
Ahun gena ችግሬን አገኘሽዉ genen ayinet wuhd leqeba ፀጉሬ በተፈጥሮ ስስ ነዉ
መስኪየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ናይላን እንዴት ናት ውድ❤❤
የኔ በጣም ሉጫ ነው እና ምን ቅባት ልጠቀም ማለስለሻ የሌለዉ ምታውቂው ካለ እና ደሞ ሻምፖ ምን ልጠቀም በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ስለማይመቸኝ
መስየ የኔ ማር ፀጉሬ በጣም ደረቅ ነዉ ምን አይነት ሻንቦ እና ኮንዱሽነረር ልጠቀም
መድኪዬ ሁሌም እከታተለሻለሁ የኔ ልዩ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንም ይኔ ፀጉር በተፈጥሮ ለስላሳ ነው እና ምን ልጠቀም ዛላው እዲወፍርልኝ ስማትልሽ መልሽልኝ 💕💕
መስኪየ የኔ ባለሙያ ፀጉሬ ሁሌ እንከባከባለሁ ግን ተስፋ አስቆራጭ ነው ዛላው በጣም የተሰባበረ የተቆራረጠ ነው መስኪየ ሲያስጠላ ምን ይሻለኝ ግን ካላይ ሲሰባበር ከስር ሌላ ይተካል እንጂ ጉዴ ነበር
በመጀመሪያ አመሰገግናለሁ አሁን የዘረዘርሻቸው ችግሮች እኔም አለብኝ የቫይታሚን ዲ እጥረት አለብሽ ተብዬ በሀኪም የታዘዘ በሳምንት የሚወሰድ መድሀኒት ተጠቅሜ ነበር ነገር ግን ችግሩ አልተስተካከለልኝም ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ?
ውይ አንቺ ልጅ ልዩ እኮ ነሽ
መስኪዬ ውዴ እኔ የደም ማነስ እና የVitamin D እጥረት አለብኝ ሊስተካከልልኝ አልቻለም::አሁን ቪታሚኖችና መድኃኒት እየወሰድኩኝ ነው ፀጉሬ ድሮ አጭር እና ብዙ ነበር አሁን እድሜ ላንች አድጎልኝ ነበር ግን በጣም ሳሳብኝ::
መስኪ ተባረኪ የናይላ እናት
መስየ የኔ ስስ ነው ግን ቅሞቱ በጣም ረጅም ቡዙ ነብር ስነቀል እካ ተመልሶ የሚመጣ አሁን ግን ጨርሾ እየጠፋ ሄደ
Thank-you Good massage Godbless
ሀይ መስየ የኔ ግን በጣም ብዙ ነው የነበረ ያላደረኩበት ነገረ የለም ምንም ሊመለስ አልቻለም አንችንም እከታተልሽ አለሁ ግን ወይ ፍክቸ ምላድርግ እህቴ ❤️
መስኪ እስኪ በቀለም ለተነቃቀለ እና ለሚሰባበር ፀጉር ሚሆን ነገር ሰርተሽ አሳዪን
ኣሜን እሱን ነው ብቻ ብቻ የጎደለን ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን
እኔ በኮሮና ክትባት ምክነት ፀጉሬ እዳአሌ ታነቃለ ምን በደርግ ነው ማነቀሉን ማስቆማው
Please yen konjjo tsagure yenqalal yebaxaxasali
የኔም እንደሱ ሆኖ ነው የተቸገርኩት ለማብዛት ብዙ እጥራለው ግን ለውጥ ሳላገኝ ስቀር ተስፋ እቆርጣለው
መስኪ የኔ ፀጉር በጣም ብዙ ነበር ለመቀነስ ብዬ ብዙ ጊዜ ተተኮስኩት ከዛ በጣም ሳሳ ኣሁን ምን ላድርግ እንዲበዛ
መስኪዬ ፀጉር ለማወፈርስ
ግን መሰክየ ፀጉራ ሲሲ ነው በዛ ላይ በቅመቱ ይመዘዛል ምን አይነት ቅባት ወይ ውሁድ ልጠቀም
መስኪዬ በግል ላወራሽ ፈልጌ ነበር እባክሽ አድራሻሽን ስጪኝ🥺
ሠላም ላንቺ ይሁን መስኪዬ! እንዴት ነሽ፣ በዕድሜ ምክንያት በመነቃቀል የሳሳን ፀጉር ማብዛትስ ይቻላል? ጎይተር የፀጉር መነቃቀልን ያስከትላል ወይ? ከሆነስ ተመልሶ መብቀል ወይም መብዛት ይችላል?
መብዛት ይችላል ሳትሰለቺ በመሳጁ ብርቺ ብዙ አታበጥሪ
My favorite Mesi ,good job
መስየ የኔ ሥ ነው ግን ቡዙና ረጅም ነው አሁን ግን ዓረብ አገር ስመጣ ግን እየረገፍ ጨርሾ ጠፍ ምን ላርግ እባክሽ ንገርን 🙏🙏🙏
Meskiye edme lanchi Tru ewketn aginchalew tsegure yinekakelal Ena melata mehone new beka sl yihen vedio Ena lelochunm ayiche tegbarawi saderg ahun tsegur kesr eyewetalgni new thanks 🙏
መስኪ የኔ ቆንጆ የኔ አላድግ አለኝ ምን ተሻለኝ
meskiye lik nesh enameseginalen tebareki
Meaikiye yene ehit ebakish mejemeriya semon yelekekishiw ye rize treatment video magignet alichalikum.ebakish share arigign.yefite tsegure lemasadeg
Bemqetlim gadejaye xegurewa betam buzu new eswa meqenes tifelg alech min sitqeba new mqenselat mikrshj ayleyen wid hitachin
በተፈጥሮ የበዛ ፀጉርን እንዴት መቀነስ እንችላለን ?????
meskiye yene tsagur baxam sis ina luca nawu silazi min ayinat qibat liqaba xankara yemiyarag? cocunut oil ina olive oil ayihonim aydel? min ayinet qibat naw yemihoneny? kachalshi ye qibat simu tsafiliny.
መስኪየ እኔ እስከዛሬ ቻሌንጁን አላቆረጥኩትም እና ፀጉሬ አደገ ግን በጣም ይነቃቀላል ምን እደሆነ አላውቅም 🥺
ሰላም መኪሲየ በካንሰር ሰትይ በሰውነት ውሰጥ በህምና ያልታውቀ ግን ዶሞ በካንሰር እንደተጠቃን ምልክት ሊሆን ይችላል ማለት ነው ???ፀጉር ከስሩ እየተነቀለ በጣም ሰላሰቸገረኝ ነው ኣሁ ባዶ ቀረሁ ።በህክምና የተረጋገጠ የካንሰር በሽታም የለኝም ሀኪም ቤት ሂጀ ደም ምርምራ ኣድርጌ ምንም ለውጢ የለውም ።
Ine ye vitamin d itret tsegren cheresebign
ኢትዮጵያ ከሆንሽ ጥሩ ዶክተር ካላገኘሽ ችግር ነው ለማወቅ የ ቫይታሚን ዲ እጥረትም ጭንቀትም ቀላል የሚመስሉንም ነገሮች በጣም ይጎዳሉ
@@meskitube16 Meski ሰላምሽ ይብዛ እህት ።ሚያስጨነቅ የለኝም ኣልጨነቅም ብዙ ሀኪሙ ዶም ቫይታሚን D እንደማያስፈልገኝ ነው የነገረኝ ።ኣሁን ኣሁን ግን ፀጉሬ ከተመለጠ ወዲህ በጣም ጭንቀታምና ድብርታም ሁኘያለሁ በቃ ካንሰር ሊኖረኝ ይችላል የሚል ፍርሃት ኣለኝ ያው ልመረመር ነው ኣመሰግናለዉ ።
ያኔ ሻጋ ስውድሽ እርፍት እትዮ ሄጅ ትዝ አልሽኝ አሁን ተመለስኩ አላሃምዱልላህ
Endet nesh ehte ስለምታደርጊው ሁሉ እናመሠግናለን እና እባክሽ መላ በይኝ sister ፋንገስ በጣም ያስቸግራታል ታይታ ሆስፒታል ፋንገስ ነው ብለው ብዙ ጊዜ ሚቀባ ነገር ሰጧት ግን መዳኒቱ ሲያልቅ መልሶ ቆዳዋ ይፈቀፈቃል እና እስኪ የሆነ ነገር በይኝ እባክሽ እህቴ እንዳታልፊኝ
አለርጂ ይኖርባት ይሆናል Eczema ከልብሷ ጀምራ ሽታ ባለው ነገር አትጠብ አትቀባ በጣም ደረቅ ከሆነ በእርጥቡ በፎጣ ሳታደርቅ ንፁህ ቫዝሊን ትቀባ ምግብም አለርጂ ካለባት ትየው እንደ ናይላ ለምሳሌ እንቁላል እና ለውዝ ቅቤ አለርጂናት
የኔ አንደኛ መስኪዬ በጣም ነው የምናመሰግነው በርቺ ❤❤❤❤❤
Ehite tebarekilign ewnet new enen vit D, iron deficiency bilewign tsegure aleke lik nesh betam chinket jemeregn tsegure fite siletebelashe then I’m trying my best to keep my mental health keliku ayalifim ewnet
ወይኔ የኔ ፀጉር በጣም ብዙ ነው እናም ደረቅ ነው ቅባት እራሱ አይገበበውም ተቸግሪ አለሁ በናትሽ
እኔም ምንም ቅባት አይቀበለም
@@rukiya6481 ታገሱ ይለሰልሳል አይ ለኔ ስጭኝ ብዛት የኔ ርዝመት ነው የሚጨምር ስንከባከበው ብዛት ነው የሌለው
Selam meski yene tsegure yesasa nw malete betam sayhon betinishu gn betam edibezalgn efelgalehu ena kibat erasu keyayre etekemalew ahun degmo afri herbal etekemalew ena lemabzat mn ladrg yemiyabeza kibat kale ena mn ltekem .....ebakshi plssss ngerign
Thanks 😘
መስክዬ እንዴት ነሽ እህቴ እኔ በተፈጥሮው አይደለም አሁን ቅርብ ጊዜ ነው እየሳሳና እየተነቃቀለ ያስቸገረኝ
egezeabhir legeshen yebarikilesh mesk stguren melshlign amsegenalw ❤
ተባረኪ
ቪታሚን D አስገዝተን ብንጠቀም ችግር አለው እንዴ መሥኪ መልሽልኝ ፀጉሬ እረጅም ለሥላሣም ከርዳዳም እማይባል የሚያምር ነበር 2 ወር ወድህ ግን ስፈታው በጀ ትዳብሰው እራሡ የተገፈፈ ነው የሚመሥለው የሚወጣው ጉድ ምን ላድርግ አጣሁት አኪም ቤት መኸድ አልችልም እመዳም ቤት ነኝ የምታቁ መልሡልኝ
ችግር የለውም ለፀጉር ብቻ ሳይሆን ለሌላ ም ነገር ቫይታሚን ዲ ሊወሰድ ይገባል በተለይ ውጥረት ያለበት ለረጅም ጊዜ ፀሐይ የማናገኝ ከሆነ የቅዝቃዜ ቦታ የሚኖሩ ሰዎች የግዴታ ይወስዳሉ ።
@@ruthasres491 እሽ የኔ ውድ እሞኮረዋለሁ
መሰክየ ካሁን ባሃላ መንከባከብ እተዋለሁ የእንየ ፀጉር በተፈጥሮው ሲሲ ነው እሸ ለምን እደክማለሁ እማይበዛ ከሆነ የንየ ውድ ለምክርሸ አመሰግናለሁ ተባረኪ
መስኪዬ !!!
Hi Meski plessi kalami yabelashwun Tsagureni bamine lemalecawu echelalewu
አመሰግናለሁ👏👏💕
መስኪየ ስወድሽሽሽሽ ናይላየን ሳሚልኝ
ስፈጠር ጀምሮ ፀጉሬ ሉጫ አይደለም ግን ከሚባለው በላይ ስስ ነው , እና ብዛቱ ቢቀር ቁመት ከይጨምርም????
selamish yibza meski,please silezi shampoo mitakew neger kale negerign Cosmalinecosmal cure professional kelem lalew tsegur bicha new mihonew??
Meski 3 አመት ልጅ ምን አይነት ሳሙና እና ሻንፖ ልጠቀም please
Yene ye tseguren photo belekelesh ena betayiw des yilegnal malet metekem yalebegnin endetmekrign ??????
Yene konjoo ere be fetar negeren 😰🙏
@@almialmi8203 ምኑን ነው ምነግርሽ ??
Hi Meski endyet Nash?Nayila Endyet nech?
ልክ ነሽ መስኪየ ጨንቀት ጎድቶናል
እረ ፊቴን ጉንጨ አካባቢ እያሳካከኝ ነው መላ በሉኝ እናም ፊቴ ደረቀ ክሬም አልጠቀምም እናም ምን ትመክሩኛላችሁ ክሬም ከተጠቀምኩ ሽፍታ ይመጣብኛል ቫዝሊንም እንደዛው ምን ላድርግ??
መስየ ብታምን ዲ ገዝተን ስንጠቀም ምን ይመስላል 🙏🙏🙏
መስኪ እባክሽ ፀጉሬ ሎ ፕሮስቲ ነው ምን አይነት የፀጉር ማስክ ላርግ ከዚህ በፊት የምታሳይን ሁሉ እጠቀማለሁ ግን ፀጉሬ አይዝም ምቅ አርጌ ነው የምጠቀመው ማሳጅ 15 ደቂቃ አረጋለሁ ግን ምን ትመክሪኛለሽ በዛላይ ስስ አና ከርዳዳ ነው ጭንቀት የለብኝም ነፃ ነኝ ሙሉ ጤነኛ ነኝ
ለሎው ፕሮስቲ ፀጉር በጣም ተመራጩ ሆት ኦይል ትሪትመንት ነው ቅባቶች ደሞgrapeseed oil, jojoba oil, argan oil, and coconut oil አሪፍ ናቸው ለ ሎው ማስኮችም ልጥፍ የሚሉ ነገሮች ሳይሆን ቀጠን ያሉ ማስኮች ተመራጭ ናቸው ሬት የሽንኩርት ውሀ ከግማሽ ሙዝ ጋር ቅርንፉድ ጨምረሽ ወፍራም አይሆንም
እሺ መስኪ አመሰግናለሁ ለይላን ያሳድግልሽ
እሩዝ ከተልባጋ ተቀብቸ ፎሮፎር ሆነብኝ ያሳከኛል ይነቃቀላል መላ ካለሺ ያቅጌጡ ይመላለጡ ሁኖብኛል ከዩቱብ አይቸ ነበር የተቀባሁት
ፈጣሪ መልካም መልካሙን ብቻ ያሰማን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን አሜን💕🕊💕🕊💕🕊💕🕊💕🕊
ቅባት አይጠጣም ለምን ይሆን ⁉️
💋❤️💋❤የኔ ቆንጆ መስክ
@@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
ሎው ፕሮስቲ ስለሆነ ነው ፀጉርሽ ወፍራም ቅባት አትጠቀሚ ቀጠን ያሉ ቅባት ተቀቢና ትንሽ ሞቅ አርጊውና መሳጅ ስጭው
መሢየ እኔ የግባሬ ፀጉር በጣም ሄደብኝ እያጠባሁ ነበር ያ አምስት ወርልጅ አለኝ በጣም ሸሸኝ የግባረሬ
@@صالحخالد-ب5و
ይመለሳል የምታጠቢ ከሆነ እርጉዝ ሆነሽ ስትወስጂ የነበረውን መልቲ ቫይታሚን አታቁሚ የሮዝመሪና ቅርንፉድ ቅባትም ሰርተሽ መሳጅ አርጊበት
የፀጉር ነገር ተከዲኖ ይብሰል እጄ በነካው ቁጥር አየተጎመደ የሚወጣው ቢጠራቀም አንድ ዶንያ ይሆናል አልሀምዲሊላህ አህታችን ቅንነትሽ ደስ ይለኛል እከታተልሽ ለሁ ግን ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት ከነ መሉ ቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ተባርኪልኝ መስዬ ውደ የምታቀርቢያቸው ሁሉ በጣም አሪፍ ናቸው ውደ እኔ በጣም ብዛት ያለው ፀጉር ነበር ያለኝ አሁን ግን ባዶ ሆነ አርብ ሀገር ውሀ ነው ይላሉ ብቻ አላወኩም😭
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ስንቶቹ ጭንቅላታችን ላይ ወጥ እየስሩብን ባለበት ዘመን አንቺ ግን ሀቁን በመናገርሽ ወደድኩሽ ልክ ነሽ ሁሉ ነገር ከውስጥ ነው የሚጀምረው እግዚአብሔር ክጭንቀት ይገላግለን እንጂ መጨነቅ በሽ ነው ጥሩ ልጅ ነሽ በርቺ👍❤️ ሀገራችንና ህዝባችንን ፈጣሪ ስላም ያርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መስኪ አየኔ ፀጉር በጣም ስስ ነበር በዛ ላይ ኮቪድ ታምሜ. ተነቃቅሎ ነበር ደንብ ተቆርጬው ከዛ በኋላ ትሪት ደረኩት አንቺ ያደረግሺው ሁሉ አይነት ቅባት ሰርቼ ፀጉሬ ማመን ያቅትሻል አንዴት እንደበዛና እንደፋፋ ፀጉር ከተንከባከቡት በጣም ይለወጣል እኔ ምስክር ነኝ።
አሜን መስክየ ቸር ያሰማን መስኪ በጣም ጥሩ ነሽ ተባረኪ ለሀገርሽና ለሰው ያለሽ ፍቅር ያስደንቀኛል እግዚአብሔር አንቺንና ቤትሽን ይባርከው ከዚህ በበለጠ በኑሮሽና በሕይወትሽ ተባርከሽ ማየት እፈልጋለሁ እወድሻለሁ ከኢትዮጵያ ነኝ።
እንኩዋን ደህና መጣሽ እውነት ብለሻል ስለ ፀጉርም እንዲሁም ቢዝ መሆንማ ተይው ለማንኛውም አደንቅሻለሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የኔ ወድ አችኮ ትለያለሽ አው ልክ ነሽ እኔ ፀጉሬ ከተፈጥሮ ሰስት የለች ናት ሉጫ ናት ምን ብጠቀም አይበዛም ይርዝማል እጂ አልሀምዱሊላህ ምርጥ ፀጉር ነበርኝ ግን ከስሩ ንቅል ነው እሚለው የባስ እዳውም ተነቅላ አብቅታለች ምንም ማድርግ አልችልም
መስኪዬዬ ሁሌም የምታቀሪባቸዉ ቪዲዮዎች እዉነተኛና ትክክለኛ ቪጂዮ ነቸዉ ❤❤
አሽቃባጭ
አንቺ ጣፍጭ ልጅ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ምነው ከበፊቱም ባወኩሽ በአንቺ ምክንያት ፀጉሬን በጣም ይብላኝ ነበር አሁን ምንም አይለም እየቀነሰልኝ ነው 😍😍
ምን ተጠቅመሽ ነው የኔ ብቅርቡ እያስክክኝ ነዉ
@@yabishawendecwhal9513 እሬት
ሚስማር እና ዘይ ዘይቱን አንደ ላይ
የእሩዝ ውሃ ሁሉንም ግን በየተራ ነው የምጠቀማቸው ውዴ
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ ልክ ነሽ የኔ ጸጉር አሁን በጣም ሳስትዋል ነገርግን ደረቅ ስለሆነ ታጥቤ ሲደርቅ እራሱው ብዙው ነው የሚሆነው ስላስረዳሽን ከልብ እናመሰግናለን ተመልካቾች ካያችሁ አይቀር ላይክ በማድረግ ጀምሩው🙏
የኔስስ ነው አችን እከታተል ነበር 3ቀን የአቡካዶና ሙዝ ተጠቀምኩና አቋረጥኩት ከዛ ለሴትዮየ ሁሌ ጁማአ ሂና እሰራ ነበርና ሂናውን ሁለት እራስ ሽኩርት ከቁሩፍድጋ ቀቅየ በውሀው ሂናውን አባካለሁ የኮኮናት ዘይት እጨምራለሁ እርጎ ካለ ትንሽ ከዛ በዴብ አዋህጄ ከዛ ለኔም ቀንሸ መጠቀም ጄመርኩኝ ወላሂ ወላሂ የሽኩርቱ ውሀ ነው መሰል በጣምምምምም ለውጣ አግቸበታለሁ ሞክሩት ብዛትም እርዝመቱም ጨምሮልኛል የሽኩርት ውሀ ጡሩ ነው ስትይ ስለሰማሁ ነበረ የኡነትም ነው። የጠቀመኝን ላካፍላችሁ ብየ ነው አችም በርች ሁሌ እከታተልሻለሁ አች የምታሳይንን ሴትዮየ ስትጠቀም ሳይ እዴ ይች ሴትዮ መሲን ትከታተላለይዴ እላለሁ ታዳ መጠቀሟ ለኔ ጠቀመኝ
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ይሄ በቪዲዮ ለኔ ነው አመሠግናለሁ
ኣረ እኔም ብእውነት መስኪየ ጨጉሬ እየተነቀለ ስለ ሆነ እንቅልፍ የለኝም ለምንድነው እላለሁ ምንም ቅባት ጭንቅላቴ ላይ ኣይገባም ግን እስኪ ይስታካከላል ብየ ተስፋ ኣደርጋለው እናመሰግናለን መስኪየ 😘😘
የኔ መልካም እህት ሁሌም የውስጤን እኮ ነው ምትነግሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤️
Tabarki geta eyesus abizito chariso yibarakishi ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዋናው ሰላም ነው ሰላሙን ያድለን እግዚአብሔር መስኩየ
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ስለውሃ በጣም ነዉ ለዉጥ ያመጣሁት የተጠቀምኩበት በርቺ😘
መስኪዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ
የእኔ ፀጉር በጣም ብዙ ነገር እጠቀማለው ነገር ግን ምንም አይነት ለውጥ የለውም በዛላይ የገባ ነው የሮዝመሪ ቅባቱንና ውሀውን ብጠቀምም ምንም ለውጥ የለውም ምን ትመክሪኛለሽ 😍😘
ሰላም መስቲ በርቺ የኔ በተፈጥሮ ሉጫ ነው ግን አያድግም ፀጉሬ ያምራል በጣም ቁመት አይጨምርም 😁😁😁😁😁
ተባረኪ መስኪ የዛሬ ስራሽ ጥያቄዬን መልሶልኛል የኔ ፀጉር ጭንቅላቴ ላይ ነው የተለውጠው ባላውኩት ምክንያት የነበረው ፀጉሪ ሳሳ አሁን ከተውሰነ አመታት በኋላ እየተመለሰነው ፈጣሪ ይመስገን።
መስክዬ የኔ ውድ እስቲ ዛሬ ልኮምት ሁሌም እከታተልሻለው ግን መኮመት አልወድም ሁሌም የምትሰሪያቸና የምታቀርቢያቸው እውነት ለእኔ በጣም ጠቅሞኛል የኔ ጀግና ክበሪልን
Wow betam tikikil neshi betam new yemwdesh anchen ayecha tagura adegolenal gen bezat yelanem ❤❤
Meski good explain kelale gebagni agelaletshe.ye sefere lej.good job
መሰክየ የኔ ውድ እመቤቴ ትጠብቅሺ ነይላየ አድጋ ለቁም ነገረ ታብቃልሺ እመቤቴ ትልቅ ክብረ ይገባሻልለሀገረሺ የምታሰቢ ድምፅ የምትሆኘ ሰወችተፈጥሯቸውን እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው ብረታት የምትሆኚ በአሁን ሰአት የተፈጥሮ ነገረ እየጠፈ ነው መሰኪየ ለምሳሌ እኔ አንችን ሳላቅ በፈት እራሴን በተፈጥሮ ነገረ አልጠብቅም በጣም ውይግ እጠቀም ነበረ አሁን ግን እድሜ ላንች ሳልሰለች ፀጉሬን እንከባከባለው ብረታት መሰክየ የኔ ጀግነ በጣም ነውየምወድሺክበሪልኝ💕🌹😘
አሜን አሜን አሜን መሥኪዬ መልካሟ እህታችን 👏👏👏❤️
መስኪዬ ♥ ምን ያህል እንደምወድሽ ታውቂያለሽ ግን ? በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ የኔ መልካም
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ እኳን ደህና መጣሽ የኔ ምርጥ እናመሰግናለን እኔ አሁን በጣም እየተነቀለ አስቸገረኝ ምርጥ ፀጉር ነበር እየተከባከብኩት አሁን ከሀገራችን አንፃር ጭቀቱ ይሁን አላቅም በጣም ተነቃቀለብኝ ምን ላርግ😔
ለምንድነው ግን የምወድሽ 😍😘😘😘😘
የኔ ውድ እናመስግናለን የኔ ስስ ነው ስክባክበው ግን ወፍር ብሎልኛል በአንቺ ብርታት ቁመቱ ሲያምር ብታይ 😘😘😘
እሽ መስኪ በጣም እናመሠግናለን እና ቫይታሚን D በምን በምን እናገኘዋለን ብታብራሪልን ከምግብና ከሌሎች ነገሮች
የምናገኝበትን ንገሪን 🙏
yen wud anid negar enditenegrign efeligalewu yeruzi kibati mesirat yichalali end?
የኔ ውድ ገና ሳይሽ ታምሪያለሽ😘😘😘😘
እናመሰግናለን መስኪዬ እግዚአብሔር ይስጥልን
መስኪዬ እህቴ እናመሰግናለን
ሰላም መስክዬ ዛሬ አንደኛ ነኝ የማዳም ቅመሞች ተቀድማችሆል
መስኪያ የኔ ውድ እናመሰግናለን❤🇪🇹❤
እናመሰግናለን ሁቢ የኔ ውድ
Amen anchmi Tabaraki E/r yetabeqshi
በጣም ጥሩ ነገር የነገርሽን
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ
Ahun gena ችግሬን አገኘሽዉ genen ayinet wuhd leqeba ፀጉሬ በተፈጥሮ ስስ ነዉ
መስኪየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ናይላን እንዴት ናት ውድ❤❤
የኔ በጣም ሉጫ ነው እና ምን ቅባት ልጠቀም ማለስለሻ የሌለዉ ምታውቂው ካለ እና ደሞ ሻምፖ ምን ልጠቀም በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ስለማይመቸኝ
መስየ የኔ ማር ፀጉሬ በጣም ደረቅ ነዉ ምን አይነት ሻንቦ እና ኮንዱሽነረር ልጠቀም
መድኪዬ ሁሌም እከታተለሻለሁ የኔ ልዩ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንም ይኔ ፀጉር በተፈጥሮ ለስላሳ ነው እና ምን ልጠቀም ዛላው እዲወፍርልኝ ስማትልሽ መልሽልኝ 💕💕
መስኪየ የኔ ባለሙያ ፀጉሬ ሁሌ እንከባከባለሁ ግን ተስፋ አስቆራጭ ነው ዛላው በጣም የተሰባበረ የተቆራረጠ ነው መስኪየ ሲያስጠላ ምን ይሻለኝ ግን ካላይ ሲሰባበር ከስር ሌላ ይተካል እንጂ ጉዴ ነበር
በመጀመሪያ አመሰገግናለሁ አሁን የዘረዘርሻቸው ችግሮች እኔም አለብኝ የቫይታሚን ዲ እጥረት አለብሽ ተብዬ በሀኪም የታዘዘ በሳምንት የሚወሰድ መድሀኒት ተጠቅሜ ነበር ነገር ግን ችግሩ አልተስተካከለልኝም ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ?
ውይ አንቺ ልጅ ልዩ እኮ ነሽ
መስኪዬ ውዴ እኔ የደም ማነስ እና የVitamin D እጥረት አለብኝ ሊስተካከልልኝ አልቻለም::አሁን ቪታሚኖችና መድኃኒት እየወሰድኩኝ ነው ፀጉሬ ድሮ አጭር እና ብዙ ነበር አሁን እድሜ ላንች አድጎልኝ ነበር ግን በጣም ሳሳብኝ::
መስኪ ተባረኪ የናይላ እናት
መስየ የኔ ስስ ነው ግን ቅሞቱ በጣም ረጅም ቡዙ ነብር ስነቀል እካ ተመልሶ የሚመጣ አሁን ግን ጨርሾ እየጠፋ ሄደ
Thank-you Good massage Godbless
ሀይ መስየ የኔ ግን በጣም ብዙ ነው የነበረ ያላደረኩበት ነገረ የለም ምንም ሊመለስ አልቻለም
አንችንም እከታተልሽ አለሁ ግን ወይ ፍክቸ
ምላድርግ እህቴ ❤️
መስኪ እስኪ በቀለም ለተነቃቀለ እና ለሚሰባበር ፀጉር ሚሆን ነገር ሰርተሽ አሳዪን
ኣሜን እሱን ነው ብቻ ብቻ የጎደለን ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን
እኔ በኮሮና ክትባት ምክነት ፀጉሬ እዳአሌ ታነቃለ ምን በደርግ ነው ማነቀሉን ማስቆማው
Please yen konjjo tsagure yenqalal yebaxaxasali
የኔም እንደሱ ሆኖ ነው የተቸገርኩት ለማብዛት ብዙ እጥራለው ግን ለውጥ ሳላገኝ ስቀር ተስፋ እቆርጣለው
መስኪ የኔ ፀጉር በጣም ብዙ ነበር ለመቀነስ ብዬ ብዙ ጊዜ ተተኮስኩት ከዛ በጣም ሳሳ ኣሁን ምን ላድርግ እንዲበዛ
መስኪዬ ፀጉር ለማወፈርስ
ግን መሰክየ ፀጉራ ሲሲ ነው በዛ ላይ በቅመቱ ይመዘዛል ምን አይነት ቅባት ወይ ውሁድ ልጠቀም
መስኪዬ በግል ላወራሽ ፈልጌ ነበር እባክሽ አድራሻሽን ስጪኝ🥺
ሠላም ላንቺ ይሁን መስኪዬ! እንዴት ነሽ፣ በዕድሜ ምክንያት በመነቃቀል የሳሳን ፀጉር ማብዛትስ ይቻላል? ጎይተር የፀጉር መነቃቀልን ያስከትላል ወይ? ከሆነስ ተመልሶ መብቀል ወይም መብዛት ይችላል?
መብዛት ይችላል ሳትሰለቺ በመሳጁ ብርቺ ብዙ አታበጥሪ
My favorite Mesi ,good job
መስየ የኔ ሥ ነው ግን ቡዙና ረጅም ነው አሁን ግን ዓረብ አገር ስመጣ ግን እየረገፍ ጨርሾ ጠፍ ምን ላርግ እባክሽ ንገርን 🙏🙏🙏
Meskiye edme lanchi Tru ewketn aginchalew tsegure yinekakelal Ena melata mehone new beka sl yihen vedio Ena lelochunm ayiche tegbarawi saderg ahun tsegur kesr eyewetalgni new thanks 🙏
መስኪ የኔ ቆንጆ የኔ አላድግ አለኝ ምን ተሻለኝ
meskiye lik nesh enameseginalen tebareki
Meaikiye yene ehit ebakish mejemeriya semon yelekekishiw ye rize treatment video magignet alichalikum.ebakish share arigign.yefite tsegure lemasadeg
Bemqetlim gadejaye xegurewa betam buzu new eswa meqenes tifelg alech min sitqeba new mqenselat mikrshj ayleyen wid hitachin
በተፈጥሮ የበዛ ፀጉርን እንዴት መቀነስ እንችላለን ?????
meskiye yene tsagur baxam sis ina luca nawu silazi min ayinat qibat liqaba xankara yemiyarag? cocunut oil ina olive oil ayihonim aydel? min ayinet qibat naw yemihoneny? kachalshi ye qibat simu tsafiliny.
መስኪየ እኔ እስከዛሬ ቻሌንጁን አላቆረጥኩትም እና ፀጉሬ አደገ ግን በጣም ይነቃቀላል ምን እደሆነ አላውቅም 🥺
ሰላም መኪሲየ በካንሰር ሰትይ በሰውነት ውሰጥ በህምና ያልታውቀ ግን ዶሞ በካንሰር እንደተጠቃን ምልክት ሊሆን ይችላል ማለት ነው ???ፀጉር ከስሩ እየተነቀለ በጣም ሰላሰቸገረኝ ነው ኣሁ ባዶ ቀረሁ ።በህክምና የተረጋገጠ የካንሰር በሽታም የለኝም ሀኪም ቤት ሂጀ ደም ምርምራ ኣድርጌ ምንም ለውጢ የለውም ።
Ine ye vitamin d itret tsegren cheresebign
ኢትዮጵያ ከሆንሽ ጥሩ ዶክተር ካላገኘሽ ችግር ነው ለማወቅ የ ቫይታሚን ዲ እጥረትም ጭንቀትም ቀላል የሚመስሉንም ነገሮች በጣም ይጎዳሉ
@@meskitube16 Meski ሰላምሽ ይብዛ እህት ።ሚያስጨነቅ የለኝም ኣልጨነቅም ብዙ ሀኪሙ ዶም ቫይታሚን D እንደማያስፈልገኝ ነው የነገረኝ ።ኣሁን ኣሁን ግን ፀጉሬ ከተመለጠ ወዲህ በጣም ጭንቀታምና ድብርታም ሁኘያለሁ በቃ ካንሰር ሊኖረኝ ይችላል የሚል ፍርሃት ኣለኝ ያው ልመረመር ነው ኣመሰግናለዉ ።
ያኔ ሻጋ ስውድሽ እርፍት እትዮ ሄጅ ትዝ አልሽኝ አሁን ተመለስኩ አላሃምዱልላህ
Endet nesh ehte ስለምታደርጊው ሁሉ እናመሠግናለን እና እባክሽ መላ በይኝ sister ፋንገስ በጣም ያስቸግራታል ታይታ ሆስፒታል ፋንገስ ነው ብለው ብዙ ጊዜ ሚቀባ ነገር ሰጧት ግን መዳኒቱ ሲያልቅ መልሶ ቆዳዋ ይፈቀፈቃል እና እስኪ የሆነ ነገር በይኝ እባክሽ እህቴ እንዳታልፊኝ
አለርጂ ይኖርባት ይሆናል Eczema ከልብሷ ጀምራ ሽታ ባለው ነገር አትጠብ አትቀባ በጣም ደረቅ ከሆነ በእርጥቡ በፎጣ ሳታደርቅ ንፁህ ቫዝሊን ትቀባ ምግብም አለርጂ ካለባት ትየው እንደ ናይላ ለምሳሌ እንቁላል እና ለውዝ ቅቤ አለርጂናት
የኔ አንደኛ መስኪዬ በጣም ነው የምናመሰግነው በርቺ ❤❤❤❤❤
Ehite tebarekilign ewnet new enen vit D, iron deficiency bilewign tsegure aleke lik nesh betam chinket jemeregn tsegure fite siletebelashe then I’m trying my best to keep my mental health keliku ayalifim ewnet
ወይኔ የኔ ፀጉር በጣም ብዙ ነው እናም ደረቅ ነው ቅባት እራሱ አይገበበውም ተቸግሪ አለሁ በናትሽ
እኔም ምንም ቅባት አይቀበለም
@@rukiya6481 ታገሱ ይለሰልሳል አይ ለኔ ስጭኝ ብዛት የኔ ርዝመት ነው የሚጨምር ስንከባከበው ብዛት ነው የሌለው
Selam meski yene tsegure yesasa nw malete betam sayhon betinishu gn betam edibezalgn efelgalehu ena kibat erasu keyayre etekemalew ahun degmo afri herbal etekemalew ena lemabzat mn ladrg yemiyabeza kibat kale ena mn ltekem .....ebakshi plssss ngerign
Thanks 😘
መስክዬ እንዴት ነሽ እህቴ እኔ በተፈጥሮው አይደለም አሁን ቅርብ ጊዜ ነው እየሳሳና እየተነቃቀለ ያስቸገረኝ
egezeabhir legeshen yebarikilesh mesk stguren melshlign amsegenalw ❤
ተባረኪ
ቪታሚን D አስገዝተን ብንጠቀም ችግር አለው እንዴ መሥኪ መልሽልኝ ፀጉሬ እረጅም ለሥላሣም ከርዳዳም እማይባል የሚያምር ነበር 2 ወር ወድህ ግን ስፈታው በጀ ትዳብሰው እራሡ የተገፈፈ ነው የሚመሥለው የሚወጣው ጉድ ምን ላድርግ አጣሁት አኪም ቤት መኸድ አልችልም እመዳም ቤት ነኝ የምታቁ መልሡልኝ
ችግር የለውም ለፀጉር ብቻ ሳይሆን ለሌላ ም ነገር ቫይታሚን ዲ ሊወሰድ ይገባል በተለይ ውጥረት ያለበት ለረጅም ጊዜ ፀሐይ የማናገኝ ከሆነ የቅዝቃዜ ቦታ የሚኖሩ ሰዎች የግዴታ ይወስዳሉ ።
@@ruthasres491 እሽ የኔ ውድ እሞኮረዋለሁ
መሰክየ ካሁን ባሃላ መንከባከብ እተዋለሁ የእንየ ፀጉር በተፈጥሮው ሲሲ ነው እሸ ለምን እደክማለሁ እማይበዛ ከሆነ የንየ ውድ ለምክርሸ አመሰግናለሁ ተባረኪ
መስኪዬ !!!
Hi Meski plessi kalami yabelashwun Tsagureni bamine lemalecawu echelalewu
አመሰግናለሁ👏👏💕
መስኪየ ስወድሽሽሽሽ ናይላየን ሳሚልኝ
ስፈጠር ጀምሮ ፀጉሬ ሉጫ አይደለም ግን ከሚባለው በላይ ስስ ነው
, እና ብዛቱ ቢቀር ቁመት ከይጨምርም????
selamish yibza meski,please silezi shampoo mitakew neger kale negerign Cosmaline
cosmal cure professional kelem lalew tsegur bicha new mihonew??