Ethiopia የመኪና ቀረጥ ሊቀንስ ነው ! ቴሌቪዥን እና ካሜራ ነፃ ሊሆን ነው Car Information

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Ethiopia የመኪና ቀረጥ ሊቀንስ ነው ! ቴሌቪዥን እና ካሜራ ነፃ ሊሆን ነው Car Information
    Ethiopia አዲስ የመኪና ብድር መጣ ! ቶሎ ተመዝገቡ Car Loan Information
    የመኪና ብድር ለምትፈልጉ ሀገር ውስጥም ሆነ ውጭ ላላችሁ ሁሉንም አመቻችቶ ብድር ይሰጣል። ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የኤሌክትሪክ መኪና አስመጭዎች ጋር ስምምነት አለው። ለምትበደሩት ብድር ራሱን ማስያዣ ማድረግ ይቻላል።የተለያዩ የብድር አማራጭ ይዞ መቷል ::የመኪና እና የቤት እንዲሁም የሥራ ማስኬጃ ብድሮች አለው።
    የመኪና ብድር,የቤት ብድር,የቦታ ብድር,የቤት ካርታ ,ፈጣን ብድር,ኢትዮጵያ ውስጥ ብድር,ብድር ለመውሰድ,የብሔራዊ ባንክ ብድር,ብሔራዊ ባንክ,ልማት ባንክ,የባንክ መረጃ,የባንክ ብድር መረጃ,የዶላር መረጃ,used car sales,meknaye.net,mekina,used car,jiji gebya,afro tie,qafira,merkato gebya,ያገለገለ መኪና,vitz price in ethiopia,toyota car,awachi,niser,microfinance ,ethiopian banks,suzuki desire price in ethiopia,toyota yarise in ethiopia ,car gebya ,mekinanet ,mekna
    gebya,car sales information
    Ethiopia ቤት ሽያጭ ተጀመረ ! በቅናሽ ዋጋ House Information
    በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ ያላችሁ ኢትዮጵያዊን ቤት መግዛት ለምትፈልጉ ቦሌ በጣም ጥሩ ቦታ ላይ በጣም አዋጭ እና አትራፍ የመኖሪያ ቤት እና ሱቅ በቅናሽ ዋጋ ቀረበላችሁ::ሪልስቴቱ ኔስት ሪልስቴት ሲሆን የሉና እና የፍሬሽ ኮርነር ሱፐርማርኬት እንዲሁም የዜታ ኮንስትራክሽን እህት ኩባንያ ነው።
    በጣም ቅናሽ የመሬት ዋጋ,በጣምቅናሽ ሱቅ,የሪልስቴት ዋጋ,በጣም ቅናሽ የመኖሪያ ቤት ዋጋ,የቤት ሽያጭ,የኮንደምኒየም ዋጋ,በጣም አዋጭ ቢዝነስ,የኮንደምኒየም ሽያጭ,የባዶ ቦታ ሽያጭ,አዲስ አበባ ውስጥ የመሬት ዋጋ,የቤት መረጃ,መንግሥት ቤት,የኮንደምኒየም ዕጣ መረጃ,ኮየ ፈጨ,አራብሳ መሬት
    Ethiopian land law,የኢትዮጵያ የመሬት ህግ,አዲሱ የመሬት ህግ,አዲስ ህግ ወጣEthiopia ሱዙኪ ዲዛየር ቀነሰ ! ኦንላይን ዕቁብ ተጀመረ ! Car Information
    Ethiopia ምንዛሬ ተፈቀደ ! አዲስ ህግ ወጣ Dollar Information
    ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ::ገንዘብ ሚኒስቴር ህጉን ለብሔራዊ ባንክ እና ለ ጉምሩክ ልኳል። የጥቁር ገበያን ለመከላከል የወጣው ህግ የባንክ ምንዛሬን ለማበረታታት እና ህገ ወጥ ሀዋላን ለማስቀረት ነው::አዲስ የዶላር ህግ ሊወጣ ነው Dollar Information
    Ethiopia ሱዙኪ ዲዛየር ቀነሰ ! ኦንላይን ዕቁብ ተጀመረ ! Car Information
    Ethiopia ምንዛሬ ተፈቀደ ! አዲስ ህግ ወጣ Dollar Information
    ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ::ገንዘብ ሚኒስቴር ህጉን ለብሔራዊ ባንክ እና ለ ጉምሩክ ልኳል። የጥቁር ገበያን ለመከላከል የወጣው ህግ የባንክ ምንዛሬን ለማበረታታት እና ህገ ወጥ ሀዋላን ለማስቀረት ነው::አዲስ የዶላር ህግ ሊወጣ ነው Dollar Information
    መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::
    መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::

КОМЕНТАРІ • 47

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc Рік тому +4

    እባክህ ወንድማችን በስደት ብዙ አመት ለቆየን ሱዝኪድዛይሮ ይዘን ለመግባት ድምጸሁነን መግስት አስተያየት እድ ያድርግልን እባክህ ጭቀታችንን ይረዳን መግስት

  • @tsedalufissha4137
    @tsedalufissha4137 Рік тому +11

    ከኤሌክትሪክ መኪና ውጭ ማስመጣት ተከልክሎ ለማን ነው ታክሱ የሚሻሻለው

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому

      ማስመጣት የተከለከለው በጊዜያዊነት ነው

  • @biruhemesay6615
    @biruhemesay6615 Рік тому +4

    ምን ያህል ጊዜ ይቆያል እስኪፀድቅ ገራሚ ሀገር ቲቪ እና ካሜራ ትልቅ ነገር የሆነባት ሀገር

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Рік тому

    ለምንድነዉ ግን ለሱዙኪ የምታስተባብሉት? አይረባም አረጋግጠናልኮ።

  • @YENEYTUBE
    @YENEYTUBE Рік тому

    Merejaw kaleh Bahun seat Television tax yelm masgebat yichalal woy ? Ketechals esk sent inch yifekedal ?

  • @wubshetteklu2954
    @wubshetteklu2954 Рік тому

    ከውጪ ወደ ሀገር ቤት ስንመጣ ምን ያህል ስልክ ይዘን መግባት እንችላለን ?

  • @workutariku1550
    @workutariku1550 Рік тому

    እባካቹ ሱዚኪ መኪና

  • @nigusseberhe1795
    @nigusseberhe1795 Рік тому

    ከኤለክትሪክ ውጪ መክና ተከልክሎ እንዴት ነው የሚቀንሶው

  • @kiuekiue6106
    @kiuekiue6106 Рік тому

    tnx

  • @harounmd701
    @harounmd701 Рік тому +2

    ቴሌቪዥን ማምጣት እንችላለን ያለ ቀረጥ

  • @NaturalSavvy
    @NaturalSavvy Рік тому

    የኤክሳይዝ ቀረጥ ቅነሳውን መጠን በግልፅ አላስረዳኸንም።

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 Рік тому

    እየተዋወቅን ለምን እንሸዋወዳለን ።ለመረጃ ክፍያ የለውም ምትለው።እኛ like ,share, subscribe ስናረግልህ እየተከፈለህ መሆኑን ረስተህው ነው።

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому +1

      አልተከፈለንም ማለት... የድርጅቱ ማስታወቂያ አይደለም

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Рік тому

    እናመሰግናለን 💝

  • @infogranary
    @infogranary Рік тому

    Always car car car..... please tell us other commodities

  • @senaitabebe7276
    @senaitabebe7276 Рік тому

    እባክህ ስለ ኪቦርድ እምታውቀው ነገር ካለ ስለ ቀረጥ እባክህ

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому

      Sx 600 yamha የዛሬ 2ዓመት 16000ብር ነበር ቀረጡ

    • @senaitabebe7276
      @senaitabebe7276 Рік тому

      @@SayiTube thanks 👍🙏

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Рік тому

    ምን ነካቸዉ መኪና ቀነሰ አልቀነሰ ዴንታ የለንም
    ዳቦ በልቶ የማያድር ህዝብ እያለን ዳቦ 50 ሳንቲም ገባ ሚል ዜና የላችሁም

  • @sibhatl.solomon
    @sibhatl.solomon Рік тому

    Is that for used car or new car?

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому

      For those exice tax has been exerciseing

  • @utopiaabyssiniya1013
    @utopiaabyssiniya1013 Рік тому

    😋 why? Lemin kenese? Lemindinew mengist kereT yekenesew? Min asebew new?

    • @rodasseyoum8506
      @rodasseyoum8506 Рік тому

      ወይኔ ጉዳችን እኛ ቀረጥ አሳስቦናል ጭራሽ ለምን ቀነሰ😱😱😱😱

  • @garedewyilma940
    @garedewyilma940 Рік тому

    ድምፅ አይሰማም

  • @eyerusalemtilahun921
    @eyerusalemtilahun921 Рік тому

    እባክህ ወንድሜ በቪዚት ለመምጣት ከኤርፖርት እየመለሱን ነዉ 70ሺህ በግልፅ እየተቀበሉ ነዉ

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Рік тому

      ታዲያ በተቀደደ ኮንጎ እየሄዲ ቪዚት ማን ያምናቸዋል

    • @eyerusalemtilahun921
      @eyerusalemtilahun921 Рік тому

      አረ ትክክለኛ ማሰረጃ ያለን

  • @solomontadese9832
    @solomontadese9832 Рік тому

    መንግስት ከዘገበው በኋላ ይደብራል ።

  • @dildilaethiopia5759
    @dildilaethiopia5759 Рік тому

    Good x mass

  • @orentube2026
    @orentube2026 Рік тому +2

    ስለ ቴሌቪዥን ሳታወራ ተውከው እኮ ?

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому

      አለ እኮ መሀከል ላይ

  • @hayatnesro1427
    @hayatnesro1427 Рік тому

    የቴሌቭዥን የተነሳው ጠቅላላ ከቀረጥ ነፃ ነው ወይንስ ቀረጡ እንዳለ ሆኖ ኤክሳይሱ ብቻ ነው የተነሳው ኣብራራልን እስኪ

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому

      የቴሌቪዥን እና ካሜራ የኤክሳይስ ታክስ ብቻ ነፃ ተደርጓል።

    • @tizita231
      @tizita231 Рік тому

      @@SayiTube ቴሌቭዥን ከቀረጥ ነጻ ሆነ ማመለት ነው?

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Рік тому

    ሀገሪቱን፡አቃወሰው፡መንግስት፡ከውጭ፡እቃ፡እዲገበ፡እየከለከለ፡

  • @birugemechu653
    @birugemechu653 Рік тому

    EBC አምነህ መዘገብህ ይገርማል ውሸትን ከሚያስፋፋው አንዱ ይሄው የመንግስት ሚዲያ ነው
    ቢሆንም የገባው መኪና እስከሚሸጡ ድረስ መጠበቅ ግድ ነው

  • @alemkndu963
    @alemkndu963 Рік тому

    ከዱባይ ቴሌቪዥን ይዞ መግባት ይቻላል

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому

      የቴሌቪዥን እና ካሜራ የኤክሳይስ ታክስ ብቻ ነፃ ተደርጓል።

    • @utopiaabyssiniya1013
      @utopiaabyssiniya1013 Рік тому +2

      Eksais tax min malet new?

  • @sintayehuassefa6291
    @sintayehuassefa6291 Рік тому

    አይ ዩቱበሮች ሰልፊሾች

  • @yaredmulat6603
    @yaredmulat6603 Рік тому

    ብሮ የ ሞባይል ቀረጥ አልተነሳም ?

  • @danajaxo
    @danajaxo Рік тому

    Totally wrong information

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 Рік тому

    ምን የውሸት ዜና ተሰራጭቶአል ትላለህ ውነተኛ ዜና ነው የቀረበው እና እባክህ ለጥቂት መኪና አስመጭዎች ብለህ ከእትዮጵያ ህዝብ ጋር አትጣላ

  • @hailu866
    @hailu866 Рік тому

    ወሬ ብቸ ቀዳዳ