Ayu Girma - Yiwezewzegnal | አዩ ግርማ| New Ethiopian music video 2021(official video) punt media 2021
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- " ይወዘዉዘኛል "
አዩ ግርማ
ግጥም:- ናትናኤል ግርማቸው
ዜማ:- መሳይ ተፈራ
ቅንብር:- ብሩክ ተቀባ ( እንዚራ ስቱዲዮ )
ዳይሬክተር:- አማኑኤል ገ/ መድህን(አቡሽ)
Puntmedia Connecting East Africa
Please Make sure to like & subscribe to PuntMedia UA-cam and turn on notifications to stay updated with all new uploads🔔.Thank You!!!
Any unauthorized use, copying, Uploading or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Punt Media Entertainment.
PuntMedia Entertainment Chanel is always provide New & best East African music videos -Eritrean Ethiopian, And sudans Music!!
And Others horn Africa music videos
Make sure to subscribe and like this video!
#Puntmedia #Amharicmusic #ywezwezal #AYUgrma#EthiopianOromomusic #EthiopianMusic #EthiopianSong#ethiopianamharicmusic #Ethiopiandrama #Ethiopiantgraymusic #EthiopianAmharicMusic #Ethiopianfilm #WANKO#Ethiopiancomedy #Ethiopianfilms #Ethiopianmusics2021 #OROMO MUSIC VIDEO 2021#AmharicMusic #OldAmharicsong #OldAmharicMusic #Ethiopiansongs2021 #Ethiopiannewsongs #Ethiopiannewmusic #MusicofEthiopia #EthiopianMovies #Ethiopiannewmoviee
ደስ እሚል ስራ ነው ትውልድ ሁሉ የድሮን ናፍቁዋል ግን ልባችን እንደድሮዎቹ የዋህና ንፁህ አይደለም
የዋህና ንፁህ ነው ያልከው😂😂
Wel said👍👍👍
🤣🤣🤣🤣ድሮም እንደዚ መሽፋድድ አለ እንዴ😳😳
It's true
እውነት ነው ያን ዘመን የኖሩት እንዴት ታድለውታል:: ፍቅር በፍቅር በንፅህ ልብ ጎደኝነት እራሱ ልዩ: ሙዚቃ ሳይቀር ያ ዘመን በኖርን ስንል እንድንመኝ ያደረገን
አዩየ ምርጥ ሰራ ነው በረችልኝ ውዴ
Betam mirt ena weta yale sira nw berchi betam des yilal Ayu!!!!
በጣም ጎበዝ ዳይሬክተር በጣም ፤ጎበዝ ካሜራማን፤ በጣም ጎበዝ አቀናባሪ ፤ አንቺ ደግሞ በጣም በጣም ጎበዝ🤙🤙🤙🤙
Wow betam arif sera nw ayu የታሰበበት ክሊፕ 👍👍👍👍
ዋዉ አደኛ የሆነስራ በጣምነዉ የወደድኩት ክሊቡ ዋዉ ብቻ ባጠቃላይ ያንን ደጉን ዘመን የሚአስታዉስ ስራነዉ በርችልን እህቴ
Betam konjo sera new
ለሙዚቃ አቀናባሪው ትልቅ ቦታ አለኝ ምርጥ ቅንብር በርታ
Waw wed hwala endnastaws selrdashin arif sera new brci
wow ዳይሬክተሩ አማኑኤል ይባላል በጣም ጎበዝ ልጅ አማንዬ ምርጥ ሥራ።❤😘
VIDO EDTING TELAHU ua-cam.com/video/-vNQEEuOUo8/v-deo.html
Betam gobez new alemadnek aychalim
እረ ሞን ይሻለኛል ከይወዘውዘኝ በስተቀረ ምንም
ማየት አልቻልኩም ደጋግማችሁ አንደዚህ የሚወድ ሰሩ
ሬከርዱን በጣጥሳችሁታል
🙏🙏🙏💚💛❤👍
እዩ ምርጥ ነው የድሮ ሙዚቃን ለዛ የያዘ ዋው
ቀላል ያወዛውዛል ግሩም ስራ ነው 👍
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርች ከዚህም በላይ እንጠብቃለን
በዚህ ዘፈን ላብድ ነው የድሮ ሰሜቴን ነው የቀሰቀሰው በጣምነው የምታምሩት መቁጠር
ከሚቻለው በላይ ነው ያየሁት ሌላ ዘፈን መሰማት ትተነል በጣም እናደንቃችዋለን
ደጋግማችሁ ስሩ
የሚገርም ክሊፕ በርቺ ምርጥ
ደስ የሚል ስራ ነው ጠጅ ቤቱ ተቀዪሯል ይደብራል በጣም
ኧረ በዚህ ውዝወዛ ተጠርንፌ ስራ አቁሚያለው በቃ በትዝታ ምስጥ ብዬ ይወዘውዘኛል ብቻ ሆንዋል ስራዬ በቃ መዳም ልታባርረኝ ነው አዩዬ የኔ እንቁ አስቢበት ስራዬን ካጣው ሰበብዋ አንችው ነሽና ፐፐፐ እሚባል ቃል ባይኖር ምናአባቴ ብዬ አደንቅ ነበር በርቺ ጀግኒት 👑 💐😍💃🕺🥂🍾😘💪👏👏👏👏👌💐🙏 በጣም አከብርሻለው ደግሞም በማያልቀው ፍቅር ውድድድድድድ 💚👌🙏
በጣም ማራኪ እና ድንቅ ስራ ነው
የምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ በሀልን የጠበቀ
ሀበሾች ዘመናዊነት በዚህ መልኩ ነው እሚያምርብን
Woww እዬ ገራሚ ነውው
ዋው አዩዬ አንደኛ አሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት የኔ ውድ
ሰላም ለሀገራችን
ሆ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ ቁጥር ሁለት መጣ ዋዉ ደጉ ዘመን ጊዜ ዋዉ ነው😘😘😘😘
Good luck 👍
Thanks 👍
በርች አዩዬ💚💛❤️
በውነት ቪዴውን ሳላደንቅ ማለፍ ኣቃተኝ፡በጣም ደስየሚል ቪዲኦ ነው ለማየትም የሚያስደስት ነው፡እና በዚው ቀጥይበት፡እውነትም ይወዘውዘኛል ቪዲዮውን ለማየት kkkkkkk
ለምንድነው በደንብ ያልታየዉ ? በጣም ምርጥ ስራ ነዉ 🙏
አዮ በርቺ ❤
እንቺ ልጅ .... በጥልቀት ሙዚቃዎችን ተከታትያለሁ .... በጣም ጥልቅ የሆነ መልዕክት አለው .... this song it’s amazing I have a message for eyu don’t never give up…. ምሽት ክለብ ስትገቡ ተምታቶቦችሁ ገራ ታጋቡናለችሁ... አንቺ ጅምርሽ ምርጥ ነው ብዙ ነገር የመስራት አቅም አለሽ ... እንጠብቅ… ቃል ካለሽ.... Thankyou from Texas
ዘዲሮ ሙዚቃ እና ፖለቲካ በዛ የትኛውን እናዳምጥ በየሳምቱ ሙዚቃ እረ ዲሮ አንድ ሙዚቃ አንድ አመት እናዳምጥ ነበር ለማኛውም አዩ ልዩንሺ ይመችሺ ዋው ንው 💚💛❤
አውን ለዛም አጣጥመን አሁን እማ ከመብዛታቸው የተነሳ የዘፍዮቹ ስም መጥፍት የዘፈኑ ዕርእስ መመሰል ተኝ እመ
What a number lady?! didn't see it until today, z best return, z video is the whole 70s even 60s. Great number!
እዩ ግርማ ዛሬ በ ebs ባየሁ ብሗላ ነው ያየሁሽ እወድሻለሁ thanks ebs!
እዩዬ በርቺልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ማበረታታት አለብን አዳዲስ ዘፋኞችን ይመችሽ
አርፍ ስራ ነው ግን ከዚ ቦሃላ ዘፋኞችን ማበረታት ማቆም አለብን ሁሉም ወደ ፈጣሪ ተመልሶ በዝማሬ እግዝአብሔርን ማመስገን አለበት 👌😀
የእውነት ድስ የሚል ስራ የድሮ ትውስታን ይቀሰቅሳል የድሮ ነገር ሁሉ ደስ የሚል ለዛ ያለው ስለሆነ የእናቶቻችን ያሳለፉትን እንድናይ ስላረጋቹን አንቺንም ሆነ በዚህ ምርጥ ስራ ላይ ከትልቅ እስከ ትንሽ ለተሰማራቹት ሁሉ ምስጋና ይገባችኃልና በጣም እናመሰግናለን በርቱልን አዩቲ የኛ ጀግና ትጉና ጠንካራ ሴት በርቺልን ስራሽ ሁሉ በረከት ያግኝልሽ ጀግኒት
Arif sra new sistu berchi
ክሊፑ በጣም ያምራል👍
በጣም ተመችታኛለች። ዳንሷ ደግሞ በቃ ከሆነ አይቀር ሰው ለቪዲዮ ቀራጾች ሲመች አሪፍ ነው። ቆንጆ ውዝዋዜ ከሙዚቃው ጋር የሚሄድ የቪዲዮውም ታሪክ እና የአሰራር ቦታ በጣም አሪፍ ነው።
ዋው የክሊፑ ውበት
በ 20 ሳንቲም በህዝብ ስልክ ደውዬ እባኮ እከሊትን ነበር ከጎረቤት ስል እሽ ጠብቅ ብለው የሚያስጠሩልኝን ግዜ ትዝ አለኝ እንደዛሬው ሞባይል ሳይኖር አይ ግዜ አይ ዘመን
በጣም ምርጥ ስራ ነው አዩዬ እንደዚህ አይነት አለባበስ እስኪ ተማሩ አርቲቶቻችን አንዴ መቀመጫ አንዴ ጡት ከምታሳዩን ከዚህ ትምህርት ውሰዱ ውይ ሰለቻችሁን እኮ
🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
I'm amassed how this music don't have 10 millions viewed ? this music is qualified in all angles. You do good job girl, keep doing .
Ayuye yemigerm sra new yeserachut 👌👌👌👌👌👌👌👌 Beka zmbye eyetewezewezku new. 💃🕺💃🕺💃🕺
የተዋጣለት ክሊፕ ደስ የሚል ቅንብር
Wow WoW...amazing pictures with video!!!
ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ደሞ አለባበሳቹ እናም በጣም የማከብረው የማደቀው ሰው አለበት ዮናታን ምርጥ ሰራ ነው 💚💚💚
አዩቲ ትችያለሽ💜
እዩ በጣም አሪፍ ሙዚቅ ነዉ በርችልን ከዚህ በላይ እጠብቃለን ዋዉ ።
ክሊፑ በጣም ያምራል 👌
O mg የአሁኖቹ ዘፋኞች አዉቀዉታል ህዝቡ ምን እንደሚፈልግ እሠይ
ደስ የሚል
ቀኑብሽ! ምርጥ ስራ ነው!
Oh My... Egnanem eco Wezewezshin .. One of A kind...
አዩ ምርጥ ተዋናይ ትመስለኝ ነበር ለካ ምርጥ ዘፋኝም ነች ❤️
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 😘
ዋዉ ክሊፑፑ 👌👌👌
የኢትዮጵያ የትንሳኤ ቅርብ ነዉ ይህን ዘመን ይመልስልን!!
ድንቅ ስራ ከድንቅ ቀረፃ ጋር አዩ 🥰🙌🤜🤛
6/10 ለድምጽሽ
9/10 ለmusic video
ወይኔ በጣም ደስ የሚል ቪድዯ ክሊፕ ነው
Love it👍
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እናመሰግናለን። ጥበብ ጠራን እያሉ አቃጥለው ሊደፉን ትንሽ ሲቀራቸው ደርስሽልን አቦ።
ምርጥ ድባብ ያለው ዘፈን አለባበስ ዋው
ይገርማል፨ የች ረጋ የለችዉ የዘመን ድራማአዋ ሶፊ ነች ቆጆ ማሬ😍👍
በጣም የወደድኩት ክሊፕ
Betam wedijewalew. It really show that good old time. techenkeshibetal
Andeya, ምርጥ እይታ
Wooow uuuu tizetachen uuuuu ere yiwezewezegnal aaaaa
በጣም ያምራል 👍👍
አንደኛ ሙዚቃ።
እውነትም ይወዘውዝሻል እኛንም ወዘወዝሽን ፤ አወዛወዝሽንም ጭምር
ይወዘውዘኛልይወዘውዘኛልአሪፍ💔❤️👌
በርች ምርጥ ስራ ነው
betm mirt sira new kanchi bizu entebkaln 💯
ዋዉ ነዉ ደሥ ሢሉ ተመችቶኛል😁😁😘😘
ይህ ዘመን ውብ ግዜ ነበር የእውነት ምርጥ ስራ እዬየ 🔥🔥🙌🙌🙌🙌
yene wud hulem leyet yale sra new mitasdemchin enamesegnalen .
Wow ayuye so so nice
ምርጥ ስራ ነው በርች ። ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😥😥😥
Wow amazing clip or vibe it reminds me back old day
Nice production
Betam harf sera new berchi❤
በጣም ነው የምታምሩት አይቼ አአልጠገብብኩም ለዛችሁ አለባበስ አሁንም እኔ እንደዚህ ነው መልበስ የምወደው 💚💛❤
አረ ምን ጉድ ነሽ በጣም የሚያምር ቪዲዮ ክሊፖ ነው በርቺልን👏👏👏💕💕💕💕💕💕
The most under rated music. You have to promote it more. I love .... love....everything of it.
ማማሩ ሰራው 🤗💙
የኔ አማን አንደኛ ናችሁ 🤗
በጣም አሪፍ ስራ ነው አዩ። በተለይ ማድነቅ የምወደው camer man እና Director ነው :: የአዮ እንቅስቃሴ በጣም ይጋባል ባሪፉ የተቀለፀ ስራ ነው ::
አስተናጋጅ እና ተወዛወዥ ከሚሆን ተወዛዋዥ ብቻ ብትሆን የበለጠ የግጥሙን ሀሳብ መግለፅ ይችል ነበር ።የአስተናጋጁን ቦታ ሌላ ውሰው ቢደረግ ሀሳቡን በድርጊት ለመግለፅ የጎላ ሚና እና ተአሚኒ ያለውን ምስል ማግኘት እንችል ነበር ።ለማንኛው ጥሩ ስራ ነው
ወዝወዝ ነዉ እንግዲህ
አዩ አሪፍ 👌 ስራ በርቺ
IDK why this music is underrated...very nice music
አዩዬ የኔ ምርጥ ቆንጆ ስራ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን ህዝቦቿን ከሰቆቃና ችግር አድነን
ዛሬም ኑጉሶች ነን እኞ ኢትዮጵያኖች ምርጥ ና ተወዳጅ ስራ እሄን ስራሽን ሁሌም የዘፈን ስታይልሽ አርጊው አንደኛ 👍🏽💚💛❤️
ለወጥ ያለ ስራ ቆንጆ ስራ።
የዘንድሮ ወንዶች ክህደታቸው እንጂ ፍቅራቸው መች ይወዘውዛል ፍቅርም ህይወትም ድሮ ቀረ እናትና አባቶቻችን ምንኛ ታደሉ
Kkkkkkkk hahaha
አዩ። በረች ምረጥ ስራነው። አራችንን ሠላም ያድረግልን
እግዚአብሔር ያክብርልን ጎበዝ ነሽ አዩ አማኑኤል ገብረ መድህን የዚህ ቪዲዮ ፈጣሪው በድጋሚ 👏👏👏❤️🙏
I never saw such interactive habesha artist, great job.
በርቺ የተዋጣለት ቅንብር!!
አሪፍ ስራ💚💛❤💔💕💞
Wow arefe Sera new
ጎበዝ ነች የምር ተዋናይ ብቻ ትመስለኝ ነበር ዘመን ድራማ ላይ ካራክተርሽን በፍቅር ነበር የምወድሽ
Good job Ayuti
የኒ ውብ ድምጵሽ ሢያምር
Ayuyeee i love you. You are the best i love it keep going and i can't stop seeing the video❤❤❤❤❤
this girl is talented in many ways
It's great masterpiece ayu don't give up
Wow ! Amazing video clip with good acting 🎭