ለጊዜው እኔን በፍቅር የወዘወዘኝ የለም አዩ ግርማ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 302

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +65

    😭አባትና እናቱን የሚሳደብ ልጅ የተረገመ ልጅ ነው ብለዋል ረሱላቹን
    ነብያችን መረጥ መሪ
    ነብያችን ምርጥ አባት
    ነብያችን ምርጥ ልጅ
    ነብያችን ምርጥ ነብይ
    🌹በንብያችን ስለዋት ወረረዱ
    ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ እንማማር ፍሎፍይሩን ተጭናቹ ግቢ የታላቹ

  • @amitube461
    @amitube461 3 роки тому +11

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ አሉ #ዉዱ ነብያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም// ሀገራችን ሰላም እና አማን አሏህ ያድርግልን

  • @fuadhussen3034
    @fuadhussen3034 3 роки тому +13

    ምርጥ ስብዕና ትልቅ ችሎታ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ

  • @maregugetnet4705
    @maregugetnet4705 3 роки тому +13

    እድሜሽን ሳትደብቂ በማውራትሽ ብቻ ላንቺ ያለኝን ክብር 100 እጥፍ ጨምሬዋለሁ ። ፈጣሪ የሰጣቸውን እድሜ የሚደብቁ ልቦና ይስጣቸው

  • @beautifulethiopia1125
    @beautifulethiopia1125 3 роки тому +22

    አዩ በርች እንወድሻለን ፍትህ ለሰሜን ወሎ🇪🇹 ህዝብ ሰይፋ ድምፅ ሁን እኛ ጧት ሳንበላ ምሳ ሰአት እስከሚደርስ እንደት እንደሚርብ እናውቀዋለን ሰሜን ወሎ በጦርነት እርሀብ ብርድ የውሀ ጥም እየተፈራረቀበት ነው ህዝባችን ለማኝ ድሀ አይደለም ፍትህ ሰላም ፈላጊ ህዝብ ነው ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ወሎ 💔💔💔

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 3 роки тому +15

    እግዚአብሔር ነፍ አመት ያኑርሽ ጉበዝ የእድሜ ባለፅጋ ሁኝ

  • @sadorkumie748
    @sadorkumie748 3 роки тому +4

    ሰይፉ አዩ ግርማ በጣም የፍቅር ሰው ነች ለፈጣሪ ተገዥ እግዚአብሔር በጣም የምትፈራ የወደፊት እይታ ያላት ናት የስራ ሰው ናት እውነተኛ ናት ።በፍጹም የፍቅር ሰው ነች።

  • @lolethio5526
    @lolethio5526 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 3 роки тому +11

    ሰይፉ ተስፉ ብርሀኔ በ2 ሳምንት ውስጥ 1 ሚሊዮን ሕዝብ አይቶታል ሕዝብ እንደሚወደው ተረድቻለው: እባክህ ከቻልክ አንተ አሰባስብ መኪና እንግዛለት እኔ ጥሩ ብር አዋጣለው እና እባክህ እንደዚህ አይነት ሰው እናበርታ።

  • @princesss7977
    @princesss7977 3 роки тому +55

    ደስ ስትል ዕድሜዋም አልደበቀችም እግዚአብሔር ይባርክሽ💖

  • @hermonkum1735
    @hermonkum1735 3 роки тому +4

    ጎበዝ ልጅ !!በዘመኑ ሴቶች ተስፋ እዳንቆርጥ በራስ መተማመን ያለው ትውልድ እንዳለን የምታሳይን ልጅ ነሽ

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 3 роки тому +1

    ትክክል ነሽ ኣዩ ቆንጆ ኣንተ መልካም ስትሆን ሁሉንም ትችላለህ እና እግዚኣብሄር መልካም ሚስት ያርግሽ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ተባረኪ

  • @kalimahalima5636
    @kalimahalima5636 3 роки тому +2

    የምር ጎበዝ በርች እድሜአቸውን ሲቀንሱ ያናድዳሉ በርች 100 አመት ያኑርሽ

  • @alimaethio6528
    @alimaethio6528 3 роки тому +6

    ሰላም ሰይፉ ኡስታዝ ጀማል በሽርን አቅርብልን ለሀገራችን ከማታገሉ ምርጥ ሰዎች አንዱ ነው

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 3 роки тому +27

    ፍትህ ለገበሬዎች እንበል ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ

    ሠይፍሻ በናትህ እሙን ማለቴ እመቤት ካሳን አቅርብልን የፍፁም አስፋው እና የስደተኞች ልጀ ናት እሙ ደግሞ ባለፈውም ቤቱን ሳዩኝ እያለች ነበር የገጠር ሠው ለምን አያቀርብም እያለችህ ነበር እስኪ እሙ ትቅረብ የምትሉ ደግሞ ነጠላ ዜማ ሙዚቃ ለቃለች

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 роки тому +2

    በጣም የምትደነቂ ነሽ ስጦታው አለሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ::👏🏽👍🏽✊🏽🌺ሰይፉስቲድዎ ቀየርክ ወይ??? New York ያለህ ነው የምትመስለው::👏🏽👍🏽✊🏽

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 роки тому +2

    አዩ በጣም የማደንቃት ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የምትሆን ነች ሲቀጥል በትምህርት በዐርቱም ሁለገብእና የልጅ አዋቂ ብቻ እንዴት እንደምወዳት በርቺልኝ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому

      ውዴ ለምድነው እኔን ብቻ ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ😭

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 3 роки тому +10

    ፍትሕ ለወሎ ህዝብ?????
    በሰው ህይወት ቁማር እሚጫዎት
    ለሰልጣን ንፁሀንን እሚያሰጨፈጭፉ
    ለሰው ህይወት ደንታ የሌለው
    የሰው ደም እሚጠጣን ከምድር ገፅ ጥርርግ ያድርግልን ።

  • @tube-pz7zw
    @tube-pz7zw 3 роки тому +33

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወሎየወች

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому

      ውዴ ለምድነው እኔን ብቻ ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ😭

    • @tube-pz7zw
      @tube-pz7zw 3 роки тому

      ፈቲዬ ይቅርታ እሽ አዴርጋለሁ

    • @tube-pz7zw
      @tube-pz7zw 3 роки тому

      በርዕስ ሊሂድ አገኝሻለሁ

    • @tube-pz7zw
      @tube-pz7zw 3 роки тому

      ወይም መልዛ tube ብለሽ በአንድኛው ቪዶዬ ኬሜንት አስቀምጭልኝ በሁለቱም ስልኬ አብሽር

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 роки тому +48

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @tube-nr3ch
    @tube-nr3ch 3 роки тому +39

    ሴፉ ግን መቼ ነዉ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ድምፅ የምትሆነው የብዙ አርቲስቶች ዝምታ ይገርማል

    • @መቅዲከወሎወልደያ
      @መቅዲከወሎወልደያ 3 роки тому +1

      በጣም እህኔ አንድ ታዋቂ ቢሆን አጨብጫቢው ብዙ ነው

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 роки тому +1

      አርቲስቶች ከሀና ውጪ ገደል ይግቡ እነኚ እነ ሆድ አምላኩ ሰይፉም ቢሆን ለምን ድምፅ አይሆናቸወም

    • @tube-nr3ch
      @tube-nr3ch 3 роки тому +1

      @@hanahosaye9480 እሱ ጠበሰች ታፋታች አፈቀረ ተለያየ አገባ ተፋታ ከዚህ ውጪ አያውቅም ለሀብታም እና ለዝነኛ ያሽቃብጣል ሳኡዲ ለሚሰቃዮ ድምፃቸው ለታፈኑ በአገራቸው በግፍ ለሚፈናቀሉ ሰብአዊነት ቢሰማው የሁለት ደቂቃ ቪዲዮ ድምፅ ይሰራ ነበር

    • @መቅዲከወሎወልደያ
      @መቅዲከወሎወልደያ 3 роки тому +1

      @@hanahosaye9480 እውነት ይግቡ ምድረ አሽቃባጮች

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 роки тому +1

      @@tube-nr3ch ልክ ነሽ እነኚ ደደቦች ስንት አርቲስቶች አንጋፋዎቹ ሲያልፉ ጎዳና ሲወድቁ ምን አደረጉላቸው አሁንም ደሞ ለንፁሀን ወገኖቻችን ድምፅ ቢሆኑ ምን አለበት እነሱስ ከሰው አይደል የተፈጠሩት ሰርግ ልደት እያሉ እንታይ ይላሉ እንደውም ከዚህ በኋላ ፊልማቸውን ባናይ ሾው አቅራቢዎችም የነሱን ሾው ባናይ ይስተካከሉ ነበረ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 роки тому +3

    በጣም የተረጋጋች ደስ የምትል ልጅ መልካም ስራ ❤️

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z 3 роки тому +37

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 3 роки тому +10

    ይችልጅ ስትመቸኝ አንደኛ👍👍

  • @ቤሊYouTube
    @ቤሊYouTube 3 роки тому +1

    ፎሎ አድርጉኝ ብዙ ትምህርት የያዘ ቻናል ነው
    እዩ ጎበዝ ልጅነች ብዙ ሴቶች እድሜ ሲደብቁ ነበር የምናየው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @rahellulseged8425
    @rahellulseged8425 3 роки тому +4

    I like her confidence.

  • @Dreamer8912
    @Dreamer8912 3 роки тому +5

    አይ ሰይፉ 😩 ቆይ ግን እያወቅን መዝናናት አንችልም? ታዋቂዎችን ስናይ አዋቂዎችን እንዳንረሳ! እስኪ አዋቂዎችንም ጋብዝልን!

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 3 роки тому +6

    እውነት ብለሻል አዩቲ በአሁን ዘመን
    በፍቅር ሳይሆን በነገር የሚወዘውዝ
    ብቻ ነው ያለው 😒😃

  • @sofiyahussen8108
    @sofiyahussen8108 3 роки тому +3

    ከምር ልጂ መስላኝ ነበር እራሷን ስለምጠብቅ ነው ልጂ እምትመስለው ስርአት ያላት ልጂ ናት ማሻአላህ

  • @meryembintmohamed4881
    @meryembintmohamed4881 3 роки тому +1

    የማለዳ ኮከቦች ላይ አንደኛ ባለመወጣቱዋ ሁሌም ያናድደኛል

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 3 роки тому +5

    እዩኝ እዩኝ አትልም የምር ጎበዝ ነሽ በርቺ ከዘፈኑ ወደ ዝማሬ ብትገቢ
    ወርኮሊክ ነሽ አልኮሊክ ቢያጋጥምሽስ አይ ሴፉ😂😂😂😂😂

  • @tube39710
    @tube39710 3 роки тому +2

    ውብ ሴት ነሽ እዩዬ የኔ ጨዋ❤
    ፍትህ ሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንን!
    ፍትህ ለአማራው ወገኔ😭
    ፍትህ ወዴት አለሽ⁉

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +4

    ፍትህ ለሚስኪኑ
    ለወሎ ህዝብ።።።

  • @getachewzeleke3849
    @getachewzeleke3849 3 роки тому

    My favorite Acteres Keep my sister

  • @selambushira5616
    @selambushira5616 3 роки тому +6

    በጣም ነው የምወድሽ እዩቲ ፍቅር

  • @Hana-tad6sa
    @Hana-tad6sa 3 роки тому +5

    ❤🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ ❤🇪🇹

  • @abdiok130
    @abdiok130 3 роки тому

    የጨዋ አለባባስ። በርቺ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 роки тому +1

    እዪይይ ቆንጅየ በእውቀት የበሰልሽ ልጅ ነሽ። ነገር ግን ሚካፑ🤔 እባካሽን heavy makeup ለወጣት ሴት የበለጠ ከእድሜዋ በላይ እንድትመሰል ያደርጋታል። natural look ነው በአንቺ እድሜ ላለሰው የሚፈለገው። የምትሸፍኝው ነገር ስለማኞር በዚህ እድሜሽ ያለሽን ማጉላት ብቻ ነው የማጠበቀው።

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 роки тому +11

    እረ ሜካፕ ሲበዛ በጣም ያስጠላል አዩዬ ሌላ ሰው መሰልሽ

  • @fetabewolo4093
    @fetabewolo4093 3 роки тому +23

    ፍትህ ለ ዝነኛው ወሎ ህዝብ

    • @ezanagebre837
      @ezanagebre837 3 роки тому

      yemen abah zenegna nw hahahahahah

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 роки тому +1

      ዝናን ምን አመጣው

    • @borntodie6459
      @borntodie6459 3 роки тому +1

      😂😂😂😂😂 ዝነኛው ከማለት ለሚስኪኑ ደጉ ህዝብ ማለት አይሻልምና?

  • @bethelhemsisay690
    @bethelhemsisay690 3 роки тому

    You are nice

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 3 роки тому +1

    አድናቂ ነኝ ይመችሽ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому

    አዩ ስታምሪ

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 3 роки тому +1

    ስይፉ ጠይቅልኝ ያለህ ወንደላጤ ያለ አስመሰለብህ 😉

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 роки тому +30

    እያየናት ትልቅ ሰው ሆነች
    ደሞ ያለ ሜካፕ ነው ምታምሪ

  • @jaluv2688
    @jaluv2688 3 роки тому +27

    Why is he only asking the women how old they are? Why doesn't he ask the men? If he is going against the saying of "የሴት ልጅ እድሜ እና የወንድ ልጅ ደሞዝ አይጠየቅም" then why doesn't he ask the men's salary?

    • @mizanawitb2036
      @mizanawitb2036 3 роки тому

      😂😂

    • @lunad5491
      @lunad5491 3 роки тому +2

      Exactly because they believe women became irrelevant as they age hence they try to calculate your value according to you age. It’s embarrassing for him at this point

    • @lunad5491
      @lunad5491 3 роки тому +1

      @@astrophotos8368 what does feminism have to do with this , clearly there is double standard he feels women age is important aspect that’s why he is asking

    • @lunad5491
      @lunad5491 3 роки тому +1

      There is no way you still think the world revolves around what’s important to men get over your self and get with the new normal. Thank god for the men who doesn’t think like this

    • @lunad5491
      @lunad5491 3 роки тому +1

      Lool who makes you the focal point that defines femininity, your role what role just because you think you’re only valuable when you provide doesn’t make me not do what I want, the irony is you call anyone entitled when you’re trying to define what a living breathing human should do with their life for your convenance, again get over your self and get the high paying job instead of being jealous of women who worked hard and got what they deserved. You are the entitled one women owe you nothing to do what you think is right.

  • @فوفابنتتوفيق
    @فوفابنتتوفيق 3 роки тому +4

    ሶፊ ዘመላይ ሂጃብ ይስማባታል የምትሉ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому

      ውዴ ለምድነው እኔን ብቻ ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ😭

  • @meklit9854
    @meklit9854 3 роки тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ 🇪🇹🇪🇹

  • @idrisethiopia2379
    @idrisethiopia2379 3 роки тому

    ሰላም ዉድኢትዮጲዉያን አህመድ ወሎቲዉብ በሰይፉሾ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ።

  • @sadorkumie748
    @sadorkumie748 3 роки тому

    አዩ በጣም አድናቄሽ ነኝ አይናፋር ነገር ነሽ ቀጥተኛ ነሽ የፍቅር ሰው ነሽ አንችን የሚያገባ እድለኛ ነው ምክንያቱም ለህይወት አጋርሽ ያለሽ እውነተኛ ፍቅር እንክብካቤ የምትሰጭ ይመስለኛል ።

  • @tenaenawibet
    @tenaenawibet 3 роки тому +26

    If you ever ... feeling lonely, just remember that there r billions of cells inside you , that literally can’t live without you😄😄😉

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому +1

      ውዴ ለምድነው እኔን ብቻ ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ😭

    • @defereshameshesha3307
      @defereshameshesha3307 3 роки тому +2

      So, I can be their president😄😄😄. a president of billion cells

    • @tenaenawibet
      @tenaenawibet 3 роки тому

      @@astrophotos8368 yup😃🤣🤣

  • @mahletalemu43
    @mahletalemu43 3 роки тому +2

    I think you look good with out make up I like your jobs keep it up and thanks

  • @Abadiyirga396
    @Abadiyirga396 3 роки тому

    ሰይፊሻ ማን ጠይቅልኝ ብሎህ ነዉ....አንተ እኮ ጠይቅልኝ ሳትባል ስለ ቀለበት አትጠይቅም...እኔ ጋ አገናኝኝ ኮምሺን እከፍልህ አለሁ

  • @TUBE-hh8ls
    @TUBE-hh8ls 3 роки тому

    ትንሽማ ይወዘውዘኛል አላለችም😍😍😍😍

  • @enguchetube
    @enguchetube 3 роки тому

    እኔ ጋር ብቻ ነው መብራት የሚጠፋው
    ተቃጠልኩ የምወደውን ሰይፉን እንኳን
    ማየት አልቻልኩም 😠😠😠😡

  • @fasikaasmare5502
    @fasikaasmare5502 3 роки тому

    Ehen gize 21 amete new bitil Yewendoch koment ayskemitenim neber . Esky gilitsinet yiberetata. She is very calm and cool.

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 роки тому +6

    ውይ ይሄ የቻይና ጭቃ ምን ይሻላል መቼነው በተፈጥሮ የምትመጡ

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 3 роки тому

    ውነትም አዩ no Questions

  • @masaretmasaret1956
    @masaretmasaret1956 3 роки тому

    ፍትክ ፍትክ ፍትክ ለወለጋ አማራ

  • @princeoumera7871
    @princeoumera7871 3 роки тому

    ውይ እርጋታሽ ደስ ይላል

  • @merrygizaw6213
    @merrygizaw6213 3 роки тому

    i like u in acting

  • @azizatilahun4483
    @azizatilahun4483 3 роки тому +1

    ስወድሽ ደስ ስትይ
    ፍትህ ለወሎ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 3 роки тому +1

    በረች ሠላሙን ያውረድልን

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 3 роки тому +5

    ያለሜካብ በጣም የምታምሪው

  • @blena9791
    @blena9791 3 роки тому +22

    ኧረ ይችልጅ ባየዋት ቁጥር ትቀያየራለች አይኔ ነወ ወይስ?

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому

      ውዴ ለምድነው እኔን ብቻ ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ😭

    • @bunafireasetube5929
      @bunafireasetube5929 3 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @blena9791
      @blena9791 3 роки тому

      @@fetijegnatube9887 ኧረ ጣጣ የለውም አርጋለው

    • @አሰቴርእሸቴ
      @አሰቴርእሸቴ 3 роки тому

      ደደደደ

    • @blena9791
      @blena9791 3 роки тому

      @@አሰቴርእሸቴ ደደደ ???

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 3 роки тому +1

    You look beauty without makeup

  • @sinduwube6991
    @sinduwube6991 3 роки тому +3

    እርጋታሽ እራሱ ደስ ስትይ የኔ ቆንጆ

  • @tube3543
    @tube3543 3 роки тому

    የኔ ቆጆ እድሜዋን ሀቁን ተናገሰይ

  • @susutube2157
    @susutube2157 3 роки тому +1

    ሰይፉ የስጋ ሳይሆን የነፍስ ሰው ሁን አንድ ቀን እንኳ ፍትህ ለወሎ ህዝ በል አትሞትም😭😭😭😭😭

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому +1

      ውዴ ለምድነው እኔን ብቻ ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ😭

    • @maranatamedia6825
      @maranatamedia6825 3 роки тому

      እሱ እዚህ ፍትህ አለና ምን ለውጥ ይመጣል? የፈረደበት ህዝብ በዩትዩብ ላይ በመንጫጫት ነፃ የሚወጣ ቢሆን ሁላችንም እንጫጫ ነበር:: ግን የሚሄደውን በሬና ፍየል ለመብላት ብቻ የዘመተ ቅማላም ሰራዊት ነው እያስፈጀን ያለው!!

    • @susutube2157
      @susutube2157 3 роки тому

      @@maranatamedia6825 አዎ ቢሆንም ግን ትልልቅ የሚድያ ሰዎች ተፅእኖ መፍጠር ይችላሉ እናም ከኔ ብጤ ይልቅ እነሱ ወደመንግስት ለመሠማት ይቀርባሉ በማለትነው

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 роки тому

    ምን ጉድ ነው ተመለጥሽ እሳ ሰይፉ አይቶሽ ነው😘😘

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 3 роки тому +1

    ወድጄሽ ወደጄሽ ቢያንስ 1010 ጊዜ በላይ አይቼዋለሁ ዘፈንሽን የመስሪን የጥንታዊ ዘፈንን ይመስለኛል

  • @adenkassa6912
    @adenkassa6912 3 роки тому

    አረ ሜካፕ ምነዉ?

  • @chanel8871
    @chanel8871 3 роки тому +1

    ኮሜዲያን ያሲንን አቅርበው🙏🙏🙏

  • @peace3791
    @peace3791 3 роки тому

    ዘመን ላይ እንዳንቺ የተሳካለት ያለ አይመስለኝም:: የገጠር ፊልም ብትሰሪ ደስ ይለኛል

  • @aragawaragaw5420
    @aragawaragaw5420 3 роки тому +7

    አዩ ዘመን ላይ ያለ ሜካፕ በጣም ታምሪያለሽ አሁን ግን ሜካፑ የ 28 ሳይሆን የ38 አመት ሴት አስመሰለሽ ባትቀቢ at least ባይበዛ Completely ቀይሮሻል

  • @selomeendale331
    @selomeendale331 3 роки тому +1

    The questions are so uncomfortable!!!! Too much personal…

  • @hanahosaye9480
    @hanahosaye9480 3 роки тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኔ

  • @zinuzinu4408
    @zinuzinu4408 3 роки тому

    አተ ልምን አልመለስልክልኝም አይሉን አቀርብል ?????

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 3 роки тому +2

    ሰይፍሸ ግን. የትዳር ማስተወቅያ ምትሰረነው ምማስለው

  • @zuzujima8758
    @zuzujima8758 3 роки тому +1

    እድሜዋን አልደበቀችም ጎበዝ

  • @kalkidanwedaye3176
    @kalkidanwedaye3176 3 роки тому +12

    ፍትህ ለውገኔ ለወሎ ህዝብ

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 3 роки тому

    ሰይፉ የኢቢኤስ የካሜራ ባለሙያዎችኮ ፉዞ ናቸው እንኳን ከምታወራው ጋር እየተከተሉ ቀለበትን በካሜራ ሊይዙ ቀርቶ ... እባክህ ብዙ አታናግረኝ

  • @medihamohammed5017
    @medihamohammed5017 3 роки тому +1

    Seifu please do not ask women about relationship please, you have girls that will grow someday so dont ask this questions Marriage is God's will and you cant change that. Plus marriage and having kids is not the only factor that defines a women or men. So be consious on your interviews, this is emotional harassment, you dont want someone to harras your girls when they grow up right?

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 роки тому +1

    አዩ አቤት እንዴት እንደማደንቅሽ
    ራኬብ አቅርባሽ አይቼ በጣም አደነኩሽ።

  • @zhara1212
    @zhara1212 3 роки тому

    በርች ማማየ ጠካራ ሴት ነሽ

  • @እሥከዳር
    @እሥከዳር 3 роки тому

    ሠይፋግን ለምነው አረቲሥቶችን ብቻ የምታቀርብ

  • @ephtube7723
    @ephtube7723 3 роки тому

    Betam ko new yemiwedish ayuti konjo

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 3 роки тому

    ፍት ለሚስኪኑ ህዝብ

  • @AddisGK
    @AddisGK 3 роки тому +1

    ሴፉ እስኪ ከሀዮዬ ጋር ዳረኝ ዊይ የተባረከች ልጅ👫

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 3 роки тому

    ይች ልጅ መቅደስ ፀጋዬ ትመስላለች ከንፈሯ

  • @kiyamogos9780
    @kiyamogos9780 3 роки тому +4

    አዮ ዘመን ላይ በጣም ቆንጆ ነበርሺ አሁን ግን በሜካፓ ተበላሽሺ ሜካፓ ቀንሺ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому

      ውዴ ለምድነው እኔን ብቻ ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ😭

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 роки тому

    ድምፅሽ አሪፍ ነቅ

  • @አዩየማርያምልጂስደተኛዋ

    ዉይይይ አዩየ ማይካቡ አበዛሺ ከዛ ፊትሺን አሳበጠዉ ግን ይቅርታ አይቸ ማለፍ ስለማልችል ነዉ ሞግሼ

  • @kidanemihretenate8647
    @kidanemihretenate8647 3 роки тому

    Yalemekabko endet endemtamri❤❤❤❤❤❤

  • @tamiratihailetube8324
    @tamiratihailetube8324 3 роки тому

    ወዉዉዉዉ ይመችሽ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 роки тому

    እኔ የሚገርመኝ አግብተሻል የሚለው ጥያቄ ልትድራቸው ያሰብክ ነው የሚመስለኝ ሁልጊዜ የማትቀር ጥያቄህ 🤣🤣🤣🤣

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 3 роки тому

      ቆንጆ ስራ ነው በርቺ ስልክ እኔም ስጠራ ነው ያደኩት 🤣🤣🤣

  • @najolnoony536
    @najolnoony536 3 роки тому +1

    😍😍😍

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +4

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!!!!!!!!!

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 6 місяців тому

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲