Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰብስክራይብ ያርጉን ይወዳጁን ላይክ ሼር እናመሰግናለን
ደምሩኝ ዉብቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉
👭💐💐💐💐
ሴት 💕💕እምትሉ ላይክ አድርጉ እመቤቴ ትቅረብሽ ጤነኛ ይሁን
እግዚአብሔር ባደረገላት
❤❤❤❤❤ሴት❤❤❤❤❤❤❤ ብትሆን ደስ ይለኛል
ደምሪኝ ውዴ🎉
ሴት ነው የምትሉ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤❤
የኔ ውድ ደምሪኝ❤
ሲጀመር ፆተ በወረቀት ሳይሆን በቃል ነው እሚነገረው
እኛም አይተን እናቃለን
ልጆች የ እግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው!እኔም በ 5 ልጆች ተባርኪያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼”አንድ ነገር ልመሰክር ምወደው”ልጆች ሲመጡ በረከታቸውን አብረው ይዘው ነው የሚመጡት!እንዳላችሁት በመጀመሪያ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ በመቀጠል ቅዱስ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ🙏🏼❤️❤️
Esye dase sele egzbhr yemasegan enkune dase aleshi yen konojo ❤❤❤
እግዛብሔር ያሳዲግልሺ❤❤❤❤❤
ሴት ምትክሽ ትሁንልሽ ❤❤❤እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ብቻ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ለአገር ለሃይማኖቱ የሚጠቅም ልጅ ይስጣችሁ የእናንተን ፈለግ የሚከተል ይሁንላችሁ❤❤❤
ከዚህ በኋላ አንወልድም ዉለዱ የማሳደግ አቅም ካለ ልጅ መዉለድቤተሰብ ማብዛት እጅግ በጣም ደስስስ ይላልደበተለይ እንደናንተ በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤
ጌታ የተባረከ እግዚአብሔር ን የሚፈራ ጤነኛ እርሱ የወደደው ይሁን
እግዛብሔር ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ ሴት እዲቶን እመኛለሁ በሰላም ወልደሺ ለማቀፍ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ልጂ ፀጋ ነዉ በረከት ነዉ ከልጂ በላይ ምን ሀብት አለ❤❤❤❤
ትኩረት ለጎንደር #ጠለምት😢😢😢😢
ልጅ ያላህ ስጦታ ነው እና አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤
ሴት ነው የምትወልጅው እመቤቴ ድንግል ማርያም ትቅረብሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ
ማርያምን ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ትልቅ በረከት ነው ድንግል ማርያም ትቅረብሸ🙏❤❤❤ ሴት ነው የምትወልጅው☝🙏❤❤❤
ልጇች የእግዚአብሔር ስጧታዎች ናቸው የተሰጣችሁ በፀጋ ተቀበሉ ጤነኛ ልጅ ይሁን ብቻ❤❤❤
❤❤❤❤😂😂😂
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቆንጅዬ ሴት እንድትሆን ምኞታችን ነው ግን ዋነው ጤነኛ ልጅ ትስጣችሁ ❤❤❤❤❤
ልጆች እኮ የእግዚአብሔር ስጦታወች ናችው ድንግል ማርያም በስላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤
እግዝአብሔር የፈቀደው መልካም እና ጤነኝ ልጅ ይሁን እንጂ እኔ ስገምት ሴት ናት የምትሆነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤታችን ትቅረብሽ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እህቴ
እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ❤❤❤
በጣም እኮ ደስ የሚል ነው ልጅ ጸጋ ነው መታደል ነው ደግሞ ትልቅ ሲሆኑ በጣም ደስ ይልሻል ብዙ ተባዙልኝ የኦርቶዶክስ ልጆች❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ
ዘር ሲበዛ ደስ ይላል ያጥሮፍ አትስማሽ እህታችን❤❤
ሴት ብትሆንላችው ደስይለናል ዋናው ጤኔኛልጅ ይስጣችው አሜን
ሄን አቤልን እየመራክ ነው ልደርሱ ጥረት ላይነው ቀጥልበት እንደአባት ጌታ ከሁላቹ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤
😂😂😂 ውድ ድሪ ነው
እረ አይባላም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እውነት በጣም ድስ ብሎኝ እይትብቁች ነው ሴት ቢሆነ በጣም ድስ ይለኝል እውነት ቶሎ ብልሁ በጣም ጋጉችላው ❤️❤️💞💞💞🎉🎉🎉🎉🎉
እመ አምላክ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ የእዉነት መድሐኒት ባለመጠቀምሽ እኔ እንደት እንደተደሰትኩ እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ በማያልቀዉ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሗለሁ
ደስ ይላል እናቴ ሴት ልጅ ፈልጋ አሉ 4ግዜ ተከታታይ ወንድ ወንዱን ዱብ 😂 ከዛ ስለት ተሳለች ሴት ልጅ ስጠኝ ብላ ቸር አምላክ እግዚአብሔር ለገሳት ቆንጅዬ ላምሮት እምችባል ልጅ ከዛ ፍላጎት አያልቅም ብቻዋን ሆነችብን አንድ እህት ልድገምላት ብላ እኔን ወለደች ከዛ ምን ቢሆን ጥሩ ነው በቃ መጨረሻ ነው ተብሎ ተደምድሞ እ ሳያስቡት እግዚአብሔር ልሰልስልሽ ብሎ ሌላ ደገማት ምን ለማለት ነው ልጅ የክርስቶስ ስጦቻ ነው ውለዱ ክበዱ
እረ የመጨረሻ አትበይ እንዚሆን ቆጃጆ ልጆቸ እንደ ምድር አሻዋ ያብዛቸሁ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ምችግር አለዉ ልጅ ያላህ ስጦታ ነዉ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም
የአቤልንም ልጅ ፆታ አሳውቁን❤
ፈጣሪ የተባረከውን ይስጣችሁ ሴት ናት
ልጅ እግዚአብሔር ስጦታ ትልቅ በረከት ነው ድንግል ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤❤❤❤
የኔ አበባ ኪዳነምህረት የፊትሽን ከጀርባሽ ታድርግልሽ የኔ ሱሶቸ የተባረከ ጤነኛ ልጅ ብቻ ይሁን❤❤❤
ሴትም ሆነ ወንድ ሁሉም የድሉን ነው ይዞ ነው ሚመጣው ምንም ቢሆን የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ ኪዳነምረት ፂዬ
ጨርሼ አዳምጬ እመለሳለሁ😊አስር ሺህ አድርሱኝ ወገን ባዲስ አመት ደስ ይበለኝ በሰላም ብቻ ሁለት ታድርግሽ እመቤቴ❤
እመብርሀን ትጠብቃችሁ
አላህወልደሽ ለመሳም ያብቃሽሴትእንድትሆንምኞቴነው ውለጅልጅየአላህስጦታነው ሴትካልሆነችትቀጥያለሽ መውለድሽን የኔእናት ከኔበታችያሉትወንድስለሆኑ አሁንሴትብትሆን ስትል ሲወለድወንድ ከተወችውቡሀላ ሴትቢሆንእየተባለ 4ወንድወለደች አልሀምዱሊላህ ሴትየለም
አይዞሽ ፂየ አትፍሪ እመቤቴ በስላም ሴት ልጅ ትገላገያለሽ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ልጅየግዛብየርስጦታነውተመስገን
ሴት ናት እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
Egzhyabher Tenga Lije Yestachu Gen Sate Bethone Dase Yelgal
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
ኧር,እናንተ,ልታሳድጓቸው,ሰለሰው,አትጨነቀ,እና,ደሞ,ልጅ,የእግዚብሔር,ሰጦታወች,ናቸው,እና,እንኳን,ደሰ,አላችሁ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢንሻአላህ ሴትነት
እንግዲህ ፈጣሪ ካልፈቀደ ምንም ማድረግ አይቻልም የስጠውን ይስጥ አሜን ብሎ መቀበል ነው ሴትም ወንድም ቢስጥ ደስ ይላል ግን እሱ ካልፈቀደ እሚሆን ነገር የለም ዋናው ሙሉ ጤና ያለው ልጅ ይሁን እኔ እክስቴ 7ወንድ ልጆች አሉዋት ሴት ለመውለድ ብእላ ደጋግማ ወለደች ግእን አልሆነም በ7ተኛ ተስፍ ቆረጠች አንዳንዴ በዘርም በቤተስብ እንዲ ካለ አንዳይነት አወላለድ ነው ብዬ ነው እምለው
እመብረሀን ትቅረብሽ ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው❤❤
ስው ይስባል እግዚአብሔር ይክናውናል እና ሴት ነች ግን ውንዴም በሆነ ዳስ ይላል ውናው እግዚአብሔር ጤነኝ ልጅ ይሁን 🥰🥰🥰🥰
ሴት በትሆን ደስ ይላል ወንድም ሆነ ሴት አላህ ጤናኝ ልጅይስጣቹ
Beautiful wife and beautiful husband and beautiful children God bless you and our Lady Mary protest you 🙏🙌❤️💐
ቅድሜ ጤነኝ ልጅ ያድርግልሽ እና ሴት ትሁንላችሁ❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰🥰
በርግጠኝነት ወንድ ነው እና ሸልሙኝ በትክክል ስለነመትኩ 💙💙💙
ሴት ነት በሰለም ወልደሽ እቀፊ የኔ እነት
Lenanete alemilay Yale Tru nager hulu yigabachual❤❤❤❤❤
ሴት ብለን ገምተናል እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ🤩🤩🤩🤩
እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ትገላግልሽ ሴት ቢሆን በጣም ደስ ይላል የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምላችሁ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ 🙏🥰🥰🥰እዮብ ደግሞ ፕሮግራም በቅርብ አድርግልን
ኧረ እማ ደግመሽ ደግመሽ ውለጂ ልጅ እድሉን ይዞ ነው የሚመጣው🎉
ፂየ ልጅ እኳ ፀጋ ነው ወላሒ በልጅነት ልጅ መውለድ ደሥ ይላል የምር ትልቅ ሥትሆኝ ልክ እንዴእህት እንዴወንድም ሁነው ቶሎ ነው የሚያድጉት ከእህቴ ምሣሌ ተነሥቼ ልገርሺ ሴት ይሆናል እያለች አምሥት ወለዴች እቅዷ ሁለት ነበር ግን ሴት ፍለጋ በሥድሥተኛም ሴት ልጅ ሠጣት እና ውለጅ ማሬ ምርጥ እናት ምርጥ ሴት ነሺ
ያሁኗ ሴት ያርግልሺ ከዚህ ቡሀላም. 3ስት እጠብቃለን. ገና. በቃኝ. ማለት አይቻልም
ዋናዉ ጤነኛ ልጅ ይሁን ሁሉም ተመስገን ብለህ መቀበል ነዉ❤❤
አይሴትወንደአላህየሰጣሸንአሚንበይልጀመወለደእየፈለኩባልየአልፈተኛአላብረአንጨመፈቸአልሰጣምብየቁጨብየለሁ።ዱአአደረጉልኛለረሱትደረይዞ
ጤነኛ እና መልካም ልጅ እዲሰጣችሁ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁን !!! ሁኖም ግን ግምቴ ሴት ናት የምትመስለኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ሴት ብትሆንልሽ ብየ ተመኝሁ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ ፈጣሪ❤❤❤
🎉🎉uffff indet des yilal igziabiher konjiye tazash astewayi fikir ye honu menta set lij yistachu🎉
የኔ ማር እግዚአብሔር በስላም ሁለት ያርጊሺ❤❤❤ሴት እንድምትሆን እርግጠኛ ነኝ ለም እግዚአብሔር የስውም ፍላጎት ያውቃል❤❤🎉🎉🎉
ሴትናትእመብርሃንበሰላምትገላግልሸ🥰🥰❤
ዋነው ጤነኛ ልጂ ነው ግን ሴት ብትሆንላት ደስ ይለኛል❤❤❤
ለምን ትፈራለሽ አንች ለምታሳዲግው የኔ እናት ስው አትፍራ እግዚአብሔር በስላም ይገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
እመቤቴ፣ማሪያም፣በሰላም፣ትገላግልሽ
MN tebyalshe yene wed leje ye egzabher berkte nw ❤
የኔ እናት ሰው ምን አገባው የምታሳድጉት እናተ አይዞሽ በሰላም ት ምጣ
ኸረ እመቤታችን ሰላም ትገላግልሽ ጤነኛ ልጅ ትስጥሽ ምንም ይሁን።
አደኛ ነኝ ሴት ናት ስማ ቴክታ ናት በተረፈ እወዳቹ አለሁ ❤❤❤
የእኔ እናት ሴት ብትሆን እዳንች ቆንጅየ ደስ ይላል ካልሆነ ግን ጤነኛ ልጅ ይሁን እንጅ ችግር የለውም
Setii no yee mimsalnyaa Dubardhaa natatii fakataa❤❤❤🎉🎉
እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ
እመቤቴ ትቅረብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ❤❤🎉🎉
የኔ ቆንጆ ሴት ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Igizaberaa basalmaa yifatshii❤❤❤❤ yenaa Qojoo
ትኩረት ለጎደር 😢
አሚንየኔማረረረረረረሴትያርግልሸ
ሁሌምዴስታፍቅርይሙላቤታችሁ
ልጅ አግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ውለዱ ክበዱ አመብራሃን ትቅረብሽ አ
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሴት ብትሆንልሽ ደስ ይለኛል በተረፈ ጤነኛ ልጅ ውለጂ❤❤❤❤
አቤት ያላችሁ ፍቅር ደስ ይላል ስታምሩ ❤❤❤❤
Congratulation guys tsioneye and heni ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤
wend yemesligale gene sete tihunilish❤❤❤
እኔን ግን ላይክ አታደርጉኝም😢
ኤኔን ይክፋኝ ይሄው አድርጌሻለሁ❤
@@Zinatibrahim-z4r አመሰግናለሁ
እስኪ ደስ ይበልሽ እማየ
ላክ አርጌሻለው ግን እርጉዝ ነሽ እንዴ አምሮሽ እንደሆነ😊
@@ረዴትዩቱብ እመቤቴ ት ቅረብሽ
ወንድነው የምትወልጅው በጣም ታምራላቹ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ❤
የልጆቹ እህት ትሁንልህ ❤
የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ❤❤እማምላክ አትለይሽ እማ
ወንድ ሴት ምንም አይደለም እመቤቴ ጤነኛ ልጅ ይሰጥ አይዞሽ እህቴ
Embti bslam teglageleshi angageruwa sewdat 🥰🙏
የኔ ደርባባ ታድለህ የተረጋጋች ሴት ናት
ደስትላላችሁ ፈጣር ይጠብቃችሁ
እደኔ የምትመስለኝ ሴት ናት 😘😘😘
ውዶች እግዚአብሔር የተባረከ ልጂ ይስጣችሁ ውዴ እሴት ብትሆንልሽ ደስ ይላል
ስታምሩማነውእደኔአነዚህቤተሰባችየሚወዳቸው❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህናመጣችሁነፂእናሄኔክወንድሜችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናእህታችን
እመቤቴ ትቀረብሽ ፂዩ❤❤❤❤❤
አይዛሽ አው ውላጅ ገና ልጅ ነሺ አንቺም የኔ ውድ ልጅ ከፈጠረ ነው
ሰብስክራይብ ያርጉን ይወዳጁን ላይክ ሼር እናመሰግናለን
ደምሩኝ ዉብቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉
👭💐💐💐💐
ሴት 💕💕እምትሉ ላይክ አድርጉ እመቤቴ ትቅረብሽ ጤነኛ ይሁን
እግዚአብሔር ባደረገላት
❤❤❤❤❤ሴት❤❤❤❤❤❤❤ ብትሆን ደስ ይለኛል
ደምሪኝ ውዴ🎉
ሴት ነው የምትሉ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤❤
የኔ ውድ ደምሪኝ❤
ሲጀመር ፆተ በወረቀት ሳይሆን በቃል ነው እሚነገረው
እኛም አይተን እናቃለን
ልጆች የ እግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው!እኔም በ 5 ልጆች ተባርኪያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼”አንድ ነገር ልመሰክር ምወደው”ልጆች ሲመጡ በረከታቸውን አብረው ይዘው ነው የሚመጡት!እንዳላችሁት በመጀመሪያ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ በመቀጠል ቅዱስ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ🙏🏼❤️❤️
Esye dase sele egzbhr yemasegan enkune dase aleshi yen konojo ❤❤❤
እግዛብሔር ያሳዲግልሺ❤❤❤❤❤
ሴት ምትክሽ ትሁንልሽ ❤❤❤እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ብቻ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ለአገር ለሃይማኖቱ የሚጠቅም ልጅ ይስጣችሁ የእናንተን ፈለግ የሚከተል ይሁንላችሁ❤❤❤
ከዚህ በኋላ አንወልድም ዉለዱ የማሳደግ አቅም ካለ ልጅ መዉለድ
ቤተሰብ ማብዛት እጅግ በጣም ደስስስ ይላልደበተለይ እንደናንተ በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤
ጌታ የተባረከ እግዚአብሔር ን የሚፈራ ጤነኛ እርሱ የወደደው ይሁን
እግዛብሔር ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ ሴት እዲቶን እመኛለሁ በሰላም ወልደሺ ለማቀፍ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ልጂ ፀጋ ነዉ በረከት ነዉ ከልጂ በላይ ምን ሀብት አለ❤❤❤❤
ትኩረት ለጎንደር #ጠለምት😢😢😢😢
ልጅ ያላህ ስጦታ ነው እና አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤
ሴት ነው የምትወልጅው እመቤቴ ድንግል ማርያም ትቅረብሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ
ማርያምን ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ትልቅ በረከት ነው ድንግል ማርያም ትቅረብሸ🙏❤❤❤ ሴት ነው የምትወልጅው☝🙏❤❤❤
ልጇች የእግዚአብሔር ስጧታዎች ናቸው የተሰጣችሁ በፀጋ ተቀበሉ ጤነኛ ልጅ ይሁን ብቻ❤❤❤
❤❤❤❤😂😂😂
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቆንጅዬ ሴት እንድትሆን ምኞታችን ነው ግን ዋነው ጤነኛ ልጅ ትስጣችሁ ❤❤❤❤❤
ልጆች እኮ የእግዚአብሔር ስጦታወች ናችው ድንግል ማርያም በስላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤
እግዝአብሔር የፈቀደው መልካም እና ጤነኝ ልጅ ይሁን እንጂ እኔ ስገምት ሴት ናት የምትሆነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤታችን ትቅረብሽ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እህቴ
እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ❤❤❤
በጣም እኮ ደስ የሚል ነው ልጅ ጸጋ ነው መታደል ነው ደግሞ ትልቅ ሲሆኑ በጣም ደስ ይልሻል ብዙ ተባዙልኝ የኦርቶዶክስ ልጆች❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ
ዘር ሲበዛ ደስ ይላል ያጥሮፍ አትስማሽ እህታችን❤❤
ሴት ብትሆንላችው ደስይለናል ዋናው ጤኔኛልጅ ይስጣችው አሜን
ሄን አቤልን እየመራክ ነው ልደርሱ ጥረት ላይነው ቀጥልበት እንደአባት ጌታ ከሁላቹ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤
😂😂😂 ውድ ድሪ ነው
እረ አይባላም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እውነት በጣም ድስ ብሎኝ እይትብቁች ነው ሴት ቢሆነ በጣም ድስ ይለኝል እውነት ቶሎ ብልሁ በጣም ጋጉችላው ❤️❤️💞💞💞🎉🎉🎉🎉🎉
እመ አምላክ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ የእዉነት መድሐኒት ባለመጠቀምሽ እኔ እንደት እንደተደሰትኩ እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ በማያልቀዉ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሗለሁ
ደስ ይላል እናቴ ሴት ልጅ ፈልጋ አሉ 4ግዜ ተከታታይ ወንድ ወንዱን ዱብ 😂 ከዛ ስለት ተሳለች ሴት ልጅ ስጠኝ ብላ ቸር አምላክ እግዚአብሔር ለገሳት ቆንጅዬ ላምሮት እምችባል ልጅ ከዛ ፍላጎት አያልቅም ብቻዋን ሆነችብን አንድ እህት ልድገምላት ብላ እኔን ወለደች ከዛ ምን ቢሆን ጥሩ ነው በቃ መጨረሻ ነው ተብሎ ተደምድሞ እ ሳያስቡት እግዚአብሔር ልሰልስልሽ ብሎ ሌላ ደገማት ምን ለማለት ነው ልጅ የክርስቶስ ስጦቻ ነው ውለዱ ክበዱ
እረ የመጨረሻ አትበይ እንዚሆን ቆጃጆ ልጆቸ እንደ ምድር አሻዋ ያብዛቸሁ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ምችግር አለዉ ልጅ ያላህ ስጦታ ነዉ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም
የአቤልንም ልጅ ፆታ አሳውቁን❤
ፈጣሪ የተባረከውን ይስጣችሁ ሴት ናት
ልጅ እግዚአብሔር ስጦታ ትልቅ በረከት ነው ድንግል ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤❤❤❤
የኔ አበባ ኪዳነምህረት የፊትሽን ከጀርባሽ ታድርግልሽ የኔ ሱሶቸ የተባረከ ጤነኛ ልጅ ብቻ ይሁን❤❤❤
ሴትም ሆነ ወንድ ሁሉም የድሉን ነው ይዞ ነው ሚመጣው ምንም ቢሆን የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ ኪዳነምረት ፂዬ
ጨርሼ አዳምጬ እመለሳለሁ😊አስር ሺህ አድርሱኝ ወገን ባዲስ አመት ደስ ይበለኝ በሰላም ብቻ ሁለት ታድርግሽ እመቤቴ❤
እመብርሀን ትጠብቃችሁ
አላህወልደሽ ለመሳም ያብቃሽሴትእንድትሆንምኞቴነው ውለጅልጅየአላህስጦታነው ሴትካልሆነችትቀጥያለሽ መውለድሽን የኔእናት ከኔበታችያሉትወንድስለሆኑ አሁንሴትብትሆን ስትል ሲወለድወንድ ከተወችውቡሀላ ሴትቢሆንእየተባለ 4ወንድወለደች አልሀምዱሊላህ ሴትየለም
አይዞሽ ፂየ አትፍሪ እመቤቴ በስላም ሴት ልጅ ትገላገያለሽ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ልጅየግዛብየርስጦታነውተመስገን
ሴት ናት እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
Egzhyabher Tenga Lije Yestachu Gen Sate Bethone Dase Yelgal
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
ኧር,እናንተ,ልታሳድጓቸው,ሰለሰው,አትጨነቀ,እና,ደሞ,ልጅ,የእግዚብሔር,ሰጦታወች,ናቸው,እና,እንኳን,ደሰ,አላችሁ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢንሻአላህ ሴትነት
እንግዲህ ፈጣሪ ካልፈቀደ ምንም ማድረግ አይቻልም የስጠውን ይስጥ አሜን ብሎ መቀበል ነው ሴትም ወንድም ቢስጥ ደስ ይላል ግን እሱ ካልፈቀደ እሚሆን ነገር የለም ዋናው ሙሉ ጤና ያለው ልጅ ይሁን እኔ እክስቴ 7ወንድ ልጆች አሉዋት ሴት ለመውለድ ብእላ ደጋግማ ወለደች ግእን አልሆነም በ7ተኛ ተስፍ ቆረጠች አንዳንዴ በዘርም በቤተስብ እንዲ ካለ አንዳይነት አወላለድ ነው ብዬ ነው እምለው
እመብረሀን ትቅረብሽ ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው❤❤
ስው ይስባል እግዚአብሔር ይክናውናል እና ሴት ነች ግን ውንዴም በሆነ ዳስ ይላል ውናው እግዚአብሔር ጤነኝ ልጅ ይሁን 🥰🥰🥰🥰
ሴት በትሆን ደስ ይላል ወንድም ሆነ ሴት አላህ ጤናኝ ልጅይስጣቹ
Beautiful wife and beautiful husband and beautiful children God bless you and our Lady Mary protest you 🙏🙌❤️💐
ቅድሜ ጤነኝ ልጅ ያድርግልሽ እና ሴት ትሁንላችሁ❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰🥰
በርግጠኝነት ወንድ ነው እና ሸልሙኝ በትክክል ስለነመትኩ 💙💙💙
ሴት ነት በሰለም ወልደሽ እቀፊ የኔ እነት
Lenanete alemilay Yale Tru nager hulu yigabachual❤❤❤❤❤
ሴት ብለን ገምተናል እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ🤩🤩🤩🤩
እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ትገላግልሽ ሴት ቢሆን በጣም ደስ ይላል የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምላችሁ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ 🙏🥰🥰🥰እዮብ ደግሞ ፕሮግራም በቅርብ አድርግልን
ኧረ እማ ደግመሽ ደግመሽ ውለጂ ልጅ እድሉን ይዞ ነው የሚመጣው🎉
ፂየ ልጅ እኳ ፀጋ ነው ወላሒ በልጅነት ልጅ መውለድ ደሥ ይላል የምር ትልቅ ሥትሆኝ ልክ እንዴእህት እንዴወንድም ሁነው ቶሎ ነው የሚያድጉት ከእህቴ ምሣሌ ተነሥቼ ልገርሺ ሴት ይሆናል እያለች አምሥት ወለዴች እቅዷ ሁለት ነበር ግን ሴት ፍለጋ በሥድሥተኛም ሴት ልጅ ሠጣት እና ውለጅ ማሬ ምርጥ እናት ምርጥ ሴት ነሺ
ያሁኗ ሴት ያርግልሺ ከዚህ ቡሀላም. 3ስት እጠብቃለን. ገና. በቃኝ. ማለት አይቻልም
ዋናዉ ጤነኛ ልጅ ይሁን ሁሉም ተመስገን ብለህ መቀበል ነዉ❤❤
አይሴትወንደአላህየሰጣሸንአሚንበይልጀመወለደእየፈለኩባልየአልፈተኛአላብረአንጨመፈቸአልሰጣምብየቁጨብየለሁ።ዱአአደረጉልኛለረሱትደረይዞ
ጤነኛ እና መልካም ልጅ እዲሰጣችሁ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁን !!! ሁኖም ግን ግምቴ ሴት ናት የምትመስለኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ሴት ብትሆንልሽ ብየ ተመኝሁ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ ፈጣሪ❤❤❤
🎉🎉uffff indet des yilal igziabiher konjiye tazash astewayi fikir ye honu menta set lij yistachu🎉
የኔ ማር እግዚአብሔር በስላም ሁለት ያርጊሺ❤❤❤
ሴት እንድምትሆን እርግጠኛ ነኝ ለም እግዚአብሔር የስውም ፍላጎት ያውቃል❤❤🎉🎉🎉