ቤተሰቦቼ በደስታ አበዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025
  • ዩቱባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነገሮችን እየሳቅን እያዋዛን እንማማር

КОМЕНТАРІ • 404

  • @heniandtsi
    @heniandtsi  11 днів тому +151

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ

    • @Nini-py2qg
      @Nini-py2qg 11 днів тому +3

      ረዱስ

    • @YabuZed
      @YabuZed 11 днів тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን❤❤❤❤

    • @HiwoiSiSiyaa
      @HiwoiSiSiyaa 11 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @mesetemesete
      @mesetemesete 11 днів тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @WbeteAmareWbete
      @WbeteAmareWbete 11 днів тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BkAsd
    @BkAsd 11 днів тому +39

    ሄኖክ ምርጥ ሰው እንወድሃለን እግዚብሄር በተሰብ ሰብሳቢ ያድርግህ ወድማቺን🎉🎉🎉🎉❤❤❤👌👌👌👌

  • @Emebeth-Emiru6543
    @Emebeth-Emiru6543 11 днів тому +21

    ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ቤተሰብን በዚህ ልክ ማክበርና መውደዳችሁ እግዚአብሔር ደግሞ በልጆቻችሁ ይህኔን ድምቀት ይክፈልላችሁ ። የአቤል እናቱን በዚህ ልክ መውደ ዱ ይገርማል ሁላችሁም ተባረኩልኝ እግዚአብሔር አይለያችሁ የኔ ውዶች !!!

  • @rohobotethiopianrestaurant1935
    @rohobotethiopianrestaurant1935 9 днів тому +5

    የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይለያል ይህ የሚያሳየው እናተና አባት ተመርቀዋል የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባት እናታችሁ የእድሜ ባለፀጋ ያርግላችሁ እናንተም ሰላምአችሁ ይብዛ ከሁሉም ደግሞ የገረመኚ የሚስቶቻቸው አንድነት this is blessed bless you more

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw 11 днів тому +7

    እንኳን አደረሳችሁ የመቱ ሰዉ ይበለን እናተ የተባረከ ቤተሰቦች ሁሌም ደስተኛ ስታምሩ

  • @EmebetWodaj-f6i
    @EmebetWodaj-f6i 11 днів тому +30

    የኔ ምርጥ ቤተሰብ አብዬ እቴትዬ ❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 днів тому +9

    ዋው ምርጥ ፋሚልይ ስወዳችሁ ፍቅራቹ እርስ በርስ መከባበራችሁ ይለያል 👌👍እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏❤

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 10 днів тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ሄኒ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 11 днів тому +6

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ ወንድሞች በጣም ደስ የምትሉት በጣም ተምሳሌት የሆናችሁ ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳችሁ ፍቅራች ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር አያጉላችሁ እንኳን አደረሳችሁ አሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤

  • @AlmazDessie-d8u
    @AlmazDessie-d8u 11 днів тому +2

    ምርጥ ሰወች እኛንም ጎብኙን መቄዶንያ ቤታችሁ ነው ውድድድ

  • @FoziyaAli-c8x
    @FoziyaAli-c8x 11 днів тому +10

    ወላሂ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @KadejaAlblooshi
    @KadejaAlblooshi 11 днів тому +51

    ማሻአላህ ከኢትዮጵያ ዩቱበሮች ሁሉ ውብ ቤተሰቦች

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 11 днів тому +2

    ሶሊህ የሆኑልጂወች መታደል ነዉ ቤተሠብ የሚያከብሩ ማሻላህ

  • @nawarakadan9285
    @nawarakadan9285 11 днів тому +9

    አብዬ ና እቴቴ አቤላ እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም ነበር የናፈቆን አቤላ አትጥፋ

  • @HaymanotMulugeta-s5m
    @HaymanotMulugeta-s5m 10 днів тому +5

    ስታስቀኑ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 11 днів тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሄኖኬ ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤አብዬና እቴቴን ሳሙልኝ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል

  • @seblemesfin7116
    @seblemesfin7116 11 днів тому +3

    በጣም መሠረተ ጥሩ ቤተሰብ ክፉ አይንካችህ ❤❤❤❤

  • @Ruhama-c5c
    @Ruhama-c5c 11 днів тому +1

    ዋው በጣምነው እኮ የምታምሩት እግዚአብሔር ከክፉነገር ይጠብቃችሁ በእውነት እናተ የፍቅር ተምሣሌቶች አቤላ ሥላየንህ ደሥብሎናል ታዳ ከተገናኛችሁ አይቀር ምናለ ጨዋታነገር ብትፈጥሩነበር አሣጠራችሁት ደይቃውን❤❤❤❤❤❤

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 11 днів тому +59

    እረ አቤል ሰለየንክ ደስ ብሎንል ምርጥ ቤተሰብ እንወዳቹዋለን❤️❤️❤️❤️❤️

    • @NoraAdem-c6o
      @NoraAdem-c6o 10 днів тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @NoraAdem-c6o
      @NoraAdem-c6o 10 днів тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😊😊😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @MeroneKassa
    @MeroneKassa 10 днів тому

    አብዬና እቲትን ሰላየናቸው ደሰ ብሎናል ታድላችሁ የሚያሰቀና ቤተሰብ ሪች ልእልት የሆንች እህት አላችሁ የተመረቀ ቤተስብ ፂዬ የኔ መልካም የሴቶች ምሳሌ አርሴማ ትጠብቃችሁ።

  • @SlamhKmal
    @SlamhKmal 11 днів тому +2

    የኔ ማሮች ህፃኖቹ ሲያምሩ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉 ትልልቆቹም እነ ማዘርም ፋዘርም እንኳን አደረሳችሁ እንወዳችዋለን❤❤

  • @WayinshetAlemu
    @WayinshetAlemu 10 днів тому

    Wawww ❤eagazabera adame yasaxalachaw mamin fazara batama das talalachaw❤❤

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 11 днів тому +1

    Welcome back Abelo Nafkehegn neber I swear I love you My bro ezgiyaber yitebekehe❤❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 10 днів тому

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን የተባረከ ቤተሰብ እደ እናተአይነቱን ቤተሰያብዛል ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ🙏🙏🙏

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 11 днів тому

    እንኳኖ አብሮ አደረሰን እናተም እንኳንም አደረሰን ዋዉ እዲ አድላይ ወናቹ ከነማዘር ጋ ፋዘርጋ ስትመጡ ደስ ስትሉ ጤና እድሜ ለቤተሰቦች ይስጣቹ

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ

    ስታምሩ የአመት ሰው ይበለን እኔስ በሰው ሀገር ናፍቆት ላደፋኝ ነው ብቻ ቸመስገን ሰው ጤና ከሆነ ያልፋን ሁሉም

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 11 днів тому +7

    አቤል የናፈቃቺሁ ዛሬ መቶልናል እንኳን ደህና መጣቺሁልን
    አቤል አትጥፉ ኑ በአዳዲስ ቪዲዮ

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞ አገራችንንም ሠላም ያድርግልን❤❤❤

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 10 днів тому

    Beautiful family ❤️❤️❤️❤️እንኳን አደረሳችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 11 днів тому +1

    ደስ ስትሎ እግዚያብሄር አምላክ ከዚም በላይ ያብዛቹ እግዚያብሄር አምላክ አለያቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebawGeto
    @AbebawGeto 11 днів тому +2

    እግዛብሄር የባረከው ቤተሰብ እስኪ እንደኔ የምትዎዷቸው የት ናችሁ

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 11 днів тому

    ደስ የሚሉ ፋሚሊወች ስነስረራአታቸዉ ፍቅራቸዉ ደስ ሲሉ ሂዳን የጎናፅፋችሁ

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 10 днів тому

    እረ እዴት እደምታምሩ ብታዩ አይይ ስደት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @علياحمد-د5ف5ث
    @علياحمد-د5ف5ث 11 днів тому +1

    እንኳን ኣደረሳቹ የኔማሮች ኣቤል ኳ ይለያል በጣም ነው ደስ የምቱሉ ❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 11 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እናትና አባታችሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ በእውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ አቤላ አንተኮ የሳቃችን ምጭ ነህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x 11 днів тому +1

    እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑራችሁ ምርጥ ቤተሰብ🥰🥰

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 11 днів тому +1

    እረ ባያችሑ ባያችሑ የማልጠግበዉ ነገርስ እድሜ ከጤና ይስጣችሑ ሽአመት ይኑሩላችሑ የእየብ እናትና አባት በጣም ነዉ የምወዳችሑ ሙሉ ቤተሰብ እሕታችሑን ደግሞ በጣም ነዉ የምወዳት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsedeyeticha1388
    @tsedeyeticha1388 11 днів тому

    Beautiful family ❤❤ Enqwan abero aderesen!!

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 11 днів тому

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጥ ቤተሰብ እንወዳችሗለን❤❤

  • @ZeharaHussen-y5n
    @ZeharaHussen-y5n 11 днів тому +2

    አቤላ በጣም ተናፍቀሀል የሳቃችን ሚንጭ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
    @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 11 днів тому

    ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ በጣም ደሰሰሰትላላችሁ

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 11 днів тому +2

    እንኮን አደረሳችሁ እኔ እኮ ይህን ቤተሰብ ባየው ባየው አልጠግበውም በጣም ደስ ትላላችሁ ሪች ደርባቢት እንደናትሽ ና እንዳባትሽ የተረጋጋሽ እወድሻለሁ ልጆችሽ በጣም ደስ ይላሉ ህጻናቶቹ ሁሉ ሲያምሩ ቤተሱቡን ሁሉ እወዳለሁ እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ ሪች ሽፎን ትሰፊልኛለሽ ስልክሽን ብትተውይልኝ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 днів тому +10

    ውብ የሆነ ቤተሰብ❤❤❤

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e 10 днів тому

    የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ስወዳችሁ❤❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @absabs9609
    @absabs9609 10 днів тому

    ፍቅራቸሁ ሠላማችሁ ዴሥይላል ማሻአላህ ይጨምርላችሁ

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 11 днів тому +15

    እግዚአብሔርን አባልን ናፍቆኝ ነበር 🥹😘የአቤልን ወዳጆች የት ናቹ ግጩኝ🎉❤ እንዲሁም ለገናናው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በስላም አደረሳቹ ❤🎉በአሉ የጤና የስላም ያርግልኝ ሀገራችንም ስላምን ምስልን ጌታሆይይይይ🙏❤️❤️❤️❤️

  • @efratahabte4758
    @efratahabte4758 11 днів тому +1

    Enkwan adersachu ye fiker ye mekebaber temsaletochi fetari be demu yeshafenachu ❤❤❤

  • @EthiopaLove-wf7fp
    @EthiopaLove-wf7fp 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም በተሠብ ፈጣሪ እሰከመጨረሻው ፈቅራቹን ያቆይላቹ🙏

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 10 днів тому

    God keep on blessing your families🙏🏿💗

  • @fatumaabdu1095
    @fatumaabdu1095 11 днів тому

    You amazing and beautiful family all the time I am so happy to see you happy holiday for you guys 🎉❤🌷🎈🙏🌹🎁❤️🥰

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e 10 днів тому

    የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤
    እንኳን አደረሳቹሁ❤❤❤❤

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 11 днів тому +3

    ደስስስስ ስትሉ በአላ❤❤ማቼ ነዉ እነቴን እንድ ፈታ የማደርጋባት ያራቢ ቅርቢ አድርግልኝ🤲🥺

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 11 днів тому +10

    ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ተምሳሌት የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አድረሰን ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 🙏❤️😍

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 11 днів тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ድምቀቶች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ማሚ እና ባቢ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ 💐💐💐💜💜💜🎉🎉🎉

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 11 днів тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እረዱ የሌለችው ስለመሸ ነው ከመሀል ስለሌለች ነው ይቅርታ❤❤❤❤❤❤

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 11 днів тому +1

    እንኳን አደረሰህ አደረሰን❤❤❤❤ፍቅር የሆነ ቤተሰብ የላመት ሰው ይበላችሁ ይበለን🙏💜💓🕊

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 10 днів тому

    እንኳን አደረሳችሁ ሄኖክ አዲስ አቤል እዮብ ለእናት ለአባታቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው ደስ የሚል ቤተሰብ 🙏👏👏❤

  • @انوراا-خ1ض
    @انوراا-خ1ض 11 днів тому +3

    የዚህ ቤት ፋቅረሸ የለያለሰ እኔ ወልጅ እዴዚህ ነው እማርጋቸው እሽ አላ❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    በጣም አሪፍ ቤተሰብ ያመት ሰው ይበለን❤❤❤

  • @tewodroskifle9328
    @tewodroskifle9328 11 днів тому

    Hulumcham betam new des yemtelt talk sebsab new yembarw geta yibark brother betam new yemwedachw birt ❤❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 11 днів тому +1

    እንካን አደረሳችው በጣም ስርአትጨዋ ቤተሰቦች ነፂ በረታች❤❤❤❤❤❤❤ያመት ሰው ይበለን

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 11 днів тому +2

    እሄ መላው ቤተስብ እንኩአን በሰላም ለብርሀነ ጥምቀት አደረሳችሁ አገረአችንን ሰላም ያርግልን

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 11 днів тому +2

    ደስ የምትሉ ፋሚሊዎች ናችሁ ትንሽ አካፍሉ ለተራበ

  • @mazaasefaw2197
    @mazaasefaw2197 11 днів тому

    Asey Asey Shikorinatat family des zebil Ruhus awdamet yegberlna ❤🙏🙏🙏

  • @hareggebre
    @hareggebre 11 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ከናንተጋ ይሁን መልካም በአል የአመት ሰው ይበለን 🙏 ታስቀናላችሁ መልካም ቤተሰብ 💯

  • @ledyaledya5639
    @ledyaledya5639 11 днів тому

    Weyy fitri ytbeqacu edat edmetameru ❤❤❤❤

  • @AtsedeHaile-x9i
    @AtsedeHaile-x9i 11 днів тому

    Kamet amete yadersachu eysakcu nuru betam des telalchu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manam5963
    @manam5963 11 днів тому

    ምርጦቼ siwedachuu eko❤❤❤❤

  • @nawarakadan9285
    @nawarakadan9285 11 днів тому

    እንኳን ሰላም መጣሽ እራሄል

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 11 днів тому +1

    አይ እናተ ቤተሰቦች በቅናት ልደፉኝነው እናተንሳይ ከቤተሠቤጋ ተገናኝቸ አብሬ የማሳልፍበትቀን ይናፍቀኛል 😢ስታምሩ❤❤❤

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 11 днів тому +1

    ጋይስ እደኔ እነዚን ቤተሰብ የሚወድ አለ ስወዳቹ እኳን አደረሳቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @LieltWoldesillassie
    @LieltWoldesillassie 11 днів тому

    የተባረከ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 11 днів тому

    ዋዉ መታደል እኮነዉ እደናተ አይነት ቤተሰብ ጋ መኖር ተባረኩ

  • @ggf-b5s
    @ggf-b5s 11 днів тому

    ደሥ ዬሚል ቤተሠብ ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 11 днів тому +1

    ምረጥ ቤተሰብ ማሻአላህ

  • @እግዚኣብሔርእረኛዬነው.G.n

    በስምአብ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 10 днів тому

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @EdinKafiyalow
    @EdinKafiyalow 11 днів тому +3

    Fiqirii yee honee betesebii 🎉🎉

  • @sarahabtamu5283
    @sarahabtamu5283 11 днів тому +3

    Eyoba Eredus yet alech🎉

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 11 днів тому +1

    እንካን አደረሳችሁ ለሁሉም ቤተሰቦችህ

  • @dawiteskender130
    @dawiteskender130 11 днів тому +16

    አቤል ጠፍቶ ነበር ደስ ብሎኛን ሰላየውህ አሜን ፫❤' እንኳንም አብሮ አደረሰን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 11 днів тому

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን አቤሎ እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 10 днів тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rehyaresamalejreh3582
    @rehyaresamalejreh3582 10 днів тому

    Wow setameru malekim bal yehunelahehu

  • @haymi8301
    @haymi8301 11 днів тому +9

    እናታቹ 10000 ኣመት ትኑርላቹ🥰👍👍

  • @DengelmareyamAmalajea
    @DengelmareyamAmalajea 11 днів тому +1

    አቤላችን የሳቅ ምንጫችን ጠፍተሀል በሰላም ነው ግን❤❤❤የፍቅር ተምሳሌቶች ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 11 днів тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የኔወዶች ስወዳች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙሀሊድሀ
    @እሙሀሊድሀ 11 днів тому

    አቤላ እካንሰላም መጣህ❤❤❤❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 11 днів тому

    Daseyelal egzabher yemasgen ♥️🙏❤❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 11 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏❤❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 11 днів тому +3

    እግዚአብሔር በእናንተ ደስ ይለዋል❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg 11 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ስትሉ

  • @ErgbaErgbaserbesa
    @ErgbaErgbaserbesa 10 днів тому

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ እውነትነው አቤል በጣም ጠፍተሀል

  • @MekdelawitBerhanu-k1b
    @MekdelawitBerhanu-k1b 9 днів тому

    beautiful family

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf 11 днів тому +1

    የፍቅር ቤት እንኳን አረሳችሁ🙏🙏🥰

  • @destawork5301
    @destawork5301 11 днів тому

    ስታስቀኑ😢🥰🥰😘 እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም አይለያችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤ በእናንተ ውስጥ ቤተሠቤ ነው ማየው 🥰እህት ወንድሞቼ እንደ እናንተ ፍቅር ናቸው ግን ስድስት አለያየን 😢 እግዚአብሔር አንድቀን ያሰባስበናልን ብዬ አምናለሁ🥺🙏🥰

  • @እሙሀሊድሀ
    @እሙሀሊድሀ 11 днів тому +3

    እዮባ ሎሚማ አባትህ ወርዉርዉ እጂ አርገዊል❤❤❤❤❤😂😂😂 አሁንያንት ነዉትራዉ መወርወር😂😂😂😂😂😂😂

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 11 днів тому

    እኳንም አደረችሁ ደስይላል❤❤❤

  • @tefalemkeleta2286
    @tefalemkeleta2286 11 днів тому

    Wwww i love is familj amlke edman tenan yehab ❤❤❤❤

  • @nawarakadan9285
    @nawarakadan9285 11 днів тому

    እናመሰግናለን ውድ እህታችንንም እራሄልንም ስላመጣቻኃት ❤❤❤