Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደጅጠናሁቆይቼ ኪዳነምህረትን ተፅናናሁኝ እረሳው ሀዘኔን፤የአምላክ እናት እመቤታችን ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን(2×)የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ፤የልጅሽ ቸርነት ያአንቺም ደግነትባርያሽን ሰወረኝ ካስጨናቂ ሞትእናቴ ስምሽን ስጠራአለፈ ያሁሉ መከራ፤እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤ሰላም አለኪልቤ ባንቺ ፀና ከፍከፍም አለበጠላቶቼም ላይ አፌ ተናገረ፤በማዳንሽ ስራ ባርያሽ ደስ በሎኛልየሀያላኑን ቀንድ ልጅሽ ሰብሮልኛል፤እናቴ ስምሽን ስጠራአለፈ ያሁሉ መከራ፤እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤ሰላም አለኪእጄ በዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹበመርገም ምክራቸው ሊለያዩኝ ሲሹ፤እርሱ የሰጠኝን እርሱ ወሰደ አልኳቸው እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸው፤እናቴ ስምሽን ስጠራአለፈ ያሁሉ መከራ፤እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤ሰላም አለኪከአውደምህረቱ ሆኜ ስጠራትዘንበል ብላ አየቺኝ ኪዳነምህረት፤ሀሳብሽን ምንም የለም የሚመስለውእረፍት ያገኘሁት እናቴ ባንቺ ነውእናቴ ስምሽን ስጠራአለፈ ያሁሉ መከራ፤እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤ሰላም አለኪ🙏🙏❤
ክብርና ምስጋና ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም የኣማኑኤል እናት ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣቹ
አሜን❤
💞💞💞💞❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ የልጅሽ ቸርነት ያንቺ ደግነትባሪያሽን ሰወረው አስጨናቂ ሞትእልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የተዋሕዶ ልጆች በጭቀታችሁ ሁሉ የእናታችን ኪዳነ ምህረት ፀጋ ቃልኪዳኗ ምልጀዋ ፀሎቷ አይለያችሁ ሀገራችንን በቃልኪዳኗ ትማርልን❤❤❤👏👏👏👏
የኔ እናት እመብርሃን ❤የጨለመውን ህይወቴን አብሪው😢
Amen amen amen😭❤️🥰🙏🏽
ከ 14 ዓመት በኃላ በቅዱስ ፓትርያርክና በሊቃነ ጳጳሳት ታዳሚነት ቃሊቲ ሰርጢ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ግንቦት 20 እና 21 2016 ዓ.ም ታስመረቃለች ተገኝታችሁ ከበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን
“ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ።” - መዝሙር 40፥1
የኔ እናት እመብርሃን ❤የጨለመውን ህይወቴን አብሪው እመብርሃን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቶቻችን በርቱልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏💖💖💖
Zemare Melakten Yasemalen
Kidanmherat enata fikrshin abizelng enata Ba betu yatinchu ❤
ምስለ ፍቁር ወልዳ ❤❤❤😭
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 7:52 zimare melaktin Yasemalin
አሜንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምላችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🌲🙏🌲🙏🌲❤
Ehtachin kale hiwot yasemaln zemarit Sara alebabesishin astekakyi
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Zemare melaeket yasemalen enenim lezih keber yabekash belugn tadelachu❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቼ ተባረኩ
Eziabhier agolguletkum ybark yhwatey
🙏🙏🙏 ሰላም ለኪ
Your voice is amazing 🤗❤❤❤❤
ዋዋዋዋ❤❤❤❤
Thankful for God 🙏
Aman
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 21 ሚዲያዎች
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሱ ነው ዋናው ነገር እህታችን በርቺ በፀሎትሽ ወለተ መድህን ብለሽ አስቢኝ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህቶቻችን
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን❤❤
የሚገርም ድምፅ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እመብርሃን ሞገስ ትሁንሽ
Yihenen mezimur sademtewi kelibe wusti yalewin hazenen terarigo newi yatefaliyn mulu desitan newi yetegonatefikuyn betam newi yemameseginachei silatinanachwuyn
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልንየመዝሙሩ ግጥሞች ከታች ቢፃፍ ጥሩ ነበር አብረን እንደምር
አሜንንንን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምላችሁ አሜንንንን🙏❤🙏
አሜን ኣልል
Mez tolo tolo eyelekekachu adelem
ጥዑም ዝማሬ❤🙏
ገራሚ ድምፅ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ🤲🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን video double የሚያረገውን ነገር አስተካክሉት እይታችሁን እንዳይቀንስባችሁ በተረፈ ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ከእናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Zemare melakt yasemalen
❤❤❤የኔ እናት እርሷ ኪዳነምሕረት ኪዳነቃል ዘመናቹን ትባርክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እኔስ እግዚአብሔር ቢረዳኝ እንዲህ በአገልግሎት ብሳተፍ
አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
Wuubeet sileekaa bee Tewahidoo new lekaa ❤❤❤❤❤metaadee new fexarii yimesgeen ❤❤❤🥰21 intee
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱ እህቶቸ በቤቱ ያፀናችሁ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ❤❤❤
አሜንንን❤❤❤❤ ዝማሬመላክንያሰማል❤❤❤❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔውድ❤❤❤❤❤
ተመስገን እግዚአብሔር የነብሴ መጽናኛ:ክብር ለመድኃኒ አለም
ደጅ ጠናሁ ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን ተፅናናሁኝ ረሳሁ ሀዘኔንን የአምላክ እናት እመቤታችን ሞገስ ሁኝኝ ቀሪዉ ዘመኔን /2/የመከራዉ ዘመን አለፈ እንደዋዛአንችን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛየልጅሽ ቸርነት የአንችም ደግነትባርያሽን ሰወረኝ ከአስጨናቂዉ ሞት እናቴ ስምሽን ስጠራአለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰእምዬ በአንች እየታበሰ ሰላም ለኪ አዝልቤ በአንች ፀና ከፍ ከፍም አለበጥላቶቼም ላይ አፌ ተናገረበማዳንሽ ስራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛልየኃያላኑን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ በአንች እየታበሰ ሰላም ለኪአዝእጄ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹበመርገም ምክራቸዉ ሊለያዩኝ ሲሹእሱ የሰጠኝን እሱ ወሰደ አልኳቸዉእመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸዉ እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራእንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ በአንች እየታበሰ ሰላም ለኪአዝከአዉደ ምህረቱ ሆኜ ስጠራትዘንበል ብላ አየችኝ ኪዳነ ምህረትሀሳብሽን ምንም የለም የሚመስለዉእረፍት ያገኘሁት እናቴ ባንቺ ነዉ እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራእንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ በአንች እየታበሰ ሰላም ለኪቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ❤❤❤
ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ❤🙏🙏🙏
tebareku
Enate emebrhan ❤❤❤
Yena enate❤❤❤
ZMARA MELEKT YASEMALN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤
👏👏👏💖💖💖🤲🤲🤲🙏🙏🙏 Amen Amen Amen. Zimare Melaktin Yasemalin.
Ebakachhu ehtoch bageyachew des yleya tebareku
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
ዕዉይ ይሄን መዝሙር ስኬፋኝ መፅናኛዬ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የእኛ እንቁ ዘማሪት ናርድዬ 💖😘
የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ...
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ በርቱልን ያገልግሎት ዘመናችን ይባርክላችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ እህቶቼ❤❤❤
Zemare melaeeketen yasemalen♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️Elllĺllllllllllĺllllĺlllllll Ye Amelake ENAT EMEBETACHEN moges Hugnegn keriw zemenen.🙏🙏🙏
Zmare mealekt yasemaln 🙏❤❤❤
Zimare meleaktn yesemaln!
Emabeetachin ❤❤❤❤❤❤.
ዝማሬ መዕእክት ያሰማልን
ናርዲዬ በጣም ነው ምታምሩት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬውን መላእክት ያሰማልን ለዘማሪዋች ከዚህ በላይ የእናታችንን የድንግል ማረያምን ስም የምታመሰግኑበት እድሜና ጤና ይስጣቹህ
zimare melaikt yasemalen Nardiye ❤🙏
Enameseginalen Zimare melaekt yasemalin
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እናቴ የአምላክ እናት ሞገስ ሁኚኝ ቀሪ ዘመኔን የስደት ስንቄ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
ናርዲ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen zimare melakit yasemalin❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማችሁ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አልልልልልልል❤❤❤
Amen 🙏 🙏
የኔ ውቦች ስወዳቹ ዘመናቹ ይባረክ
Zemari melak yasemaln
እምዬ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራእንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ ባንቺ እየታበሰ ሠላም ለኪ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያሳማለን ፡የልጅዋ ቸርነት የእናቴ ኪዳነ-ምህረት ደግነት ❤ከንእተ ጋር ይሁን ❤ ኣሜን ።
21ሚዲያዎች ተባረኩስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
እናቴ ስምሺን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ የስዴት ስንቃችን እመቤታችን❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤
የኔ እህቶች ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል
Amen
Zimare melahikt yasemalin,download mehon embi alegn videow
ቃለህይወትያሰማልን❤
Zemare melaeketin yasemalen ❤
God bless you!!
zimari melak yasemaln
ደጅጠናሁ
ቆይቼ ኪዳነምህረትን
ተፅናናሁኝ እረሳው ሀዘኔን፤
የአምላክ እናት እመቤታችን
ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን(2×)
የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ
አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ፤
የልጅሽ ቸርነት ያአንቺም ደግነት
ባርያሽን ሰወረኝ ካስጨናቂ ሞት
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ፤
እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤
ሰላም አለኪ
ልቤ ባንቺ ፀና ከፍከፍም አለ
በጠላቶቼም ላይ አፌ ተናገረ፤
በማዳንሽ ስራ ባርያሽ ደስ በሎኛል
የሀያላኑን ቀንድ ልጅሽ ሰብሮልኛል፤
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ፤
እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤
ሰላም አለኪ
እጄ በዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹ
በመርገም ምክራቸው ሊለያዩኝ ሲሹ፤
እርሱ የሰጠኝን እርሱ ወሰደ አልኳቸው
እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸው፤
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ፤
እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤
ሰላም አለኪ
ከአውደምህረቱ ሆኜ ስጠራት
ዘንበል ብላ አየቺኝ ኪዳነምህረት፤
ሀሳብሽን ምንም የለም የሚመስለው
እረፍት ያገኘሁት እናቴ ባንቺ ነው
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ፤
እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤
ሰላም አለኪ
🙏🙏❤
ክብርና ምስጋና ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም የኣማኑኤል እናት ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣቹ
አሜን❤
💞💞💞💞❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ
አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ
የልጅሽ ቸርነት ያንቺ ደግነት
ባሪያሽን ሰወረው አስጨናቂ ሞት
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የተዋሕዶ ልጆች በጭቀታችሁ ሁሉ የእናታችን ኪዳነ ምህረት ፀጋ ቃልኪዳኗ ምልጀዋ ፀሎቷ አይለያችሁ ሀገራችንን በቃልኪዳኗ ትማርልን❤❤❤👏👏👏👏
የኔ እናት እመብርሃን ❤የጨለመውን ህይወቴን አብሪው😢
Amen amen amen😭❤️🥰🙏🏽
ከ 14 ዓመት በኃላ በቅዱስ ፓትርያርክና በሊቃነ ጳጳሳት ታዳሚነት ቃሊቲ ሰርጢ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ግንቦት 20 እና 21 2016 ዓ.ም ታስመረቃለች
ተገኝታችሁ ከበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን
“ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ።”
- መዝሙር 40፥1
የኔ እናት እመብርሃን ❤
የጨለመውን ህይወቴን አብሪው እመብርሃን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቶቻችን በርቱልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏💖💖💖
Zemare Melakten Yasemalen
Kidanmherat enata fikrshin abizelng enata Ba betu yatinchu ❤
ምስለ ፍቁር ወልዳ ❤❤❤😭
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 7:52 zimare melaktin Yasemalin
አሜንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምላችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🌲🙏🌲🙏🌲❤
Ehtachin kale hiwot yasemaln zemarit Sara alebabesishin astekakyi
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Zemare melaeket yasemalen enenim lezih keber yabekash belugn tadelachu❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እህቶቼ ተባረኩ
Eziabhier agolguletkum ybark yhwatey
🙏🙏🙏 ሰላም ለኪ
Your voice is amazing 🤗❤❤❤❤
ዋዋዋዋ❤❤❤❤
Thankful for God 🙏
Aman
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 21 ሚዲያዎች
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሱ ነው ዋናው ነገር እህታችን በርቺ በፀሎትሽ ወለተ መድህን ብለሽ አስቢኝ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህቶቻችን
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን❤❤
የሚገርም ድምፅ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እመብርሃን ሞገስ ትሁንሽ
Yihenen mezimur sademtewi kelibe wusti yalewin hazenen terarigo newi yatefaliyn mulu desitan newi yetegonatefikuyn betam newi yemameseginachei silatinanachwuyn
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
የመዝሙሩ ግጥሞች ከታች ቢፃፍ ጥሩ ነበር አብረን እንደምር
አሜንንንን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምላችሁ አሜንንንን🙏❤🙏
አሜን ኣልል
Mez tolo tolo eyelekekachu adelem
ጥዑም ዝማሬ❤🙏
ገራሚ ድምፅ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ🤲🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን video double የሚያረገውን ነገር አስተካክሉት እይታችሁን እንዳይቀንስባችሁ በተረፈ ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ከእናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Zemare melakt yasemalen
❤❤❤የኔ እናት እርሷ ኪዳነምሕረት ኪዳነቃል ዘመናቹን ትባርክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እኔስ እግዚአብሔር ቢረዳኝ እንዲህ በአገልግሎት ብሳተፍ
አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
Wuubeet sileekaa bee Tewahidoo new lekaa ❤❤❤❤❤metaadee new fexarii yimesgeen ❤❤❤🥰21 intee
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱ እህቶቸ በቤቱ ያፀናችሁ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ❤❤❤
አሜንንን❤❤❤❤ ዝማሬመላክንያሰማል❤❤❤❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔውድ❤❤❤❤❤
ተመስገን እግዚአብሔር የነብሴ መጽናኛ:ክብር ለመድኃኒ አለም
ደጅ ጠናሁ
ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን
ተፅናናሁኝ ረሳሁ ሀዘኔንን
የአምላክ እናት እመቤታችን
ሞገስ ሁኝኝ ቀሪዉ ዘመኔን /2/
የመከራዉ ዘመን አለፈ እንደዋዛ
አንችን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ
የልጅሽ ቸርነት የአንችም ደግነት
ባርያሽን ሰወረኝ ከአስጨናቂዉ ሞት
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንች እየታበሰ ሰላም ለኪ
አዝ
ልቤ በአንች ፀና ከፍ ከፍም አለ
በጥላቶቼም ላይ አፌ ተናገረ
በማዳንሽ ስራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛል
የኃያላኑን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንች እየታበሰ ሰላም ለኪ
አዝ
እጄ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹ
በመርገም ምክራቸዉ ሊለያዩኝ ሲሹ
እሱ የሰጠኝን እሱ ወሰደ አልኳቸዉ
እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸዉ
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንች እየታበሰ ሰላም ለኪ
አዝ
ከአዉደ ምህረቱ ሆኜ ስጠራት
ዘንበል ብላ አየችኝ ኪዳነ ምህረት
ሀሳብሽን ምንም የለም የሚመስለዉ
እረፍት ያገኘሁት እናቴ ባንቺ ነዉ
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንች እየታበሰ ሰላም ለኪ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ❤❤❤
ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ❤🙏🙏🙏
tebareku
Enate emebrhan ❤❤❤
Yena enate❤❤❤
ZMARA MELEKT YASEMALN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤
👏👏👏💖💖💖🤲🤲🤲🙏🙏🙏 Amen Amen Amen. Zimare Melaktin Yasemalin.
Ebakachhu ehtoch bageyachew des yleya tebareku
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
ዕዉይ ይሄን መዝሙር ስኬፋኝ መፅናኛዬ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የእኛ እንቁ ዘማሪት ናርድዬ 💖😘
የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ...
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ በርቱልን ያገልግሎት ዘመናችን ይባርክላችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ እህቶቼ❤❤❤
Zemare melaeeketen yasemalen♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Elllĺllllllllllĺllllĺlllllll Ye Amelake ENAT EMEBETACHEN moges Hugnegn keriw zemenen.🙏🙏🙏
Zmare mealekt yasemaln 🙏❤❤❤
Zimare meleaktn yesemaln!
Emabeetachin ❤❤❤❤❤❤.
ዝማሬ መዕእክት ያሰማልን
ናርዲዬ በጣም ነው ምታምሩት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬውን መላእክት ያሰማልን ለዘማሪዋች ከዚህ በላይ የእናታችንን የድንግል ማረያምን ስም የምታመሰግኑበት እድሜና ጤና ይስጣቹህ
zimare melaikt yasemalen Nardiye ❤🙏
Enameseginalen Zimare melaekt yasemalin
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እናቴ የአምላክ እናት ሞገስ ሁኚኝ ቀሪ ዘመኔን የስደት ስንቄ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
ናርዲ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen zimare melakit yasemalin❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማችሁ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አልልልልልልል❤❤❤
Amen 🙏 🙏
የኔ ውቦች ስወዳቹ ዘመናቹ ይባረክ
Zemari melak yasemaln
እምዬ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ
እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ
ባንቺ እየታበሰ
ሠላም ለኪ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያሳማለን ፡የልጅዋ ቸርነት የእናቴ ኪዳነ-ምህረት ደግነት ❤ከንእተ ጋር ይሁን ❤ ኣሜን ።
21ሚዲያዎች ተባረኩስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
እናቴ ስምሺን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ የስዴት ስንቃችን እመቤታችን❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤