Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እመቤቴ.እድሜሽን.ብርክ.ታርግልሽ.❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏❤️
❤❤❤❤❤ኧረ የተዋህዶ ልጆች የት አላቸው😢 አቤት የተሰበረውን ልቤ ጠገንኩት 😢❤❤❤እመ ብዙሃን ትስጥልኝ❤
👏🙏🏽⛪️
@@samharamen25847hunk. 😅😊
አሜን ።
ኧረ አለን እማ ኡፍፍፍፍ እመብረሀን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን ለደጇ ታብቃን❤❤❤❤
Amen amen amen🙏🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን Amen Amen Amen
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ❤❤❤❤❤😢😢
Ameen ameen zemare mlaketn ysemalen ehitchin. Leb ymetegn mazemur
Amen zimare melaikt yasemalen
😢😢😢ቢያበልኝ ብያጠጥኝ 😢😢 ሁሉ ያች ነው ብሊኝ እኔስ እንድ ድንግል ነጠፍጠ አጣህኝ😢😢😢😢 ዝማርየ መላይክት ያስማልን 😢😢ድንግል ማርያም ነነገርኩሽን አድራ እናቴ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢ዝማሬ መመላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ወይ መታደላችን ህዝበ ክርስትያን....... አዛኝትዋ አልችን ተመስገን 🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልጥኡምዝሜሬ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባረክ ይርዘም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ወንድማችንም ❤
Ejg dnk mezmur tesmto yemaytegeb,,kale hiwet yasemaln
እሷ በራሷ መንገድ ስትዘምረው ከቀድሞው የበለጠ እንድንመሰጥ አደረገን ብሰማ ብሰማ መጥገብ አቃተኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን🙏👏💒💒💒🎋🎋🎋
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማሽ🙏በእውነት ድንቅ ነው ያንቺን እርጋታ ተጨምሮበት ዝማሬው አጥንትን ድረስ ዘልቆ ይገባል ማረያም 💙 ሆይ እንወድሻልን የበለጠ እንድንወድሽም እርጂን🤲
❤❤❤❤❤❤❤ እናቴ እመቤቴ ማርያም
Egizabher ytebksh ehte zmare melakt yasemaln
ቃለሕይወት ያሠማልኝ ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺ
አሜን አብሮ ያሰማን።
እመቤታችን ትጠብቅሽ ፈጣሪ ከመጥፋት ይጠብቅሽ በእውነት ከእርሷ በላይ የሚጣፍጥ የለም
❤❤❤❤❤❤❤Emabete bebetua tanurish tewahido lezelalem tenur
እውነት ነው እንደ ቅድስት ድንግል ማርያም ጣፋጭ ሰም የለም።❤❤❤❤
Zmare melaktn yasemaln
እልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላይክትያሰማልንእግዚአቤርአምላክየአገልግሎትዘመንሽንይባርክልሽ
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
ቢያበሉኝ ቢያጠጡኝቢያበሉኝ ቢያጠጡኝ ፈትፍተዉ ቢያጎርሱኝ ያሻኸዉን ዉሰድ ሁሉ የአንተ ነዉ ቢሉኝእኔስ እንደ ሥሟ የጣፈጠ አጣሁኝእኔስ እንደ ሥሟ የጣፈጠ አጣሁኝ /2/ አዝ...........የእዚህ ዓለም ነገር ባዶ ሆኖብኛል ዛሬ የበላሁት ነገ ይርበኛል መራራው ሕይወቴ ጣፋጭ የሚሆነው እመቤቴ ስሚኝ በአንቺ ጨዉነት ነዉአዛኝቷ ስሚኝ በአንቺ ጨዉነት ነው /2/ አዝ.......አንቺ የሌለሽበት ማዕዴ ባዶ ነዉሥምሽን ቃልጠራሁ ጣፋጭ መራራ ነዉበእጄ ከጨበጥኩት የመሶብ እንጀራማርያም የሚለዉ ሥም ጣፋጭ ነዉ ሲበላ/2/ አዝ........ተስፋ ያደረገ አንቺን በሕይወቱ ስለሆንሽለት ነዉ ለተማሪ ራቱእኔም እልሻለሁ የኑሮ ጣዕሜ ከሞት ወደ ሕይወት መሸጋገሪያዬ /2/
Orthodox Christian academy and loads and willing
❤
❤❤❤
🌻💕🌹❤
😢😢😢ድንግል የልቤ ብርሐን ናት ህይወቴን ያጣፈጠችልኝ የድንግል ሥም ይመሥገን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በርቺልን ድንግል ሂወትሽን ታጣፍጥልሽ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
እድለኛ ነሽ
tebareki ehite
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባሪክልሽ
Yena enate zemara melakte yasmalen bezu fetna weste negnii gn sesmawe leba erfe yelale enamsgenalne❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abet ke dimtsish gar endet endemihed,kale hiwot yasemalin,❤
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
አሜን አሜን ቃል ሔወት የሶማልን🙏🙏
ወይኔ ሞትኩኝ ነፍሴ ሆይ የታለሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እመቤቴ.እድሜሽን.ብርክ.ታርግልሽ.
ምን አይነት አገላለፅ ነው በልደታ እውነት ለኔ ደስታ ነው የሆንሺኝዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
😢❤ Faru ergamota siyaa dhagesissu obboletii keenyaa/ Zimare melktin yasemaln ehetachen
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
Zimare melakt yasemalen
Amln zemara mlakt yasemln
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Zemari mlakt yasmaln amen🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤እማ ፍቅር ማርያም
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ...በቀጣይ አንችን የያዘ ሰው
አሜን አሜንአሜንየጌታዬ እናት እመብርሀን
ምን ብየ መግለጽ እንደምችል አላዉቅም ቃለህይወትን ያሰማልንእንቁ የሆነ ዝማሬ ነዉ
Ehie aint yemialemelm mezmur zare new yesemahut zmare melaekt yasemaln wud ehtie.. awo enatie emebetie Smish kemar welela yemitaft new
እኔስ እንደስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ❤❤❤❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት የሰማልን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤zmari melak yasemaln እኔስ እንደስሙዋ የጣፈጠ አጣሑኝ😢😢
እልል ነብስን ያለመልማል ይሔ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🙏🥺እኔስ እደስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ውድ እህታችን አጥንት የሚያለም ዝማሬ ነው❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 💚💚💚💚💚💚💚💚
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን.የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን.*ታዎቂ ከተሆነ በሗላ ፀጉር ካለመሸፈን/ከማሳየትና ከአለባበስ ጀምሮ የሚቀየረው ነገር ለምን ይሆን ግን???
Zemare melaekti yasemaln egzabher xeguwn yabezalshe ❤❤❤
"እኔስ እንደ ስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ"ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን
WowYour voice is very good with good lyrics ❤❤❤❤❤wowwww😢😢
ቃል አጠረኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
Zemar melakt yesmaln
zmarie melaikt yasemaln
ዝማሪ መላዕክት ያሰማሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ቅድስት ድንግል ማርያም ታርዝመው ❤❤❤
"እኔስ እንደስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ"
ቃል አጠረኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 😭🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
Zemare melaiktn yaseman ehitachn Wondimoch gin yebetekirstyan serat tebku 2 masinko lemin asefelege yemin sirat new sejemr eko masinko be betekirstyanachn buzum .........silzih hulunm belikuna be seratu adirgut
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔርን ድምፅሽ በጣም ያምራል እና ያሳዝናል
ግሩም ተሰጥኦ እግዚአብሄር ያክብርሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏
ቢያበሉኝ ቢያጠጡኝ ፈትፍተዉ ቢያጎርሱኝያሻሽዉን ዉሰጂ ሁሉ ያንቺ ነዉ ቢሉኝ እኔስ እንደስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ ማርያም ማርያም ማርያም❤ጥዑመ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ዝማሬ መለይክትን የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ነው እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን❤
Ur voice mn lebelshe zemare melakten yawarselen
Kale hiwot yasemalin etheachn
Kalehiwet yasemaln
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ዝማሬ መላክት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን
እረ ቃላት አጣሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
በጣም ጥሩ! አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እልልልልሰስስስሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zimare melakt yasemalgn ❤❤❤❤❤
ወይኔ ልቤን መሰጠዉ❤😢እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን እህታችንን የመብርሃን ፍቅርዋ ብዝት ይበልልልሽ ❤❤🎉🎉🎉 የእመብርሃን ምላጃዋ ፍቅርዋ ከሁላችን ክርስትያን ይሁንልን ❤❤አሜን አዛቹንትዋ ስ ትማኛለች ❤❤❤🎉🎉🎉
ይሄን መዝሙር ልጠግበው አልቻልኩም "እኔስ እንደ ስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ"
እመብርሀን ትጠብቅሽ❤❤❤
ለጌታዬ እናት ለድንግል ማርያም ትልቅ ፍቅር አለኘ
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲
ኡፍፍፍፍፍ ደስ ሲል🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሠግን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏😳
እናቴ21😢😢❤❤❤ጥዑም ዝማሬ
እኔስ እንደ ማርያም የጣፈጠ አጣሁኝ ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እህት መንገድሽ ያማረ ይሁን ሰሊዬ❤
ዝማሬ መላእክት ያድልልን እሚገርም ፀጋአለሺ😮 ታድለሺ
እመቤቴ.እድሜሽን.ብርክ.ታርግልሽ.❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏❤️
❤❤❤❤❤ኧረ የተዋህዶ ልጆች የት አላቸው😢 አቤት የተሰበረውን ልቤ ጠገንኩት 😢❤❤❤እመ ብዙሃን ትስጥልኝ❤
👏🙏🏽⛪️
@@samharamen25847hunk. 😅😊
አሜን ።
ኧረ አለን እማ ኡፍፍፍፍ እመብረሀን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን ለደጇ ታብቃን❤❤❤❤
Amen amen amen🙏🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን Amen Amen Amen
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ❤❤❤❤❤😢😢
Ameen ameen zemare mlaketn ysemalen ehitchin. Leb ymetegn mazemur
Amen zimare melaikt yasemalen
😢😢😢ቢያበልኝ ብያጠጥኝ 😢😢 ሁሉ ያች ነው ብሊኝ እኔስ እንድ ድንግል ነጠፍጠ አጣህኝ😢😢😢😢 ዝማርየ መላይክት ያስማልን 😢😢ድንግል ማርያም ነነገርኩሽን አድራ እናቴ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢ዝማሬ መመላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ወይ መታደላችን ህዝበ ክርስትያን....... አዛኝትዋ አልችን ተመስገን 🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልጥኡምዝሜሬ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባረክ ይርዘም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ወንድማችንም ❤
Ejg dnk mezmur tesmto yemaytegeb,,kale hiwet yasemaln
እሷ በራሷ መንገድ ስትዘምረው ከቀድሞው የበለጠ እንድንመሰጥ አደረገን ብሰማ ብሰማ መጥገብ አቃተኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን🙏👏💒💒💒🎋🎋🎋
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማሽ🙏
በእውነት ድንቅ ነው ያንቺን እርጋታ ተጨምሮበት ዝማሬው አጥንትን ድረስ ዘልቆ ይገባል
ማረያም 💙 ሆይ እንወድሻልን የበለጠ እንድንወድሽም እርጂን🤲
❤❤❤❤❤❤❤ እናቴ እመቤቴ ማርያም
Egizabher ytebksh ehte zmare melakt yasemaln
ቃለሕይወት ያሠማልኝ ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺ
አሜን አብሮ ያሰማን።
እመቤታችን ትጠብቅሽ ፈጣሪ ከመጥፋት ይጠብቅሽ በእውነት ከእርሷ በላይ የሚጣፍጥ የለም
❤❤❤❤❤❤❤Emabete bebetua tanurish tewahido lezelalem tenur
እውነት ነው እንደ ቅድስት ድንግል ማርያም ጣፋጭ ሰም የለም።❤❤❤❤
Zmare melaktn yasemaln
እልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬመላይክትያሰማልንእግዚአቤርአምላክየአገልግሎትዘመንሽንይባርክልሽ
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
ቢያበሉኝ ቢያጠጡኝ
ቢያበሉኝ ቢያጠጡኝ ፈትፍተዉ ቢያጎርሱኝ
ያሻኸዉን ዉሰድ ሁሉ የአንተ ነዉ ቢሉኝ
እኔስ እንደ ሥሟ የጣፈጠ አጣሁኝ
እኔስ እንደ ሥሟ የጣፈጠ አጣሁኝ /2/
አዝ...........
የእዚህ ዓለም ነገር ባዶ ሆኖብኛል
ዛሬ የበላሁት ነገ ይርበኛል
መራራው ሕይወቴ ጣፋጭ የሚሆነው
እመቤቴ ስሚኝ በአንቺ ጨዉነት ነዉ
አዛኝቷ ስሚኝ በአንቺ ጨዉነት ነው /2/
አዝ.......
አንቺ የሌለሽበት ማዕዴ ባዶ ነዉ
ሥምሽን ቃልጠራሁ ጣፋጭ መራራ ነዉ
በእጄ ከጨበጥኩት የመሶብ እንጀራ
ማርያም የሚለዉ ሥም ጣፋጭ ነዉ ሲበላ/2/
አዝ........
ተስፋ ያደረገ አንቺን በሕይወቱ
ስለሆንሽለት ነዉ ለተማሪ ራቱ
እኔም እልሻለሁ የኑሮ ጣዕሜ
ከሞት ወደ ሕይወት መሸጋገሪያዬ /2/
Orthodox Christian academy and loads and willing
❤
❤❤❤
🌻💕🌹❤
😢😢😢ድንግል የልቤ ብርሐን ናት ህይወቴን ያጣፈጠችልኝ የድንግል ሥም ይመሥገን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በርቺልን ድንግል ሂወትሽን ታጣፍጥልሽ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
እድለኛ ነሽ
tebareki ehite
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባሪክልሽ
Yena enate zemara melakte yasmalen bezu fetna weste negnii gn sesmawe leba erfe yelale enamsgenalne❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abet ke dimtsish gar endet endemihed,kale hiwot yasemalin,❤
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አብሮ ያሰማን።
እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
አሜን አሜን ቃል ሔወት የሶማልን🙏🙏
ወይኔ ሞትኩኝ ነፍሴ ሆይ የታለሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እመቤቴ.እድሜሽን.ብርክ.ታርግልሽ.
ምን አይነት አገላለፅ ነው በልደታ እውነት ለኔ ደስታ ነው የሆንሺኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
😢❤ Faru ergamota siyaa dhagesissu obboletii keenyaa/ Zimare melktin yasemaln ehetachen
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
Zimare melakt yasemalen
Amln zemara mlakt yasemln
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Zemari mlakt yasmaln amen🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤እማ ፍቅር ማርያም
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ...በቀጣይ አንችን የያዘ ሰው
አሜን አሜንአሜንየጌታዬ እናት እመብርሀን
ምን ብየ መግለጽ እንደምችል አላዉቅም ቃለህይወትን ያሰማልን
እንቁ የሆነ ዝማሬ ነዉ
Ehie aint yemialemelm mezmur zare new yesemahut zmare melaekt yasemaln wud ehtie.. awo enatie emebetie Smish kemar welela yemitaft new
እኔስ እንደስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ❤❤❤❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት የሰማልን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤zmari melak yasemaln እኔስ እንደስሙዋ የጣፈጠ አጣሑኝ😢😢
እልል ነብስን ያለመልማል ይሔ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🙏🥺
እኔስ እደስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ውድ እህታችን አጥንት የሚያለም ዝማሬ ነው❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 💚💚💚💚💚💚💚💚
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን.የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን.
*ታዎቂ ከተሆነ በሗላ ፀጉር ካለመሸፈን/ከማሳየትና ከአለባበስ ጀምሮ የሚቀየረው ነገር ለምን ይሆን ግን???
Zemare melaekti yasemaln egzabher xeguwn yabezalshe ❤❤❤
"እኔስ እንደ ስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ"
ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን
Wow
Your voice is very good with good lyrics ❤❤❤❤❤wowwww😢😢
ቃል አጠረኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
Zemar melakt yesmaln
zmarie melaikt yasemaln
ዝማሪ መላዕክት ያሰማሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ቅድስት ድንግል ማርያም ታርዝመው ❤❤❤
"እኔስ እንደስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ"
ቃል አጠረኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 😭🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
Zemare melaiktn yaseman ehitachn
Wondimoch gin yebetekirstyan serat tebku 2 masinko lemin asefelege yemin sirat new sejemr eko masinko be betekirstyanachn buzum .........silzih hulunm belikuna be seratu adirgut
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔርን ድምፅሽ በጣም ያምራል እና ያሳዝናል
ግሩም ተሰጥኦ እግዚአብሄር ያክብርሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏
ቢያበሉኝ ቢያጠጡኝ ፈትፍተዉ ቢያጎርሱኝ
ያሻሽዉን ዉሰጂ ሁሉ ያንቺ ነዉ ቢሉኝ
እኔስ እንደስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ
ማርያም ማርያም ማርያም❤
ጥዑመ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ዝማሬ መለይክትን የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ነው እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን❤
Ur voice mn lebelshe zemare melakten yawarselen
Kale hiwot yasemalin etheachn
Kalehiwet yasemaln
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ዝማሬ መላክት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን
እረ ቃላት አጣሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
በጣም ጥሩ! አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እልልልልሰስስስሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zimare melakt yasemalgn ❤❤❤❤❤
ወይኔ ልቤን መሰጠዉ❤😢
እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን እህታችንን የመብርሃን ፍቅርዋ ብዝት ይበልልልሽ ❤❤🎉🎉🎉
የእመብርሃን ምላጃዋ ፍቅርዋ ከሁላችን ክርስትያን ይሁንልን ❤❤አሜን አዛቹንትዋ ስ ትማኛለች ❤❤❤🎉🎉🎉