ቆንጆዋ_ኢስላምን_ተቀበለች_❤መንሱርም_ጥያቄ_አቀረበላት_ባል_ከፈለግሽ_ቃል_ገባ__በአስያ_ቤት_ታሪክ_ተሰራ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 343

  • @Zeynebidris-xn5uv
    @Zeynebidris-xn5uv 4 місяці тому +57

    በሚዲያ መስለም ከባለፈው ብንማር ሚሰልሙት በእድለኝነት ነው ቢቀርባቸውም ሚጎልባቸው ከነሱ እንጂ ኢስላም ምንም አይጎልበትም ስለዚህ አትቸኩሉ ዩቱበሮች ካለፈው እንማር

    • @meryem...334
      @meryem...334 4 місяці тому +5

      ዩቱበሮችም ሽቀላ ነው ሰለምን እያሉ ለመፈመስም እየተጠቀሙበት ይመስላል። ዩቱበሮች ባያሽቃብጡ መልካም ይመስለኛል

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj 4 місяці тому

      አይለማጠገርመሞከሩጡሩነውከተመለሱምማንንምአይጎዱእነሱኑነው

    • @halimafeseha2129
      @halimafeseha2129 4 місяці тому

      Betam deaymlnw

    • @halimafeseha2129
      @halimafeseha2129 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @Hindiya-tl2pe
      @Hindiya-tl2pe 4 місяці тому

      በትክክል

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 4 місяці тому +28

    ግን ወንዶች አላህ
    ልቦና ይስጣችሁ ምናል ስሜታችሁን ብትቆጣጠሩ አኡዚቢላ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 4 місяці тому +47

    አረ ወንዶች አላህን ፈሩ አይናችሁን ሰበር አርጉ ኦኦ

  • @mahamadsayid729
    @mahamadsayid729 4 місяці тому +16

    ወንዶች ልጅቱ ሸሐዳ ልትይዝ እያለች ስለ ቁንጅና ታወራላችሑ መጀመሪያ ከእሣት አውጧት

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 4 місяці тому +1

      ወላሂ ጉድኮነው ስለ ውበት ወሎን አያቁትም እንደ ከምንም አልቆጥራት ምንም ሴት ብሆን ከሳት ሳያወጡ ስለውበት

  • @seid-td2ix
    @seid-td2ix 4 місяці тому +7

    ማሻ አሏህ እንኮን ደህና መጣሺ አሏሁ አክበር ግን ማዲያ ላይ ኢስላም የማይ ፈቅደው ቃላት አንጠቀም ባረከሏሁ ፊኩም ጅንጀና መሠል ነገሮች አሏህን ፍሩ ወንዶች

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 4 місяці тому +15

    እውነት ላይሆን ይችላል እውነቷን ከሆነ የውስጧን የሚያውቀው አላህ ነው እኔ ግን በሚስያ የሚሰልሙትን አላምንም።

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 4 місяці тому

      አብዛኞቹ ለመፋማስ ብላው ነው ተወቂ ከሆኑ በሗላ አማት ሰይሞላቸው ተማላስኩ ይላሉ ያዝች ዳሞ ውሻት ነው ሚማስላው ለምን መስላም ፈላግሽ ስትበል ራሱ ዝም 😮😮😮😮

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 4 місяці тому +2

      ምንም አላስመንኝም እኔ

    • @madinaamra
      @madinaamra 4 місяці тому

      አልሠለመችም ዉሸቶንነዉ

  • @Salsibel
    @Salsibel 4 місяці тому +20

    ተብልህ ቀይር አዳብ ይኑራቹ ገስትላይ የነበራቹሁም አይናቹ ስበሩ የወንድልጅ ሂጃብ አይኑ መስበርነው አላህ የውጫዊ ውበታችን አያይም የልባችን ውበትእጅ አንድአላህ ሳያጋራ የተገዛ ያመነ ሁሉ ውብ ነው አዲስ ልጆች ሸሀዳ ስታሲዚ ለዛውም እደዚህ ማለታቹ በጣም ይደብራል መጀመራ እስልምና የሚያቀው ይረዳል አዲሱሰውግን በሌላነው ሚያስበው ልጅትዋ ስለሰለመች ደስብሎኛል አላሁ አክበር አላህ በስልምና ያፅናት

    • @SghahNeheh
      @SghahNeheh 4 місяці тому +3

      አኡዙቢላሂ ሚሸይጣን ረጅም መጋማት መግማማትአለ እዳዉሤቶቹባል ወዶቹሚሥት የላቸዉም ሚዲያላይ እደት ተሠብሥበዉ ይገላፈጣሉ ቅጆነሽቆጆአደለሽም ሁሥጣንማናየ ኤረ ወላሂ ኢተቂላህ እሥልምናን አምና ከተቀበለች ማሻአላህ ነገርን እዷዉተዉ አላህን እንፍራ

    • @Meksud-j4h
      @Meksud-j4h 3 місяці тому

      መንሱር ምትባለዉ ምንሆነህ ነዉ ገደል ግባ

    • @Salsibel
      @Salsibel 3 місяці тому +1

      @@Meksud-j4h ስድብ የሰውልጅ አይለውጥም እዚጋ የሁላቸውም ስተትነው ሁሉንም በአንድ መምከሩ የተሰሻለነው

    • @Meksud-j4h
      @Meksud-j4h 3 місяці тому

      @@Salsibel እሺ በጣም ነዉ የተናድኩት እስልምናችን በአደበባይ ሙድ መያዣ ሲሆን ለዝያዉም ያለ እዉቀታቸዉ

    • @Salsibel
      @Salsibel 3 місяці тому

      @@Meksud-j4h አዎ በጣም ሚያናድድ ነገርነው ያረጉት ልክነህ/ነሽ
      እስልምና ውስጥ ያለው ያቀዋል እጂ አዲስ ወደ እስልምና ሚገቡት ወይም ሌሎቹ ካፊሮች ስለ እስልምና ያልሆነ አመለካከት እዲኖራቸውነው ሚያረገው ንግግራቸው

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 4 місяці тому +10

    አኡዙቢላህ ወንዶች ምነዉ አይናችሁን ሰበር ማረግ አቃታችሁ ላገኛችሁት ሰብ ብላችሁ ትዘልቁታላችሁ ወይ
    አሏህ በእምነቷ ያጥናት ግን አቅል ይኑራችሁ

  • @Ayesha-k6f
    @Ayesha-k6f 4 місяці тому +3

    ምድረ አሰዳቢ ወንዶች ቱ አለይኩን ጭራሽ እኔ አገባሻለሁ እኔ አገባሻለሁ ትባባላላቹ በእንደዚ አይነቶች እኮ ነዉ ዲናችን የሚሰደበዉ ልጅታ መች አግቡኝ አለች ኸረ ረጋ በሉ አኡዙቢላህ

  • @BusyLine-fq4sb
    @BusyLine-fq4sb 4 місяці тому +14

    አሏሁ አክበር አላህ ሙስሊሞችን እያበዛልን ነው ማሻአላህ ማሻአላህ አልሀምዱሊላ አላህ ያጠንክርሽ የኔዋ እህቴ

    • @Zinetየሱፋ
      @Zinetየሱፋ 3 місяці тому

      አስያ አገቶ ላይ ክር ካለ ትበጥስ

    • @NebaFiqade
      @NebaFiqade 3 місяці тому

      Nege endemetemeles ataweqem yehone tegeda neger new men ale belugn

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 4 місяці тому +4

    እህ 🙄ሻሃዳ አሲዟት እንጅ መሻፈዱን ምን አመጣው ወንዶች አሏህን ፍሩ ቆንጆ አድርጎ ለፈጠራት ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊሏህ አሏህ ያፅናት ውስጧንም ያሳምራት ውጯን እንዳሳመረላት ሁሉ 🎉🎉🎉

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 4 місяці тому +3

    እንኳን ወደ ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ መጨረሻሽ ይመር ግን ብዙ አታጨብጭቡ የሚሰልሙት ለእራሳቸው ነው

  • @yarab4997
    @yarab4997 4 місяці тому +6

    ግን ልጂቷ ከልብ አይደለችም ብቻ አላህ ሂዲያ ይስጣት ለሁላችንም

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 4 місяці тому +2

      አዎ ያውሸት ነው ሚማስላው ብዙዎች ለመፋማስ ሲሉ ነው ሚሰልሙት ከዛ ፎሎ እና ጊፍት ከዛ ተወቂ ሲሆኑ ጋና እስልምናን ሰያውቁት ወዳ ኦርቶዶክስ ተመላስኩ ይለሉ እቺ ደሞ ይላያል ብቻ አላህ ያውቃል 😮😮😮

    • @yarab4997
      @yarab4997 4 місяці тому

      @@alyayasenshewmolo3632 በትክክል ውዴ

  • @BahriyaHadiseman
    @BahriyaHadiseman 3 місяці тому +1

    አረ ወንዶች አላህን ፍሩ አይናችሁን ሰበር አድርጉ ስለ እስልምና ታስተምራላችሁ ከዛ እራሳቹሁ ወንጀል ውስጥ ትገባለችሁ ይህ ጥሩ አይደለም ወይ የወንድ ልብ

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by 4 місяці тому +4

    አላሁ አክበር አላህ ትልቅነዉ

  • @sikosilo1317
    @sikosilo1317 4 місяці тому +4

    እር ባካችሁ ስለምቴ ሲመጣ ከቀልባችሁ ሁኑ ምድን ነውመጫጫት እኔ አማርችኝ ባል እፈልገልሻለሁ ምናምንምነምን አሰፈላጊ ነው እዴ እሶ ፈልጋ የመጣች እሰልምና ፈልጋ ነው
    የመጣች ሰለዚህ ወዶች አደብ ግዙ አሰያ አላህ ይጨምርልሸ አላሐምዱሊላ።

  • @Richyim
    @Richyim 3 місяці тому +1

    Ere wendoch gn sitastelu wellahi allah hidaya yistachu muslim asedabi hulu allah yfaredachu betam askefitachihugnal😢😢😢😢😢
    Masha allah habibty allah yatsinash kenezi kehuletu jiboch allah ytebikish

  • @almaw15
    @almaw15 4 місяці тому +2

    ሁላችሁም ሴሰኞች ናችሁ የተሰበሳችሁበትን ጉዳይ ትታችሁ ስለቁንጅና ላግባባሽ

  • @Zinetየሱፋ
    @Zinetየሱፋ 3 місяці тому +1

    አስያ አላህ ይጨምረልሽ ደስ ይላል

  • @HayredinShikur
    @HayredinShikur 4 місяці тому +2

    ለአስያ ያለኝ አክብሮት እንዳለ ሆኖ አንዳንድ ወንድሞቻችን የምያቀርቡት ማለትም እወድሻለው አገባሻለው ማለቱ ጥሩ ሀሳብ አልመሰሐኝም ወላሁ አሐም

  • @Meksud-j4h
    @Meksud-j4h 3 місяці тому +1

    ወንዶች ዉሻ ናችሁ እስላምን አትወኩሉም ገና ለገና

  • @akumeku3861
    @akumeku3861 4 місяці тому +1

    አረ ሰለምታደርገው አያገባኝም ግን ከዜ በፌት ሙጣጋ ገብታ ብር አሰባሰቦላታል ይገስማል ምን ችግር እንዳላት አምልክ ይወቀው ሰላም ሆኖ እእቶቼ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 4 місяці тому +3

    ማሻአላህ አላህወክበር አላህወክበር አላህወክበር ገና ሙሉ አለም እሥላም ይሆናል

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 4 місяці тому

      MashaAllah Allah wedtewledsh temelsh Allamedulelah inshaallah
      Edemena tena yestesh ❤❤❤❤❤❤❤ene gen semeshn REYAN
      Beyeshalh

  • @tanima5673
    @tanima5673 4 місяці тому +4

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምሪለሽ ማማየ

  • @Lil-gf2uv
    @Lil-gf2uv 3 місяці тому +1

    ❤❤😂😂አላህ ወአክበር ማሻኣላህ❤

  • @ZarahZarah-rt8yb
    @ZarahZarah-rt8yb 4 місяці тому +1

    እኔየሚገረመኚትዳረየያዙሴቶችላይቨላይከወድጋረማፍጠጣችውውዶቹደሞእደነውየሚያውትሱበሀነአላህ

  • @BezaEshetu-eq4ph
    @BezaEshetu-eq4ph 4 місяці тому +3

    allhu akber አላህ ያፅናሽ እህቴ

  • @teejanhameed5430
    @teejanhameed5430 4 місяці тому +1

    አላህአክበር❤❤❤ማሻአላህ

  • @saadiyyaasfaw2164
    @saadiyyaasfaw2164 4 місяці тому +1

    ማውራት እምትፈልጉትን በውስጥ አውሩ ነው የተበለው

  • @ኡሙሱመያ
    @ኡሙሱመያ 4 місяці тому +2

    የእውነት ወዶችድበርአትለፉ አይናችሁንሰበርአድርጉ ቆንጆባያችሁቁጥር አይንማፍጠጥ ሆ

  • @beshirabrar176
    @beshirabrar176 4 місяці тому +1

    ماشاءالله تبارك الله
    ربي يثبتها ويثبتنا

  • @AemanHussein
    @AemanHussein 4 місяці тому +1

    መሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nejibashukri6177
    @nejibashukri6177 4 місяці тому +2

    አረመንሱር እኔ ሙስሊም እህትህ ነኝ ሽቶ ላክልኝ። አድናቂህም ነኝ

    • @Ayesha-k6f
      @Ayesha-k6f 4 місяці тому

      😂ጫልቱ እንዳትሰማሽ

  • @hayatbintseid8004
    @hayatbintseid8004 4 місяці тому +1

    መሻዓሏህ አሏህ ያፅናሽ

  • @MeronMarihun-rd3kd
    @MeronMarihun-rd3kd 4 місяці тому +1

    ሰልምታይ ነኜ እና ቁራአን መቅራት እፈልጋሉሁኝ

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj 4 місяці тому +1

    መሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉ተባረከላህ

  • @fyoutube9268
    @fyoutube9268 3 місяці тому

    ክክክ ማሻ አላህ

  • @dawudeb-km1eh
    @dawudeb-km1eh 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህያፅናሽ

  • @miskiyaabidu5213
    @miskiyaabidu5213 4 місяці тому +1

    Allahu akuber!!!!

  • @AbdulhadTahir-fp9ll
    @AbdulhadTahir-fp9ll 3 місяці тому

    Mashalah Mashalah

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 4 місяці тому +1

    Masha. Allha❤️

  • @faezadula898
    @faezadula898 3 місяці тому

    አላህ ዋአክበር አላህ በሀቅ ላይ ያፅናንም ያፅናትም

  • @Cksk-rx6ti
    @Cksk-rx6ti 4 місяці тому +2

    የማፊያ ቡድን
    ኣስያና መንሱር አድስ የማፍያ ቡድን ፈጥራችሃል አግቢኝ አግባኝ ላግባት ላግው

    • @Meksud-j4h
      @Meksud-j4h 3 місяці тому

      አንቺ እነዚህ ማፌያ ቡድን ናቸዉ ተያቸዉና መስጂድ ግቢ እዛ ማንም እስልምና ያስተምርሻል

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 4 місяці тому +2

    ማሻላህ

  • @FatihaMohammed-kp3rf
    @FatihaMohammed-kp3rf 4 місяці тому +1

    Meshaailaa,

  • @saadiyyaasfaw2164
    @saadiyyaasfaw2164 4 місяці тому +1

    በሚድያ የወጠ ሰው ማች ይፈራል

  • @ShehmoleEbrahim
    @ShehmoleEbrahim 3 дні тому

    mashala. Allah wekber

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 місяці тому

    ቅሌታም እኔም አላለም ኤጭ ምን ጉድ ናችሁ እኛም ፅድት ያልን ወሎየ ነን ሆ ለመልክ መልክ ማየት ከፈለክ ጀማል ናወሎ አይንህ ይቨዛል ግድብ ነው

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 4 місяці тому +2

    አይይይይይይይይይይ፡ሙሥሊም፡ኮሬ፡ነበሩ፡ካፊሯችን፡ይመሥል፡እነሡናቸው፡ምንገድ፡እማያሣለፉን፡እናሊላህ፡ኢተቅላህ፡በረግድ፡ሰው፡ውደዱ፡ግን፡እንደዚህ፡አትጃጃሉ፡ወላሂ፡ነው፡እምላችሁ

  • @regeff-s9i
    @regeff-s9i 4 місяці тому

    አላሁአክበረ የምነወረና የመሡረ መሻፈድ ምን ይሎችሁል ልብ ይሥጣችሁ ወዶቹ በተረፈ እህታችን አላህ ያፀናችሁ

  • @Fatima-mf8vy
    @Fatima-mf8vy 4 місяці тому +1

    الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله ❤❤❤

  • @nejibashukri6177
    @nejibashukri6177 4 місяці тому

    እናትሽን አላህ ሙስሊም ያርግልሽ

  • @HusniNura
    @HusniNura 21 день тому

    አላሁ አክባሪ ማሻአላህ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘

  • @rebiaSeid-o8h
    @rebiaSeid-o8h 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj 4 місяці тому

    አልሀምዱሊላህ ምሰጋናይገባህ አላህዋየ❤❤❤❤

  • @HiraHira-h7z
    @HiraHira-h7z 4 місяці тому

    ማሻ አሏህ እታችን እንኳን ወደቀጥተኛው መገድ መጣሽ

  • @sfgjjfsschtewyi734
    @sfgjjfsschtewyi734 4 місяці тому +1

    AllahuAkber

  • @HosianHsan
    @HosianHsan 4 місяці тому +1

    ماشاءالله تبارك الله ❤

  • @EtsegenetGeta
    @EtsegenetGeta 3 місяці тому

    ማሻአላህ አላህይገዝሽ

  • @MuluadamAyelew
    @MuluadamAyelew 4 місяці тому

    Mashalah

  • @HiraHira-h7z
    @HiraHira-h7z 4 місяці тому

    ወዶችየ ሀያአ ይኑራችሁ ሱባሀን አሏህ

  • @ZentMohamed
    @ZentMohamed 3 місяці тому

    ❤❤❤ msha allah allah

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 4 місяці тому +2

    ነገ ተመልሳ ትሰድባችሁለች😅😅😅

    • @AbdullahAleyLoveAllah
      @AbdullahAleyLoveAllah 4 місяці тому +2

      የውስጥን አላህ ነው የሚያቀው አላህ ያግራላት ዱዓ አዲርጉላ በመልካም እሰቡ ከስልምና እሚያርቅ አትጣፉ

  • @Lil-gf2uv
    @Lil-gf2uv 3 місяці тому

    አላህ ይሺፊዬ መሓመድ አላሩሲ❤

  • @sfgjjfsschtewyi734
    @sfgjjfsschtewyi734 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ

  • @Omyasmin757
    @Omyasmin757 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 4 місяці тому

    ስሟ ደስ ሲል ውይ ቤተሰብ አወጣጣቸው 💓💓💓

  • @AjKing-dx7tn
    @AjKing-dx7tn 4 місяці тому +1

    ማሻ ዓሏህ

  • @belety718
    @belety718 4 місяці тому

    የአስያ ቤት ለመግባት እንዴት ነው ??

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 4 місяці тому

    አላህ የመረጠሽና የታደልሽ ነሽ ትክ በሌለው አንዱ ፈጣሪ አላህን ብቻ ልታመልኪ እስልምናን መቀበልሽ ከምንም በላይ ይበልጣል። ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የለም። ታድለሻል እውነተኛውን እምነት እስልምናን መቀበልሽ አላህ ስለመረጠሽ ነው ይህን እህት ።

  • @Tmara-i8k
    @Tmara-i8k 4 місяці тому

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻላህ

  • @LovelyDessert-eu2lw
    @LovelyDessert-eu2lw 4 місяці тому

    Masha Allah

  • @Kamel-is6cv
    @Kamel-is6cv 4 місяці тому +1

    አላህ የፅናሽ

  • @MariamMuslim-i7m
    @MariamMuslim-i7m 4 місяці тому +2

    ማሻ አላህ አላህ አክበር ግን ወንዶች አደብ ቢኖራችሁ አኡዙቢላህ ምነወር መሽም ቆጆ ናት ብሎ ሊሞት ነው 😅

  • @AliYasuf-x6n
    @AliYasuf-x6n 4 місяці тому

    አለህ አክበር❤

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 4 місяці тому

    ማሻላህ ውነት ከሆነ ሚድያላይ የሚሰልሙ ከባለፈው ሶርቲ የምትባል የሰራችው ድራማ እንዳይሆን በተረፈ አላሁ አለም ውንተ ከሆነ አላህ ያፅናሽ አሚንንን ያርብ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Myam-sz7ts
    @Myam-sz7ts 4 місяці тому

    መሸአላህ

  • @osman7726
    @osman7726 4 місяці тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ❤❤

  • @najatalsaqaff8854
    @najatalsaqaff8854 3 місяці тому

    Mashallah Allah weakiber

  • @SeidGugsa
    @SeidGugsa 4 місяці тому

    ማሻአላህ አሏህ አክበር አለህ አክበር

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 4 місяці тому +1

    ትጃጃላችሁ
    የመጣችው
    እስልምናን
    ፈልጋነው
    ወይንስ
    ልትጃጃሉነው

  • @shalom5131
    @shalom5131 4 місяці тому

    የዲያብሎስን አጀንዳ በጌታ በእየሱስም አፈረስኩት!!!!!

  • @LaylaL-c5y
    @LaylaL-c5y 4 місяці тому

    ማአሻላ

  • @rmmmm2511
    @rmmmm2511 4 місяці тому

    allah akbar allah akbar

  • @QMmqyYqmpqm
    @QMmqyYqmpqm 4 місяці тому

    መሻአላህአላህያፅናሺእህቴ❤❤❤❤🎉🎉አላሁአኪበር

  • @Hiyab7512
    @Hiyab7512 3 місяці тому

    ሰው እንዴት ከህይወት ወደ ሞት ይሄዳል እህቴ ቅድስት ወደሆነችው ቤተክርስትያን ተመለሽ
    ወንዶቹ እማ ሊበሏት ነው

  • @مدينةعلي-ظ1ح
    @مدينةعلي-ظ1ح 4 місяці тому +1

    ማሻአላ

  • @tanima5673
    @tanima5673 4 місяці тому

    እንሸነአላህ አላህ አሰልምናን ይወፊቅልሽ ማማየ አብሽሪ የሰልማሉ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 3 місяці тому

    አረ ወንዶች ምን ነካቸው ስለመልኳ ምን አመጣሁ የአማራ ህዝብ ቆንጆ መሆኑ የታወቀ ነው ሚድያ ስለማይወጡ እንጂ በጣም ቆንጆ አሉ😊

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 4 місяці тому +3

    ጉድ እኮነዉ 🤔 ሆ ዝም። ያለ። ነጃ። ይወጣል አሉ ሆ

  • @SaD-st6nw
    @SaD-st6nw 4 місяці тому

    ماشاءالله تبارك الله💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 4 місяці тому

    መሻአላህ አላህ ያጥክርሸ

  • @JemilaJemu-t4c
    @JemilaJemu-t4c 4 місяці тому

    አላሁ ክበር

  • @MusefaHamdelaMusefaHamdela
    @MusefaHamdelaMusefaHamdela 3 місяці тому

    አሥያ መንሱርን ተረጋጋ በሉት አዳብ ያሥፈልጋል 👍

  • @Dyyggy
    @Dyyggy 4 місяці тому

    ማሻላሕ እካን ዋደ ዲነልኢስላም በሰላም መጣሽ

  • @aynalemgashie2981
    @aynalemgashie2981 4 місяці тому

    ቀጥሉ የኢስለም ሊጆች አለህ ይጠብቀቹ

  • @hussenadem4307
    @hussenadem4307 4 місяці тому

    Measha allah tebarekellah welcome back to islam Ehtachen

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 4 місяці тому

    አላህ አኩበር ማሻአላ እንኳን ሠላም መጣሺ

  • @saadha5100
    @saadha5100 4 місяці тому

    አላሁ አክበር❤❤❤❤

  • @AliYasuf-x6n
    @AliYasuf-x6n 4 місяці тому

    አለህ ወክበር❤