🔴ሳይቆራረጥ የሚደመጥ የልደት መዝሙራት like mezemran yilma hailu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 55

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish123 Місяць тому +23

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያበዛልህ ሊቀ መዘምራን እና አባታችን ይልማ ሀይሉ ዘመንህ የተቀደሰ ይሁን። በአንተ የምስጋናና የንስሐ መዝሙሮች እልፍ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ቀርበዋል። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish123 Місяць тому +4

    ብዙ ዝማሬዎችህን በዚሁ በራስህ ገፃ በማግኘታችን እጅግ ደስ ብሎናል። ነገርግን አሁንም በኤፍራታ ምድር፣መዘንጋት ባለበት፣ወደ አንቺ የመጣው፤እግዚአብሔር ምስክር የሆነለት አቤል፣ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ፣በእፀ መስቀሉ የተከፈለለኝ እና ሌሎችም የቀሩት በዚሁ channel ቢለቀቁ ደስ ይለናል

    • @Sebuhrecords
      @Sebuhrecords Місяць тому

      አሉ ገብተህ ልታገኛቸው ትችላለህ

  • @RakebAlemayheu
    @RakebAlemayheu Місяць тому +8

    ጋሼ እግዚአብሔር አገልግሎቶን ይባረክሎት የዳዊት ዝማሬ የተቀበለ እርሶ ዝማሬ ይቀበሎት

  • @girmalibimonge5101
    @girmalibimonge5101 Місяць тому +4

    የምወድህና የማከብርህ ሊቀ መዘምራን ይልማየ ካንተ ተለይቸ የኖርኩባቸዉ ጊዚያት ቢቆጩኝም የጊዜ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና እንደስራየ ሳይሆን እንደቸርነቱ መልሶ ዛሬ መዝሙሮችህን በፍቅርና በተመስጦ እንዳደምጥ ረድቶኛል፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክ! ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!!!

  • @addistesfatube8812
    @addistesfatube8812 Місяць тому +6

    ዝማሬ መልአክትን ያሳማልን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን ❤እንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤

    • @enanaworku8591
      @enanaworku8591 Місяць тому

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመሰገን

  • @saraghebremedhin1334
    @saraghebremedhin1334 Місяць тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልብን የሚያሳርፉ ዝማሬዎችህ መቸም አይጠገብን እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @hlinaminyilal7540
    @hlinaminyilal7540 29 днів тому

    መዝሙሮችህ በአዲሱ ትውልድ: በኅብረ ዝማሬ : በልደት ዋዜማ ልብን የሚያሳርፉ: ፈጣሪን የሚያመሰግኑ ጣዕመ ዜማዎች ሆነው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: የአገልግሎት ዘመንህን ከሙሉ ጤናጋር እግዚአብሔር ይጨምርልህ ዘማሪ ይልማ::

  • @hannadesalegn5793
    @hannadesalegn5793 Місяць тому +1

    መምህርዬ አምላክ ተወለደ የሚለው 3ኛ ላይ ያለውን መዝሙር እንደአዲስ ብትሰራዉ?ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hahhahdhdh1446
    @hahhahdhdh1446 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ❤❤❤
    ዘማሪ ይልማ 💕 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏💕💕💕

  • @TitiTiti-o6g
    @TitiTiti-o6g Місяць тому +2

    ዝሜሬ መላእክት ያስማልን ፅጋውን እግዚአብሔር ያብዛልንእ እድሜ ጤናውን ያድልልን

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Місяць тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥተን የሚያለመልም ዝማሬ እረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥልን አሜን

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh Місяць тому +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር

  • @elroitube27
    @elroitube27 Місяць тому

    የጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ቸሩ መድኃኒዓለም ያሰማልን

  • @MatebieMeten-t1s
    @MatebieMeten-t1s Місяць тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!! እድሜና ጤናን ይስጥልን::

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي Місяць тому +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p Місяць тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thomasspot1999
    @thomasspot1999 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንድንዘምር ለዚህ ያደረሰን
    ዝማሬ መላይት ያሰማልን ።እንኳን አደረሳቹህ ለመላው የክርስትና እመነት ተከታዮች ወንድሞቼ እህቶቼ

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ADISSEDemelieADISSEDemelie
    @ADISSEDemelieADISSEDemelie Місяць тому +2

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Danielwoldetsadik-w4s
    @Danielwoldetsadik-w4s Місяць тому +3

    ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችው ❤❤❤

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se Місяць тому

    መምህር በጣምነዉ የምወድሁ ማርያም ታክብርልኝ🎉🎉🎉❤❤😢😢😢😢

  • @dametasama
    @dametasama Місяць тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ያርዝምልን

  • @The052770
    @The052770 Місяць тому

    መንፈስ የሚያድስ መዝሙር! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @Shibr-cj8kg
    @Shibr-cj8kg Місяць тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @mizermesele362
    @mizermesele362 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠቅህ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 Місяць тому +2

    Ye MELAKTUNE ZEMARA YASEMALEN 🙏 🙏 🙏

  • @WorknsheAbye
    @WorknsheAbye Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤amene amene amen kale hihyewete yasemalene regeme edema yesetewate

  • @HarmalGenetu-e7k
    @HarmalGenetu-e7k Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤zmari melakt yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Місяць тому +2

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማክን❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube Місяць тому

    አሜን

  • @Amy_T-03
    @Amy_T-03 Місяць тому

    Zemari Melaket Yasemaln

  • @maryamawits.239
    @maryamawits.239 Місяць тому

    Please write the lyrics 🙏 as usual

  • @Tsige-m9n
    @Tsige-m9n Місяць тому +1

    Zemare melaket yasmalen abatachen ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @menelikephrem
    @menelikephrem Місяць тому

    እናመሠግናለን ተወዳጁ ወንድማችን!!!

  • @YeneYenu-qb8rw
    @YeneYenu-qb8rw Місяць тому +2

    yenu yene

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary Місяць тому +3

    ❤❤❤❤

  • @SerkalmAsefa
    @SerkalmAsefa Місяць тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh Місяць тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️....

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883 Місяць тому

    Zimare melahket yasemalen

  • @marmaria787
    @marmaria787 Місяць тому +3

    🎉🎉🎉

  • @Emebet-o4i
    @Emebet-o4i Місяць тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @mekdesmengesha8497
    @mekdesmengesha8497 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KibruNegese
    @KibruNegese Місяць тому

    Zemari melaekt yasemaln

  • @samit5271
    @samit5271 Місяць тому

    ❤❤❤ ❤❤❤

  • @TomasGetahun-o2l
    @TomasGetahun-o2l Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanizameh-io3oz
    @nanizameh-io3oz Місяць тому +1

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hir3699
    @hir3699 Місяць тому +2

  • @addistesfatube8812
    @addistesfatube8812 Місяць тому +5

    ዝማሬ መልአክትን ያሳማልን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን ❤እንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @Danielwoldetsadik-w4s
    @Danielwoldetsadik-w4s Місяць тому +3

    ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችው ❤❤❤