Doctor ebakih endatalifegn Enate erasuwan betam yamat neber enam hakim bet sitidet margin yemibal beshita new aluwat margin mn malet new endets new yemimetaw ebakih doctor endatalfegn
Selam doc yene tyake type 1 yalebet sw gn still carbohydrates Ena suger yemitekem kehone patientu mn liyagatmew yichlal?? Ena muluemulu sugar food makom alebachw??
Hi Wel Come Dr Sele Forofori Yeserahun Vidio Ayche Ante Yexeqomken Cetocenazol Texeqime Forofiw Bexam Qeniselingal Gin Mulu Bemulu Alxefam Tecemari Madreg yalebing Min Ale
እኔ የሰኮር በሽታ ነበረብኝ ኪኒን ኢንሱሊን በጣም እጠቀም ነበር በሚገርም ውኔታ ግን መዳኒቱን እየተጠቀምኩ ሰኮሬ ይጨምራል አይቀንሰም በሚገርም መልኩ ከዛ ግን አገሬ ገብቼ ተክልዬ ኤጄ ተጠመኩ አውን መዳኒት ካቆምኩ 3አመቴ ጤነኛ ነኝ መዳኒት ሰጠቀም 96ነበርኩ ኪሎዬ አውን 70ነኝ የምላቹ የሰኮር በሽታ የአጋንት ነውና በእምነታቹ በፀሎት አቃጥሉት
በሽታ ሁሉ ከሴይጣን ነው እንኳን እግዚአብሔር ርዳሽ
የኔ እኅት የኔም የልጄ አባት በዚሁ በሽታ እየተሰቃየ ነው እና ጸበል ሂድ ስለው ጭራሽ አይሰማኝም። 3 ቀን እየቆየ ትቶት ይመጣል አሉኝ
Elelelelel elelelelel elelelelel yitsadekau yiteklwe hayimanote amelki kubre yigbawe
Morinaga ketel shay teta .yastekakelal wed debube ale
🙏🤲❤️
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች
አሚንንን ያረብ አረኩሽ
አሚን
አሚንንንን
በጠም አመሰግን አለሁ ወድ ከበረለኝ የንወድ
@@Tybatube ጦይብሽ
እናመስግናለን ዶክተር ሱብሀን አሏህ አፊያችንን ጠብቅልን ያረብ
አድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር
ዶክተር እግዚኣብሄር ይስጥልን ብቁና ገምቢ የሆነ ትምህርት ኣግኝቼኣለዉ፡
الهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤❤❤❤ Dr tanks
ዶ/ር አንተጣምየሚገርም ተሰጦነውያለህ አላህይጨምርልህ ሌላሰው ሲናገርምአይገባኝም አተጋረምሬም መፍትሄአገኘው ደግሞ ስለጨውየሜያመጣው በሺታ አስተምረን🎉
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ትልቅ ትምህርት እየሰጠከን ነው ።ብዙ ያልተንዛዛ ቅልጥፍ ያለ እውቀት ስለምትሰጠን !!!
Thank you doketer
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ድክተር እድሜ ከጤና ይስጥህ
ዶር እንኳን ወደ ሁቱፕ መጣህ በጣም ብዙ ህዝብ የመታደግ ስራ ሰለምትሰራ አድናቂህ ነኝ ተባረክ እጂግ ግሩም መልክት ነው
Very essential information and an excellent explanation to be understood easily. Great Job.
ዶ/ር ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን።🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
Thank you Dr seife Allah edmehen remember ydrgew
እናመሰግናለን በጣም🎉🎉🎉
Thank you, you young Dr.. great is your Performance. We need such things and not heartbreaking political news.
Dr selam lante yihun.Derete akababi mewetater ena alememechet simet yisemagnal.Betam koyitobignal
እናመሰግናለን ዶክተር🙏
Thank you 😊 Dr.❤
እናመሰግናለን ዶክተር
Thank you Doc!!
Betam tiru timirt newu
ዶክተርዬ በጣም ነው እምናመሰግነው
❤❤❤❤ ክበርልን❤
Thanks Dr !
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለ ሰጠሀን በጣም እናመሰግናለን ዶክተር። በመቀጠል ሰውነቴ ጡቁር ይሆንና ስመረመር 285 ሆነ ስኳርህን ይለኛኛል ሓኪም። ሆኖም ግን ውሃ ጥማት ÷መራብ÷ ተሎ ተሎ ሽንት ምንም የለኝም። መጠጥእጠጣ ነበርክ ምሽት ምሽት ምግብም ሆቴል ላይ ነው የሚመገበው እና ከ ሮብ እና ዓርብ ውጭ ስጋ እበላ ነበርክ። ኣሁን ግን መጠጡ እና ስጋውን ሳቋርጥ ሰውነቴ ቀነስኩ ቦሮጩም ጠፍ ጡንቻየም ትንሽ ቀነስኩ እና ምክርህን ስጠኝ የሚከፈል ክፋያ እከፍላሎህ ። እዚ ያሉ ሃኪሞች መድሃኒት ውሰድ እያሉኝ ነው። እና ሌላ ዘዴ ካለ እርዳታህን እፈልጋሎህ።
Thanks doctor gin lexiyake malsi sexun
🎉nice
ዶክተር ሰላምህ ይብዛ በያለህበት ሁለቱ እግሬ ያሳክከኛል እቅልፍ ቶሎ ለመተኛት ያስቸግረኛል
ተባረከ❤❤❤
Thanks dr
Thank you for sharing👍
እና መስግን አለን D.r
❤❤❤tbrkilgn Dr
እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን
Wow❤
እንኳን ደህና መጣህ ውሃ ሳይጠማኝ እጠጣለሁ ግን 2 ሰአት ውስጥ ሽንት ይመጣብኛል ይህ ጤነኛ ነው
አዎ
ይሄ ችግር ያለውም በሽታ ሳይሆን የኩላሊት ንፅህና ነው
thanks❤
You're welcome 😊
እናመሰግናለን
ዕስኪ ዶክተር መላ ታለህ ዕኔ ከወገቤ በተች ዐቅም የሚባል የለኝም ስራመድ ለራሱ ሰውነቴ ይልፈሰፈሳል ውስጥ እግር በጣም ነው የሚያቃጥለኝ በረዶ ሳደርግበት ለደቂቃዎች ትንሽ ዐርፋለሁ
Labe ena mekoretatem ena guroro mekerker mindinew? Please tell us
ሰላም ዶክተር ጤናይስጥልኝ
7:47
ዶክተርየ ስለ ሳይነስ ቪዶ ስራልን
እሺ ሰራለሁ
Doctor ebakih endatalifegn
Enate erasuwan betam yamat neber enam hakim bet sitidet margin yemibal beshita new aluwat margin mn malet new endets new yemimetaw ebakih doctor endatalfegn
ዶክተር ወላሒ የመትለቃቸው በጣም ጥሩ ናቸው የቻናልሕ ተከታይ ከሆንኩኝ ወዲሕ አልሐምዱሊላሒ በጣም ተጠቃሚ ሆኛለሀኝ
አሁን ጥያቀ አለኘ
Dr ebakeken egerain yaqateleyal men lehon yechelal???
ዶክቶር ምርጥ ሰው ከልብ እናመሰግናለን በርታ
ዶክቶር እናቴ ሙሉ ሰውናቷሃ በጣም የቃጥለታል እና ህክምና ብታደርግም ምንም ለውጥ ዬለም እና መፊቴ ከለህ 💦
የምርመራው ውጤት ቢነገረኝ መልካም ነው
ሙሙቲ😊
Selam doc yene tyake type 1 yalebet sw gn still carbohydrates Ena suger yemitekem kehone patientu mn liyagatmew yichlal?? Ena muluemulu sugar food makom alebachw??
የለበትም የስኳር መጠኑ እና አይነቱ ይወስነዋል
Ena carbohydrates and sugar food bibelam yeteleye yemiyametaw chgr yelem
Enkuan dena mexa🥰
አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏......
koshete yewatalte or be oprashin yewatlte endate yehonale
ዶክቶር እዳተያ ለትን ያብዛልን እኔም ስመጣ ሀገሬ እናቴን ካተነው እማ መጣት ኢንሻ አላህ
እናመሰግናለን እኔ ብዙ አመት እከታተልሀለሁ
ዶክተር ሰይፈ እንኳን ደና መጣህህህህህህህህህህህህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 የመዳምምምምምምምምምምምምምምም ቅመሞችችችችችችችችችችችችች አላችሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ወይይይይይይይይይይይይይይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶ/ር እባክህን ሰለ እራስ ቅጥቅጣት መፍትሄ ንገርኝ ይሄው ሁለት አመት አለፈኝ አንደ ጊዜ ከተነሳብኝ እስከ ስስት ቀን እተኛለሁ ተነስቸ መሄድ አልችልም😢ምክንያቱም ያዙረኛል ወሬም ሲያወሩኝ አይሰማኝም እሩቅ ቦታ ሆነው ነው የሚሰሙኝ ሰውን ሳማክር እራስ ቅጥቅጣት ወደ ካንሰር ይዞራን አሉኝ በጣም ጨቆኛል ህክመና ደግሞ መሄድ አልችለም ከዛላይ የጨጓራ ህመም አለብኝ መላ በለኝ😢😢😢
እናመሰግናለን ዶክተር እስኪ ካየኸዉ እኔ በፊት ስራ ሳልጨርስ ሉማረፍ የማላስብ ነበርኩ ትንሽ ሆኘ ጀምሬ በጣም ነዉ ስራ የምሰራዉ ያዉ ቤት ዉስጥ ቢሆንም ምግብኳ ብዙ ጊዜ ቁሜ ነዉ የምመገበዉ አሁን ግን በጣም ይደክመኛል እጀና እግሬ ቶሎ ድክም ዛል ይላል ቁጭ ካልኩ ባልነሳ እንደገና እግሬ ድንዝዝ ይለኛል😢
Yene gestational diabetes neberebign din sayitefa kere 4 amet eskahun ale
Docter ena ejien btam ymngal mzrgtena mtef alchelm mdenew mknytu mne mrmra lderg colsterol edzi ydergal ende ebkh mlslnge
Hi Wel Come Dr
Sele Forofori Yeserahun Vidio Ayche Ante Yexeqomken Cetocenazol Texeqime Forofiw Bexam Qeniselingal Gin Mulu Bemulu Alxefam Tecemari Madreg yalebing Min Ale
አልጠፋ ካለ መታየት ያስፈልገዋል
@@Dr.SeifeWorku Bexam Kenisewal Gin Taxibe besamintu Metayet ijemiral
❤❤❤❤
ስኳር በሽታማለትምንማለትነው
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏 የሰኳር ምልክቶችን አሳውቀን እባክ እኔ ይቺን ሰሞን ተረገዜን በጣም ያሳክከኛል በዛ ላይ ደረግ ነው በጣም ያሳክከኛል አንድ ወዳጄ ደግሞ ሰነግራት ይህ የሰኳር ምልክት ነው አለችኝ ምንትላለክ ይህን ነገር ? አመሰግናለሁ
Dr ስልክ አይሰራም እኮ
ሰላም ጤና ይሰጥልን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ እሰም ጠዋት ጠዋት ከንቅልፌ ሴነሳ ሁለት እጆች ይደነዝዘኛል
ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ ለም ሰጠን የምክር አገልግሎት አመሰግናለሁ እናም ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ጭርት ያስቸግረኛል እናም ከምን እንደሚመጣ ብታ በራራልኝ ደስ ይለኛል🙏🙏😍
❤❤❤🎉
ሰላም ድክተር እኳን ደህና መጣህ የሳባ ጠባሳ መደሀኒት አለው?
ዶክተር እኔ አሁን ነው ያወቁት ስለካ 13 ነው የሆነው ከአርባ አመት በላይ ነኝ ምን ትመክረኝለህ ስካርን በመቀነስ ልቆጣጠረው ወይስ መድሀኒት ልውሰድ አመሰግናለሁ❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😮😮😅😅😊
🙏🙏🙏🙏❤❤
እንኮን በሰላም መጠክ እኔ ሃሳስያ የሚባለዉ ብስእዲ ኣለብን ሰወነትላይ እንፍራር ኣለዉ ዶሞ በጣም ነዉ የማየስክኮዉ መተኛች ኣቻልኩም እና ምን መድረግ ኣለብን
መዳኒት አለው፣ መታየት ግን ያስፈለወገዋል
@@Dr.SeifeWorku ሄጄ ነበር ክንኔ ግሬም ግን ምንም ለዉጢ የለም ኣትዉሰዲ ያሉን ምግቢ ድቄት ነዉ ስጋ እንዳትበሊ ኣሉን ስጋስ ድግር የብሉን እና ድቄት ምን ልብላ ብማርያም
ዶክተረቹ የሰጡን መድሃኒት ክንነዉ ከዛ ዶሞ ክሬም ነዉ የሰጡኝ
@@R7vVVLemlemyGBr ይለቅሻል ሙቀት ስለሆነ ነው አሁን አረብ ሀገር ከሆንሺ
የሰጡሺን ክሬም ማታ ማታ ተቀቢው
አትብሊ ያሉሽን ምግብ
አትብሊ
ለምሳሌ ዶሮ
እንቁላል
አሳ
ዶክተር የከለከለሺን አትብል
👍👍👍
እባኪምጊብሲበላሆደንቁርጥትይቆርጠኛል
ዶክተር በመጀመሪያ በጣም ነው ማከብርህ የኔ ጥያቄ ፊቴ ወዛምና ብጉር ይበዛበታል እናም እኛ አከባቢ ፈሳሽ cleanser ስለሌለ ምን አይነት ደረቅ ሳሙና ልጠቀም?
ዶክተር እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የእግር ጣቴ ላይ እብጠቶች አሉ እና እንዴት አድርጌ ላጥፋው ነጠላ ጫማ ማጥለቅ ተሳቀኩ እባክህ መፍትሄ ካለክ ንገረኝ እባክህ አትለፈኝ❤❤❤
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልህ ደ/ር እኔ ሆዴን ያመኛልና አሁን ደግሞ በጣም ያቅረኛል እንቅስቃሴ ስሰራ ደግሞ በጣም ያስገሳኛል እና ምግብ ስመገብ ደግሞ ትንሽ ስበላ በጣም ብዙ እደበላሁ ነገር ይሰማኛል ሆዴን ይነፋኛል በዛላይ አይፈጭም ምግቡ የምን ችግር ነው ደ/ር እባክህ አትለፈኝ ወደ ሀገር ስመጣ አንተጋር እመጣለሁ እስከዛ ግን የሆነ ነገር በለኝ አልቻልሁም ሰላምህ ይብዛ
መታየት ያስፈልገዋል፣ የጨጓራ አይነት ህመም ነው
@@Dr.SeifeWorku ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልህ ደ/ር በጣም አመሰግናለሁ እውነት ነው ጨጓራ አለብኝ ግን እደዚህ አሞኝ አያውቅም
ዶክተር ፀጉሬ ውስጥ አልፎ አልፎ እየተመለጠ ካሁን በፊት ታክሜ በቅሎልኝ ነበር እና እዳዲስ ጀመረኝ ምን ማድረግ አለብኝ
ዶክተር ፈጣሪ ይባርክ እኔ ምኖርው ስደት ነው ካገር ከመውጣቴ በፊት ስኳር ምልክት አለሽ ተብዬ ነበር አውን በቀኝ እጄ እግሬ አጠቃላይ አይኔ ጨምሮ በቀኝ በኩል ይቆጠቁጠኛል እባክ ዶክተርዬ መፍትኤ ካለ እንድትተባበረኝ እባክ
☝️🙏
ዶክተርዬ ሥኳን በሽታ ያለበት ሁሉ ሽፈተወሢብ ይፈጠርበታል ወይሥ
ሌላም ጥያቄ ነበረኝ ዶክተር ከይቅርታ ጋር ጥያቄ ያው ዉስጥ እግሬን ያቃጥለኛል መኚታይላይ ከወጣው በሁዋላ ነው የሚሰማኝ
10Q D/r hulunem selemtdases
ዶክተር ስለዚህ ሳይሆን እግሬ ጎንበስ ስል አይታጠፍም ሌላው ደግሞ አንደኛው እግሬ ዝቅ ስል ይጠለጠላል
ዶ/ር የስኳር በሽታ እያለብን ኦኘሬሽን መሠራት ይቻላል?
Dr my A1c is 7.0 after eating. The Dr said it is normal &she didn't prescribed me any medication. I live America and I am almost above 54
❤❤❤👍👍👍👏👏
ዶር እኔ ሰውነቴ ሽንት ሽንት ይሸታል
ዶ/ር ዉስጥ እግሬን በጣም ያቃጥለኛል እስካሁን መደሀኒት አላገኝሁለትም ?
እባክህ ዶክተር ስታየስ መልስልኝ እኔ የስካር ምርመራ አረረጌ ነበር Ac1. ,5.8 ነው እናማ ዶክተር የ 3ወር ኪኒኒ ሰቶኛል ወሰጄ ልጨርሰ ነው እሄንን ነገር እንዴት ታየዋለህ እንዴትሰ ነው መዳን ይቻላል
hiiiiiy😢
ዶክተር ጤና ይሥጥልኝ እህቴ የሚጥል ሽታ አለባት እድሜዋ 11 አመቷ የጀመራት በ4 አመቷነው ህክምና ሂዳ የደም ምርመራ ብቻ መርምረው ከኒና ብቻነው የሰጧት ግን ምንም ለውጥ የለውም ከጀመረች መዳኒቱን ሶስት ወሯ
ዶክተርየ እይውእኔይደክመኛል እቅልፋ እቅልፋ ይለኛል ምላሴ ይደርቃር የረሀብ ስሜትም አለበኛ ምን ይሻለኛል
የስኳር ምርመራ አድርጊ
እሺ አመሰግናለሁ
👍👍👍🥰
ዶ/ር እኔ ታይፕ 2 የስኳር የደም ግፊት መድሃኒት ተጠቃሚ ነኝ በአሁን ግዜ የእግሬ ምዳፌ ያመኛል ጭንቅላ /ራሴን ያለ ማቋረጥ ያመኛ ምንላርግ
ሠላም ዶክተር እኔ የምወስደው ክኒኑን ነው ጧት ሁለት ማታ ሁለት glamideሌላው በቀን አንድ ግዜ metformin እወስዳለሁ እድሜዬ 80ሁኗል ገጠር ስለምኖር ለክትትል ለመሄድ ተቸገርኩ ስለዚህ ቢጨምር እንደትጠልጠቀም ቢቀንስስ????????
Dr sifu im vere thkyu in thes chaneli !! የነ ጥያቀ በጮጋራ ዉስጥ የምገኚ HCI ACID ከባድ አስድ ነዉ ተብሎ ይታወቃል ይሁን እንጂ 12ኛ ክፈል ላይ ስንማረ ግን acid + watre ይጨመራል እንጂ watre + acid አይጨመርም ብለን ተምረናል ።1ኛ ጥያቀ በጮጋራ ላይ የምገኘዉ acid ላይ ዉሀ ስንጠጣ በት አይጎዳንም ወይ ??
አንድ የስኮር ተጠቂ የሆነ ሰው ተፈጥሮአዊ ማር በቀን አንድ የሾርባ ማንኪያ ቢጠቀም ከሻሂ ጋር ምን ይመስልሀል? አመሰግናለሁ
ሰላም ዶክተር በቀደም ለሰጠሀኝ መልስ በጣም አመሠግናለሁ አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ 🥰 ግን ጥያቄዬ ዶክተር ሀኪም ቤት አልሄድኩም ባልሄድ ችግር ያመጣብኛል ወይ ደምም የለውም እብጠቱም አይጨምርም ህመምም የለውም ብመልስልኝ 🥰
ዶ/ር እናመስግናለን!
አንድ ጥየቄ ልጠይቅህ፦እኔ ስኳር በሽታኛ ነኝ፤ዕድሜ 35 ነኝ መጀመሪያ ስመረማር 385 የሆነኝ ከዛ 500mg Tv.ጥዋትና መጣ አንዳ አንድ ውሰድ ተብዬ ግን ከሶስት ቀን በሆላ ተመልሰህ ና አሉኝ ከዛ ስመረምር 217 ሆንኩ ከዘ ደግሞ በሰምንት ና አሉኝ ስመረማር 127 ነው የሆንኩኝ አሁን ደግሞ በወር ና የተበልኩ ይህ በወርም 120 -140 ከሆነ ክኒን መተው አልችልም?
ሰላም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ❤እኔ የአራት ልጆች እናት ነኝ ልጆቼ ሲወለዱ ኪሏቸው ትልልቅ ነው 3.65 በላይ የሁለተኛ ልጄ ከአራተኛው በፊት ጽንስ በራሱ የ5 ወር ፌል አረገ ምክንያቱ አልታወቀም አራተኛዋን ስወልድ ግን ልጁ ኪሎ ትልቅ ስለሆነ ተብሎ ስኳር ቼክ ይደረግ ሲባል ተገኘ ለአንድ ወር 10ml ኢንሱሊን ወሰድኩ የወለድኩ ቀን መድሀኒት አቆምኩ ከ6 ሳምንት በኋላ ቼክ ሳደርግ ኖርማል ነው አሉ ።እና ዶክተር ተመልሶ እንዳይከሰት ምን ላድርግ ከዚህ በኋላ የመውለድ እቅድ የለኝም
እኔ ስኩዋር ( ኮሎስትሮን ) አለብሽ ተብየ ለሁለት ወር መድሀኒት ጀምሬ ነበር ግን ከሁለት ወር ቡሀላ አቆምኩ አሀን 8 ወር ሆነኝ ግን የህመም ስሜት አይሰማኝም ውሀ ጥም ግን ቢያንስ ከሌሊቱ አራቴ አምስቴ እነሳለሁ በጣም ይጠማኛል እና ዶክተር ችግር ያመጣብኝ ይሆን ?