የሶማሌላንድ ምክትል ፕሬዝዳንት"ከሶማሊያ ጋር ህብረት የማይታሰብ ነው"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 38

  • @-cg7qn8wy3r
    @-cg7qn8wy3r Місяць тому +1

    ይሄ የግብፅ ጥያቄ ለመረጃ ሴራ ነው ግን አልተሳካላትም ድል ለሶማሌላንድና ለሀገሬ እትዮጲያ

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj Місяць тому +12

    ዉድ የሀገሬ ልጅ ኡስታዝ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ, ሀገረችንንም እንዲሁም ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @رحيمهعبدالشكور
    @رحيمهعبدالشكور Місяць тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AhmedAdem-o8k
    @AhmedAdem-o8k Місяць тому +6

    ኢትዮጵያ ትቅደም ❤❤

  • @cityphone2550
    @cityphone2550 Місяць тому +3

    በርታ ኡሱታዝ አለህ ይጠብቀህ❤❤

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع Місяць тому +4

    በጣም ዱዓም አድርጉ በኢባዳችሁ ይህ የወደብን እድል ሀገራችን አግኚታ ወደ ለዉጥ እንድንጓዝ።
    ወሏሂ ሀገራችን ወደ ከፍታ እየሄድች እንደሆነ የዉጭ ሀገራት እየመሰከሩና እየተገረሙ ነዉ።
    ስለዚህ ሀገር ዉስጥ ያሉትን በፖለቲካ ልባቸዉ በጥላቸዉ የተሞላን ኋላ ቀር ሰዎችን ወሬ አትስሙ።
    ተባብረን ሀገራችነን እናሳድግ

  • @ewikebe4568
    @ewikebe4568 Місяць тому

    ተባረኩ እደጉ የነገ ሃገር ተረካቢዎች። ድንቅ ነው

  • @januarySl2024
    @januarySl2024 Місяць тому +6

    Thank you brother for defending Somaliland's cause and explaining to many Ethiopians who may be don't understand the depth of the historical conflict between Somaliland and Somalia. You really give more time to defend our cause to Ethiopians and to the outside World than Somaliland journalists. Continue brother, because the aspirations of Somaliland and Ethiopia are intertwined !

    • @محمد-ل8ح9ع
      @محمد-ل8ح9ع Місяць тому

      ان شاء الله كلنا معكم
      نتمنى لكم الاستقلال

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 Місяць тому +2

    ዋው ዋንዳሜ ካሌብ ልክ ነክ

  • @keyrewane4289
    @keyrewane4289 Місяць тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aydahalie8084
    @aydahalie8084 Місяць тому

    እሻአላህ ምቀኛችንን ግብፅ ይ ያዝልን

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord Місяць тому

    Uztazie Selma Lentie❤

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 Місяць тому

    ዋው እደጉልን 🥰🥰🥰🙏

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @behailufekadu
    @behailufekadu Місяць тому

    በርታ

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd Місяць тому

    ትክክል ነዉ

  • @ebrahimkebital2720
    @ebrahimkebital2720 Місяць тому

    السلام عليكم ورحمة الله ❤❤❤

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع Місяць тому

    የአለማዊ ህግ በጣም ሙናፊቅ ነዉ።ከእነሱ ጋ ሁሉም ነገር በስረአት እየሰሩ ነገር ግን ህጋዊነትን አለመስጠት ማለት በጣም ኒፋቅ ነዉ።

  • @HADJIKEDIROKELO
    @HADJIKEDIROKELO Місяць тому

    Not only Djibouti but also Ethiopia history not true history. Really you are true Ethiopia I appreciate you .

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 Місяць тому +1

    ትክክል መሆንም የችላል። አንድ አገርም አለነበሩም። በተለያዩ የቅኝ ገዢዎች ኃይልና አስተዳዳር ሥር የኖሩ አንድ አይነት ቃንቋና ሃይማኖተ ተከታይ ሕዝቦች ናቸዉ። በእንግሊዝና በኢጣልያን የሰተዳድር ሥር የነበሩ ሕዝቦች ናቸዉ።

  • @awolmohamed4625
    @awolmohamed4625 Місяць тому

    👍👍🇪🇹

  • @رحيمهعبدالشكور
    @رحيمهعبدالشكور Місяць тому

    ኢርትራም ተገንጥላለት ዋናው ሠላም ሆነው መኖራቸው ነው የሚፈልገው ካልፈለጉ በግድ ነው

  • @رحيمهعبدالشكور
    @رحيمهعبدالشكور Місяць тому

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @YohannesBezabeh-y7i
    @YohannesBezabeh-y7i Місяць тому

    የሶማሊላንድ ጉዳይ ከ30 ዓመት በፊት ነው ያበቃለት !!!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Місяць тому

    80አመት.ነወ.የተገዙት.ወዮ😳😳ሱማሌላንድ

  • @TigistTakeleAdmasu
    @TigistTakeleAdmasu Місяць тому

    Djibouti 🇩🇯 selld by minilik

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Місяць тому

    እንግሊዞች እና ኢታሊያንኖች ናቸው ሱማሌን የከፋፈሉት ሱማሌ ባንቱ ሱማሌ ሻንሺ ብለው ጁቢቲ አንጡር የኢትዮጵያ ሕዝብ ግዛት ነች ተመልከት ኦስታዝ ጀማል በሺር የጁቢትው ፕሬዝዳንት የድሬደዋ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዶ ያደገ ነው እንደገና ኢሳያስ አፈወርቂ ባንዳ የባንዳ ልጅ የእናት ጡት ነካሽ ተወልዶ ያደገው ወሎ ነው 😅 ብቻ ይቅር ተባባሉ ለማንኛውም እኔ ስናደድ ሳቅ ይቀድመኛል ።

  • @naaodaraya9013
    @naaodaraya9013 Місяць тому

    😮Wendmachin issayass hager sayhon yegenetelew ye eritrea hizbin flagot Ena nexanet new yaknajew..
    Yilkun le 1000 ametatt eyeteferarekachuk berehabna chgirr lawrdemkew hagerik bicha asibb,,
    Sile lela hager enquan litenetin litafrim yigebahall..
    LENEGERU NEWIR GETACHUH NEW..
    Werena Lekso bisot bicha atihunu...
    sira serto megenget bicha new, emyawatachuh

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd Місяць тому

    😂😂😂😂

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع Місяць тому +7

    በጣም ዱዓም አድርጉ በኢባዳችሁ ይህ የወደብን እድል ሀገራችን አግኚታ ወደ ለዉጥ እንድንጓዝ።
    ወሏሂ ሀገራችን ወደ ከፍታ እየሄድች እንደሆነ የዉጭ ሀገራት እየመሰከሩና እየተገረሙ ነዉ።
    ስለዚህ ሀገር ዉስጥ ያሉትን በፖለቲካ ልባቸዉ በጥላቸዉ የተሞላን ኋላ ቀር ሰዎችን ወሬ አትስሙ።
    ተባብረን ሀገራችነን እናሳድግ

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ❤❤❤❤❤