ርዕስ በመሸ ጊዜና ዘመን ክርስቶስ ይናገር! በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • #ሁላችንም_ልንማርበት_የሚገባ_ወቅታዊ_ልዩ_ትምህርት_Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን መስከረም 26 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል እና የፈውስ አገልግሎት
    1 ዮሐ 5፧19 ላይ "ከእግዚአብሔር እንደሆንን ዓለም በመላው በከፏ እንደተያዘ እናውቃለን" በማለት የዓለምን የክፋት አንድነት መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። በቃሉ መግቢያ ላይ የቀደመው ከእግዚአብሔር እንደሆንን የሚለው ነው፡፡ አንዷኛው ከጌታ ጋር መሆን ነው። የሚቀጥለው ደግሞ ዓለም በመላው በክፏው መያዙ ነው። አንደኛውን እምቢ ስትል ሁለተኛው ከዓለም ጋር ትሆናለህ። በክፋት፣ በምቀኝነት፣ በግፈኝነት፣ በከሳሸነት፣ በአጥፊነት ከተያዘው ጋር ትሆናለህ።
    ዓለምም በመላው በሚለው ቃል ውስጥ የክፋት አንድነት ተመዝግቦ ቁጭ ብሏል፡፡ ስለዚህ መስገድ፣ መጸለይ፣ መጾም፣ መቁረብና ጠላትን መዋጋት ስትጀምሩ ከዚህ የክፋት አንድነት ስለምትለዩ፤ በየሰዉ ውስጥ ተሰውሮ ያለው ክፋት መዋጋት ይጀምራል፡፡
    ዓለም በመላው በክፏ እንደተያዘ እናውቃለን ነው የሚለው ቃሉ ታዲያ በቃ። ስለዚህ በክፋት ዓለም መካከል ሆነህ ክፋትን ለመዋጋት የእግዚአብሔርን ጦር ዕቃ ስታነሣ፤ በዓለም የመላው ከፋት ብቸኛ ያደርግሃል።

КОМЕНТАРІ • 179

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በመሸ ግዜና ዘመን ክርስቶስ ይናገር እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይርልን አሜን

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 22 години тому +3

    AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 eeleeleeleeleeleeleele ❤❤❤

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 20 годин тому +3

    አቤት መታደል እግዚአብሔር የመስገን የሄን ወንጌል ማዳመጥ መታደል ነው 🙏😥😥

  • @simenehbekele
    @simenehbekele 21 годину тому +3

    ❤️❤️❤️አሜን ❤️❤️❤️ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @warqinashfiromsa
    @warqinashfiromsa 4 години тому +1

    Abbaa kenyaa waqayyoo sagalee jirenya isin adhagessisuu 😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodox72112
    @Orthodox72112 День тому +91

    ዛሬ ቆርቤ ነዉ ይህንን ድንቅ ወንጌል የማዳምጠዉ ያለሁት። የአባቴ የመምህር ግርማ ልጅ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ሰዎች ትጠብቅክ።

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d День тому +6

      በረከትሽ ይደርብን ለዚ ክብር ያብቃን እግዚኣብሔር ኣምላክ

    • @tetet5536
      @tetet5536 День тому +3

      አሜን አሜን አሜን በረከትዋ ይደረብን🎉🎉🎉🎉ላንቺ የደሰሰ ከምላክ ለኛም ይደረሰልን

    • @mesigente708
      @mesigente708 День тому +1

      በርከትሺ ይድርሰን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤

    • @MitikeMuligeta
      @MitikeMuligeta День тому +1

      በረከትሽ ይደርብን እግዚአቡሔር አባቴ ለዚህ ክብር ይብቃን❤️

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ День тому

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ምን ልተውህ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meme-jc9pi
    @Meme-jc9pi 18 годин тому +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @tesfaye9703
    @tesfaye9703 День тому +20

    የሚያሳርፍ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን እናንተ ብቻ ናችሁ ችግራችንን ያወቃችሁልን ፈጣሪ እናንተን ያኑርልን።

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan День тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ክፋታችን ብዛት አልተወንም እርሶን የመሰለ መምህር ግርማን የመሰለ ብዙ እንቁ የሆኑ አባቶችን ሰቶናል እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ይባርኩኝ አባቴ❤❤❤

  • @DiyaniDiyani-e1e
    @DiyaniDiyani-e1e 6 годин тому +1

    Amen kelyewoten Yesamalena Enanema Kesareta Egabera Yefate Yeywote Kelan Yesamelan ❤❤❤❤❤

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d День тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @abeaggergs3214
    @abeaggergs3214 День тому +4

    Amen Amen Amen gal.hiwet.yesemean.🙏🙏🙏

  • @HalaBala-c2h
    @HalaBala-c2h День тому +2

    ameen ameen ameen

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 День тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @robeltekle6017
    @robeltekle6017 День тому +5

    AMEN AMEN AMEN. GOD BLESS. kesis Hailemelekat Girma

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 23 години тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልኝ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t День тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 День тому +1

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yesmelen tsegawun yabzlot Aba be Erso lay Adero yestmren yekber yimesgen Ameen Ameen Ameen

  • @EthiopianFoodzone-sj7lw
    @EthiopianFoodzone-sj7lw День тому +4

    አሜን! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት! እግዚአብሔር ረጂም እድሜና የገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጦት!

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube День тому +10

    እግዚአብሔር ዘመኑን አውቆ ሊያነቃን ሊያክመን ወደርሱም ሊመልሰን ያዘጋጀልን በረከቶቻችን ናችሁ ለናንተም እድሜ ይስጣችሁ።ብዝዝዝዝዝት በሉልን።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 23 години тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን አባ እርሜን ካጤና ሰላምን ካፍቅር እና ካበርካት ጋራ ያድሎሎት ቁዱስ ሃያል ጌታ

  • @Demise-k9h
    @Demise-k9h День тому +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ማን ይድረስልን አባ 😢😢😢

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 Годину тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልና እግዚአብሔር ስሙ ዝተመስገነ ይሁን በእዉነት እግዚኣብሔር ይናገር 💒✝️💠🎇🕯️🙏🏾🤷🧎🥲

  • @adisu4246
    @adisu4246 16 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት 🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍🥰

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 21 годину тому

    .አምላኬ ሆይ በምረትህ ጐብኘን ክርስቶስ በመካከላችን ይሁን ዳቢሎስ ይዉደቅ አሜን እግዚያብሔር ይማረን

  • @aass5403
    @aass5403 День тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን በፆሎታች አሰቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችህ

  • @fikirtedesalegn4657
    @fikirtedesalegn4657 День тому +7

    እግዚአብሔር ይማረን ፈተነውን ያረቅልወት

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ቀሲስየ በረከተዎ ይደርብኝ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @BurtukanGuda
    @BurtukanGuda 21 годину тому +2

    kale heyot kalebarkatn yasemalen edmena ten yestelgn abatachin barkatot yederbin amen
    egzabeher bemiratu yemaren

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ

    በእዉነት ለአባታችነ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤

  • @Hanamarym
    @Hanamarym 5 годин тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቡና ያድለን አሜን ፫

  • @SelamBekele-g2k
    @SelamBekele-g2k 19 годин тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @የእማፍቅርወዳጅ
    @የእማፍቅርወዳጅ День тому

    አባችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 День тому

    አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ናታኔምይቱብ
    @ናታኔምይቱብ День тому

    ቃለህ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ❤❤ ወየውልሽ ነፍሴ😢😢😢

  • @hymanotyirga6477
    @hymanotyirga6477 16 годин тому

    አሜን አባታችን በፀሎት አስቡኝ አባ በሰዉ አገር ተጨነኩ ሰራ አጥቸ

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 День тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew Годину тому

    Kale hewtene yasemalne abtachen 🙏🏾⛪🙏🏾🙏🏾 amen 🙏🏾 ekane abroo adrsene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @hadaskidane2517
    @hadaskidane2517 День тому +2

    Amen amen amen qale hiwet yasemaln egzabher mhretu ylakln

  • @TkinesheYalew
    @TkinesheYalew День тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎት ይደርብን

  • @yilma4711
    @yilma4711 День тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ
    @ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ መድህን ብላችሁ በፆለት አስቡኝ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ሁላችንም ተይዘናን በኤፍቢማ ስቦልካቸ አይቦለኩም😢😢

  • @AaAa-bb2tv
    @AaAa-bb2tv День тому

    አሜን❤❤❤አሜንአሜን🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 23 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንቁ መልካም ዛፍ መልካምን ታፈራለች ፀጋዉን ያብዛልን የመምህር ግርማ ቤተሰቦች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Eyob797
    @Eyob797 23 години тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቀሲስ። እግዚአብሔር ከዕርሶ ጋር ይሁን ይበርቱ።

  • @maramawit3315
    @maramawit3315 21 годину тому

    Kale hywet ysemalen .ewnet new😢yestun hywet amesekakelut

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g День тому +2

    እውነት ነው ኣባታችን እንደዚህ ዓይነት በስልክ በርቀት በፎቶ ብቻ እንሰራለን የሚሉ ብዙ ናቸው በዚ የምሸወድ ሰው ብዙ ነው እግዚኣቢሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitikiemunye
    @mitikiemunye День тому

    የኛ እንቁ የአባቱ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmbibalEmbi
    @EmbibalEmbi День тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 20 годин тому

    በእውነት ድንቅ እና እጅግ ግሩም ት/ት ነው ። መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን ። በፀሎት ያስቡኝ

  • @ወለተፃድቅየማርያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃሉን ሰምተን እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 День тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @mesfinguchie5199
    @mesfinguchie5199 3 години тому

    amen kalehiwot yasemalen

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr 10 годин тому

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen ❤❤❤

  • @kidistkidist-f5m
    @kidistkidist-f5m 43 хвилини тому

    አሜንአሜንአሜን,ቃለሂወት ያሰማልን ደንቅ ትምህርትነው በውነት እ
    ህት ወድሙቸ በፁሎት እሰብኝ ወለተ ሚካኢል ብላችሁ ጣርኑት ውስጥ ነው ያለሁት ቤሩት

  • @mahletgeremew9412
    @mahletgeremew9412 23 години тому

    Ye Abatu Leje Dese Sil Amen......Fetari Yerdah

  • @mesiyeemareyembareya-db2rm
    @mesiyeemareyembareya-db2rm 21 годину тому +2

    Abate dekamany besedat eyateskayu masom alchel masged alchel waye haxiyate bezti😢

  • @NcBd-k7w
    @NcBd-k7w День тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genet-b5s
    @genet-b5s День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ 😢😢😢😢😢በረከትወ ይደርብን😢😢😢

  • @FilimonNegassi
    @FilimonNegassi 16 годин тому

    Amen Amen Amen

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj День тому +2

    ዉድ መምራችን አለን ከጎኖት ጠላት ቢበዛም መዳኒአለም ሁሌም አይታገስም ዋጋቸዉን ሲሰጥእናያለን ብዙ ታገሳቸዉ ሀልህብዙሲሆን ጠላቶችህ ዋሹብህ

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e День тому

    ቃልሒወትይሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 День тому

    ቃላህይወት ያሰማልን❤

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 День тому

    እዉነትም 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️❤❤❤❤

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid День тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 13 годин тому

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @NatiMan-w9t
    @NatiMan-w9t День тому

    ቃለ ሕይወት ያሳማልኝ

  • @Q8Abubakar
    @Q8Abubakar День тому

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid День тому +1

    በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @Embete-
    @Embete- 22 години тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ።

  • @ወንቅእሸትምዳራዊገነትወን

    kale hiwata yesmlna abetchan birktota yedrban

  • @serenasereno4144
    @serenasereno4144 День тому +1

    Yeftugni yibarkugni Abatachin.Amen(3)

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ያድልልን በረከትዎ ይደርብን አባ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብለው

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml День тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ምምህራቺን 🙏❤️

  • @HelenKefela
    @HelenKefela День тому +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማል 🙏

  • @Lulatewede
    @Lulatewede День тому +1

    Kale hiwet yasemaln abatiye 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @BurtukanGuda
    @BurtukanGuda 21 годину тому

    amen amen amen

  • @BurtukanGuda
    @BurtukanGuda 21 годину тому

    amen amen amen❤

  • @TewoderosTeddy-s2m
    @TewoderosTeddy-s2m День тому +1

    ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብላቴናው

  • @FozNam0
    @FozNam0 День тому

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን❤❤❤

  • @tizitatbmhawaze959
    @tizitatbmhawaze959 День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን😢

  • @TirngoBekele-z9s
    @TirngoBekele-z9s День тому +1

    ቃል የሆትን ያሰማልን አባቼን ❤❤❤❤

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 День тому +1

    መምህ እግዚሐብሄር ይጠብቅሁ

  • @AsterYosief
    @AsterYosief 22 години тому

    እሜን አሜን አሜን

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 День тому +1

    Egziabher msaka ykun zhaway.

  • @eviclaesen4475
    @eviclaesen4475 День тому +1

    Yebe አባቴ ነፍሴ በድምጽህ ዕረፍት አገኘች 🙏🙏😊

  • @amendesalegn8632
    @amendesalegn8632 День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 День тому +1

    ቃለ ኽይወት ያሰማልን

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex День тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ይስማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @biruktawitmulat7137
    @biruktawitmulat7137 19 годин тому

    Yene abat

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg День тому

    ቓል ሐወት የስማልና

  • @zamedkeraan4859
    @zamedkeraan4859 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yetewahedoliji1229
    @yetewahedoliji1229 День тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amen Amen Amen

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew Годину тому

    Egzabhre yemsgene 🤲🏾

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 День тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል