Syumekal Gebre - የመነኗ - ስዩመቃል ገብሬ - Yemenenwa - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @zerihunadimitew92
    @zerihunadimitew92 5 місяців тому +398

    እኔ የጎጃም አማራ ነኝ ግን ሁሌም ወሎ በቆንጅና ብቻ ማወደስ ጥሩ አድለም ወሎ የጀግና መፍለቂያ የጀግና ሀገር ነው ጀግንነቱን ጨምሩበት ወሎ ገራገር ጀግና ቆንጆ ሀይማኖተኛ የመቻቻል የዘመናዊነት ምንጭ❤❤❤ በጥቅሉ አማራነት መመረጥ ነው❤❤❤

    • @aeeazz6909
      @aeeazz6909 5 місяців тому +7

      ትክክል ❤

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 5 місяців тому +7

      ❤❤❤

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 5 місяців тому +6

      BeteAmara ye konjoch ager ❤❤❤ beteAMARA

    • @Hayat-jn1uq7fb1i
      @Hayat-jn1uq7fb1i 5 місяців тому

      Iydiri.​@@aeeazz6909

    • @Kenubish34
      @Kenubish34 5 місяців тому +7

      በትክክል እኔም የሚያናዲዱኝ ስለቁንጂናችን ብቻ እንጂ ስለ ጀግንነታችን አያቀነቅኑም🤔

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 5 місяців тому +128

    አማሐራ መሆን መታደል ነው ውበት ጀግንነት የታደለ ህዝብ ❤✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽

    • @Bzu632
      @Bzu632 4 місяці тому

      👌👌👌😘😘

    • @maregk4154
      @maregk4154 3 місяці тому

      😂😂😂 be tasachu bahil yenitikoru bitihonu likinesh elish neber 😏 wollo,Gonder eyalachu yale bahilachu ke Gorebet kilil Tigray setoch bahil copy eyaderegachu bewishet yegna bahil new tilalachu, yeleba ayinederek meliso libadirik malet ye Amhara setoch nachu. Shurubaw , bahilaw getagetu ena bahilawi alibasatun copy eyaderegachu ke Tigray setoch yegna bahil new malet akumu. Ke 35 ena ke 40 amet befit yeneberew bahilachun kurubet . 😂😂😂

    • @elda554
      @elda554 3 місяці тому

      ​@@maregk4154ጎንደር ና ወሎ ኪነትን ያፈረሳቹት ባህላችንን ለመስረቅ ነው በጀዲ ተሸፋፍናቹ ቁዳ መሽከርከር ነበር ጭፈራቹ ወያኔ ጊዜ በአማራ ሹሩባና ጡሩራ እስክታ መቺ ሆናቹ ጎንደር ኪነትን ኮፒ አረጋቹ እንዬ ታከለን መሰላቹ እሷን አሰደዳቹዋት በማስረጃ የተቀመጠ ጉዳቹ ለአፄ ቴድሮስ ልጆች ሹሩባ ላስተምር አላቹ ሹሩባችን ሁሉ ተቆርጦ ነው የተወሰደው እንግሊዝ ሙዚየም በኛ ቅርስ ና ጌጣጌጥ ነው የተጨናነቀው ሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ መስረቅ የለመዳቹ መሬታችን የሰረቃቹ ደፋሮች ምንያልሰረቃቹት አለ የሀይለስላሴ ልብስ በአማራ ጌጣጌጥ ያሸበረቀ ነው ባህላቸውን በልብሳቸው ሲያስተዋውቁ አለም ያውቀዋል ጎግል ነፃ ነው ተማሩ ምድረ ቆሞ ቀር በወያኔ ደንቁሮ የቀረ ሁሌ ስርቆት ብቻ ነው ሚያውቀው

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 2 місяці тому

      ​​@@maregk4154😂😂😂 eskstaems alserekum? Kebt ye kebt lij. Enante mnachihu new yemiserekew? Gondar yerasu amebabes wellom yerasu alebabes Ena shuruba alew ytawekal. Ensisoch

    • @HagerGenzeb
      @HagerGenzeb Місяць тому

      እዉነትነው ❤❤

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie 5 місяців тому +105

    ጎንደር አማራ ነኝ ወሎየወች ደሞች የኔ ገራገርች በጣም እንወዳችሁ አለን❤

    • @gelilademissie264
      @gelilademissie264 3 місяці тому +3

      አንድ ነን ❤አማራ

    • @SadSad-xp3cf
      @SadSad-xp3cf 2 місяці тому

      ሳህ😂​@@gelilademissie264

    • @HagerGenzeb
      @HagerGenzeb Місяць тому

      እኛም እንወዳቹሁ አለን ደሞቸ ❤

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 5 місяців тому +174

    የት አላቹህ አማራወች ወሎየወች እድህ ባህልን የጠበቀ ስራ ጥራቱን የጠበቀ እናበርታታለን በውነት ቃል የለኚም👌

    • @fatumaseta4684
      @fatumaseta4684 5 місяців тому +2

      አለን ወሎየወች❤❤❤

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 5 місяців тому +2

      ​@@fatumaseta4684ወሎ ክልል ነው ኣ?😂😂😂EKEKAM

    • @yewollowakonjo
      @yewollowakonjo 5 місяців тому

      ድል ቤተአማራ የጀግኖች ሀገር ና ሞክረን ንፍሮ​@@dani-ik2sw

    • @Wowe348
      @Wowe348 5 місяців тому +1

      @@dani-ik2sw 🇰🇪🇰🇪🇰🇪go go back

    • @TiruyeDereje
      @TiruyeDereje 5 місяців тому

      አለን ወሎዬዎች

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 5 місяців тому +51

    እኒህ ወሎዬዎች ይሉሃል ያዝ አብሽር
    ጥርሳቸው ዝናር ነው አይናቸው ምንሽር💚💛❤😍

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 5 місяців тому +29

    ወሎየ ባልሆን በቆጨኝ ማርያምን❤❤❤የኔ ገራገር ሀገሬ ሰላምሽን አምላከ ቅዱሳን በቅርቡ ያሳየኝ😢

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 5 місяців тому +238

    ትግሬ ነኝ አማርኛ ዘፈን ውስጤ ነው አንደኛ ነው ️❤❤

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 5 місяців тому +13

      እኔም ትግሬ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 5 місяців тому +7

      ውይ እኔ ደሞ የሸዎ አማራ ነው የትግራይ ሙዚቃ ውስጤ ነው አብሶ የተምቤን ውይ እኛጋ ይመጡ ነበር ሰወዳቸው😍😍😍

    • @Mየኔውድ
      @Mየኔውድ 5 місяців тому +6

      እኔም ትግረኛ ሙዚቃ ስወደው ከሁለቱ ውጭ አልሰማም ከሰማሁ ❤

    • @HabtamuFerede-k9m
      @HabtamuFerede-k9m 5 місяців тому

      ​@@زينبمحمد-ن2حAske fit amharic lmad.only amharic👑 .yemn tgrgna

    • @HabtamuFerede-k9m
      @HabtamuFerede-k9m 5 місяців тому +6

      ​@@Mየኔውድ😩only amharic.amharic and tgrgna are incomparable.ashke neh 😂.enam tgren ewadalahum tlacham alabgn b/c😭

  • @melkamubelaynehtube
    @melkamubelaynehtube 5 місяців тому +48

    ይኸ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ። አቀናባሪ ኪዱ አድማሱ በጣም ጥሩ የፈጠራ እጅ ነው ያለህ በጣም በርታ ሙዚቃ progress ነው ለውጡን እየሰራህ ነው የምታውቀው ።ለተሳተፋችሁ የሙዚቃ ሰዎች respect 🙏🙏🙏

  • @SAMTELLA.
    @SAMTELLA. 5 місяців тому +116

    ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ ወለዬው👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @habhabshi652
    @habhabshi652 5 місяців тому +27

    አማራዋዬ የኔ ቆንጆ የኔ ደግ የኔ ጀግና ህዝብ አብሽር ደሞቼ።

  • @Zeiba-sp6kd
    @Zeiba-sp6kd 5 місяців тому +83

    የኔ ዋ ወሎ ሁለተኛ እድል ቢሰጠኝ ደግሜ ደጋግሜ ወሎ ምድር ላይ ልወለድ ❤❤❤ ወሎ ቤተ አምሀራ ሁሌም ሰላም ፍቅር ብዝት ይበል አሜን❤❤❤

    • @HanaGetaneh-k5v
      @HanaGetaneh-k5v 5 місяців тому

      ወሎ❤❤❤❤❤❤

    • @SarahGashaw-bq9lk
      @SarahGashaw-bq9lk 2 місяці тому

    • @HanaGetaneh-k5v
      @HanaGetaneh-k5v 2 місяці тому

      @@SarahGashaw-bq9lk አንች ማነሽ ያው ጎጃሜ አይደለሺ ደደብ ቡዳ ለማያቅሽ እኛ ትያለሽ ደግሞ

    • @HagerGenzeb
      @HagerGenzeb Місяць тому

      እኔ እራሱ የምር አማራነት እኮ መታደል ነው💪💪

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 5 місяців тому +40

    አረ ቢስሚላ ቃላት ያጣሁለት ስራ ወላሂ የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ለዚህ የጠራ ስራ ግን ቃል አጣሁለት ወሎ አምሐራየ የኔ ወርቅ ህዝብ 💚💛❤👌

  • @አማራነትወንጀልአይደ-ኘ7ሸ
    @አማራነትወንጀልአይደ-ኘ7ሸ 5 місяців тому +14

    ወሎነት አራቱ ቅኝት መገኛ ትዝታ አችሆየ ባቲ አባሰል አለም ቢሰለጥን ይመስላል ወሎየን✌✌✌💚💛❤

  • @mdpaths9008
    @mdpaths9008 5 місяців тому +14

    አብሽር መርሃባ ወሎዬ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ሙሃባ፣ ላገሬ ህዝብ ።💘💝💖💗💓💞💕❣💙🧡💛💚💜🤎🖤

  • @HaymanotAsaye-p4c
    @HaymanotAsaye-p4c 5 місяців тому +11

    አማራ ባልሆን ምን ይውጠኝነበር አማራየ ወሎየ ነኝ ከራያ ወሎ ራያ አቤት ውበት ቤት አማራየ ጀግንነት ውበት❤❤❤❤❤❤

  • @Lyulyu633
    @Lyulyu633 5 місяців тому +20

    video clip የተጠቀማችሁት የወሎ ባህል ልብስ ሌሎች ላይ የማየው ስተት ነበር የናተ ግን ሁሉንም የወሎ ባህል ልብስ ስለተጠቀማቹ በጣም ደስ ብሎኛል ወሎ❤❤❤❤❤

  • @ፈጣሪፍቅርአይልያችሁ
    @ፈጣሪፍቅርአይልያችሁ 5 місяців тому +79

    ደቡብ ነኝ አማራ ዘር ይለያል

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 5 місяців тому +39

    የት አላችሁ አማሮች❤❤ ወሎ ቤተ አማራ ጎጃም ሸዋ ጎንደር አንድ አማራ ይህ ጨለማ ቀን ያልፋል ወገኔ ❤❤በፋኖ ጀግና ልጆችህ ❤❤ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 3 місяці тому +3

    ስይመቃል በእውነት ሰርተሀዋል ብቻውን አይገልጸውምና ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @rahmarahma-fi4mf
    @rahmarahma-fi4mf 5 місяців тому +7

    ነኝ የመነኗ ያውም ካአምባሰል✌ ወሎየት ኩራት😘😘😘😘ስዩሜ😊የኔአንደኛ 👏👏👏👏👏👏

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 5 місяців тому +29

    የኔዋ ወሎ ገራገሩ ህዝብን ውበትና ቁንጅና ሞልቶ የፈሰሰብሽ ምቀኞችሽን ይያዝልሽ😢 ስዩሜ አቤት ድምፅ ስለወሎ አንተ ብቻ ተቀኝበት❤❤❤

    • @HanaGetaneh-k5v
      @HanaGetaneh-k5v 5 місяців тому +2

      አሜን ምቀኛ በዝቶባታ ሃገሬ ወሎ

    • @HanaGetaneh-k5v
      @HanaGetaneh-k5v 3 місяці тому

      አወ በጣም አንድ መሆን አለብን ወሎ ነን ማለት አለብን ያገሬ ልጆች

  • @fikadu-ro1vz
    @fikadu-ro1vz 5 місяців тому +11

    አማራ ቆንጆ ሀገር ወዳድ ፈራሀ እግዛብሄር ያለው ድንቅ ህዝብ።

  • @getachewhailu-d3o
    @getachewhailu-d3o 5 місяців тому +124

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ማን እንደ ወሎና ሀረር የሰው ጥግ ❤❤❤❤❤❤

  • @GetasewMasre
    @GetasewMasre 5 місяців тому +9

    ወሎየ ነኝ ሙዚቃውን በጣም ወድጀዋለሁ ግን ሁሌም ስለውበት ሲሆን ጀግንነታችን እየተሸፈነ ነው ደግሞ ጀግነታችን መሞገስ ይገባዋል ወሎ❤ ቤተ አምሀራ ❤የጀግና ሀገር ነው።

    • @EdisonvsTesla
      @EdisonvsTesla 4 місяці тому

      Betkkl ❤
      ke asamnew ager wolo tewolgie
      Benega beteba ytaseral eje🎉
      Proud being king menelik's 🤴 fano.
      Neftegnaw balageru amhara jawisaw mrie wodajo 💪

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 5 місяців тому +14

    ወሎ አምሐራ much love from England.

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 5 місяців тому +8

    👌 የኛ ቤተአማሐራ ወሎ ! የዉበት የጥበብ የቅኔዉ የፈቅረ የቀሳዉሰቱ የኢማሞቹ መፈለቃ !

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 5 місяців тому +17

    ስዩምዬ የደሴው ጠበለል ስራወችህ ሁሉ ወለላ ናቸው ❤❤❤❤❤የእኔ ወሎዬ በርታ❤❤❤❤my ደሴ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 5 місяців тому +19

    The Directing is Excellent 👏👏👏 The best music video that captured the beauty of Bete-Amharas/ our wonderful Wolleyes 😍😍😍

  • @zenshekshs6311
    @zenshekshs6311 5 місяців тому +13

    ወሎ የመቻቻል የፍቅር ሀገር እንድህ ባህሉን የጠበቀ ስራ ሲሰራ ያኮራል በርቱ ገና ስንት ቱባ ባህል አለን ሀገሬ ሰላምሺ ይመለስ እምዬ

    • @maregk4154
      @maregk4154 4 місяці тому

      😂😂😂 ye Tigray setoch bahil yehonewin shuruba , getaget ena bahilawi alibasat copy eyaderegachu yegna bahil new atibelu.

  • @Wolloye268
    @Wolloye268 5 місяців тому +12

    ሁሌም ካንተ የተለየ ነገር እንድንጠብቅ እና እንድናገኝ አስለምደኸናል ስላለህ ድምፅ እና ችሎታ ምንም ማለት አይጠበቅም ማለት የምፈልገም ደጉን ገራገሩን የዋሁን ፍቅሩን ፊቱ ላይ የሚታይበትን ማስመሰልን የማያውቀውን ቤቱ ለሁሉ ክፍት ሰው ወዳዱን ልበ ቀናው የወሎን ህዝብ አክብረ ይሄን የመሰለ ስራ በድምፅ በዜማ በግጥም በተዋጣለት ቪዲዩ በእቴጌቱ መጠሪያ ና ልጆች ከሽነህ ስላበረከትክልን እናመሰግናለን🙏 ይህ ስራ የወሎን ሙዚቃ አንድ እርምጃ ከፍ ያደረገ ድንቅ ይህ ቀረሽ የማይባል የተዋጣለት ስራ ነው አንተንም ከፍ አድርጎህ እንደምናይ እርግጠኞች ነን 🙌 እንወድሀለን

  • @geremewjida1974
    @geremewjida1974 5 місяців тому +12

    የኔ ዉብ የኔ ወርቅ አቦ ወሎ መጀን ስዩሜ ድምፅ ገራም ነዉ መንግሌዉ ጣፋጭ ነዉ ከራያ ወጥ ጋራ ባለ መቃ አንገቷ ያገር ልጅ ንቅሴ እንደ ከሚስ ቡና ሆነሽ ቀረሽ ሱሴ ደሜዋ መቀኛዉን ሸረኛዉን ይያዝልህ መልካምመልካሙን ለኛ ችግርችግሩን ለሸረኛ❤❤❤

  • @Asmarino1225
    @Asmarino1225 5 місяців тому +6

    LOVE FROM THE RED SEA NATION ERITREA 🇪🇷, PEACE BE UPON YOU MY ETHIOPIA 🇪🇹 PEOPLE. GOD BLESS YOU. GREAT MUSIC 🎶 👌

  • @djwinassefa141
    @djwinassefa141 5 місяців тому +8

    የኔ ጀግና ወንድሜ መልካምነቱን ያደለህ መልካሙን ሁሉ ላንተ መልካም ዕድል

  • @KemalNuru-pw4iv
    @KemalNuru-pw4iv 5 місяців тому +7

    ከደረትህ የሚመነጨው ድምፅህ አደኛ ነው ፋኖኖኖኖ ብትበት ሲያምር ነበር😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 5 місяців тому +5

    ቤተ አማራ የኔ ውብ ህዝብ አማራዬ የኔ ገራገር የዋ ህዝብ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @dawitbekeledave9050
    @dawitbekeledave9050 5 місяців тому +23

    What a music
    ምንም የማይወጣለት ምርጥ ስራ።በርታልን አቦ

  • @betilema-dv7od
    @betilema-dv7od 5 місяців тому +42

    ጌታን ወሎየዎች ቆንጆ ናቸው ሴቱም ወንዱ ያምራሉ

  • @SelemonAdimasu
    @SelemonAdimasu 5 місяців тому +5

    ሙዚቃ ማለት ይሔ ነዉ የበሰለ ድምጽ ባህሉን ያከበረ አንተ ልጅ ከፍ ያለ ቦታ ይገባሀል ሁሉም ነገር ያልፋል ፍቅር ግን አሸናፊ ነዉ❤ስዩመቃል ጀግና ነህ በርታ

  • @astuesrael897
    @astuesrael897 3 місяці тому +7

    I love amahara from south Ethiopia ❤❤ ልጁ ግን እንዴት አባቱ ነው የምያምረው 😮😊 ወይኔ አይኑ ዘገደለኝ 😅

  • @ghh5860
    @ghh5860 5 місяців тому +12

    ወሎየ ባልሆን በቆጨኝ❤😥የኔ የመነን ዘሮች ያገሬ ልጆች ስወዳችሁኮ የኔ ወሎየወች❤አቦ ኑሩልኝ ደምቅ በሉልኝ❤ወንድምዬ እንኳን የኛ ሆንክ ትችላለህ በርታልን የኛ መከታ መልካም እድል❤🥀ወሎየወች አላችሁ ወይ ወንድማችን መቷል❤my king wollo bete Amhara 💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @AsdDdsaassddd
    @AsdDdsaassddd 3 місяці тому +3

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርቱልኝ ማሮቸ ዉድድድድድ 😍😍😍😍

  • @lifetree7177
    @lifetree7177 3 місяці тому +2

    አማቾቼ የወሎ አማራዋች ደግነት ቸርነት ሰው መርዳት በአይኔ ያየሁት መለያቸው ነው:: የፍቅር ሀገር :: በአጠቃላይ የአማራ ማነት ይሄው ነው::❤

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 4 місяці тому +3

    ስተዋልን አልበም አየሰማሁ እውልላችኃለሁ

  • @AwelAhmed-c9p
    @AwelAhmed-c9p Місяць тому +1

    ስዩመቃል ገብሬ አስደማማሚ ወሎየ።

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 5 місяців тому +18

    አንደኛ ❤❤❤❤
    የኔ ወሎሎሎሎሎሎ ቤተ አማራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @babnuentertainment7476
    @babnuentertainment7476 5 місяців тому +7

    ከቅንብር ከዜማ ከግጥም ካዘፋፍን ሁሉም ነገር የሚያምር ምንም የማይውጣለት ቆንጆ ስራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekram0007
    @ekram0007 4 місяці тому +4

    🔥🔥🔥🔥
    ክሊፑን የሰሩት የደሴ ልጆች መሆናቸው❤
    ስዩም ካንተ አንድ''እሪኩም'' ዘፈን እንጠብቃለን!!!!!
    ስለ ወሎ ስለምትዘፋን 🙏🙏🙏

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 5 місяців тому +9

    ነኝ የመነን ከአምባሰል ❤❤❤

  • @GiasBd-gz7he
    @GiasBd-gz7he 5 місяців тому +18

    My ወሎ 💚💛❤️

  • @melesearagie-uh9mo
    @melesearagie-uh9mo 4 місяці тому +2

    ❤❤❤ ወሎ ቤተ አማራ
    ወሎ፣ሽዋ፣ጎጃም፣ጎንደር፣፣ ውበት ጀግንነት ፈሪሃ እግዚአብሔር የታደለ ድንቅ ታላቅ ህዝብ❤❤❤❤

  • @WebeBerha
    @WebeBerha 5 місяців тому +292

    ❤Amhara families from 🇪🇷

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 5 місяців тому +15

      🎉🎉✅🇪🇷🇨🇬

    • @gelilademissie264
      @gelilademissie264 5 місяців тому +14

      We love our eritrean sisters and brothers ❤❤❤❤

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 5 місяців тому +4

      😘😘😘😍😍

    • @GhkFhj-l8d
      @GhkFhj-l8d 5 місяців тому +3

      ዎው

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs 5 місяців тому +3

      this is wollo Ethiopian culture ምናብክ ታሽቃብጣለህ የለማኝ ልጅ

  • @YenenshAbetew
    @YenenshAbetew Місяць тому

    ጎበዝ አገሬን ወሎን ስለምወድ ቋንጇ አድርገህ ነው የዘፈንከው እናመሰግናለን

  • @zehramehamedi
    @zehramehamedi 5 місяців тому +23

    አላችሁ ወይይይ መነኖች💚💛❤

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg 5 місяців тому +8

    ወሎ ባልሆ በቆጨኝ ተሰምቶ አይጠገብም❤😍😍😍

  • @ሀበሻ-ዀ9ቀ
    @ሀበሻ-ዀ9ቀ 4 місяці тому +5

    እኔ ጉራጌ ባሌ ወሎ ❤❤ መልክ ብቻ ሳይሆን ፀባይም ሁሉን ታድሎአል😊

    • @haniiዘብሔርአማራ
      @haniiዘብሔርአማራ Місяць тому

      የኔማር ጉራጌነት ወላሂ መታደልነዉ እፉፉ ወላሂ ስወዳቸዉ

  • @aliydiro4706
    @aliydiro4706 5 місяців тому +3

    የ መነኗ አቺ የምርጥ ዘር❤....❤ from Kemise.

  • @kefleaseres1212
    @kefleaseres1212 5 місяців тому +3

    የኔዋ ወሎ ገራገሩ ህዝብን ውበትና ቁንጅና ሞልቶ የፈሰሰብሽ ምቀኞችሽን ይያዝልሽ ስዩሜ አቤት ድምፅ ስለወሎ አንተ ብቻ ተቀኝበት
    የኔ ወሎ ሁለተኛ እድለ ቢሰጠኝ ደግሜ ደጋግሜ ወሎ ምድር ላይ ልወለድ ወሎ ቤተ አምሀራ ሁሌም ሰላም ፍቅር ብዝት ይበል አሜን

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 4 місяці тому +5

    አማራ ወሎዬ መሆን መታደል ነው ኩራቴ ወሎዬነቴ

  • @rabiarabiaa3846
    @rabiarabiaa3846 5 місяців тому +43

    ❤❤❤❤❤❤❤ማይወሎ ወሎየነቴ ዉበቴ ❤❤❤❤❤❤❤የትናቹሁ ወሎየወች ላይኩበል

    • @HabtamuFerede-k9m
      @HabtamuFerede-k9m 5 місяців тому +3

      Amhara wollo💞💞💞💞

    • @TinaHemi
      @TinaHemi 5 місяців тому

      Amen

    • @Emperors_12
      @Emperors_12 5 місяців тому +2

      አማራ ነው ማንነቱ ወሎ የአካባቢ ስም ነው ደንቆሮ

    • @HabtamuFerede-k9m
      @HabtamuFerede-k9m 5 місяців тому

      ​@@Emperors_12ye kemise kebt new😂

    • @HabtamuFerede-k9m
      @HabtamuFerede-k9m 5 місяців тому

      Ante ye kemise beg man nw wolloye amhara yadarageh😂

  • @Girumpino
    @Girumpino 2 місяці тому

    በጣም ደጋግሜ እየሰማውት ያለ ሙዚቃ ሞኪ ደሞ ቆንጆ clip ብትሰራልን 🙏🙏እስቲ ይሰራለት ምትሉ

  • @yewondiyekassawegoch7250
    @yewondiyekassawegoch7250 5 місяців тому +5

    የጥበበኞቹ ሃገር ወሎ እንዲህ ሲገለፅ መስማት ልብን ያርዳል። አብሽር ወንድሜ!!!!!!!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 місяці тому +2

    አረ ዘፎቻችን... ከይቅርታ ጋር
    ሁሌም ስለ ቁንጅና እና ስለ ደግነት @ ስለየዋህነታችን ብቻ ሳይሆን... ስለ ጀግንነትም ቢዘፈንስ .. ለቁንጅና እማ ኢትዮጵያ ሁለ ቆንጆዎች ናችው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @dabashabate7913
    @dabashabate7913 5 місяців тому +10

    እንኳንም ወሎዬ ሆንኩ

  • @Zd_weloyewaaa
    @Zd_weloyewaaa 17 днів тому

    እኒህ ወሎየዎች ያዉቁበታል ፍቅር ሲባል ነዉ የኖረዉ ሌላዉ ሌላዉ ይቅር😍 የወሎን ማንነት የገለፀ ሙዚቃ😍😍😍😍😍

  • @hananhana4944
    @hananhana4944 5 місяців тому +11

    ከ60ዎቹ ቡሃላ የጠፋው ውብ የሆነ የወሎ ባህል አልባሳትን ለመጀመርያ ጊዜ አጉልቶ ያሳዬን ክሊፕ ነው እናመሰግናለን🙏 በርታልን ወንድማችን። ቀጣይ ደግሞ የቀረውን የወሎ ህዝብ መለያ የሆነውን ባህሉንም, ታሪኩንም, ጀግነቱንም, ደግነቱንም, ውበቱንም, ባንድ ላይ ሊገልፅ የምችል ስራ እንደምትሰራ አልጠራጠርም።❤

    • @maregk4154
      @maregk4154 4 місяці тому

      😂😂😂 ye leba ayinederek meliso libadirik nachu. Wollo ke meche jemiro new enide Tigray setoch shurubaw bahilachu yehonew. Gorebet kilil neni enji anidi ayinet bahilim hone kuanikua yelenim. Berasachu bahil kuru 🛑🛑🛑

    • @hananhana4944
      @hananhana4944 4 місяці тому

      @@maregk4154. Ke 83 behuala inkuan shurbachin mertachinm wede tigray tekelilo neber. shirtam wolloye iyalu sisadebu yeneberu tigrewoch ke 83 behuala ye wollon meret sizerfu shirtunm lebesew yegna new bilewal 😂.

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 2 місяці тому

      ​@@maregk4154beyebotaw tisadebyalesh? Lemn atnegrinm ye wellon ball yene kebt mehaym?

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 2 місяці тому

      ​@@maregk4154ቅማላም እናተናችሁ እንጂ ከባህል አልፉችሁ ሰው የዘረፉችሁ ጭንቅላትሽካለሽ መለስ ብለሽ ማየት ትችያለሽ ግን እናት በጥላቻ ተሰከራችሁ ስለ ሆናችሁ አይታያችሁም

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 4 місяці тому +1

    የምንወድሽ አመልማል አባተ የሚገርም ስራ ነው በራያ አልባሳት ቢሆን የበለጠ ውበት ይሰጠዋል ሸጋ ነው በርቺ።

  • @FoziyaK
    @FoziyaK 5 місяців тому +8

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው አገሬን ናፈኩ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 5 місяців тому +7

    የሚዚቃው ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው 😍😍😍

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 5 місяців тому +5

    Wow beteAMARA ye degagoch ager ❤❤❤ nafekeni agerea 💚💛❤

  • @zehura
    @zehura 5 місяців тому +4

    ወይኔ የሚገርም ስራ ነዉ ቃላት ያጥረኛል አተን ለማድነቅ ለምን አጠረ❤😊

  • @tigisttarekgn3752
    @tigisttarekgn3752 5 місяців тому +6

    ስየሜ አቦ ይመችህ ምርጥ ስራ ነው ጀባ ያልከን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 місяці тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍🙌🏻... እኝህ ወለዬዎች
    ካሉ መርሀባባባባባባ ❤️❤️❤️

  • @hadranury5124
    @hadranury5124 5 місяців тому +8

    አቤት ወሎዬ😮😮😮❤❤❤❤❤

  • @haregmulugeta7682
    @haregmulugeta7682 5 місяців тому +3

    እረ ወሎ ማሩ...እረ ወሎ ገሩ💚💛❤️ የናቴን ናፍቆት አባስክብኝ 🥲

  • @muletube7
    @muletube7 5 місяців тому +7

    ያበደ ስራ ነው ሸበላው በርታልን
    ❤❤❤❤ወሎ❤❤❤❤

  • @sanneysetegn5414
    @sanneysetegn5414 5 місяців тому +1

    እንዴት እንደምታምሩ የቀረ የአማራ ባህል የለም በርቱ ወሎዮዎች /ቤተ አማራዎች /ውበት ቅንብር ድምፅ አንደኛ ❤❤❤

  • @enkuti30
    @enkuti30 5 місяців тому +5

    ሰዬ ምርጥ ሰራ የኔ ጎበዝ👏

  • @sisayenderis7373
    @sisayenderis7373 5 місяців тому +1

    ሰዩመቃል ገርም ብቃት ያለው ድምፃዊ ነው ሁሉም ስራዎቹ ምርጥ ናቸው ይሄ ግን ከሌሎቹ ከፍ ያለ ስራ ነው ዳይሬክቲንጉ ግን ብዙም አልሳበኝም እኔ ዳይሬክት ባደርገው ተመኘሁ የዘፈኑ መንፈስ እና የተጠቀማቸው ምስሎች አይጎራበቱም ተራርቀዋል ኦዲዬ በደንብ ሰምቶ መመሠጥ ይጠይቃል። በአጠቃላይ ግን ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ ስዩመ ቃልን ግን አፈልገዋለሁ የምጀባው ምርጥ የዘፈን ግጥም አለኝ ።

  • @AkimediAki
    @AkimediAki 5 місяців тому +7

    ወሎ ይሄ ነው አታበላሹብን እና ተ አክራሪዎች የኔ ጀግና አደኛ ነህ

    • @HanaGetaneh-k5v
      @HanaGetaneh-k5v 5 місяців тому

      እውነት ነው አሁንስ ሰለቹን እነዚህ አክራሪወች

    • @Zehara-x6g
      @Zehara-x6g 5 місяців тому

      ምንድነው አክራሪ

    • @RadetAyalew
      @RadetAyalew 5 місяців тому

      ​ክርስቲያን ጠሉ አክራሪ ወሃብያ

    • @sameerass922
      @sameerass922 5 місяців тому

      ዉሀ ይብላሽአንቺ የደብተራ ልጅ እዚጋ ምናመጣዉ ሀይማኖትን በሄዳችሁበት ኢስላም ጠልነታችሁን መትፋት አላዋጣችሁም በሁሉም ብሄንርና ሀይማኖት የተጠላቹ ጥርስ የተነከሰባቹ ሆናቹ እንደዉ ምን ይሻላችኋል ኋላቀር ደናቁርት በርግጠኝነት ወሎዬ ክርስቲያን አይደለሽም የወሎ ክርስቲያን የማንንም ሀይማኖት ጥላቻ የለበትም አክብሮ ተከብሮ የሚኖር ማህበረሰብ ነው እቺ ፈላሻ ይሁዳ ነሽ ​@@RadetAyalew

    • @rahmasalihadem3471
      @rahmasalihadem3471 5 місяців тому

      አፍሽን ዝጊ አትከፍፍይ እከክ​@@RadetAyalew

  • @lijwondy123
    @lijwondy123 5 місяців тому +1

    Wow ስዩሜ 1ኛ ሙዚቃ ነዉ ጥራቱን የጠበቀ ክበርልን 🎉❤ ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም 1 አምሀራራራራ ❤💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @selinahabshawit2785
    @selinahabshawit2785 5 місяців тому +5

    የኔ ሀገር ወሎዋ የጠላሽ ይጠላ

  • @HelenhaileHelenhaile
    @HelenhaileHelenhaile Місяць тому

    አማራየ ውበት ጀግንነት ደግነት አቤት መታደል እኮ ነው ❤🎉🎉

  • @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ
    @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ 5 місяців тому +4

    አዬ ወሎዎ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፍቅር ብቻ

  • @VvVv-eq8pt
    @VvVv-eq8pt 5 місяців тому

    መገን ወሎ ሁሉን አሟልቶ የሰጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድማችን በጣም አሪፍስራነው በርታ

  • @meronarefayen8230
    @meronarefayen8230 5 місяців тому +3

    ብጉጉት ስጠብቅ ነበር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ ወሎ❤❤❤❤በጣም ነው ምወዳችሁ የወሎ ማህበረሰብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TeslimSeid-n4w
    @TeslimSeid-n4w 2 місяці тому +1

    ወሎየባልሆን ይቆጨኝ ነበርኧረ ወሎማሩ ❤❤❤❤👌👌👌👌💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @robelfitwi2342
    @robelfitwi2342 5 місяців тому +47

    Am Eritrean 🇪🇷 but fall in love with welo people, music and culture 🫶🫶 🌹🌹🥰🥰

  • @mhretmercy4062
    @mhretmercy4062 5 місяців тому +2

    ወድምየው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ከዚህ የበለጠ እጠብቃለሁ ስለምትችል ❤❤❤❤

  • @richoabera2971
    @richoabera2971 5 місяців тому +3

    ሥዩመቃል በጣም እናመሠግናለን የወሎ አምባሳደር መሆን አለበት ወሎየወች የጥበብ ልጆቻችንን ማክበር አለብን ደግነት ጀግንነት መገለጫው የሆነ የውበት መፍለቂያ የሙሁራን ሀገር ነው ምንም ሣይቸግረን መደጋገፍ የራቀን ለምንድነው ? የሚገርም ስራ ነው❤ባለሙያ መለየት አለብን የጮኸ ሁሉ ዘፋኝ አይደለም

    • @AbubekerZuber
      @AbubekerZuber 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @SaniMahmude-im6dt
    @SaniMahmude-im6dt 4 місяці тому +1

    ስዩሜ በደንብ ነው ወሎየወችን የገለፀካቸው የምራል

  • @tesephr1085
    @tesephr1085 5 місяців тому +6

    አጃዒባ የሆነ ድምጽ ነው ያለዉ ግጥሙም በሁነኛ ጉብል ተከሽኗል :: ክሊፑም ቢሆን ደስ ይላል ::

  • @MeronMekuanta
    @MeronMekuanta 5 місяців тому +2

    በጣምተወዳጂ ዘፈን ወድሜ ወልመጀን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @MeronMekuanta
      @MeronMekuanta 5 місяців тому

      ❤❤❤😊😊😊💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍫🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @oneloveethiopia9687
    @oneloveethiopia9687 5 місяців тому +5

    ወሎየነታችን❤🎉

  • @GetachewGetu-du1xv
    @GetachewGetu-du1xv 5 місяців тому +2

    ወንድሜ በጣም የሚምር ስራ ነው ከዝህ በላይ እንጠብቃለን

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 5 місяців тому +12

    በወሎዬች ሲሰራ እንዴት ያምራል የማንም ኮተታም ወሎ ሴት የሌለ ይመስል የማንም ዱቄት ፍርስ ፊት ሞደል እይያሉ ያመጣሉ በወሎዬች ሲሰራ ሳምሩ ማይ ወሎ 💪💪💪 የጀግኖች ምድር

    • @HanaGetaneh-k5v
      @HanaGetaneh-k5v 5 місяців тому

      በጣም ወሎ የቆንጆ መፍለቂያ ሆና የማንም ፈረስ ፍት ከየትም እየመጡ በወሎ ታዋቂ ሆኑ ወሎ በወሎ ልጆች ሲሰራ ነው የሚያምረው ወሎም የምታድገው

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ 4 місяці тому

      በትክክል የወሎን ልጆች ብቻ ነው ማበርታታት በወሎ ፌመስ ይሆናሉ መልሰው ወሎን ይሰድባሉ ያቋሽሻሉ ወሎን ለወሎዬች ተውላቸው ባካችሁ እኛ የወሎ ድምፅዊ ብቻ ይዝፍኑልን ሌላ አንፍልግም ❤​@@HanaGetaneh-k5v

  • @HsTvEthiopia
    @HsTvEthiopia 5 місяців тому +1

    አንተ ድንቅ ልጅ ሁሌ እንዳስገረምከኝ ነዉ የመነኗ ደሞ ሌላ ከፍታ ነዉ እረ ወሎ ማሩ እረ ወሎ ገሩ ❤❤❤❤

  • @ChapiGetachewgetu4110
    @ChapiGetachewgetu4110 5 місяців тому +3

    በጣም የሚያምር ስራ በርታ ወንድሜ

  • @kamilakamila2144
    @kamilakamila2144 2 місяці тому

    የልጂ ጭፈራ ልቤን ነዳው ማንም ላይ አይቸው የማላውቀው ጭፈራ ፈጣሪ የደስታ ህይወት ይስጥህ የባህል አንባሳደር ነው ይሄን ልጂ አገናኙኝ ልሸልመው ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @Audiobooklibrary1516
    @Audiobooklibrary1516 5 місяців тому +3

    የኔ ወሎ!!!

  • @AlemayehuGetahun-b5p
    @AlemayehuGetahun-b5p 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወለድ በመሆኔ ያውም የሀይቅ ልጂ ❤❤❤❤❤❤❤