I have never seen a hard working, honest and Ethiopian patriot CEO like you, Mr.Jamal, who priorities the best interests of Ethiopia and manages 45 organisations simultaneously. So incredible you are and your staff members. Abundant Blessings to you.
He knows what he is talking about! There is no self promotion on entire interview. Something Ethiopian CEOs and leaders can learn from - it's okay to ask expert help when things don't work as expected. It is refreshing to see an Ethiopian like him.
Wow !! Transformational leader ! This is rich heritage of Ethiopian modernization - the vision of Alamudin in reality ! Very pragmatic CEO !! Stay blessed !!
Thanks so much for your contribution to our country 🙏 stay blessed and may Sheik Alamudin be free to come home soon to see this great work you are doing as a CEO.
Mr gemal you are an icon , a model , an example to many who are able but with out a vision beyond them self . Through your vision and accomplishment , so many will be empowered. Keep up , we pray for you .
Bunches of appreciations, Jemal. When we expect for the agric success, you proved it for all the sectors. We need to learn from your experience. We need more of such interviews whenever you get time to share with us, please.
Very pleased to hear you dearest Mr. Jamal. I know your dedication and effort when you are at Horizon plantation and also bebeka. You actually deserve this position and you deliver what's expected. From this interview I see our Ethiopian Dangote. Please keep up. One comment though, is it possible to enlarge shola milk to 3 liters which may minimize cost and serve large families.
ሚድሮክን ከወሮበሎች ከውስኪ ጨላጮች እጅ አውጥታቹ ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም እንዲውል ስላደረረጋቹ ምስጋና ይገባቹዋል👏🏾👏🏾👏🏾
በእውነት ለብዙ ዓመታት ስለ ሜድርኮ እሰማ ነበር ግን በዚህ ቃለ ምልልስ በሰማሁት ደረጃ የአገር ሃብት መሆኑን አልተረዳሁም ነበር ከዚህ በኋላ የእኔም ሃብት መሆኑን በመረዳቴ እጠብቀዋለሁ። በተለይ ደስ ያለኝ ማጠቃለያ ላይ ስለ አገራችንና ስለ ህዝቧ በንፅፅር አንስተው የሰጡት ምክር ነው።
ትክክለኛ ሰው በትክክለኛ ቦታ ሲቀመጥ ውጤታማ ስራ ይሰራል ።በርታ! እግዚአብሄር ይርዳህ ።
በጣም በጣም የማከበርህ እና እንደ ሞዴል የምወስደህ ታማኘ የተከበርክ ነህ።
እኔ ያንተን ራእይ እከተላለዉ። ተባረክ አቶ ጀማል
I have never seen a hard working, honest and Ethiopian patriot CEO like you, Mr.Jamal, who priorities the best interests of Ethiopia and manages 45 organisations simultaneously. So incredible you are and your staff members. Abundant Blessings to you.
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄ ነው
ጀማል ትልቅ ሰው የአገር ኩራት የዚህ ትልቅ አገራዊ ተቋም መሪ በመሆንህ በጣም ደስ ይላል።
በዘጠናዎቹ መጀመሪያ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ወንድምህ ዶር ሀሰን ጋ አልፎ አልፎ ትመጣ ነበር። የዛን ጊዜው ወጣት በእድሜ ትንሽ ልጅ የነበርክ አሁን ግን በሁሉ መስፈርት ትልቅ ሰው ።
ለአገራችን ኢትዮጵያና ለህዝቧ የበለጠ እንድትሰራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ።
Ethiopia needs more people like you, the great CEO .....midrok sew agigntoal
ማሻአላህ እንደዚህ የሃገር መከታ ሰወች አሉ ሰርተው ለሃገር የሚጠቅሙ ሰዎች ናቸው ሼሁ ቢኖሩ የበለጠ ኢትዮጵያ የበለጠም ይሰሩ ነበር አላህ አላሙዲን እድሜ ሰቶት ከዚህ በላይ ያደርጋል ግን ያለበት ሁኔታ ይወሰናል አላህ ለሃገሩ ያብቃው በጣም ጎበዝ ሰው ነው አነጋገሩ ሁሉ ደሰ ሲል በርታ አቶ ጀማል አህመድ በጣም ጥሩ ለሃገር ሃሳቢ ነው አደነኩት የጋዜጠኛውም የአቶ ጀማል አህመድ ሰነሰርሃታችሁ እና እርጋታችሁ ደሰ ይላል ሁሉ ነገር ሰላም ፍቅር ሃይማኖት ሁሉ ካለ ኢትዮጵያ ለማንም ትተርፋለች እውነቱን ነው የአቶ ጀማል አህመድ ንግግር የሰማ ኢትዮጵያውያን ትበለፅቃለች በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በሰላም በጤና በወይይት ሰላም ይምጣ አሜን
Let him set far away what he did 27years? Jest play with cuntry resource
ሀገራችን በሚድሮክ ሀብትና ኢንቨስትመንት ትልቅ ደረጃ ትደርስ ነበር እንደርሶ ባለ ማናጅመንት ቢመራ ኖሮ አሁንም ትልቅ ደረጃ እንደሚያደርሱት እርግጠኛ ነኝ። ፈጣሪ ይርዳዎት ።
ቃላት ሊገልፁት የማይቻል ብቃትና ጥንካሬ ነው የአቶ ጀማል ኃላፊነትና ውጤት ።
በጣም አመሰግናችኋለሁ ::ለሼህ መሀሙድ , እግዚሐብሄር ረጂም ዕድሜ ና ጤናን ይስጥልኝ:: ተባረኩ !
ኦኬ በሆነ ሴራ ኑግ በጣም ጥብቅ ሚስጥር ሆኖ ወደ አንድ መሰሪ ሀገር እየወጣ ነው ለእኛ ህዝብ የኑግ ዘይት ያሳምማል ብለዉ በራሳችን ደንቆሮዎች አስነገሩ እናም ኑግንና ሰሊጥን ለባለቤቶቹ አዉሉልን በሀገራችን እንደገና የኑግ ዘይትና የሰሊጥ ዘይትን በሚድሮክ ኢትዮጵያ ዉስጥ አስቀሩልን አደራ።ከህዝብ ፍጆታ የተረፈ ቢሸጥ ጥሩ ነው በጣም እናመሰግናለን ክቡር ሼኸና አላህ እድሜህንና ሀብትህን ይጨምርልህ አቦ።
ይህንን ሰው በኩባንያዎቹ ላይ ያደረገውን መሻሻል አለማድነቅ አይቻልም። እናመሰግናለን!
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረላችሁ ሀገረን ዘረፎ ለዘረና ለብሄረ ፖለቲካ ለሚያውሉ ባዳ ባለሀቤቶች ትምህረትም ማፋሪያ መሆናቸው ያሳያል ከዚህ ተምረው ከሀገረም ከወገኑም ጉን ሆኖ ህሊናው የፀዳ ባለሀብት መሆን እደሚቻል ማሳያነው ሚድሮክ የሀገረ የወገረ አለኝታ መሆኑ እረግጥ ነው
እግዚአብሔር ለአባታችንን ክቡር ዶክተር ሼክ ሙሐመድ አሊ አላሙህዲ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላቸው።
እኔና ቤተሰቤ በሚድሮክ እየተዳደርን ነው።
አቶ ጀማል ብቃትህን የቀናሁብህ የማኔጅምነት ጥበብህን ማድነቅ ብቻ ሳይሆን ለራሴ በሆነ ብዬ ተመኘሁ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ጅማ ስትመጣ ቦኒ ሆቴል ስላስተናገድሁህ ደስተኛ ነኝ ፣ አላህ እድሜ ይስጥህ የበለጠ ይጨምርልህ ፣
እግዚአብሔር ስራችሁን፣ ሀሳባችሁን፣ ሀብታችሁን፣ ጉልበታችሁን ይባርክ። የሚሰሩ ሁሉ ይባረኩ።
ማሻአላህ አለህይጨምርላቹ ካሰባቹት በላይ ያርግላቹ
አልሐምዱሊላህ ሚድሮክ አሁን ወደ ሃላል ገባ አቶ ጀማል ጄዛክ አላህ ኼይር አንተ በመኖርህሁሉም ተስተካከለ ረዥም ዑምር ከጤና ጋር ይስጥህ።❤❤❤❤❤
Wow, you are the best smart and open mind. Ethiopia will be appreciate you.👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️
He knows what he is talking about! There is no self promotion on entire interview. Something Ethiopian CEOs and leaders can learn from - it's okay to ask expert help when things don't work as expected. It is refreshing to see an Ethiopian like him.
ሙያ እና ባለሙያ፣ ባለራእይ እና ባለሀብት ሲገናኙ ሀገራዊ ልማት እውን መኾን ይጀምራል። ረጅም ዕድሜ ለአቶ ጀማል።
I advise MIDROC Ethiopia to focus on more export promotion products & support university researches.
I proud of you. You are a real honest leader.🎉
ትልቅ የአገር አለኝታ ድርጅት ስለሆነ ባለቤቱንም መላው የስራ አመራርን ጨምሮ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ
ማሻ አላህ ጀማል ጀግና ነህ ታደከው አላህ ይጠብቃቹ ጋሼም እረጅ እድሜ
አቶ ጀማል አህመድ አንተ የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ዋና ሃላፊ ከሆንክ ጊዜ ጀምሮ 1ኛ ድርጅቱን አድነሃል 2ኛ ድርጅቱ በብዙ መንገድ ለሃገር የሚጠቅም ሆኗል 3ኛ የኔ ቢጤዎችን አቅፎ የሚያበላ አልፎም ድሃው እንዳቅሙ ዳቦ በቅናሽ ዋጋ እንዲገዛ በተለያዩ ቦታዎች የታየ ስራ ነውና እኔ ከልቤ ለሰራችሁት ጥሩ ስራ ሁሉ አላህ ጀዛቹህን ይክፈላቹህ እናመሰግናለን።
Mama Ethiopia 🇪🇹 needs like Mr, Jamal working hard CEO to make mama Ethiopia 🇪🇹 great. Wishing you all the best. God bless you bro.
Mr, Jamal your final thoughts heartwarming and full of hope for the coming generations brightest future. God bless mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians.
ወማ አርሰልናከ እላ ረህመተን ልልኣለሚይን❤❤❤
ሙሉውን ነው የተከታተልኩት በጣም አድርጌ አድንቄያለሁ። ሼክ አላሙዲን ለአገራቸው አስበው ይህንን አይነት ስራ ፈጥረው ስላሳዩን እግዚአብሔር ውለታቸውን ይክፈላቸው። ካሉበት ሁኔታ ወጥተው ለአገራቸው በቅተው ለማየት እንዲችሉ እፀልይላቸዋለሁ። አቶ ጀማል የሼሁ ራዕይ ዳር እንዲደርስ ሙሉ ኃይላቸውን ተጠቅመው የሚያደርጉትን ጥረት እግዚአብሔር በረጅም ዕድሜና ጤና ይባርካቸው። አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ማሻ አላህ ጀግና ነህ
አላህ ያጨምርልህ
Congratulations Gash Gemal. Proud of your achievements and Midrock group. This is pride of our country.
Wow !! Transformational leader !
This is rich heritage of Ethiopian modernization - the vision of Alamudin in reality ! Very pragmatic CEO !!
Stay blessed !!
Thank you, Midroc.
Thanks so much Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester because your Democracy and freedom in ETHIOPIA.
ወማአርሰልናከ እላረህመተን ልልኣለሚይን❤❤❤
እዉነታዉ ይህ ነዉ።
جزاكم الله خير
Thanks so much for your contribution to our country 🙏 stay blessed and may Sheik Alamudin be free to come home soon to see this great work you are doing as a CEO.
በጣም ጥሩ ስራ
InshAllah❤❤❤❤Ameen.
You are an exemplary person.
አንድ ለውጥ ሁስጥ ለውጥ ካመጣ rahit ባሜሪካ ድጋሚ presedant ይመረጣል ሚ የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ የማይረሳሁን ድርጅቱን እንዲያሰራራ በማድረጐ በተለይ የሞተሁን ሞሐን ዜና ስሰማ ደስ ብሎናል ለድርጅቱም ለመንግስትም ለሕዝቡም ጠቃሚ ኖትና በሁሉም አቅጣጫ የሚንቀሳቀስ ክብርና ሞገስ ይገባሆታል
InshAllah❤❤❤❤
መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እርሻላይ ባለሀብቱን ማገዝ ውጤታማ እንዲሆን እገዛ ፓኬጅ በማዘጋጃ ት የሀገራችን ለም መሬት በ እርሻ ስራ ልማት እገዛ ማድረግይቀጥል ይስ ፉ ፉ . በርቱ የሀገር ኩራት
በእርሻላይ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ቀናህ ባለሙያዎችን በማደራጃ ት ብታነቃ ቁ ብትደግፍ ለወጣችን ይፍጠናል . እርግጥ ነው ሜድሮክ የኢትዮጵያ ሐብት ነው
Thank you
❤❤❤ you are right
ለኢትዬጵያ፡በኢትዬጵያ፡የምትሰሩ፡የምታሰሩ፡አላህ፡ሁሉን፡ያግራላችሁ።
አቶ ጀማልእድሜና ጤና የሥጥህ
Mashallh tebarekellah
አቶ ጀማል ትልቅ ሰው የአገር ኩራት የዚህ ትልቅ አገራዊ ተቋም መሪ በመሆንህ በጣም ደስ ይላል።
I listened how he is motivated and dedicated in his leadership.i hope he will do a tangible works in our fathers land kokir gedebano.
❤❤በጣም ጥሩ ባርቱ❤❤
Berta jemye jegna Allah yechemrelek
በርቱ
Good job 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Mr gemal you are an icon
, a model , an example to many who are able but with out a vision beyond them self . Through your vision and accomplishment , so many will be empowered. Keep up , we pray for you .
Bunches of appreciations, Jemal. When we expect for the agric success, you proved it for all the sectors. We need to learn from your experience. We need more of such interviews whenever you get time to share with us, please.
ወማአርሰልናከ እላረህመተን ልልኣለሚይን
TY Hunachew and Jemal For Presenting / For Sharing Amazing Conversation!
Great interview
A serious man for a serious time!!!!!....
Wonderful
Very pleased to hear you dearest Mr. Jamal. I know your dedication and effort when you are at Horizon plantation and also bebeka. You actually deserve this position and you deliver what's expected. From this interview I see our Ethiopian Dangote. Please keep up.
One comment though, is it possible to enlarge shola milk to 3 liters which may minimize cost and serve large families.
Thanks ETHIOPIA መሥራት መሥራት መሥራት ሥራ ኢትዮጽያን ይቀይራል አዎ ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ስላም ለአፍሪካ ለአሑጉራችን ስላም ለአለማችን 😮።
ሀገሬ ታድጋለች ትበለፅጋለችም።
አብሹ ህጻኑ አብቹ በውሸት ያሳድጋታል ያፈረሳት አገር ለመገንባት 50 ዓመት አይበቃም
The C.E.O, Mr. Jemal is really a wonderful person who has been saving the giant businesses of sh. Mohammed. I believe he will do more than this.
Alahe yetebeke long live jemale haji Ahmed tank u,
ረጅም እድሜ ኑሩልን ለመንግስትም ኑሩለት ያው ያለናንተ አንድ እርምጃ መሄድ እንደማይችል ነው የተረዳሁት ግን የምስጋናው ክሬዲትን እንካን ቢሰጣቹ ይገርማል፡፡
ሜድሮክን ከዘረፊዎች ተድገው ወደ ከፍታ የመጡ ድንቅ መሪ ናቸው።
ሚድሮክ,ኢንቨሰትመንት,ጎሩፕ,ለሀገራችንልማት,ከፍተኛውንድረሻ,የሚወጣ,ታላቅ,ድረጅት,በመሆኑ,,ምሰጋና,ይገባዎል,,,ለባለቤቲም,ለሼህ,መሀመድ,አሊመድን,ፈጣሪ,እድሜ,እና,ጤና,ይሰጥልን,,,,አሜን,,
Amazing person
ሃገራችን በሙስሊም ብትመራ ታድጋለች
ግማታም ጥንብ
ምን አመጣዉ ሐይማኖት እዚሕ አቶ ጀማል ሞሥሉም መኾኑ አይደለም ብቁና ንቁ ያደረገዉ ጀማልነቱ ራሡን ነፃ ማዉጣቱ ሥበእናዉና የወጣበት ቤት ወላጆቹ .....አትዮጵያዊኛ ፈሊጠ አሥተሣሠቡ በተሐብሮ አኸደዛዊነት[individuation] በፈጣሪ በመለገሡና ሥራ አክባሪና ከመጠላለፍ በመተቃቀፍነ በጥላቻ ምቀኝነትት ሣይኾን ብሩኅሕ ዕምሮ ከቀናልቦናና ንፉግነት ሥላልተጠናወተዉ ነዉ የሚል ድምዳሚ ላይ ደርሻለኹ
ሠለራሤ ጢቂት ልበል
የመጀመሪያ ዲጂታል መርዶ ባዕድ ሐገር በደንገት ተረድቼ....የወንድሜ የነቢይ መኮንን ቀብር እየተከታተልኩ ሣለሑ ነዉ ይሕን ፕሮግራም ድንገት ያየሑት..በጥሞናነዉ የተከታተልኩት....ሐዜኔን አፅናናኝ ጀማል.
ዛሬም ኢትዮጵያ ትቅደም
አቶ እሸቱ ጫቦ
የመንግሥቱ መንግሥትየሠይንሥና ቴክኖሎጂ የሕግ አማካሪ
@@mamomamo-xt7klወንድምየ ወገኔ ሥክነት መቻቻል ሐሣብ ማንሸራሸር....ብናዉቅበት ኢትዮጵያከኮ የቢላል የነጋሢ ሐገር ነች በነቢዮ ራዕይኮ ቅድሥት ሐገር ነች.
የአርባምነጭ ልጅ አንግሊዝ ሐገር ነዋሪ ከሕብረተሠባዊት ኢትዮጵያ የወጣኹ ብሔረሠባዊቷን ኢትዮጵያን ካየሑዋት 36 አመት ሞላኝ
አለመዘላለፉ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለዉም.
❤❤❤❤❤❤በርቱ
ሁናቸው ታዬ ጥሩ ካድሬ ፣ የበድኑ ብአዴን አባል ፣ የአዳነች ተሸላሚ ንባብም ጨምር።
May God help you
Meaningful!
Dr. Arega
This man is great I know him personally
ሚድሮክ ከጠላጠጭዎች የታደከው አቶጀማል ክርይገባሀል
masha Allah Allah yechemerllachew yehenw ager wedade
betam enameseginalen midroc
Wow 👏👏👏
Fertilizer factory please!
super amazing Job for you Jamal, Shak Alamudin or PM DR Abiye
Jamal Ahmed has real personality as I know him he hate lying and cheating since he was young proud to say I knew him a long time ago.
Well done Midrok investment group.
እኛ ያጣነዉ ሰላምና ፍቅር ነው ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ።
BRILLIANT
u so great man
ኸረ ጀሙ ደውልልኝ ✌️
እራሱ አላሙዲንን ይመስላል! አቶ ጀማል በጣም የአገር ወዳጅ እንደሆነ ያወኩት ከዶር አብይ ጋር ልማት ላይ ሲሳተፍ ነው!
ዋና ስራ አስፈፃሚዉ ስም የላቸዉምእንዴ ወይስ
Wow - brilliant technocrat !! - Bog Aim !!
የኔባትሆ.ይቆጨኝ.ነበር
ለምን ሜድሮክ በደሴ ከተማ አሻራውን አያሣርፍም
ጋሼ አብዱቁ
ልብ ብለዉ ይሰሙኝ፤ አንድ ግዜ አላሙዱ ለትወልድ ሐገሬ ምን ልሰራላቹሁ ብሎ ሲጠይቅ ሕዝቡም በአንድ ድምፅ እሰታዲዬም ሰራልን አሉት እሱም እሺ ብሎ የዘነጠ እሳዲዬም ሰራላቹህ ሰለዚህ ምናልባት በወልዲያ እሰታድዬም ታወቂዉ ይሆናል የአለሙዲ ነዉ። የራሳቹህ ምርጫ ነዉ አለቀ