አስገራሚ የረከቦትና የቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 273

  • @khalidtube3072
    @khalidtube3072  Рік тому +7

    እነዚህን የመሳሰሉ እቃዎች ማዘዝ ሲፈልጉ👇👇
    📞0952353515

    • @heshaali4002
      @heshaali4002 Рік тому +2

      🎉🎉❤❤❤

    • @FanuFan-i5f
      @FanuFan-i5f 3 місяці тому

      👍👍👍👍👍​@@heshaali4002

    • @FanuFan-i5f
      @FanuFan-i5f 2 місяці тому

      ❤❤👍👍👍👍

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 Рік тому +31

    Ethiopia ሰው ብቻ ነው የረከሰው😢

  • @ummabdllahtube1555
    @ummabdllahtube1555 Рік тому +8

    በነገራችን ላይ እህቶች ሰደት ላይ አንድ እቃ አትግዙ አንድ ሀገር ከመግባታቹ ብር ልካቹ ታማኝ ለምትሉት አሰገዙ አንድ ለሱ ብላቹ ብር አሰቀምጡ ከሰድት እቃዎ የምትገዙበት የምታሰመዝኑበት ከዚያ ቀረጥ እያሉ ኤሌትሮኒክስ ከሆነ ደግሞ ቢበላሽ ዋሰትና የለውም አውጥታቹ መጣል እንጂ ስለዚህ ተጠንቀቁ ብራቹህ ላይ ። በየአካባቢያችን ብራድን እቃዎች አሉን አልሃምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉

    • @amaamm578
      @amaamm578 Рік тому

      አረ ባክሽ ደግሞ አይኔ እያየ ይህን ሁሉ ብር ለእቃ አላወጣም ሆሆ 😂 ከዚሁ ካለሁበት ይዘ እመጣለሁጂ ሀገር ከመጣሁ አንዲም እቃ አልገዛም ደግሞ ከውጭ ለምንመለሰው የሚያስወዲዱት ነገር ይገርማል ሻጣችን ልብስ እጂ ብር የምንጠቀጥቅበት መሰላቸው እደ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ሂጃብሺን አስተካከልን ደግሞ ሰላምታውን አስተካክሊልን እናቱ ሰላም ከማለት ይልቅ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ብለሺ ግቢ ኦኦኦኦ የሸጋ አሚራ አባት ንገርልን😂😂😂😂

    • @asas1800
      @asas1800 Рік тому

      ደከመን እኮ አቡ አሚራ መሰሚያየ ጥጥ ነው አለ 😅

    • @savsav7194
      @savsav7194 Рік тому +1

      ምታቀርበው ለሙስሊሞች ብቻ ስላልሆነ ነው

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 Рік тому +7

      @@savsav7194 የምታቀርበው ለሙሥሊምም ሆነ ለሌ እሷ ግን ሙሥሊምናት ሥለዚ በአላህ ሰላምታ አሰላም አሌኩም ማለታችን ደሞ ግዴታችን ነው በሚቀጥለው ቪድዮ ትተገብሪዋለሽ ብዬ ተሥፋ አደርጋለው ?????

    • @Aande621
      @Aande621 Рік тому

      ያለመደቸወንከየት ይጣ አትሻብኝ ❤

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Рік тому

      ልጅቱ አትሰማም ተጨፍልቃ እንዳዲሥ መሠራት አለባት😜😜😜😝

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ

    እጣን ማጫጫሻ ዝቅተኛ 4000ብር ምነዉ ሰዉ መደሀኒት ነዉ አላችሁ እናቴ ሰሙኔ ሳንቲም የምትገዛትን ማጨሻ ገዝቸ አጨሳለሁ የ4000 ሺዉም የ25 ሳንቲቧም። ሁሉም አገልግሎታቸዉ ለማጨሻ ብቻነዉ ልዩነት የላቸዉም ከቶ ሀገራችን እንግባ እንጂ ቀለል አድርገን እንኖራለን ላዱኒያ ህይወት ማካበድ ምንድነዉ የስንቶች የተቸገሩ ሰዎች አሉ

    • @amiymohammed5833
      @amiymohammed5833 Рік тому +17

      ክክክክክክ በትክክክል አገሬ ልግባ እንጂ የሽክላ ማጨሻ እገዛለሁ ሁሉም ለማጨስ ነው ያውም የሽክላው ያምራል 😂😂😂

    • @alhamdulillaallahkulhalalh2196
      @alhamdulillaallahkulhalalh2196 Рік тому

      ሃሃሃሃሃሃሃ ወላሂ ፈታ አደረግሽኝ እህቴ አው ልክ ናሽ ብታ አላህ ለገረችን አብቅቶን ከውድ ቤታሰቦቻችን ያምነሰልፍበትን ግዜ ቅርብ የድርግልን

    • @zeynbaumuemrantube
      @zeynbaumuemrantube Рік тому

      ኪኪኪ👍✔

    • @redwan905
      @redwan905 Рік тому +2

      አበዙት ወላሂ😢😢😢😢

    • @habibatube3955
      @habibatube3955 Рік тому +1

      በሸክላ እናጨሳለን 😂

  • @SeadaBorenaTube
    @SeadaBorenaTube Рік тому +21

    ምድነው ግን የች ልጅ ኮመታችን አታነብም ልበል ሠላም ብላ ነው የምጀምረው አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ብለሽ ጀምሪ🙄🙄🙄🙄የሸጋ አሚር አባት ይችን ልጅ አንድ በልልን

    • @سلطان-ث7و
      @سلطان-ث7و Рік тому

      Awo aselamualykum atelm

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому +2

      አሁን ላይኮ የኮሜንታተሮችን ንግግር መሰማት ትተዋል እዬናቁ ነወ

    • @zeynbaumuemrantube
      @zeynbaumuemrantube Рік тому +1

      ኪኪኪኪ ኮሜታተሮች ፍትህ እያሉ ነው ለጋዜጠኛዋ ስልጣኔ መሆኑ ነው
      ሰላምታ የማታቀርበው ቀረባት 30 ሀሰናት

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 Рік тому

      ክክክ

    • @ealsanegatu7093
      @ealsanegatu7093 Рік тому

      ወይ ጉድ በገዛ ቋንቋዋ ሰላም አትበል ግድ በአረበኛ ነው ሰላምታ ማቅረብ ያለባት

  • @sadiyanuru1543
    @sadiyanuru1543 7 місяців тому +1

    I like it ❤

  • @siedmohammed9325
    @siedmohammed9325 Рік тому +2

    ስለ መረጃው ሹክረን

  • @ReemRim-iz3ok
    @ReemRim-iz3ok 11 місяців тому +2

    የብርም አቅ አለው እንዲ የሸክላውን 60 ብር እገዛና ከዛ ጉልደን እሰብሬ 120 እገዛና እነፈበታለው የሱባሀን አላሀ አቤት ውበት ነው ሚያሰብለው ከዛ ቀሬ 4820 ይቀራኛል ማለት ነው

  • @islamicshorte8546
    @islamicshorte8546 Рік тому +6

    ይርጋ ሀይሌ እቃ በጣም ውድ ነው ሌላ ቦታ ስሪልን ደግሞ አንድ ቪዲዮ ስትሰሪ ሁለት ሶስት ቦታ አጣምረሽ ቪዲዮው ረዘም አድርገሽ ስሪ ካንድ ቦታ አንድ ቦታ ዋጋው ስለሚለያይ

  • @OmuMrad245
    @OmuMrad245 11 місяців тому +1

    ጥሎበኝ ወርቃማ ረከቦት ስጠላ ደሞ እንኳንም ጠላሁት ዋጋው አይቀመስም ብወደው ጉድ ሆኘ ነበር 😂

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 11 місяців тому

    ያረቢ ሳኡዲየ ማረኝ ሁሉንም ጠግም አድርጌ የኩኪዝ ባለ6 ያለዉ ሁኖ 500 እሪያል ያገሪን ዋጋ ስደምረዉና 500 እሪያሏን ስመነዝረዉ ደብል ነዉ የመጣዉ ያገራቺን

  • @Omusalwa326
    @Omusalwa326 Рік тому +38

    ዛሬ ያቀረብሽልን የሀብታም እቃነው ለኛ አይመጥነን ለድሀ

  • @ወሄነትየገጉዩቲዩብ

    አሰላም ዋሌኩም እናመሰግናለን

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 10 місяців тому +1

    ለሀገሬ በሰላም ያስገባኝ እንጅ የሸክላ ማጨሻ እገዛለሁ

  • @ObsituTube5
    @ObsituTube5 9 місяців тому

    Ere woge n enitasasab ye elat enjera magignat akiton lij yala enat titen yesadednaw hoo ine melaw lamahonu ekawochu bawork naw yetasa?

  • @Footballamazing971
    @Footballamazing971 14 днів тому

    How much price

  • @sadiyanuru1543
    @sadiyanuru1543 7 місяців тому

    Tell me where is it😢

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Рік тому +6

    ጓደኛዬ በዚህ ሰሞን ታገባለች ስጦታ ለሰጣት ፈልጋለሁ ስልክ ቁጥር አስቀምጦልኝ በአላህ

    • @mulu5
      @mulu5 Рік тому

      እነዚህ ያስተዋዉቃሉ እንጅ አያደርሱም እስካሁን ሳዳምጣት

    • @SeadaBorenaTube
      @SeadaBorenaTube Рік тому +1

      ​@@mulu5አዳምጨው እስከመጨረሻው ስልክ ተናገረዋል

    • @mulu5
      @mulu5 Рік тому

      @@SeadaBorenaTube ተናግረዋል ግን እናደርሳለን አላሉም

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Рік тому

    Masha allah

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube Рік тому +8

    የመዳም ቅመሞችን አይወክልም ይህ ዋጋ ኪኪኪ ለድያሰረፖራ ትተናል 🚗🚗🚗

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Рік тому

      😂

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Рік тому +1

      እኔ አዉሰትራሊያ ነዉ ምኖረዉ ሰቲል ዋጋዉ ዉድ ነዉ ምነዉ ድሀ አላበላበትም እንዴ ዘመናዊ ነገር ብልጭልጭ ኢሰራፍ ነዉ በዛ በጣም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @مريمعليك
    @مريمعليك Рік тому +4

    ስለ እቃዉ ስጠይቂ ጎለ አድርገሽ ሰይዙን መልኩን ጠጋ አድርገሽ ከነዋጋዉ አሰይን ምነዉ ነከክታሽ ትሮጨለሽ ጀመሪ ሰራታኛነሽ መሰለኝ አቦ አሚራ ቀጥሮሽ ነዉ

  • @eman6877
    @eman6877 Рік тому

    Mindinew betam tewedede yemot medihanit new endye bilichilich ena ye chayna eka ayee

  • @قطرقطر-م7ط
    @قطرقطر-م7ط Рік тому

    ጥሩ ነው

  • @SeadaWussan
    @SeadaWussan Рік тому +5

    እዉነት ለመናገር ይሄ ብርቅርቅ እቃ እደት እዳገፈገፈኝ በበኩል ምንም አይመቸኝ ያረብ ቤት ሰልችቶኛል

  • @كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا

    ግንእሚገዛቸውአል እኔኮ በጣምነው እማስብላቸው ያውየኔን ድህነት አይቸነው አብዛኛውሰው የኔቤጤነወ እና አላህ ይስጠን እንገዛቹሀለን

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 Рік тому +4

    ማሻ አላህ ብረ ይኖረ ብቻ ሁሉም አለ 💵 😢

    • @مريمعليك
      @مريمعليك Рік тому +1

      አራ እሄ ረከቦት ሁሉም ቆርቆሮ ነዉ ቶሎ ነዉ ምገፈዉ አትሸዋዱ ከዉጭ እዘቹ ግቡ

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 Рік тому +3

    መጀመራያ ሂጃብሺን እና ስላምታሺን አስተካኪይ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Рік тому +2

    እቀው ያምር ናበር ግን ቻይና ናው ከዛም ውድናቱ እሰት ናው ኡፍፍፍ. እና አንቺ ጸጉርሽን በደንብ ሸፍኚ

  • @tebabe
    @tebabe Рік тому +3

    ጉድ ጥቃቅኑ ሁላ 3,ሽ 5,ሽ ይላሉ ቅመሞች እቃችሁን እዝሁ ሁናችሁ ግዙና ግቡ

    • @mulu5
      @mulu5 Рік тому

      በትክክል በመቶ ሺ ልኮ ማስገዛት ነዉ እንጅ ጭንቅላት ነዉ እሚያዞሩት 😂😂😂

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg Рік тому

      ወይኔ ጉድ ማጨሻ 3000 5000 ሆ

    • @mulu5
      @mulu5 Рік тому

      @@FhhhGfgg kkkkkk

    • @tebabe
      @tebabe Рік тому

      @@mulu5 እድህ 200 ራሱ ከበቃ ጥሩ ነው በዝህ አይነት

    • @mulu5
      @mulu5 Рік тому

      @@tebabe እረ መቶ ይበቃል የኒህ እንዴት እደሆነ ሱቃቸዉ ግራ ያጋባል ብዙ ጊዜ እቃ እሚያደርሱ ዩቱበሮችንን እከታተላለሁ የተጋነነ አይደለም ይህ የባለ ስልጣን የባለ ሀብታም እሚገዙት ይሆናል እንጅ በጣም ተጋነነ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ Рік тому +2

    ሀቂቃ ረኳበቱ ዋጋዉ ቆንጆ ነዉ. 10000ሺ ብር አሪፍ ነዉ እኔ ስም አይጠሬ 20000ሺ ነዉ የሚሸጡት. ደሴ

    • @hayatmohmed2305
      @hayatmohmed2305 7 місяців тому

      እረ እኔም ብለውኛል ኦንላይ የሚሸጡት

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Рік тому +3

    እኔኮ ይሄንን ሁሉ ዋጋ አውጥቶ የሚገዛ አለወይ ነወ ኦኦኦ ወርቄን ብገዛወ አልጠቀምምንዴ ለተሰባሪ እቃ እሰከሀያምሰትሺ

  • @ያረቢአማናቀየኒእማና

    የምን ካርጎ ማረግ ነው ኢንሻ አላ ህ እዛው እገዛለሁ

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj Рік тому +6

    ከቻይና ብልጭልጭ የጅማ ረከቦት ይበልጣል

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 Рік тому

      የጅማ ተቀነሰ እገዛለሁ

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 Рік тому +1

    ጥሩ ነው ግን ከሜረ ጥረት ዬለውም

  • @መዲ-ኘ7ጐ
    @መዲ-ኘ7ጐ Рік тому +5

    ካሜራ ማኑ አቃጠለኝ እቃውን ሳይሆን እነሱን ነው እሚቀርፀው

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z Рік тому

    ❤❤❤

  • @زينببلاال
    @زينببلاال Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂወበረካትሁ ያጀማአ ያአብ አሚራን ቁጥር ላኩልኝ ጀዛኩም አሏሁኸይርን

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Рік тому

    ማሻአላህ ሲያምር

  • @gyt129
    @gyt129 Рік тому +2

    ምንድነዉ ነገሩ ከሽ ቤት አኖጠም አለቹ አንድ የእጠን መጨሸ 5000 ሽ ሰመሁ ልበል ወይስ ጆሮዬ ነዉ የስተገበብኝ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Рік тому

      ከምሳ ርያል ሳዉዲ ኢትዮጵያ አምሰት ሺ ለሰከንድ ወድቆ ለሚሠበረው😜😜😜😜😜😜

    • @gyt129
      @gyt129 Рік тому

      አሯ 30 ሪያል ነዉ

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    ከወርቅ ነዉ እንደ የተሰራዉ

  • @SofyaEndrisYimer
    @SofyaEndrisYimer 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RehimaYesuf-j9b
    @RehimaYesuf-j9b Рік тому

    ቆይቤቴንልጨርስናኢሻአላህ❤❤❤

  • @HhHh-or6sy
    @HhHh-or6sy Рік тому

    ስልክ ቁጥራ ችሁን

  • @sofiaali5884
    @sofiaali5884 Рік тому

    የት ነው ንገሪኝ

  • @መድ-ሐ9ፐ
    @መድ-ሐ9ፐ Рік тому

    Subhan allah

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +2

    እቃን ማስተዋወቅ መርካቶ ዩቱብ ይስራው
    ከዚያ ውጭ ወደ ውጭ

  • @HamadSalim-b2n
    @HamadSalim-b2n 25 днів тому

    ሰላም ሰላም ሸክላ ሰሀኖች ጎልዳማ አሣዪን

  • @myLavemam
    @myLavemam Рік тому +1

    አንደኛ እቃውን በስራት አሳዪ ሲቀጥል ደሞ እቃውን ሲያሳዩሽ ቀስ ብለሽ ዋጋውን ጠይቂ

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ምነው የሸጋአሜራአባት ካሊዶ የትሂዶነው ቻናሉን ለማሰጠው😍

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 Рік тому +1

    የትነው

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Рік тому

    ሲኒና እና ረከቦት እጣን ማጨሻ ሲኒ ማጠቢያው ሰርቢስ ብቻ ስንት ነው ማለት ነው ?????

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому

    ስላም እዝህቤት እንኮን ስላም መጣችሁ🌹🌹🌹🌹🍿🍿🍿🍿🌹🌹❤️❤️❤️❤️ማሻአላህ ግን ውዲነው

  • @StearGamer-q9g
    @StearGamer-q9g Рік тому +1

    እኔ እምለው ብልጭልጭ ነገር ገንዘብን ለማገኝት ይሁሉ ነገር ይገርማል ለቻይና እቃ ይሁሉ ብር ማውጣት ማጨሻ 4000ምነው ቢቀርስ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Рік тому

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ በቃ የሽክላ እቃ ገዝቶ በቀለም አስመስሎ መጠቀም ነው ፍትህ ለእጣን ማጨሻ አንድም መቶ ቤት የለም እቃው ማንኪው 900ብር 😅😅እእእ

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 Місяць тому

    በዱባይ እስታዳርድ ካልሽ እዛው እኛ እንደእናቶቻችን ምነው😢

  • @mulu5
    @mulu5 Рік тому +1

    ዛሬ ደግሞ ከሀብታም ሱቅ ነዉ የገባሽዉ ይህ ለመዳሞ ቅመሞች አይሆንም ሆ ምነዉ ሸዋ ይህ እኮ ክፍል ሀገር ከአመት ቦሀላ አይረባም ምነዉ የሀገሬዉን በቅናሽ ዋጋ መግዛት ነዉ ሲጀመር የዛሬዉ ዉድ ነዉ ባለ ሀብት ይግዛ 😂😂😮😮😮😮

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp Рік тому

    እንደው ጥቁር ቡና ነው እጂ ምን የሚቀዳበት መድላችሁ በሰለጠኑት አገራት ባያችሁ ባምሳ ብር ፌርሙዝ ውስጥ ተደርጎ በስኒ ነው የሚቀዳ ስኒውን በጃቸው ይዘው ተሚቀዱት ምነው ሁሉንም ነገር እዚች አለም ላይ እናድርገው አላችሁ በቃ አሄራ ማስታወስ ቀር ያሱበሃን አሏህ እብደት ነው በምድር ሽብር እርከቦት መግዛት ምን አለኝ የጂማ የጣውላ እርከቦት

  • @ነስራandዩስራ
    @ነስራandዩስራ Рік тому +1

    አንድኛነኝ❤

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ

    ወላሂ በጣም የምፍልገው እቃ ነው ኡኡኡኡኡኡ

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому +1

    የጣን ማጨሻ ዋጫነውዴ 5ሽ አታፉሩም ወርቅ ነውዴ

    • @zeynbaumuemrantube
      @zeynbaumuemrantube Рік тому

      ዝም አትያቸውም እኔ አገር ቤት ነኝ እቃ እገዛለሁ በትንሽ ብር ቤታችሁን ፏ ታደርጋላችሁ እህቶቸ

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ Рік тому +1

    የረከቦቱ ዋጋ ጥሩ ነዉ ሲኒ እና ማጨሻወች ጋ ዱባይ 500ድረሀም ነዉ ሲመነዘር አሁን ባለዉ ዋጋ 15 ሽ ብር ይሆናል

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому +2

    ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሽ ሁለየም ከፊት እደታየነው አቡአሚራ ኮመት አብብ ያተአይደል ሚዲያው ተጠያቂ ትሆንበታለህ አለባበሷን ታስተካክል ንገራት ደዩስ አትሁን

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Рік тому

    ለሚቀጥለው ካሜራ አማንሽን ቀይሪ በመቀጠል የረከቦቱ ዋጋ ጡሩነው የእጣን ማጨሻው ኦቨር ነው።

  • @እሙዩስራ
    @እሙዩስራ Рік тому +3

    ባምስት ብር ተረክበው አምስት ሽ አጅብ😢😢

    • @HayuuWoloyewa
      @HayuuWoloyewa Рік тому

      😂😂😂

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Рік тому

      ወላሂ😛😛😛😛😛😛 እፍፍፍፍፎፍ

    • @rabia4266
      @rabia4266 Рік тому

      😂😂😂😂 ይቀልዱብናል

  • @nurobeesawihageri7210
    @nurobeesawihageri7210 Рік тому

    ke merekato you tube gezu betami rikashe new

  • @سعادةمحمد-ش9خ
    @سعادةمحمد-ش9خ Рік тому +1

    ዋጋው ጥሩነው እዚህኮ ወደ 1500 ሪያል ይሆናን ስናጣግመው ሲመነዘር ወደ 40 ሽብር ይሆናል

  • @AceAce-r6q
    @AceAce-r6q 6 місяців тому

    የጠያቂዋ. ድምጽሳምር

  • @كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا

    አድሽቶ መቶሰላሳሽ ከተባለወዲህ እኔ መደገጤን ትቻለሁ

  • @የኤርሚያስልጆች

    ሰርቢስ ሁለት መቶ ድረሀም ነው እኔ የገዛሁት ጥራቱ ግን አጠይቁኝ ያምራል

    • @مريمعليك
      @مريمعليك Рік тому

      ኧራ ለራሰቹ ከዉጭ አዘቹ ግቡ እሄ የምተዩት ነጠለ ቶሎ ምገፍ ነዉ ሰኡዲ በጠም ታመጠጣኝ ነዉ

  • @እናትያላህስጣታናት

    ስድስት ፌሬ ማካ 9መቶ ነው ያለቱ ወይሰሰ ጆሮ ነው ባላፍ እኮ መዳማ ስጠኝ አልፍልገም አልኮት አሁ ልቀበላት ነው

    • @mulu5
      @mulu5 Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب Рік тому

      😂😂😂😂😂😂 ለዛውም እኮ ምግብ መብያ ሳይሆን ስኳር መነካኪያ ምነው ቢቀር

    • @gyt129
      @gyt129 Рік тому

      ተቀበይየት ሆ እንደትሰመ የኘን ሀገር ኖሮ ዉድነት

    • @amiymohammed5833
      @amiymohammed5833 Рік тому

      ክክክክክክ ተቀብይ ይመችሽ 😂😂😂

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Рік тому

      አዎ😜😜😜😜😜😜😜😜😜😝 አሥራ ሰምት ብር ሳዉዲ ላይ ኢትዮጵያ ዘጠኝ መቶ😜😜

  • @سلطان-ث7و
    @سلطان-ث7و Рік тому

    Ere dubai erkash naw ensha allah gezeche gebalhu

  • @የኤርሚያስልጆች
    @የኤርሚያስልጆች Рік тому +2

    ያው ነው እዚህ ዱባይ 300 እና 400 ነው በደረጀ ልዩነት የለውም

  • @zuzumuhand5789
    @zuzumuhand5789 Рік тому

    ዋጋ ሰንት ነው😊

  • @zuzusanni7848
    @zuzusanni7848 Рік тому

    Kamaraman synfam

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 Рік тому

    ድምጿ ለኔ ብቻ ነው የማይሰማኝ

  • @oromoodinquukoo8384
    @oromoodinquukoo8384 Рік тому

    Neber please

  • @mesol12345
    @mesol12345 Рік тому

    ሰትቀርፁ እቃውን በደንብ እያሳያችሁ አላሳያችሁንም

  • @reemmohammd2325
    @reemmohammd2325 Рік тому +1

    ኧረ የለፋቹበት በእቃ አትጨርሱ እህቶቼ ከባድ ነው

  • @SeadaWussan
    @SeadaWussan Рік тому

    እኛ የመዳም ቅመሞችኮ ሀገር መግባት የሚከብደን እደዚህ አይነት ገባያ ስለምናይ ነዉ

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Рік тому +1

    ብርሣይሆን ቅጠል ነዉ መሠል እነሡጋር😢

  • @soajkj5710
    @soajkj5710 Рік тому

    ኢትዮ ይሻላል ማለት ነው በቃ ከዛ እስመጣለው እዚህ ያለውበት አሜሪካ እኮ ውድ ነው

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt Рік тому

    ወርቅ ነው እንደየተሰራበት ማቴሪያል እህ በጣም በዛ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Рік тому +1

    አጠያየቅ የሌላ ሠው ቪዲዮ እይ ምንም አልቻልሽም ሢኒ አታቂም ይቺ ምንድናት የምትይው በደንብ አውሪ አወኩ ብለሽ ወደ ቦሌ ሄድሽ ኢጃብ እንደ ሙሥሊም ልበሺ

    • @محمد-ل8ح9ع
      @محمد-ل8ح9ع Рік тому

      ችግሩ የከተሜ ቋንቋ አታቅ ይሆናል ሚስኪን
      ክክ

  • @newid5082
    @newid5082 11 місяців тому

    አቤት ጋዜጠኛዋ ስታወራ እኔም አብሬ ከፈሬ ተሸናቀጠ😂😂😂

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ

    ውይይይይይ ዘንድሮ 😂😂😂😂

  • @ebrahimseraj7780
    @ebrahimseraj7780 Рік тому

    ያች ዋጋ ስንት ነው ቆንጅት

  • @Lguama
    @Lguama Рік тому +1

    ጎልደን ከምትይ ወርቃማ አትይም አድያሽን እንግሊዘኛ አውሪ

  • @gyt129
    @gyt129 Рік тому

    ሱፐር መርኬቱ የአቡ አምረ ነዉ ወይስ ቸነሉ ነዉ የሱ ⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @meremYouTube2420
    @meremYouTube2420 Рік тому

    ሳሪ የሚትባል የእዮብ ጓደኛ እሷን ትመስላለች😂😅

  • @islamicshorte8546
    @islamicshorte8546 Рік тому

    ዱባይ ያላችሁ እህቶች እነዚህ እቃዎች ሚገኙበት ቦታ አመላክቱኝ አቡ ዳቢ ነኝ

    • @Hayatm839
      @Hayatm839 Рік тому +1

      በኦን ላይን ማዘዝ ትችያለሽ አረከቦት ማጨሻ የስኳር እቃ እና የጀበና ማስቀመጫ 270 ድራሃም

    • @mekimeki6978
      @mekimeki6978 Рік тому +2

      ዱባይ ጎልደን ሱቅ

    • @islamicshorte8546
      @islamicshorte8546 Рік тому

      @@Hayatm839 ቁጥር ካለሽ አሳውቂኝ

  • @samerahs9922
    @samerahs9922 Рік тому +1

    እረ ወገን ለእንኛ አይሁንም 😂😂 ግን ኢቶ ዉስጥ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Рік тому +2

    ብሬን የዤ ብቅ እዳለሁ ቀረጥ ምንምን ከማለት አገር ቤት እደዚህ ያለ እቃ ማየት ደስ ይላል❤

    • @Mdjahid-bg7th
      @Mdjahid-bg7th Рік тому +2

      አረብ ሀገር ከመግዛት አገር መግዛት ይሻላል

  • @samerahs9922
    @samerahs9922 Рік тому +1

    እንጠብቅልን በጉጉት

  • @HabibaJemal-or6bk
    @HabibaJemal-or6bk Рік тому +1

    በጣም ያሳዝናል ወላሂ ሴት ልጅ ኢስላም የሰጣትን ቦታና ክብር እቢዬው ብላ በዬሚዲያው የማንም የስሜት ማርኪያና የካፊር ሱና እዬተከተሉ እንደምራባውያን የእቃ ማስታወቂያ ሆነች
    በጃሂሊያው ዘመን በሂወት ትቀበር ነበር ዛሬ ላይ ደሞ በቁሙዋ ሆነ የሚቀብሩዋት ውድ የኢስላም ልጆ እባካችሁ ዲናችንን እንማር ሱናን አጥብቀን እንያዝ ዲናችንን ስናውቅ ኢስላም ምን ያክል እንዳላቀንና እንዳከበረን እ ናውቃለን

    • @abebebeso2290
      @abebebeso2290 Рік тому

      ደደቦች የሌላውን እምነት አክብሩ የምትሸጡት ለነሡ ነው

    • @HabibaJemal-or6bk
      @HabibaJemal-or6bk Рік тому

      @@abebebeso2290 እምነትሽን ማን ነካ
      ተገላልጦ የተላጠ ሙዝ መስላችሁኮ እራቁታችሁን መሄድ እናተ ስራችሁ ነው ምነው በተግባር እዬኖራችሁ ሲነገራችሁ ተሰማሽ

  • @AceAce-r6q
    @AceAce-r6q 6 місяців тому

    ብሩ. እዳለሆኖ. ወርቃማው. ይለቃልአይለቅም

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Рік тому +1

    ሁሉም ሺ ቤት ነው አጅብ

  • @KuwaitKhaitan-d2g
    @KuwaitKhaitan-d2g Рік тому

    ጆሮየነው ወይስ ምን የቡና ሲኒ 5000ያለችመሠለኝ

  • @Handel482
    @Handel482 11 місяців тому

    የዱባይ ምናምን እዚህ የሚል የለም ለናንተ ብቻ ነው ዱባይ የሚያመርቱት 😩

  • @ሠሚራይማምእብራሂም

    አጉራጅን መሻአላህ