ነገር በደላላ ሙሉ ፊልም - Neger Bedelala New Ethiopian Movie 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 465

  • @Milena-ru9zj
    @Milena-ru9zj 3 роки тому +217

    መስፍኔ ጠጆ ሁሌም ቅሬታ አለኝ በኅማ ሽልማት አንተን የመሰለ አለመሸለማቸው ከጉማ በላይ እኔ አደቅሀለው

    • @ethiopiawit3871
      @ethiopiawit3871 3 роки тому +14

      የነሱ ሽልማት አይመጥነውም ጎበዙንኮ አይሸልሙም አስመሳዩን ነውጂ

    • @namename2997
      @namename2997 3 роки тому +13

      የነሱ ሽልማት አይመጥነውም የምር በጣም ጐበዝ ነው ስውደው የምር

    • @Milena-ru9zj
      @Milena-ru9zj 3 роки тому +6

      ኅበዝ አይሸለምእም

    • @muhammadsameera106
      @muhammadsameera106 3 роки тому +9

      ጉማ የሚሸልም እኮ ግማሽ ገላቸውን እራቁት የሚሆኑ ሢቶች ነው ሽልማት የሚያዘጋጀው ሀሀሀሀሀሀ

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +3

      እውነት ነው😘💚💛❤

  • @HealthyHabits4ever
    @HealthyHabits4ever 3 роки тому +225

    👆👆👆የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MekdesTesfaye-lt9kw
    @MekdesTesfaye-lt9kw 9 місяців тому +2

    አይ ጠጆ ይመችክ አሪፍ ሱራ ነው በርቱ ከዚህ ይበልጥ ለመስራት እግዚአብሔር ጤና ይስጣቹ

  • @samrawitgirma1357
    @samrawitgirma1357 3 роки тому +24

    መክሊትዬ ቆንጆ ወደ ፊልሙ ዓለም አንኳን ደህና መጣሽ ❤👏👏

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 3 роки тому +22

    የድራማው ታሪክ ዝም ብሎ ነው ግን መሥፍኒ በመኖሩ አሣምሮታል

    • @ethunited2445
      @ethunited2445 3 роки тому +1

      ታሪኩ ዝም ብሎ አይደለም መረዳት ይገባል

    • @امينهامينه-ف2خ
      @امينهامينه-ف2خ 10 днів тому

      ከዚ በላይአስተማሪ የለም በደብ ተመልከቺ

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 3 роки тому +14

    እኔ ብቻ ነኝ እነ አለምሰገድ,ታሪኩ ባባ,ማንዴላ,ነፃነት የሌሉበት ፊልም ስልችት እሚሉኝ!!

    • @sedelinazerawi3686
      @sedelinazerawi3686 3 роки тому +1

      እረ እኔም ከነሱ ውጪ ያስጠሉኛል ሌሎቹ ሲሟዘዙ ነው የሚውሉት እኮ😂😂😂

    • @LemlemKabe
      @LemlemKabe Місяць тому

      ኧረ ፊልም አታቂም

  • @nattyt4568
    @nattyt4568 3 роки тому +29

    መክሊት በጣም ጓበዝ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +16

    እዉነት ነዉ የሰዉ ልጅ ፍጡር እንጂ ፈጣሪ አይደለም በትክክል ተመልተመልሷል 👌👌👌

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 3 роки тому +2

    እውነት እውነት እላቹሃለሁ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ተስፋ በቆረጥንበት ግዜ እንደዚህ ደስ እያለን የምናየው ፊልም ሰርታቹ ማቅረብ በመቻላችን ደስ ብሎናል እናመሰግናለን።

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 роки тому +14

    መክሊት አሪፍ ስራ ነው በርቺ ጠጆ ስወድክ እኮ

  • @yeshitube6994
    @yeshitube6994 3 роки тому +17

    መክሊቷ እንኳን ደህና መጣሽ ወደ ፊልም አለም❤ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን💚💛❤🇪❤🙏🙏🙏 አሪፍ ነው በርቱ

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/knZGFGVcezHRiIiFbAryiw.html

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 3 роки тому +5

    በጠም የምወድህ የፊልም ተዋኒ ነህ ተስቃለህ ችሎታና ተሰጥኦ አለህ በርታ የሀገሬ ልጅ አከብርሀለሁ እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቧን ይጠብ🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺❤️ 🌺❤️💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @tinsayamikiyas8437
    @tinsayamikiyas8437 3 роки тому +9

    ዋው ጠጆ ምእርጥ ትእወና ታንክስ ዳርኪተር

  • @ethunited2445
    @ethunited2445 3 роки тому

    Betam konjo film neew. Mesfene salwed Bezu gize asakegn. I like the doctor he is so humble. The said rich lady played her role very well.

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 3 роки тому +22

    የኔአራዳ አለምዬ ሥወድህ በጉጉትነው የምጠብቀው

  • @abelzerga1895
    @abelzerga1895 3 роки тому +9

    ጠጆ አንደኛ ይሄ ፊልም ባንተ ነው ምርጥ የሆነው

  • @tsiygirma7935
    @tsiygirma7935 3 роки тому +4

    መክሊትዬ የኔ ቀበጥ ዋው ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 2 роки тому

    Wow mesefena ewenetem delala bemigeba new yetechawetekew
    Betam arife filem new holachewem meretoche nachew

  • @deguzemen8562
    @deguzemen8562 3 роки тому +3

    ምርጥ ፊልም ሄሉዬን ግን ማነው እደኔ ሚወዳት

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 11 місяців тому +1

    ዋው ነው አስተማሪ ፊልም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን

  • @እግዛብሔርመልካምነው
    @እግዛብሔርመልካምነው 3 роки тому +13

    ህሊናዪ በጣም ነው የማደንቅሽ ድምጽሽም በጣም ያምራል መናል ብትዘምሪበት።

  • @meandmyself5318
    @meandmyself5318 3 роки тому

    Des yelal betam,arif film new,eyut

  • @atalay1437
    @atalay1437 11 місяців тому

    አቦ ደኩተሩ ተመቸኝ ባጭሩ ልዩ ነው ❤

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 роки тому +4

    አሪፍ ተዋናዮች አሉበት አሪፍ እንደሚሆን አልጠራጠርም😘

  • @foryoufun4
    @foryoufun4 3 роки тому +1

    Wow des mil film

  • @እማኑርልኛ
    @እማኑርልኛ 3 роки тому +4

    ምርጥ ፊልም ነው። አይ ዘመን 😭😭😭

  • @dinkatamiru4487
    @dinkatamiru4487 3 роки тому +1

    ene be amaregna bezum adelehum gen ,betamj new yem wade!love you so much all of you artists!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ
    @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ 3 роки тому +1

    👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿 ጠጅ በጣም 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @abelbarki1393
    @abelbarki1393 2 роки тому +5

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ተዋናዩ ፊልሙን አሳምሩታል ለጥበብ ክብር ይገባዋል 🙏🙏🙏

  • @alemzewddessie472
    @alemzewddessie472 3 роки тому +3

    Hiwote❤❤❤

  • @beslotbeslot5692
    @beslotbeslot5692 3 роки тому +1

    wow bgugut etbkalwe Almesgdi Westanki👍👍😍

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 3 роки тому

    Waw Gebgabanet Yetm ayadersm
    So Thans Yastemral

  • @abdulrazakgarani4404
    @abdulrazakgarani4404 3 роки тому

    I obey what you sayed mr alemseged tesfaye youre my nomber 1

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 3 роки тому +5

    መክሊትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 роки тому

    Nice new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 роки тому +2

    ዋው መክሊትዬ እንኳን ደና መጣሽ ❤

  • @Sumihamudy
    @Sumihamudy 3 роки тому

    Wow beautiful ❤️ film

  • @teklenebyat9399
    @teklenebyat9399 3 роки тому +4

    Meklitye gobez berchi 🥰🥰🥰

  • @abuchuqa305
    @abuchuqa305 3 роки тому +11

    መስፍን ከምር ይችልበታል ጀግና ተዋናይ ነው

    • @romiaron6672
      @romiaron6672 2 роки тому

      ።።

    • @romiaron6672
      @romiaron6672 2 роки тому

      ኣኤኦኣኤኦኣኤኦኣኤኦይላል ይህ እውር ይል ይ

  • @GetArega
    @GetArega 9 місяців тому

    መስፍን ጠጆ ያልተዘመረት ምርጥ ተዋናይ

  • @halimanasir3458
    @halimanasir3458 3 роки тому

    Betam arife filme new

  • @abelaaweke5951
    @abelaaweke5951 3 роки тому

    Wowwww amazing movie ❤❤

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 роки тому +5

    ጠጆ እና ማንዴላ ጎበዞች ናችሁ በጣም

  • @hanihani5653
    @hanihani5653 3 роки тому +1

    የምር ምርጥ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 роки тому +13

    እስኪ የማዳም ቅመሞች ብቻ 👍 አርጉኝ ብዛታቹን ለማየት ነው ስወዳቹ ዉቦቼ አገራችንንም ሰላሟን ያሰማን 😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስለፊልሙ ደሞ እመለሳለሁ

  • @Sammyt07
    @Sammyt07 3 роки тому +5

    It has been so long since I watched a good move as this one thank you guys

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/knZGFGVcezHRiIiFbAryiw.html

  • @mesimesi9316
    @mesimesi9316 2 роки тому

    betam arif new

  • @eyujokera808
    @eyujokera808 3 роки тому +4

    መክሊትዬ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ይላል በርቺ ❤

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 3 роки тому +7

    በጦርነት በርሃብ በህመም በመስቃየት ላይ ያላችሁ ይሄ ግዜ አልፎ የምትደሰቱበትን ቀን ያምታላችሁ ለሙስሊም ወንድሞቼ የፆም ወቅት ያርግላችሁ ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር

  • @mirtawegen6022
    @mirtawegen6022 Рік тому

    You so talented ❤

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ሂሉ ሆና የሰራችዉ ምንም ሆና ብሰራ ትችላለች አይ መስፍኔ ሂድና እስቶፉን እቁላል ጥበስበትካካካካ ተመቸኝ ዋዉ ምርጥ ፊልምነዉ ምችት ይበላቹ

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/knZGFGVcezHRiIiFbAryiw.html

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +14

    ጠጆ የምጦች ምርጦች ምርጥ 😂😂😂😂እባዬን አስጨረስከኝ የስራህን ይጥህ 😂😂😂😂

  • @yosefabebe935
    @yosefabebe935 3 роки тому +1

    አለምዬ ጎበዝ ነክ በርታልን።

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 3 роки тому +7

    በናታችሁ የት ሄጀ አንድ ጊዜ በጮሁኩ ተቃጠልኩ የሀገሬ ጉዳይ እኔ አቃጠለኝ ኧረ ተቃጠልኩ አንደየ ልጩህ በማርያም ለመጮህ በታ አጠው ኦፍፍፍፍፍፍ

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 3 роки тому +1

      አይዞሸ ሁሉም ያልፋል ነይ ጎራ በይ

  • @ayanoduri380
    @ayanoduri380 3 роки тому +10

    Best two actors on this film 1. The one performed as a Doctor and 2. Helina's father. Really so nice movie, my appreciation to all the actors and actresses too.

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 3 роки тому +35

    መስፍን ጠጆ አንፍር የሆንክ ጥርሴን መክደን አልቻልኩም😁😁😂😂😂

    • @namename2997
      @namename2997 3 роки тому +1

      እኔስ ብሆን ለሱ ስል ነው ፊልሙን የጨረስኩት

  • @dagmawitadesse7124
    @dagmawitadesse7124 3 роки тому +1

    Great movie great acting 🔥💯

  • @masiyamariyamliji5521
    @masiyamariyamliji5521 3 роки тому +1

    👏ያምራለ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 3 роки тому +2

    ዋው አንደኛ ነው

  • @meselusemgn9196
    @meselusemgn9196 3 роки тому +2

    መክሊትዬ የኔምርጥ በርቺ

  • @ነፂኢትዮጵያዊት
    @ነፂኢትዮጵያዊት 3 роки тому +5

    መክሊቷ ❤

  • @liethiopawit3584
    @liethiopawit3584 3 роки тому

    Teju you nailed it ewnet des yilal esuam gobez nat

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 роки тому

    ደግ ሰው ውይይ ስወድህ በማርያም ምርጥ ፊልም ነው አይ ገንዘብ !!!

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 3 роки тому +1

    አውነት ተባረክ ዶክተር

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 3 роки тому +7

    አሪፍ ሙቪ ነው ፈታ የሚያረግ ። በኮረና በጦርነት የተጨነቀች ነፍሳችንን ትንሽ ፈታ ያረጋል ኮመዲ ሙቪ አቅርቡልን ?

  • @angesomdesta8356
    @angesomdesta8356 10 місяців тому

    እኔ ያልገባኝ እናትና ልጅ ምን ደረሠባቸው አላወቅንም😁😁😁ብቻ ጥሩ ነው😌

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 3 роки тому +4

    መክሊት የኔ ቆጆ😘😘😍

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ፊልም ነውይ ካናዳ ሙቀት ተመችቶኛልይ

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 3 роки тому +6

    ዋውው በጣም የሚያምር ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @helilahmed6909
    @helilahmed6909 3 роки тому +2

    I love the docter character.

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/knZGFGVcezHRiIiFbAryiw.html

  • @Dior768
    @Dior768 3 роки тому

    በጣም፡ቆንጆ፡ትወና፡ነው።

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 3 роки тому

    Holome gobez artistoch 🥰🥰🥰

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 3 роки тому +1

    ምርጥ ፊልም

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 3 роки тому +2

    Much love and respect to my all time favorite actor Alemseged Tesfaye may Allah showers his blessings up on you and family Ameen

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @lakiemarelgn5788
    @lakiemarelgn5788 3 роки тому

    it is nice movies

  • @alikadir6886
    @alikadir6886 3 роки тому +1

    Wow Wow 1nga film malet iye nw

  • @mahletdametew1334
    @mahletdametew1334 3 роки тому

    Mesfine gobez nh betam er erejim edime yisth

  • @Tube-ey8in
    @Tube-ey8in 3 роки тому +4

    የፍቅር ጥግ አለሜ በጉጉት እየጠበቅን ነው❤

  • @meron612
    @meron612 3 роки тому

    Ende Meklit 😘

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 2 роки тому

    መሥፍኔ አንተ ያለህበት ሁሉም ያምራል.

  • @Ramiel_T
    @Ramiel_T 3 роки тому +5

    Bro this is the best movie... I watched it laughing ma ass off... The middle man is 😂😂

  • @nadsdr5805
    @nadsdr5805 9 місяців тому

    ወይዞሮ እሮማን አለችእዴ😊😊😊❤

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    ዋው ደኩተረ ደስ ሲል እድህ ወዳወድ ደስይለኛል

  • @meartayiceluhem3327
    @meartayiceluhem3327 2 роки тому

    best of best

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    ጠጅዬ 😂 አድናቂህ ነኝ መቼም አልጠላህም😂😂😂😍👍

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 3 роки тому +3

    አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 2 роки тому

    ኮሜን አይቼ ነው ፊልም የማየው ምክንያቱም ግዜ ወርቅ ስለሆነ ግዜዬን በማሆን ነገር ላይ ማጥፋት አልፈልግም ።

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነዉ አይልዬ ይመችክ በል አደራ ቶሎ ቶሎ ናልኖ የኛ ምሮጥ ልቦ እያንጠለጠለ የሚያልቅ ምሮጥ ነዉ💟💟💟💟💟💟💟💯💯💯💯💯💯💯

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 3 роки тому +6

    ውይ መስፍኔ ጠጆ በርታ ለእገራችን ስላም

  • @mene6709
    @mene6709 3 роки тому +3

    አሪፍ ፊልም ነው በርቱ

  • @henokmillion9774
    @henokmillion9774 Рік тому

    amazing

  • @dawitsolomon8643
    @dawitsolomon8643 3 роки тому

    I love this movie great work

  • @temesgengadisa2012
    @temesgengadisa2012 2 роки тому

    Ihe Mesfin yemilu sawuye batam nw das milegn,mirt tewnay💪

  • @አሚናዳብ-ኀ5ወ
    @አሚናዳብ-ኀ5ወ 3 роки тому +17

    ለሴት ልጅ ብር ሀብት ብዙ አያስፈልጋትም እውነት እኛ ሴቶች ብር እና ሀብት ያጠፋናል

  • @BethlehemHappiness
    @BethlehemHappiness Рік тому

    በርቱልን! ትልቅ ስራ ነው።

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን

  • @Tsion-p5e
    @Tsion-p5e Рік тому

    ጠጆ🤣❤

  • @ayenulove4979
    @ayenulove4979 3 роки тому +10

    Ere ye fikir tig yelekekilin eski ende ene ye guwagwa be like 😳😳🤔😘🙏

  • @ላምሪ
    @ላምሪ 3 роки тому +3

    መክሊት በርቺ