Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሰዬ እውነትሀቅ የሞላበትድንቅ ጀግንነትከሌሎች በልዩነትአንተን አለማመሥገንካላልን ተመሥገንእውነቱን ስትነግረንእኛም እንረካለንእውነት የናፈቃችሁሥዬን እያዳመጣችሁዕረፍት ታገኛላችሁውሸትን የማያውቅሥዬ ግሩም ድንቅበእውነት የማይሳለቅእርሡን አለማድነቅ።የአብቹ ምርጥ ሰውሥዬን ሁሌም ይመቸውሠብስክራይብ እናርገውበላይክ እናምበሽብሸውበሼር ብናባዛውአቤት ደሥ እናሠኘውአዎን ሥለሚገባው።
እጅህና አምሮህ ይባረክ አቦቦቦቦ
❤ስዬ ጀግናው በርታ❤የወያኔን ሴራ እንደስዬ ጠንቅቆ የሚያውቀው የለም።እውነት እውነት እላችኋለሁ።ሰይጣን እንኳን የወያኔን ተንኮል አያውቀውም።❤ስዬ ኢትዮጵያ ታከብርሀለች❤
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏
ስዬዬ ፕሮግራምህ አንድም ቀን አምልጦኝ አያቅም: በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ካንተ የማገኘውና ኑሪልን አመሰግናለሁ::
ሱዬ የኢትዮጵያ እውነት አባት ኑር🎉🎉🎉🎉
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም 🎉🎉🎉🎉
Our ,Hero Siume !Ethiopia is always a winner.❤
ሰዬ የአራዳ ልጅ ይመችህ አንተ በጣም የገባህ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ምን አለ እንዳንተ የገባዉ ሠዉ ቢኖር
ሱየ አንበሳው የኢትዮጵያ ልጅ ኑርላት ውዴ ነህ ውዷ ነህ
Thanks so much ስዬና ወፉአችን::❤🙏🏿
ስዬ የሸቴ የነፂ አባት ወፉ የማትበረው የማትታየው ባለካሚራው መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ
በርታ ሥዬ❤❤❤❤
ብትክክል❤❤❤ስዩ❤❤❤
N😅 r8 😅
ሰዬ❤❤ አንበሳው 👍👏👍👏💕
❤❤❤❤ቴዴ ትክክል ብለዋል በርታ ካብ መቀለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምንጫህ የነበረ እዚኣእያ ህውሓት በፍፅም ኣየድልይን ሙጄሌ እዩ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
ዋው ፣ ጀግናው ሰዬ የህዋትን ጉድ በአደባባይ እንዲያጋለጥ የጋበዝከው የህውሃት ደጋፊ 😆 በወንድሙ ሞት ወዳጆቹን ክዶ ያጋለጠ ቴዎድሮሰ ፅጋዬ የተባለውን በመገናኘት ለህዝብ ያሰተላለፍከው ልዩና ድንቅ መረጃህ ❤👍👏🙏👍👏🙏💕👍🙏👏
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤
ሰላም ሰዩሜ እና ወፉ💕💐💕
I love this interview seya.....u did great job🎉🎉🎉🎉🎉
ድንቅ 😆👍👏 ድንቅ 😆👍👏 የህውሃት የተንኮል ሴራ ዕቅድ ሰውርና ድብቅ የመጋረጃ ሸፋን ውብና ድንቅ ድራማዊ ጨዋታቸውን ከሰራቸው የወጣው ቴዎድሮሰ ፀጋዬ 👏👍🙏🙏
ስዪ ባርታ የሀገሬ ጃግና🎉🎉🎉
ሰላም ወገን ምን መሰላችሁ ርዮት ጥሩ ፖለቲከኛ አዋቂነዉ ዘረኝነቱን ትቶ ለትግራይ ህዝብ ቢሰራ ከነደብረፂዮን ትርምሰ ያችን ክፍለሀገር ቢያሰተዳድር ይችላል እድሜ ጠገቦቹን አሰወግዶ በወጣቶች ቢተካ አይበቃም ኧረ ይበቃል የተረፈዉ ህዝብ በሰላም ይኑርበት በበኩሌ የርዮት አድናቂነኝ ደጋፊ አይደለሁም ጎበዝ ሰለሆነ።
Siye I salute you for your unwavering commitments and firm standing towards the prevailing of fair, democracy and prosperity in Ethiopia that lasted almost two decades.
ስዩም አንተን የወለደች እናት ትባረክ የወደኋላን የአሁንንና የወደፍትን በደንብ ታሳየናለና ❤❤❤
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሚያምር ትንተና ❤❤❤❤
Keep speaking the truth
ደስ ይላል
Home is a place Where you feel free to be yourself
ስዬ ጅማ ላይ ያለው ፕሮጀክት እየተመረቀ ሳይሆን አየተገመገመ ነዉ ገና መች ተነካና ለምረቃው ድግሞ የዛሬ ዓመት ያገናኘን ያንእለት አንተንም ጋብዘንሃል ከ ጅማ 👍🌹🌹🌹🌹🌹
ስዬዬዬዬ ና ወፉ እውነት እውነት እልሃለሁ ጂማ ብትሄዱ አትመለሱም ፍቅር ብቻ ምቀኝነት የሌለበት ጂማ አባጂፋር የፍቅር ሀገር ኑ ኑ ኑ አቢቹዬዬ ያራዳ ልጅ እናመሰግናለን ኑርልን 💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
ስዬ ልደቱን አጥበህ እስክታሰጣልኝ ምጥ ላይ ነኝ
በልቤ ውስጥ የማይፈርስ ሀውልት ሠርተሀል የኔ ደማቅ ሠው ምርጥ አናሊስት ስዩም ተሾመ አስገድደህ አሳምነህ አስተያየቴን አፅፈህኛል ይህንን አለመፃፍ ንፉግነት ነው!
Very interesting.
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤
ሰዪሜ እኔምየሚገርመኝ ይሔ ደሕና ደሕና ዜና አለመዘገቡ
🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏 ያሳዝናል ሠላም ለሀገሬ ሠላም ለአለማችን 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏
እናቱ የወለደችው የቁርጥ ቀን ልጅ ስዬም ተሾመ እድሜና ጤናውን ያንበሽብሽል ፈጣሪ
የዘገየው ገባ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስዬ ዕዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል ለሚሉት እዉነተኛ ማሳያ ፣ እዉነት የፈጣሪ መገለጫ ነዉና የያዘዉ አያፍርም ።
Siye my hero...ethio never forget what uHave done
God bles you
ልክ ብለሀል ጎብዝ ስዩሜ
Thank you #Wefu | #Seyoum #Teshome▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
Siyum nice information my dear
ሰላም ሰላም
ሱዪሜ ጀግና በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወፍ የሠፈሬ ልጅ ሠላም ነው?
ስዮ አንድ ላገራችን ያለህን እውነተኛ ዘጋቢ ክበርልን
ስየ ያራዳአ ልጂ አብቹ ዛሬ የከሰል ድንጋይ ፋብሬካ አስመረቀ
ነዳጁ ቀረ እንዴ 😂😂😂😂
ስዬ ልክ ልካቸው ስትነግራችሁ እንዴት እንደምታረከኝ የኢትዮጵያ ልሳን ነህ እኮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥳
ስዬ የእኛ ጀግና ኑርልን።
Thank you mesfin
ይበላቸው! ማዳመጥ ካልቻለ ማይናማር አይደለም አገሩ ላይም መከራ ያያል።
የቴዲ እይታ : የሌሎች የትግራይ እክቲቪስቶችን የሁኔታ መረዳት ግልብነት እና የሀሳባቸው ስልብነትን ቁልጭ አርጎ ያሳያል::
ሰዪም ጎበዝ ነው።ለምን በማለት ይጠይቃል ።ሚዛናዊነትን ይፈትሻል።እውነት ከሆነ ለምን መረጃው ይዘለላል ዘግቡት ማሳዘን ብቻ የሚያሰደሰታውንም አቅርቡ እንጂ።
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
ስዩሜ በትክክል ሸገር ኤፎኤም ላይ የጠዋት ዜና ላይ አቶ አረጌዊ በርሄን ቃለ መጠይቅ አድርጎላቸው ያልከውን ያህል ብር እንደሚያስፈለሰገሰ ገልፀዋል
በርታልን ስይዬ ጃግናችን!!!!!
ስዬ አንበሳው 🇪🇹🦁
ስዬሜ ይጠላህ ይሙት ምን በወጣህ ፅንፈኛ ሲነገር ያልገባው ነቀርሳዋች ድብን ይበሉ
እንዲህ ነው የኛ ጀግና ወያኔ ተኝቶ አይተኛም፣ሀገር አጥፊዎች ርህራሄ አያስፈልግም።ሕዝቡ ነቅሎ ወጥቶ አመፃቸውንማስቆም አለበት።❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የስደተኛ ፖለቲካ ይብቃን
ስዬሜ ጀግና❤❤❤❤❤
❤❤❤
አዬ ስዬ ምዕራባውያንንና ሚዲያዎቻቸውን ዱቄት አደረጋቸው !
ቴዎድሮስ ፀጋየ አይኑ እስኪያይ ነው ያልከው ግን ነውር ነው በሃሳብ እንጅ በእግዚአብሔር ስራ አትፍረድ
አሁንም ተመልሰው ይሄዳሉ የሀገር ሸክሞች ሲያስጠሉ አረ ንቁ
ለሁሉም ጊዜ አለው። ቴዲም ህውሀትን በዚደረጃ መተቸት ይገርማል። ህውሃት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው ብላችሁ ልጆቻቸውን አስበልታችሁ መከራ አበዛችሁበት።
ራስ ሞተ❤❤❤
እንዴት ነህ ልጃችን ደህና ነህ እንዳተ ሃቅ ሃቁን የሚያወሩ ያብዛልን
Thankw
💚💛❤
❤❤❤❤❤hi
ስዬ እንደምን ዋልክ: ዛሬ ዶ ር አብይ ከጅመ ወደበሻሻ ትውልድ ቦታው ስሄድ ጎማ ወረዳ መግብያ ላይ ጠብቀን አቀባበል ኣድርገንለታል ደስ በሎኛል::
ደስ ይላል ! እሱን ያበቀለች ምድር የተባረከች ናት!!
ይገባዋል ለአብቹ
woww
ስዬዬዬዬዬ ና ወፉ ጉድ በል የትግራይ ምስኪን ኢትዮጵያዊ ሕዝብ ቴዲ ቀድመህ ለነደብረፂዬን የሚጠቅማቸውን ብትነግራቸው ሕዝቡን ትታደገው ነበር ስዬዬዬዬ አፍ የሚያስከፍት ትንተና ነው የዛሬው እግዚአብሔር ይሁናቸው ምን ይባላል 💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
ያፈርሳል የምትሉት ሲገነባ ነው የምናየው እንገነባታለን የምትሉት ሰዎች እየአፈረሳችሁ ነው ። ግራገባን........
You are better
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስዩም የአቶ ልደቱ መግለጫ የጠራቸው ጋዜጠኞች ምን ትላለህ ? እንደኔ ጋዜጣዊ መግለጫ ሣይሆን ቅንጅት ፣ጥምረት ይመስለኛል።
Barta anbasaw 🇪🇹🇪🇹💪👍❤️❤️❤️🐦⬛🐦⬛🐦⬛🐦⬛🐦⬛
ስዩሜ እድሜ ከጤና ይስጥህ የውስጤን የሚያመኝን እኮነው አውጥተህ ምታወራው እረ እዳንተ ያለው ያብዛው እስኪ የዩቱብ ዜና እያሉ ሁሌ ስላገራችን ጦርነት ክፉት ብቻ ሚያወሩ ጋዜጠኞች እንኳን አልላቸውም ይቱብ ተዳዳሪያን የሚሰማኝን ነው ዛሬ ያወራህው
እስኪ ምን ትሆን እናያለን ልደቱ ከመጣ በእግሬ ሱዳን እሄዳለው ብለህ ነበርወንድ ከሆንክ ሞክረው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤sumey❤Berta ❤Enamesegnalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሥዩም ጫትና ሺሻው እንዴት ነው? ዋጋው አልጨመረም?
ምን ሆኖ ነው ጥላው የቀለለው
ከስድብና ከᎆልት ዉጪ እዉቀት ሀሳብ አምጣ አንተ ገልቱ
ምን አልክ እንተ ገልቱ ድሮም የውሸት ጉራ ስለለመድክ አንፈርድብህም
አብይ በስራ ጨለምተኞችን አሸንፏል።
ሱዬ አሜሪካ እንባሲ ለእንተርቪ ስንት ብር ከፍለው ይገባሉ ለስደት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yes yes
የማይገባኝ ሰዎቹ የድንቁርነታቸዉ ጥግ መቼ ነዉ ከስልጣን ዞር የሚሉት እነሱና ልጆቻቸዉ በሂወት እስካሁን አሉ ሻቢያንም ጨምሮ እግዚኦ እኛስ ተገላገልናቸዉ
ስዬዋ፣ ይቅርታ አድርግልኝና ቴዲን አላምነውም።
የየዱኩማን በዛት አኮ ነው ችግሩ❤
እውነት አንዳንደ እንዲህ አይነት ሎጂካዊ ትንተናን ተገንዝቦ ትግራይን ለማዳንና ችግሮችዋን ለመፍታት ትልቅ የ መፍትሃ ሃሳብ በመሆኑ የትግራይ የፖለቲካ ሃይሎች በቅንጅት ተባብረው ይህን ያፈጀና ቆሞ ቀርና ሁዋላቀር ጊዘውን የማይዋጅ የፖለቲካ አስተሳሰብ ከተግራዋይ ጫንቃ በቆራጥነት ልያስወግዱለት ይገባል።
ስዮም ላንተ መፃፍ እፈልግ ነበር ግን ተውኩት ለምን እንደሆነና መረጃውን ከ ጥር 22በኃላ ላንተም የሚጠቅም ስለሆነ ከደወልክ ( መደወል አስፈላጊ ላይሆን ይችላል ግን ) ላጋራህ እችላለው!!!!
የህወሀት ቀዳሚ አላማ 1ኛ/ ስልጣን 2ኛ/ ስልጣን 3 ተኛ / ስልጣን 4 ተኛ/ ስልጣን 5 ተኛ / ስልጣን 6/ ገንዘብ 7/ ቤተሰብ ዘመድ ይሄ ነው እውነቱ ።
ዛሬ በራሱ ሲደርስ ነዉ ማፈርያ በልልኝ
,ውጪ አገር የምትኖሩ ድሀ መሆናችሁን እወቁ
ስዩም ሰላም ነው
የሰዬ እውነት
ሀቅ የሞላበት
ድንቅ ጀግንነት
ከሌሎች በልዩነት
አንተን አለማመሥገን
ካላልን ተመሥገን
እውነቱን ስትነግረን
እኛም እንረካለን
እውነት የናፈቃችሁ
ሥዬን እያዳመጣችሁ
ዕረፍት ታገኛላችሁ
ውሸትን የማያውቅ
ሥዬ ግሩም ድንቅ
በእውነት የማይሳለቅ
እርሡን አለማድነቅ።
የአብቹ ምርጥ ሰው
ሥዬን ሁሌም ይመቸው
ሠብስክራይብ እናርገው
በላይክ እናምበሽብሸው
በሼር ብናባዛው
አቤት ደሥ እናሠኘው
አዎን ሥለሚገባው።
እጅህና አምሮህ ይባረክ አቦቦቦቦ
❤ስዬ ጀግናው በርታ❤
የወያኔን ሴራ እንደስዬ ጠንቅቆ የሚያውቀው የለም።
እውነት እውነት እላችኋለሁ።
ሰይጣን እንኳን የወያኔን ተንኮል አያውቀውም።
❤ስዬ ኢትዮጵያ ታከብርሀለች❤
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏
ስዬዬ ፕሮግራምህ አንድም ቀን አምልጦኝ አያቅም: በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ካንተ የማገኘውና ኑሪልን አመሰግናለሁ::
ሱዬ የኢትዮጵያ እውነት አባት ኑር🎉🎉🎉🎉
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም 🎉🎉🎉🎉
Our ,Hero Siume !
Ethiopia is always a winner.❤
ሰዬ የአራዳ ልጅ ይመችህ አንተ በጣም የገባህ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ምን አለ እንዳንተ የገባዉ ሠዉ ቢኖር
ሱየ አንበሳው የኢትዮጵያ ልጅ ኑርላት ውዴ ነህ ውዷ ነህ
Thanks so much ስዬና ወፉአችን::❤🙏🏿
ስዬ የሸቴ የነፂ አባት ወፉ የማትበረው የማትታየው ባለካሚራው መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ
በርታ ሥዬ❤❤❤❤
ብትክክል❤❤❤ስዩ❤❤❤
N😅 r8 😅
ሰዬ❤❤ አንበሳው 👍👏👍👏💕
❤❤❤❤ቴዴ ትክክል ብለዋል በርታ ካብ መቀለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምንጫህ የነበረ እዚኣእያ ህውሓት በፍፅም ኣየድልይን ሙጄሌ እዩ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
ዋው ፣ ጀግናው ሰዬ የህዋትን ጉድ በአደባባይ እንዲያጋለጥ የጋበዝከው የህውሃት ደጋፊ 😆 በወንድሙ ሞት ወዳጆቹን ክዶ ያጋለጠ ቴዎድሮሰ ፅጋዬ የተባለውን በመገናኘት ለህዝብ ያሰተላለፍከው ልዩና ድንቅ መረጃህ ❤👍👏🙏👍👏🙏💕👍🙏👏
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤
ሰላም ሰዩሜ እና ወፉ💕💐💕
I love this interview seya.....u did great job🎉🎉🎉🎉🎉
ድንቅ 😆👍👏 ድንቅ 😆👍👏 የህውሃት የተንኮል ሴራ ዕቅድ ሰውርና ድብቅ የመጋረጃ ሸፋን ውብና ድንቅ ድራማዊ ጨዋታቸውን ከሰራቸው የወጣው ቴዎድሮሰ ፀጋዬ 👏👍🙏🙏
ስዪ ባርታ የሀገሬ ጃግና🎉🎉🎉
ሰላም ወገን ምን መሰላችሁ ርዮት ጥሩ ፖለቲከኛ አዋቂነዉ ዘረኝነቱን ትቶ ለትግራይ ህዝብ ቢሰራ ከነደብረፂዮን ትርምሰ ያችን ክፍለሀገር ቢያሰተዳድር ይችላል እድሜ ጠገቦቹን አሰወግዶ በወጣቶች ቢተካ አይበቃም ኧረ ይበቃል የተረፈዉ ህዝብ በሰላም ይኑርበት በበኩሌ የርዮት አድናቂነኝ ደጋፊ አይደለሁም ጎበዝ ሰለሆነ።
Siye I salute you for your unwavering commitments and firm standing towards the prevailing of fair, democracy and prosperity in Ethiopia that lasted almost two decades.
ስዩም አንተን የወለደች እናት ትባረክ የወደኋላን የአሁንንና የወደፍትን በደንብ ታሳየናለና ❤❤❤
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሚያምር ትንተና ❤❤❤❤
Keep speaking the truth
ደስ ይላል
Home is a place Where you feel free to be yourself
ስዬ ጅማ ላይ ያለው ፕሮጀክት እየተመረቀ ሳይሆን አየተገመገመ ነዉ ገና መች ተነካና ለምረቃው ድግሞ የዛሬ ዓመት ያገናኘን ያንእለት አንተንም ጋብዘንሃል ከ ጅማ 👍🌹🌹🌹🌹🌹
ስዬዬዬዬ ና ወፉ እውነት እውነት እልሃለሁ ጂማ ብትሄዱ አትመለሱም ፍቅር ብቻ ምቀኝነት የሌለበት ጂማ አባጂፋር የፍቅር ሀገር ኑ ኑ ኑ አቢቹዬዬ ያራዳ ልጅ እናመሰግናለን ኑርልን 💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
ስዬ ልደቱን አጥበህ እስክታሰጣልኝ ምጥ ላይ ነኝ
በልቤ ውስጥ የማይፈርስ ሀውልት ሠርተሀል የኔ ደማቅ ሠው ምርጥ አናሊስት ስዩም ተሾመ አስገድደህ አሳምነህ አስተያየቴን አፅፈህኛል ይህንን አለመፃፍ ንፉግነት ነው!
Very interesting.
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤
ሰዪሜ እኔምየሚገርመኝ ይሔ ደሕና ደሕና ዜና አለመዘገቡ
🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏 ያሳዝናል ሠላም ለሀገሬ ሠላም ለአለማችን 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏
እናቱ የወለደችው የቁርጥ ቀን ልጅ ስዬም ተሾመ እድሜና ጤናውን ያንበሽብሽል ፈጣሪ
የዘገየው ገባ
❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስዬ ዕዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል ለሚሉት እዉነተኛ ማሳያ ፣ እዉነት የፈጣሪ መገለጫ ነዉና የያዘዉ አያፍርም ።
Siye my hero...ethio never forget what u
Have done
God bles you
ልክ ብለሀል ጎብዝ ስዩሜ
Thank you #Wefu | #Seyoum #Teshome
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
Siyum nice information my dear
ሰላም ሰላም
ሱዪሜ ጀግና በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወፍ የሠፈሬ ልጅ ሠላም ነው?
ስዮ አንድ ላገራችን ያለህን እውነተኛ ዘጋቢ ክበርልን
ስየ ያራዳአ ልጂ አብቹ ዛሬ የከሰል ድንጋይ ፋብሬካ አስመረቀ
ነዳጁ ቀረ እንዴ 😂😂😂😂
ስዬ ልክ ልካቸው ስትነግራችሁ እንዴት እንደምታረከኝ የኢትዮጵያ ልሳን ነህ እኮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥳
ስዬ የእኛ ጀግና ኑርልን።
Thank you mesfin
ይበላቸው! ማዳመጥ ካልቻለ ማይናማር አይደለም አገሩ ላይም መከራ ያያል።
የቴዲ እይታ : የሌሎች የትግራይ እክቲቪስቶችን የሁኔታ መረዳት ግልብነት እና የሀሳባቸው ስልብነትን ቁልጭ አርጎ ያሳያል::
ሰዪም ጎበዝ ነው።ለምን በማለት ይጠይቃል ።ሚዛናዊነትን ይፈትሻል።እውነት ከሆነ ለምን መረጃው ይዘለላል ዘግቡት ማሳዘን ብቻ የሚያሰደሰታውንም አቅርቡ እንጂ።
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
ስዩሜ በትክክል ሸገር ኤፎኤም ላይ የጠዋት ዜና ላይ አቶ አረጌዊ በርሄን ቃለ መጠይቅ አድርጎላቸው ያልከውን ያህል ብር እንደሚያስፈለሰገሰ ገልፀዋል
በርታልን ስይዬ ጃግናችን!!!!!
ስዬ አንበሳው 🇪🇹🦁
ስዬሜ ይጠላህ ይሙት ምን በወጣህ ፅንፈኛ ሲነገር ያልገባው ነቀርሳዋች ድብን ይበሉ
እንዲህ ነው የኛ ጀግና ወያኔ ተኝቶ አይተኛም፣ሀገር አጥፊዎች ርህራሄ አያስፈልግም።ሕዝቡ ነቅሎ ወጥቶ አመፃቸውንማስቆም አለበት።❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የስደተኛ ፖለቲካ ይብቃን
ስዬሜ ጀግና❤❤❤❤❤
❤❤❤
አዬ ስዬ ምዕራባውያንንና ሚዲያዎቻቸውን ዱቄት አደረጋቸው !
ቴዎድሮስ ፀጋየ አይኑ እስኪያይ ነው ያልከው ግን ነውር ነው በሃሳብ እንጅ በእግዚአብሔር ስራ አትፍረድ
አሁንም ተመልሰው ይሄዳሉ የሀገር ሸክሞች ሲያስጠሉ አረ ንቁ
ለሁሉም ጊዜ አለው። ቴዲም ህውሀትን በዚደረጃ መተቸት ይገርማል። ህውሃት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው ብላችሁ ልጆቻቸውን አስበልታችሁ መከራ አበዛችሁበት።
ራስ ሞተ❤❤❤
እንዴት ነህ ልጃችን ደህና ነህ እንዳተ ሃቅ ሃቁን የሚያወሩ ያብዛልን
Thankw
💚💛❤
❤❤❤❤❤hi
ስዬ እንደምን ዋልክ: ዛሬ ዶ ር አብይ ከጅመ ወደበሻሻ ትውልድ ቦታው ስሄድ ጎማ ወረዳ መግብያ ላይ ጠብቀን አቀባበል ኣድርገንለታል ደስ በሎኛል::
ደስ ይላል ! እሱን ያበቀለች ምድር የተባረከች ናት!!
ይገባዋል ለአብቹ
woww
ስዬዬዬዬዬ ና ወፉ ጉድ በል የትግራይ ምስኪን ኢትዮጵያዊ ሕዝብ ቴዲ ቀድመህ ለነደብረፂዬን የሚጠቅማቸውን ብትነግራቸው ሕዝቡን ትታደገው ነበር ስዬዬዬዬ አፍ የሚያስከፍት ትንተና ነው የዛሬው እግዚአብሔር ይሁናቸው ምን ይባላል 💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
ያፈርሳል የምትሉት ሲገነባ ነው የምናየው እንገነባታለን የምትሉት ሰዎች እየአፈረሳችሁ ነው ። ግራገባን........
You are better
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስዩም የአቶ ልደቱ መግለጫ የጠራቸው ጋዜጠኞች ምን ትላለህ ? እንደኔ ጋዜጣዊ መግለጫ ሣይሆን ቅንጅት ፣ጥምረት ይመስለኛል።
Barta anbasaw 🇪🇹🇪🇹💪👍❤️❤️❤️🐦⬛🐦⬛🐦⬛🐦⬛🐦⬛
ስዩሜ እድሜ ከጤና ይስጥህ የውስጤን የሚያመኝን እኮነው አውጥተህ ምታወራው እረ እዳንተ ያለው ያብዛው እስኪ የዩቱብ ዜና እያሉ ሁሌ ስላገራችን ጦርነት ክፉት ብቻ ሚያወሩ ጋዜጠኞች እንኳን አልላቸውም ይቱብ ተዳዳሪያን የሚሰማኝን ነው ዛሬ ያወራህው
እስኪ ምን ትሆን እናያለን ልደቱ ከመጣ በእግሬ ሱዳን እሄዳለው ብለህ ነበር
ወንድ ከሆንክ ሞክረው