ግሩም ትረካ - ኢግናስ ሰመልቫይስ - ለሕክምናው ዓለም እጅ መታጠብን ያስተማረው ሊቅ - ጸሐፊ - ዶ/ር አበባ የሺጥላ፤ ተራኪ - ግሩም ተበጀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ግሩም ትረካ - ኢግናስ ሰመልቫይስ - ለሕክምናው ዓለም እጅ መታጠብን ያስተማረው ሊቅ - ጸሐፊ - ዶ/ር አበባ የሺጥላ፤ ተራኪ - ግሩም ተበጀ

КОМЕНТАРІ • 52

  • @melegnawtube
    @melegnawtube Місяць тому

    ይገርማል...

  • @ethiotibebe1876
    @ethiotibebe1876 6 місяців тому +3

    ግሩም ነው።

  • @tarikgaredew9499
    @tarikgaredew9499 5 місяців тому

    ግሩሜ ሁሌም ማራኪ በሆነ ድምጽህ ግሩም ትረካ ስለምታቀርብ በበኩሌ አመሰግንሀለሁ።

  • @ermiashilla2958
    @ermiashilla2958 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ የሚል ስራ ነው በርታ!!!

  • @Abel_Betre1
    @Abel_Betre1 6 місяців тому +1

    አርአያችን ተመልሧል ✌️ አትጥፋብን ወዳጃችን ስራህ ይማርካል✊

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 6 місяців тому

    ግሩሜ 💚💛❤

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ ትረካ ነው ሰውን አንዴ አስተምረሕ የምትተወው አይደለም።
    አንዴ በልቶ እንደማይተው ሁሉ
    አውሮጳውያን ሳሙና ሳይኖራቸው እጅ መታጠብ ሳይጀምሩ ከ1500 አመታት በፊት ነቢዩ መሐመድ
    እጅን በቀን 5ቴ መታጠብ
    ጥርስን በቀን 5ቴ መጉመጥመጥ
    በቀን እግርን 5ቴ መታጠብ
    ቢፈሳ መታጠብ
    ቢሸና መጣኾር
    ቢያራ ቂጡን እንዲያጥብ
    ጆሮውን እንዲያጥብ ከውሐ ጋር እንዲተዋወቁ አደረጉ
    ከ5ወቅትም ሰላት ጋር አያያዙት።
    ቂጥም ቁላም በእጅ እንዳይጠረግ በግድግዳ ላይ እንዳይጠርጉ አዘዙ።
    ቤት መስጊድ ሲገባ ጫሜ ይውለቅ አሉ።
    ሳኒቴሽን ከፍ በማለቱ ነው አውሮጳውያን እድሜያቸው 80/85 የደረሰው።
    አረቦች ሳይንሳዊ ጅምራቸው 1500 አመት አልፎት ለምን እንደማያጠናክሩ አይገባኝም።
    ዶክተሩ እጅግ ይደነቃል ምናልባት የነቢዩ መሐመድ የንጽሕና ታሪክ ሰምቶ ይሆናል።
    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @JamesJames-gf5zf
    @JamesJames-gf5zf 6 місяців тому +1

    Onther osho 🥰🥰🥰

  • @SemereAhmed
    @SemereAhmed 6 місяців тому +1

    ቀላል የሚባሉ መፍትሔዎች ለ አለም ምርጥ ነገሮችን ማበርከት እንደሚችሉ ማሳያ ነው
    አለም ቀላል ከመሆኑ የተነሳ ቶሎ ላይቀበልህ ይችላል እና ግን እመነኝ አንድ ቀን አለም ይገባዋል ካለፉክ ቡሀላ ስለ አንተ ብቻ ይተርካል

  • @simretgebretensae1059
    @simretgebretensae1059 6 місяців тому

    Much respect 😮

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 6 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @filembernegesse
    @filembernegesse 6 місяців тому

    Amazing story😢😢. Be continue

  • @lamlakmintesnot2977
    @lamlakmintesnot2977 6 місяців тому

    በጣም አሪፍ ነው.. . .አባክህ የፒኒሰሊንኑ ሎድ አድርግልን

  • @tarikgaredew9499
    @tarikgaredew9499 6 місяців тому +2

    እስከ እሁን አፍን ፍሎስ ማድረግ ወይም በስንጥር በርስ መካከል ያለውን ቁሻሻ ለማውጣት የማይፈልጉ ዝም ብሎ ቦረሽ ቦረሽ አድርገው የተኛውን ቆሻሻ የሚቀሰቅሱ፣ ምላስንማ እንዴት ይፋ ቃል ብለው ሊደባደቡ የሚቃጣቸው ፣በቁሻሻዬ አልደራደርም ብለው ሰው መሀል የራሳቸው ሰለማይሸታቸው እንደ ልባቸው የሚተነፍሱብህ ብዙ ናቸው። ይብላኝ ለሚስታቸው ብዙ ግዜ ሴቶች ንቁ ናቸው በንፅህናቸው።እጅማ ከከተማ ዞር ስትል ነውር ነው መታጠብ እንዲያውም ከበሉ በኋላ ነው ወጡን ለማስለቀቅ የሚታጠቡት አለበለዚያ ፈተግ እርገው እርግፍ ነው። ንፅህናና ትህትና ለራስ ነው እንትን ግን በግሌ ትረካው ከነድምጽህ በጣም ደስ ትላለህ ልጄ እንጅቴ።

  • @AbdInk-v6d
    @AbdInk-v6d 5 місяців тому

    Grume yante aynt liq ke main stream media wde social mediam memtat miberetata nw berta bezu tektay yenorehal (egna nen tetekamiw bezi )

  • @Abel_Betre1
    @Abel_Betre1 6 місяців тому

    የ bishop mar mari emanuel ግለ ታሪክ ብሰራልን እላለሁ🙏🙏🙏

  • @sabiemedia5526
    @sabiemedia5526 6 місяців тому

    wey yichi alem🤫🤫🤫🤫🤫

  • @AbduAbdu-fb1cs
    @AbduAbdu-fb1cs 6 місяців тому +19

    አረተሣተሀል፡ለኛ፡ረሱል፡አሰተምረዉናል፡1480አመትበፊት

    • @KbromwelayKbromwelay
      @KbromwelayKbromwelay 6 місяців тому

      ሳምና ነበርው

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  6 місяців тому +4

      አዎ … ልክ ብለሃል፡፡ ለሕክምናው ዓለም እጅ መታጠብን ያስተማረው በሚል አስተካክዬዋለሁ…

    • @ferwiniberhane3342
      @ferwiniberhane3342 6 місяців тому

      ፈሪሳውያንና ከጻፎች ወገን ከኢየሩሳሌም የመጡትም ወደ እርሱ ተሰበሰቡ።
      2 ከደቀ መዛሙርቱም አንዳንድ በርኵስ ማለት ባልታጠበ እጅ እንጀራ ሲበሉ አዩ።
      3 ፈሪሳውያንና አይሁድም ሁሉ የሽማግሎችን ወግ ሲጠብቁ እጃቸውን ደኅና አድርገው ሳይታጠቡ አይበሉምና፥
      4 ከገበያም ተመልሰው ካልታጠቡ አይበሉም፥ ጽዋንም ማድጋንም የናስ ዕቃንም አልጋንም እንደ ማጠብ ሌላ ነገር ሊጠብቁት የተቀበሉት ብዙ አለ።
      5 ፈሪሳውያንም ጻፎችም። ደቀ መዛሙርትህ እንደ ሽማግሌዎች ወግ ስለ ምን አይሄዱም? ነገር ግን እጃቸውን ሳይታጠቡ እንጀራ ይበላሉ ብለው ጠየቁት።

    • @NeYa-24
      @NeYa-24 6 місяців тому

      ከዚያ በፊት ሰው እጁን አይታጠብም ማለት አይደለም፡፡ ለምን ከኃይማኖት ጋር አያያዝከው?

    • @ferwiniberhane3342
      @ferwiniberhane3342 6 місяців тому

      ​@@GirumTerekaግሩሜ የእግዘአብሔር ቃል መሰረዝ ትክክል ነው

  • @HabuHabib-tt9ob
    @HabuHabib-tt9ob 6 місяців тому +7

    ከ1400 አመት በፊትኮ ነብዩ ሙሀመድ ስለ እጅ መታጠብ አስተምረውናል

    • @ferwiniberhane3342
      @ferwiniberhane3342 6 місяців тому +1

      ባትፅፈው ይሻላል የማታውቀውን ታሪክ መሀመድ ከረሰሸድቂ እሚባሉ አማኞች ነው መታጠቡንም አምስት ግዜ መስገዱንም የወሰደው

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  6 місяців тому

      አዎ … ልክ ብለሃል፡፡ ለሕክምናው ዓለም እጅ መታጠብን ያስተማረው በሚል አስተካክዬዋለሁ…

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  6 місяців тому

      እንደዚያ አይመስለኝም፡፡ ለማንኛውም አሳማኝ መረጃ ካለህ እስቲ ሊንክ ወይ የሚገኝበትን ጠቁም

    • @HenokKebede-n6o
      @HenokKebede-n6o 6 місяців тому +3

      አይሁዳውያን ከ ግብፅ በረሀ ሲወጡ ጀምሮ ስለመታጠብ የሚበላ ና የማይበላ እንዲሁም ውሀ በሌለበት ህክምና በማይገኝበት ግዜ ምን መደረግ እንዳለበት ከነብዩ መሀመድ 2600 አመት በፊት ያውቁ ነበር መፅሐፍ ቅዱስ ላይም አለ

    • @ferwiniberhane3342
      @ferwiniberhane3342 6 місяців тому

      1 ፈሪሳውያንና ከጻፎች ወገን ከኢየሩሳሌም የመጡትም ወደ እርሱ ተሰበሰቡ።
      2 ከደቀ መዛሙርቱም አንዳንድ በርኵስ ማለት ባልታጠበ እጅ እንጀራ ሲበሉ አዩ።
      3 ፈሪሳውያንና አይሁድም ሁሉ የሽማግሎችን ወግ ሲጠብቁ እጃቸውን ደኅና አድርገው ሳይታጠቡ አይበሉምና፥
      4 ከገበያም ተመልሰው ካልታጠቡ አይበሉም፥ ጽዋንም ማድጋንም የናስ ዕቃንም አልጋንም እንደ ማጠብ ሌላ ነገር ሊጠብቁት የተቀበሉት ብዙ አለ።
      5 ፈሪሳውያንም ጻፎችም። ደቀ መዛሙርትህ እንደ ሽማግሌዎች ወግ ስለ ምን አይሄዱም? ነገር ግን እጃቸውን ሳይታጠቡ እንጀራ ይበላሉ ብለው ጠየቁት።

  • @goiteomabay4593
    @goiteomabay4593 6 місяців тому +1

    ይሄ ልጅ NBC Ethiopia ላይ የሚሰራው ልጅ ነው?

    • @sohabazeydibnu5482
      @sohabazeydibnu5482 6 місяців тому

      አዎ ነው፣ ዶክመንተሪ ላይ ይሰራል

  • @betesfatamire
    @betesfatamire 6 місяців тому

    Please change back ground classical

  • @LENIZPRO1
    @LENIZPRO1 6 місяців тому

    ወዳጄ ፣ የማይረባ ታርኮችን ከምታቀርብ ትንሽ ጠጠር ያሉ አደገኛ ታርኮች ማለትም ስለነ Himmler, pabilo Escobar, dr.mengel , Hitler, mao, El Chapo, እና ለሎችም ስለነሱ አቅርብ ድምፂህ አርፍ ነው ግን ምትመርጣቸው ታርኮች ምንም ደስ አይልም

    • @SemereAhmed
      @SemereAhmed 6 місяців тому +4

      ወንድሜ ልቃወምህ አይደለም ሀሳቤን ልገልጽልህ እንጂ ስለዚህ ሥማኝ . ጠጠር ያሉ ታሪኮች ባንተ አስተሳሰብ እውን እነዚህ ሠዎችን በማቅረብ ሊወከል እንደሚችል ከ ጽሁፍህ መረዳት ችያለሁ ግን አስታውስ የዘረዘርካቸው እነዚህ ሠዎች አንዳቸውም የእናቶችን ህመም መፈወስ አልተቻላቸውም ነበር ። ከዚህ በላይ ምን አይነት አስደናቂ ታሪክ ማዳመጥ ፈለክ?

    • @betesfatamire
      @betesfatamire 6 місяців тому +1

      Think what's you get from this story

    • @ChaleTadele-dw3mk
      @ChaleTadele-dw3mk 6 місяців тому +2

      ye wenjel tarik ethiopia wist honeh mn yeserlhal be yekenu eyayeh aydel enda

    • @tsegayetewodros1069
      @tsegayetewodros1069 6 місяців тому

      አደራህን ግሩሜ ይህንን ወንጋራ ምክር እንዳትሰማ!

    • @hayubami-vh1uj
      @hayubami-vh1uj 6 місяців тому

      ባንተ ቤት እኮ በጣም ታውቃለህ የትም ተወሽቀህ ሚሰራን ሰው ትንቃለህ?

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 6 місяців тому

    ሰው ሞኝ ነው ልበል?
    ሙስሊም የተጠቀመበት ንጽሕና አጠባበቅ
    ሌላው ሐይማኖት ተከታይ ቢጠቀምበት ምንም አይጎዳውም። እስላም አይሆንም።
    ክርስትያኑ ለንጽሕናም ይሁን ለሌላ የተጠቀመበት ጥሩ ዘዴ ካለ ሙስሊሙ ለምን አይጠቀምም። ስለተጠቀመ ክርስትያን አይሆንም።
    ለእስላሙ ቂጥ አጣቢ ብለው ሲቀልዱ በልጅነቴ እሰማ ነበር። ይገርመኝም ነበር። ተፈጥሮአችን አንድ ነው። የትልቁ አንጀት ርዝመት ከ1-1.5ሜ ነው
    የትንሹ አንጀታችን ርዝመት የአዋቂ 7ሜ ነው።
    በሰው ሁሉ ነው።
    ቂጥን መታጠብ በጣም ጠቃሚ ነው። ኢንፌክሽን ይከላከላል። አር በደረቀ ጊዜ የቂጥ ስሮች ሲበጣጠሱ በዚያ ቀሪ አር ይገባል
    በእጅም ቢጠረግ በጥፍርና በጣት በየቀኑብናራ በአመት ቢያንስ 2ኪግ አር እንውጣለን ብሎ አንድ ሳኒቴርያን ጓደኛዬ አቶ ሽመልስ የሚባል አስተማረ
    ከኪንታሮትም ያድናል።
    እጃችን በቀን የነካውን 1000 ነገር ይኖራል።
    ከየትም ይምጣ ውሐ ይዞ ወደ ሽንት ቤት መሔድ ይለመድ
    ዩኒቨርሲቲ ሽንት ቤቶች ግድግዳ ርእስ ስራበት በሆቴሎችም ሥራ 100ትቆጥራለሕ
    እናመሰግናለን በጣም