ከግሩም ተበጀ ጋር የተደረገ ቆይታ Girum Tebeje Interview በNBC Kidame

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 63

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto Рік тому +22

    በስማም በጣም የምወደው የማካብረው ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ድምጽ ዋው❤

  • @TewodrosIsrael-vl6pt
    @TewodrosIsrael-vl6pt Рік тому +22

    ትረካን አንተ ተርካት አባቴ

  • @AddisuTirfe
    @AddisuTirfe 11 місяців тому +6

    ግሩም እና እሸቴ አሰፋ ትልቅ ክብር አለኝ።በርቱ❤

  • @BestEngineeringTechnolog-fe6ph
    @BestEngineeringTechnolog-fe6ph 8 місяців тому +4

    wow Girum you are so speacial Narattor

  • @brhamGizaw10
    @brhamGizaw10 Рік тому +32

    አንተን ማየት በጣም ነበር ምፈልገው

  • @manchsterunited5641
    @manchsterunited5641 10 місяців тому +2

    በስማም በጣም የምወደው የማካብረው ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @holydamas-ze2kd
    @holydamas-ze2kd 7 місяців тому +3

    ግሩሜ ባለ መሳጭ ታሪክ ባለቤት
    እናመስግናለን ተባርክ

  • @MelakuGirma-m1f
    @MelakuGirma-m1f Рік тому +4

    ድምፅህ እርጋታህ እንዴት ደስ እንደሚል

  • @BrukDawit-o9q
    @BrukDawit-o9q 2 місяці тому

    ዋው ግሩምንና NBC የሚስተካከል ከየትም አይመጣም በትምህርታዊነት ለሀገር ጠቃሚና ወሳኝ በመሆን እኔ እንጃ ብቻ ቀዳሚ ናችሁ

  • @abelhiruy4893
    @abelhiruy4893 Рік тому +3

    Both of you, respect !!!

  • @losku.964
    @losku.964 Рік тому +3

    ድንቅ ሰዉ። በርታልን

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 7 місяців тому +1

    U tireka is amazing..... u and gash eshetie are our treasure!!!! We love u

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 Рік тому +2

    ግሩሜ እንኳን አየሁህ 💚💛❤

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 7 місяців тому +2

    ወይኔ ግሩሜ ስንቴ ግዜ መሠለህ መቼ ነው አንተን የማየው ብዮ እንደጓጓሁ ይኸው አሁን አየሁክ ምን አንደምል እንጃ ላንተ ቃላት የለኝም ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንተ በፊትም በኃላም አንተን የመሠለ ተራኪ የምናገኝ አይመስለኝም!! ይገርምሀል የማክሰኞ ምሽት documentary ለማየት ቤት ሁሌ እንተንሰፈሰፈን ነው አቦ ሺ አመት ኑርልኝ

    • @BrukDawit-o9q
      @BrukDawit-o9q 2 місяці тому

      እኔም በተስፋ ነው ምጠብቀው በተለይ የቴክኖሎጂዎቹን ስለ ኒኮላ ቴስላ

  • @HolyFireTv-we9vf
    @HolyFireTv-we9vf Рік тому +5

    እኔ የመንፈሳዊ ዘርፍ አገልጋይ ነኝ። የምገርምህ ይሆነ ወቅት NBC tv እንድጀመረ ያንተን ትረካ በተለይ ደሞ ናሽናል ጅዮግራፍዎችን ስለ ፍጥረት ሕደቶችን ስማዋቸውና እጅግ በጣም ይማርኩኛል እኔም ባሌቤቴም ስንሰማህ ነፍስም አትቀርልንም። ሌሎች ስዎችንም እንድመለአቱ እንጋብዛለን።
    የምገርምህ በቃ የእግዚኣብሔርን ቃል እንደምሰማ ነው የምቆጥረው ብታምንም ባታምንም ጽሎት ገብቼ ስዓቱ ስደርስ ያለ ስዓት እወጣለው። በቃ ምን አለፋህ ምግቡ መጣ ነው የምንለው። ከዛን ስላተ እንተርኔት ላይ youtub ላይ ሳፍላልግ ሌላ ታርክ ውስጥ ገባው ብዙ ሰላንተ ሰማው። ዛሬ ግን በቪዲኦ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ። ተባረክ

    • @girumtebeje197
      @girumtebeje197 Рік тому

      youtube.com/@GirumTereka?si=gsJMNIv6Lg3m-tQN

  • @user713
    @user713 Рік тому +1

    You have no idea how much I have respect to you girum wow!!!!!!

  • @Echiye
    @Echiye 6 місяців тому +2

    ማየት እምፈልገው ሰው🙏 ግሩም ተበጀ ግሩም ደምፅ።

  • @zenatv844
    @zenatv844 Рік тому +2

    መሳጭ ድምጽ አለህ❤

  • @Yabu_besha
    @Yabu_besha Рік тому +2

    Betam bezu tereka semechalew fethen mayet feleg neber

  • @bachamekonen1619
    @bachamekonen1619 6 місяців тому

    Wawuu..... What a Voice! Gifted!

  • @berekettesfaye3653
    @berekettesfaye3653 Рік тому +1

    በጣም ምርጥ የስነፅሁፍ ሰዎች አንቺም እሱም

  • @DestaBIRRYE
    @DestaBIRRYE 3 місяці тому +1

    U are a big library

  • @nebuyub9525
    @nebuyub9525 6 місяців тому

    One of the great narrators !

  • @Adonay_Yogi
    @Adonay_Yogi 10 місяців тому

    ላይህ እፈልግ ነበር... በጣም ነው ማደንቅክ ግሩሜ I like your voice ሚገርም ተራኪ really,,, keep going

  • @neimman8
    @neimman8 9 місяців тому +1

    እውይይይ ሞቼ ነው የምወድህ ወላሂ ❤❤አተራረክህ በቢስሚላህ❤❤❤

  • @yoseftesfaye7834
    @yoseftesfaye7834 4 місяці тому

    I you're right, brother. Your voice is like music; I love your narrations . I started enjoying it since you're in Sheger. Reading is a virtue due to your voice, I've rated listening more than reading.
    May God safeguard your melodious vocal box.

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 11 місяців тому

    wow girume,its first time to see u,surpirise,your voice,ur stories.....wow girume

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Рік тому

    Am happy to see u girume mrt sw

  • @AbdiA-zo6jn
    @AbdiA-zo6jn Рік тому +1

    #Girum betam nw mewedeh wendeme
    Selayehuh betam des belognal

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 11 місяців тому

    ስላየሁ ደስ ብሎኛል. Keep it up bro !

  • @tegegnashuelema650
    @tegegnashuelema650 10 місяців тому

    Thank You God

  • @ruoey8180
    @ruoey8180 11 місяців тому

    ግሩሜ አድናቂህ ነኝ

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 11 місяців тому

    u r sooooo young,what a nice voice??? wonder

  • @kumeadugna
    @kumeadugna 10 місяців тому +2

    ተፈሪ አለሙ, አንዷለም , ግሩም ምርጥ ድምፅ

  • @MeleseGardie-dy4rf
    @MeleseGardie-dy4rf 8 місяців тому

    ድምፅ👌👌👌

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 6 місяців тому

    አድናቂህ ነኝ❤👌🙏

  • @samuelbekit5683
    @samuelbekit5683 Рік тому

    Denk sew ❤ gurum demts

  • @EHTNESHyesgat
    @EHTNESHyesgat 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 27 днів тому

    ድምጽክ ደስ ሲለኝ፡ግሩሜ።ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል።የ ኣሌክስ ኣብራሃም "መስጂዱ በራ" በተረከው ነው ያወቅኩክ ለመጀመርያ ግዜ።ወላሂ እንዴት እንደመሰጥከኝ።ከዛ ብኋላ search እላለሁ በስምክ።ቻነልክም እከታተልለሁ።በርታ

  • @FasikaAbayneh-dk5wz
    @FasikaAbayneh-dk5wz 4 місяці тому +1

    Ya sound kezi sew new miwetaw 😮

  • @andud9200
    @andud9200 6 місяців тому +2

    ስትተርክ ቦታዉ ድረስ ወስደህ እያሳየኸኝ የምትነግረኝ ነዉ የሚመስለኝ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 10 місяців тому

    Finally I c u

  • @BezaWorku-k5o
    @BezaWorku-k5o 6 місяців тому

    አንደኛ ነህ😂😂😂

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 3 місяці тому

    ቀረፃው? እንግዳው ነው ጎልቶ መታየት ያለበት።

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 8 місяців тому

    Betam dess yimel narrator neh I am telling U betam ye enkilf chger alibege banet trika gen bednb new mitegaw yaluten trikawche hulunm chershewalhu eydegmku new madmetaw please hula lekakelen please much love and respect

  • @destahbetmaryam8068
    @destahbetmaryam8068 Рік тому

    ትረካዎችህን ሳዳምጥ ግሩምን ባየው ብዬ እመኝ ነበር::

  • @BirhanuTeka-im5ep
    @BirhanuTeka-im5ep Рік тому

    Elda & grume

  • @solotush34
    @solotush34 Рік тому

    How can we watch the documentary? For the one who dont have TV

  • @abebayehuzeleke416
    @abebayehuzeleke416 Рік тому +1

    ግሩም "ባለ ጉርምርም መሳጭ ድምጽ ባለቤት" እኔ ብቻ ነኝ ግን ድምጹ ከ LAMBORGHINI ጋር የሚመሳሰልብኝ በተለይ " እ እ እ ም ም" ሲል!

  • @MisrakTizazu
    @MisrakTizazu 5 місяців тому

    btam migerm testewo new yaleh

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ 7 місяців тому

    ሱሳችን ነህ ግሩሜ

  • @brhamGizaw10
    @brhamGizaw10 Рік тому +2

    እኔ አላምንም

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Рік тому

    2:30 mulu intro aykbdm

  • @TRUTHPRINT-i6m
    @TRUTHPRINT-i6m Рік тому

    Akbarihm adnakim negn.kehawassa

  • @octopus2309
    @octopus2309 6 місяців тому

    ድምፅ መረዋው ተርጓሚ

  • @SolomonMoges-EwnetinSikeluat
    @SolomonMoges-EwnetinSikeluat 4 місяці тому +2

    ካሜራ ማኑ ከጋዜጠኛዋ ፍቅር ይዞታል መሰለኝ ዙም እያደረገ ደጋግሞ የሚሳየን እሷን ነው። የተጋባዥ እንግዳውን ስሜትና የፊት ገፅታ በቅርበት መመልከት አልቻልንም። ተጋባዥ እንግዳ ጋዜጠኛዋ ነች እንዴ?

  • @tiktokfunnyvideoscollectio1156
    @tiktokfunnyvideoscollectio1156 13 днів тому

    Bzu edme setoh bzu trekawochn yemtseten metshafochn yemtseten yadrgh

  • @mihiretabmihiretab
    @mihiretabmihiretab 5 місяців тому

    NBC ያላንተ ምንም ነው

  • @tegegnashuelema650
    @tegegnashuelema650 10 місяців тому +2

    አንተን ማየት በጣም ነበር ምፈልገው

  • @manchsterunited5641
    @manchsterunited5641 10 місяців тому

    ትረካን አንተ ተርካት አባቴ

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ 7 місяців тому

    ሱሳችን ነህ ግሩሜ