Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Bekye ጌታ ዘመንህን ብርክ ያርገው! እወድሃለሁ:: I will pray for you to
ድንቅ መዝሙር ሁሌ ብሰማው የማልጠግበው አቤት ኢየሱስ ስምህ የሚወደድ የማይሰለች አዎ በስሙ ላይ ክብር አለ!
Amen HALELUJAH!!!!!! ኢየሱስ የሚለዉ ስም ላይ ከባድ ግርማና ክብር አለለለለ👆👆👆👆🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥💖💖💖💖
በህይወት ዘመኔ እንዲህ አይነት መዝሙር ሰምቼ. አላውቅም❤❤❤❤❤🎉
🎉❤😊LOVELY SONGS WOW I AM AMAZED BY YOUR SONG❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር አለሃሌሉያ እያሉ መላዕክት በሙሉኢየሱስ ለሚል ስም ይንበረከካሉአይነፃፀርም ከተዋረዱቱስሙ ከፍ ያለ ነው በሰማይ ካሉቱ ለቆ ከፍ ያለ የተከበረ በሰማያት ላይ አንድ ስም አለስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስከሰማይ መጥቷል መንፈስ ቅዱስበስሙ ላይ ክብር አለ (3X)ማዳን አለ ክብር አለ ፍቅር አለ ክብር አለእዚህ ስም ላይ ክብር አለ ዘይት አለ ክብር አለማዳን አለ ክብር አለቅባት አለ ክብር የትኛው ተራራ ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው የትኛው ሸለቆ ነው ይሄ ስም የማይሞላው የትኛው በሽታ ነው በዚህ ስም ፊት የሚቆመው የትኛው ሰይጣን ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው በስሙ ላይ ክብር አለ (3X) ቅባት አለ ክብር አለ ማዳን አለ ክብር አለ ኢየሱስ ስም ላይ ክብር አለ (7X)ቅዱስ ስሙን አመልካለሁ ለሌለው እኩያ አሁንም ክብር ይሁን ለኢየሱስ ስም ሃሌሉያ ዕውር ሚያበራ ሽባ ሚተረትር ከአብ የተሰጠን የክርስቲያን በትር ፃድቅ ሰው ጠርቶት መች ተሸነፈ ክፉ የት አገኘዉ እንዳሰፈሰፈ እዚህ ስም ላይ ክብር አለ ፈውስ አለ ክብር አለ ታምራት አለ ክብር አለ ሂወት አለ ክብር አለ ድነት አለ ክብር አለ ከፍታ አለ ክብር አለ ክብር አለ (4X)የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው (4X)እንኳን በምድር መንግስተ ሰማይሁሉ አሻቅቦ ሚያየው ወደላይየኢየሱስ ስም የስሞች ማማፃድቅ ጀግኗል ስሙን ሲሰማ ክብር አለ (16X)
❤
❤❤
😮
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 ክብር አለ
አሜን ሙሉ መዝሙሮችክ ኢየሱስን ብቻ የሚከብር ሚያገን ነዉ ተባረክ ❤❤❤
የኔ ጌታ ኢየሱስ ስምህ ከስምቾ ሁሉ የከበረ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ትልቁ ስም .........የኢየሱስ ስም ።
exactly❤❤❤😊😊😊
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩን በጣም ነው የምወደው
ኢየሱስእዚህ ስም ላይ ....ክብር አለ ማዳን አለ እስቲ ሁላችንም 👂አንድላይ
አሜን በስሙ ላይ ክብርአለ❤❤
እዚ ስም ላይ ክብር የኢየሱስ ስም ክብር ነው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💞💞
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ❤❤❤😊
አሜን በስሙ ላይ ክብር አለ 💪💪💪
I love this mezmur ❤🎉❤❤❤❤ who else does
Tebarek igziabher kanta gaar yihuun❤❤❤👍👍
ቤኪዬ ዝማሬዎችህ ሁሉ አይጠገቡም❤ድንቅ አልበም ተባረክ
ክብር አለ ❤❤❤ የእየሱስ ስም ከሁሉ የላቀ ነው አለ እውነት ክብር አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😊❤😂🎉😢😮😅😊😮በረከትእን😂 5:30
በረከትእንወ
In this name There is LOVE❤ GLORY❤❤ ANOINTING❤❤ SALIVATION❤❤❤
ኢየሱስዬ ስምህ አብ ያከበረው የገነነ ከሁሉ ከፍ ያለ ነው! ክብር ለስምህ ይሁን!!!!
Amen kibri ale
ተባረክልኝ በረከትዬ እውነትም ክብር አለ😊😊
ኦ የናዝሬቱ ኢየሱስ በስምህ ዉስጥ ክብር አለ🙇🙌🙏❤❤❤❤🎉🎉😢 መስማት ማቆም አልቻልኩም💗💗💗💗
ኃሌሉያያያያ ❤❤❤❤❤❤
በስሙ ላይ ክብር አለ🥰🥰🥰🥰
ቤታችንን ቀውጥ አድርገው ነው ያለውት I love u bekye❤
Y😮
ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊❤❤❤😊🎉🎉❤😊
በስሙ ላይ ክብር አለ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ ይላል ሙሉ መዝሙሩ እየሱስ ብቻ❤
Pl
Kesu wchi man alen yansbetal yene ngus ab weld menfes kdus kbrachn nw Halleluya Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tnk u bekiye 🙏
Jjjjjjj0
@@rahilmokonen777 0j0jj
❤😂😢😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jesus name is powerful and wonderful name over all things❤️❤️❤️
ክብር አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bless Jesus
እሰይይይይይይ እልልልልልልልሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብሪ ንጎይታ የሱስ ስሙ ይባረኽ።
Amen keber yegebawal ❤❤❤
እየሱስ የድል ንጉስ የክብር ባለቤት መጀመሪያ እና መጨረሻ የሆነ ድንቅ ጌታ❤❤❤ቤኪዬ ጌታ ብርክ ያርግህ ሃሌሉያ ክብር አለ
ክብር አለ በስሙ ላይ!!!👏👏👏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ያለ ልክ ከፍ ከፍ ያለ ስም። ምላስ ሁሉ ጌታ ነው ሚለው፣ ጉልበት ሁሉ ሚንበረከክለት፣ ፣ አጋንንት ሁሉ ሚንቀጠቀጥሉት ፣ አልፋና ኦሜጋ፣ መጀመሪያና መጨረሻ፣ ለዘመኑ መጨረሻ የሌለው፤ ከሙታን በኩር ከሙታን የተነሳ ፣ የእግዚአብሔር ቃል፣ በክብር ያረገ ፤ ዳግመኛ በክብር በመላእክት አጀብ ከቅዱሳን ጋር የሚመጣ የምድር ወገኖች ሁሉ ዋይ ሚሉለት ፤ ሁሉ ከእግሩ ስር ተደፍቶ ሁሉን ባስገዛለት አምላክ ለዘላለም የሚነግስ። አሜን።
በስሙ ላይ ክብር አለ😘😘
Amen
የኛ በረከት እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን የኢየሱሰ ሰም ከሰሞች ሁሉ በላይ ነዉ !!!!
እዚህ ላይ ክብር አለ ክብር አለ ክብር አለ ሂወት አለ ❤
ጌታ ይባረክ🙏🙏🇪🇹 ክብር አለ
ክብር አለ ክብር አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ቤኪ ተባረክልን🙏
በሰሙ ላይ ክብር አለ በሰሙ ላይ ማዳን አለ ሃሌሉያ 🙏🙏🙏
ስሙ ከስሞች ሁሉ! (በላይ )የሆነ ኢየሱስ እየሱስ ብቻተባረክ
❤እኔ ክርስትያን ነኝ ያንተ መዝሙርሙሉ ደስይሉኞል
አሜን የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ❤❤❤ ቤኪዬ ተባረክ
ክብር አለ ስሙ ከስሞች ሁሉ የበላይ ነው ❤❤
beki thank u for everything you does for us this mezmur is so amazing i cant stop hearing bekiye thanku
እዉነት ነዉ የኢየሱስ ስሙ ላይ በቃላት ለመግለፅ የሚከብድ ትልቅ ክብር አለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
God bless you የእየሱስ ስም የበላይ ነው
ተባረክ በብዙ መዝሙሩ ኢየሱሰ ብቻ በጣም ተባርከንበታል❤❤❤❤❤
ዕውር ሚያበራ ሽባ ሚተረትር ከአብ የተሰጠን የክርስትያን በትር ፃድቅ ሰው ጠርቶመች ተሸነፈ እፎይታ አገኘሁ እንዳሰፈሰፈ የሚለው part ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ይሄ ከላይ ነው የተሰጠው
ጌታ ይባርክ መዝሙሩ ደስ ብሎኛል
በረከትዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ክብርአለ❤❤❤❤❤
ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤
ሃሌሉያ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎵🎵🎶👉ስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስ 🤲ከሰማይ መቶዋል መንፈስ ቅዱስ 🎶🎶ክብር አለ...... ክብር አለ......
Can’t explain how much I love this song bekiyee ur blessed ❤❤❤❤❤
ይህንን መዝሙር ስሰማ ውስጠ ይደሰታል
❤❤በጣምደስይላልአመሰግናለዉእንወዴሀለን
በየሱስ ስም ላይ ክብር አለ🙏🙏🙏
ቤኪ በቤትህ ክብር ይግባ ❤❤❤❤
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስሙ ላይ ክብር አለ፣ማዳን አለ፣ፍቅር አለ❤❤❤❤
ልጄ 6 አምጡ ነው የንመዝሙር ሳይሰማ አይትኛም በጣም ይወደዋል ❤❤❤
ገናናው ኢየሱስ! ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለአንተ ብቻ ይሁን!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.............!!!!!
ok good
My favorite songs.may God bless you Bereket❤❤❤❤
Amen, Amen, Amen, Amen, Amen, Amen. Amazing song, God bless you more!
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ክብር አለ አሜን!!
Haleluya 😊😊❤❤❤❤
በስሙ ላይ ከብር አለ🙏 .. I Love it
ስምና ተግባር እውነትም በረከት ጌታ ይባርክህ በሁሉም መዝመሮችህ ተባርኬለው❤
2:12 favMay god bless you and your family aboundently!!!
🗣 ale ale 🗣 ale ale 😂😂
ሽ ግዜ ሰምቼ አልጠገብኩም geta yibareki tsega yichemirilh
አሜን ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእግዚአብሄር ስም ክብር ይሁን❤❤❤❤
Ameeeen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 gath yebake Ameeeen Amen keber aw alh
Waaqnikoo ayyaanasaa siif haa baayisu. Eebbifami!Tebarek😍😍
What a wonderful name, Jesus.
ክብር አለ !!! በኢየሱስ ላይ !!አሜን!!ሀሌሉያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እየሱስዬ ሁለንተናው ላይ ክብር አለ❤❤❤
አሜንንንን❤❤❤❤ የተባረከ ዘማሪ የልቤን ነው የዘመረው። ፨በስሙ ላይ ክብር አለ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤“ዘይትህ መልካም መዓዛ አለው፤ ስምህ እንደሚፈስስ ዘይት ነው፤ ስለዚህ ደናግል ወደዱህ።” - መኃልየ. 1፥3
May Almighty God bless u beki... 🙏🏽🙏🏽
አሜንንንን❤❤❤❤ የተባረከ ዘማሪ የልቤን ነው የዘመረው። ፨በስሙ ላይ ክብር አለ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤
What a song! God Grace Be with you forever.
በስሙ ላይ ክብር ኣለ 🙏🏻🙏🏻❤️🥰😘Amennnnn Amennnnn 🙏🏻🙏🏻
በርታ ወንድሜ ጌታዬ ይርዳ ❤❤❤❤❤😊😊😊በርታ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤ ክብር አለ
አሜን አሜን ሃሌሉያ ክብር አለ ማንም የማወስድበ ክብር አሁን ክብር እልል እንበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እ/ር ይባርክ
screaming HALLELUJAH 🤩🤩🤩🤩Keber ale, madan ale, fikir ale, kibat ale! YeEyesus sem kesmoch hulu belay new 🥰
የ የሱስ ከስምች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው !!!!!!
This song hits harder than my dad's belt, Praise to God❤
I love you
💃💃💃 በስሙ ላይ ክብር አለቅባት አለማዳን አለ💃💃💃👐.......sprit of joy አለ መዝሙሩ ውስጥ ......ብሩክክክ ነህህ❤
❤❤❤❤አሜንን የኢየሱስ ስም ክብር አለ ፈውስ አለ አሜን ተበርክ ቤክዬ❤❤❤
በስሙ ላይ ክብር አለ ።አሜን ❤❤
ክብር ከስሞች ሁሉ በላይ ለሆነ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።
አሜን አሜን ኢየሱስ በሲም ለይ ክብር አለ አሜን ተባርክ ❤❤❤❤❤❤
wow! God thanks for his songs!
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰ክብር ለታረደው በግ ውዴ እየሱስ ወድሀለው 🥰🥰🥰 ቤኪዬ ተባረክ 🥰🥰ክብር ለጌታ ይሁን 🥰አሜን አሜን አሜን 🥰🥰
Oh wow beki you have Grace upon u and thank God always
በስሙላይ ክብር አለ 🙏
yihe voice le zefen balemehonu geta yibarek beki God blessyou
እግዚአብሔር ይባረክ ቤክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤ ኢየሱስ ❤❤ በስሙ ላይ ክብር አለ❤❤ ሃሌሉያ ❤❤
Bekye ጌታ ዘመንህን ብርክ ያርገው! እወድሃለሁ:: I will pray for you to
ድንቅ መዝሙር ሁሌ ብሰማው የማልጠግበው አቤት ኢየሱስ ስምህ የሚወደድ የማይሰለች አዎ በስሙ ላይ ክብር አለ!
Amen HALELUJAH!!!!!! ኢየሱስ የሚለዉ ስም ላይ ከባድ ግርማና ክብር አለለለለ👆👆👆👆🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥💖💖💖💖
በህይወት ዘመኔ እንዲህ አይነት መዝሙር ሰምቼ. አላውቅም❤❤❤❤❤🎉
🎉❤😊LOVELY SONGS WOW I AM AMAZED BY YOUR SONG❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር አለ
ሃሌሉያ እያሉ መላዕክት በሙሉ
ኢየሱስ ለሚል ስም ይንበረከካሉ
አይነፃፀርም ከተዋረዱቱ
ስሙ ከፍ ያለ ነው በሰማይ ካሉቱ
ለቆ ከፍ ያለ የተከበረ
በሰማያት ላይ አንድ ስም አለ
ስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስ
ከሰማይ መጥቷል መንፈስ ቅዱስ
በስሙ ላይ ክብር አለ (3X)
ማዳን አለ ክብር አለ
ፍቅር አለ ክብር አለ
እዚህ ስም ላይ ክብር አለ
ዘይት አለ ክብር አለ
ማዳን አለ ክብር አለ
ቅባት አለ ክብር
የትኛው ተራራ ነው
ስሙ ሲጠራ የሚቆመው
የትኛው ሸለቆ ነው
ይሄ ስም የማይሞላው
የትኛው በሽታ ነው
በዚህ ስም ፊት የሚቆመው
የትኛው ሰይጣን ነው
ስሙ ሲጠራ የሚቆመው
በስሙ ላይ ክብር አለ (3X)
ቅባት አለ ክብር አለ
ማዳን አለ ክብር አለ
ኢየሱስ ስም ላይ ክብር አለ (7X)
ቅዱስ ስሙን አመልካለሁ ለሌለው እኩያ
አሁንም ክብር ይሁን ለኢየሱስ ስም ሃሌሉያ
ዕውር ሚያበራ ሽባ ሚተረትር
ከአብ የተሰጠን የክርስቲያን በትር
ፃድቅ ሰው ጠርቶት መች ተሸነፈ
ክፉ የት አገኘዉ እንዳሰፈሰፈ
እዚህ ስም ላይ ክብር አለ
ፈውስ አለ ክብር አለ
ታምራት አለ ክብር አለ
ሂወት አለ ክብር አለ
ድነት አለ ክብር አለ
ከፍታ አለ ክብር አለ
ክብር አለ (4X)
የኢየሱስ ስም ከስሞች
ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው (4X)
እንኳን በምድር መንግስተ ሰማይ
ሁሉ አሻቅቦ ሚያየው ወደላይ
የኢየሱስ ስም የስሞች ማማ
ፃድቅ ጀግኗል ስሙን ሲሰማ
ክብር አለ (16X)
❤
❤❤
😮
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ክብር አለ
አሜን ሙሉ መዝሙሮችክ ኢየሱስን ብቻ የሚከብር ሚያገን ነዉ ተባረክ ❤❤❤
የኔ ጌታ ኢየሱስ ስምህ ከስምቾ ሁሉ የከበረ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ትልቁ ስም .........የኢየሱስ ስም ።
exactly❤❤❤😊😊😊
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩን በጣም ነው የምወደው
ኢየሱስ
እዚህ ስም ላይ ....ክብር አለ
ማዳን አለ
እስቲ ሁላችንም 👂አንድላይ
አሜን በስሙ ላይ ክብርአለ❤❤
እዚ ስም ላይ ክብር የኢየሱስ ስም ክብር ነው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💞💞
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ❤❤❤😊
አሜን በስሙ ላይ ክብር አለ 💪💪💪
I love this mezmur ❤🎉❤❤❤❤ who else does
Tebarek igziabher kanta gaar yihuun❤❤❤👍👍
ቤኪዬ ዝማሬዎችህ ሁሉ አይጠገቡም❤ድንቅ አልበም ተባረክ
ክብር አለ ❤❤❤ የእየሱስ ስም ከሁሉ የላቀ ነው አለ እውነት ክብር አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😊❤😂🎉😢😮😅😊😮
በረከትእን😂 5:30
በረከትእንወ
In this name
There is LOVE❤
GLORY❤❤
ANOINTING❤❤
SALIVATION❤❤❤
ኢየሱስዬ ስምህ አብ ያከበረው የገነነ ከሁሉ ከፍ ያለ ነው! ክብር ለስምህ ይሁን!!!!
Amen kibri ale
ተባረክልኝ በረከትዬ እውነትም ክብር አለ😊😊
ኦ የናዝሬቱ ኢየሱስ በስምህ ዉስጥ ክብር አለ🙇🙌🙏❤❤❤❤🎉🎉😢 መስማት ማቆም አልቻልኩም💗💗💗💗
ኃሌሉያያያያ ❤❤❤❤❤❤
በስሙ ላይ ክብር አለ🥰🥰🥰🥰
ቤታችንን ቀውጥ አድርገው ነው ያለውት I love u bekye❤
Y😮
ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊❤❤❤😊🎉🎉❤😊
በስሙ ላይ ክብር አለ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ ይላል ሙሉ መዝሙሩ እየሱስ ብቻ❤
Pl
Kesu wchi man alen yansbetal yene ngus ab weld menfes kdus kbrachn nw Halleluya Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tnk u bekiye 🙏
Jjjjjjj0
@@rahilmokonen777 0j0jj
❤😂😢😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jesus name is powerful and wonderful name over all things❤️❤️❤️
ክብር አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bless Jesus
እሰይይይይይይ እልልልልልልል
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብሪ ንጎይታ የሱስ ስሙ ይባረኽ።
Amen keber yegebawal ❤❤❤
እየሱስ የድል ንጉስ የክብር ባለቤት መጀመሪያ እና መጨረሻ የሆነ ድንቅ ጌታ❤❤❤
ቤኪዬ ጌታ ብርክ ያርግህ
ሃሌሉያ ክብር አለ
ክብር አለ በስሙ ላይ!!!👏👏👏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ያለ ልክ ከፍ ከፍ ያለ ስም። ምላስ ሁሉ ጌታ ነው ሚለው፣ ጉልበት ሁሉ ሚንበረከክለት፣ ፣ አጋንንት ሁሉ ሚንቀጠቀጥሉት ፣ አልፋና ኦሜጋ፣ መጀመሪያና መጨረሻ፣ ለዘመኑ መጨረሻ የሌለው፤ ከሙታን በኩር ከሙታን የተነሳ ፣ የእግዚአብሔር ቃል፣ በክብር ያረገ ፤ ዳግመኛ በክብር በመላእክት አጀብ ከቅዱሳን ጋር የሚመጣ የምድር ወገኖች ሁሉ ዋይ ሚሉለት ፤ ሁሉ ከእግሩ ስር ተደፍቶ ሁሉን ባስገዛለት አምላክ ለዘላለም የሚነግስ። አሜን።
በስሙ ላይ ክብር አለ😘😘
Amen
የኛ በረከት እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን የኢየሱሰ ሰም ከሰሞች ሁሉ በላይ ነዉ !!!!
እዚህ ላይ ክብር አለ ክብር አለ ክብር አለ ሂወት አለ ❤
ጌታ ይባረክ🙏🙏🇪🇹 ክብር አለ
ክብር አለ ክብር አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ቤኪ ተባረክልን🙏
በሰሙ ላይ ክብር አለ በሰሙ ላይ ማዳን አለ ሃሌሉያ 🙏🙏🙏
ስሙ ከስሞች ሁሉ! (በላይ )የሆነ ኢየሱስ እየሱስ ብቻ
ተባረክ
❤እኔ ክርስትያን ነኝ ያንተ መዝሙርሙሉ ደስይሉኞል
አሜን የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ❤❤❤ ቤኪዬ ተባረክ
ክብር አለ ስሙ ከስሞች ሁሉ የበላይ ነው ❤❤
beki thank u for everything you does for us this mezmur is so amazing i cant stop hearing bekiye thanku
እዉነት ነዉ የኢየሱስ ስሙ ላይ በቃላት ለመግለፅ የሚከብድ ትልቅ ክብር አለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
God bless you የእየሱስ ስም የበላይ ነው
ተባረክ በብዙ መዝሙሩ ኢየሱሰ ብቻ በጣም ተባርከንበታል❤❤❤❤❤
ዕውር ሚያበራ ሽባ ሚተረትር
ከአብ የተሰጠን የክርስትያን
በትር ፃድቅ ሰው ጠርቶ
መች ተሸነፈ እፎይታ አገኘሁ እንዳሰፈሰፈ
የሚለው part ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ይሄ ከላይ ነው የተሰጠው
ጌታ ይባርክ መዝሙሩ ደስ ብሎኛል
በረከትዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ክብርአለ❤❤❤❤❤
ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤
ሃሌሉያ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎵🎵🎶👉ስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስ
🤲ከሰማይ መቶዋል መንፈስ ቅዱስ 🎶🎶
ክብር አለ...... ክብር አለ......
Can’t explain how much I love this song bekiyee ur blessed ❤❤❤❤❤
ይህንን መዝሙር ስሰማ ውስጠ ይደሰታል
❤❤በጣምደስይላልአመሰግናለዉእንወዴሀለን
በየሱስ ስም ላይ ክብር አለ🙏🙏🙏
ቤኪ በቤትህ ክብር ይግባ ❤❤❤❤
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስሙ ላይ ክብር አለ፣ማዳን አለ፣ፍቅር አለ❤❤❤❤
ልጄ 6 አምጡ ነው የንመዝሙር ሳይሰማ አይትኛም በጣም ይወደዋል ❤❤❤
ገናናው ኢየሱስ! ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለአንተ ብቻ ይሁን!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.............!!!!!
ok good
My favorite songs.may God bless you Bereket❤❤❤❤
Amen, Amen, Amen, Amen, Amen, Amen. Amazing song, God bless you more!
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ክብር አለ አሜን!!
Haleluya 😊😊❤❤❤❤
በስሙ ላይ ከብር አለ🙏 .. I Love it
ስምና ተግባር እውነትም በረከት ጌታ ይባርክህ በሁሉም መዝመሮችህ ተባርኬለው❤
2:12 fav
May god bless you and your family aboundently!!!
🗣 ale ale 🗣 ale ale
😂😂
ሽ ግዜ ሰምቼ አልጠገብኩም geta yibareki tsega yichemirilh
አሜን ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእግዚአብሄር ስም ክብር ይሁን❤❤❤❤
Ameeeen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 gath yebake Ameeeen Amen keber aw alh
Waaqnikoo ayyaanasaa siif haa baayisu. Eebbifami!
Tebarek😍😍
What a wonderful name, Jesus.
ክብር አለ !!! በኢየሱስ ላይ !!አሜን!!ሀሌሉያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እየሱስዬ ሁለንተናው ላይ ክብር አለ❤❤❤
አሜንንንን❤❤❤❤ የተባረከ ዘማሪ የልቤን ነው የዘመረው።
፨በስሙ ላይ ክብር አለ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤
“ዘይትህ መልካም መዓዛ አለው፤ ስምህ እንደሚፈስስ ዘይት ነው፤ ስለዚህ ደናግል ወደዱህ።”
- መኃልየ. 1፥3
May Almighty God bless u beki... 🙏🏽🙏🏽
አሜንንንን❤❤❤❤ የተባረከ ዘማሪ የልቤን ነው የዘመረው።
፨በስሙ ላይ ክብር አለ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤
What a song! God Grace Be with you forever.
በስሙ ላይ ክብር ኣለ 🙏🏻🙏🏻❤️🥰😘
Amennnnn Amennnnn 🙏🏻🙏🏻
በርታ ወንድሜ ጌታዬ ይርዳ ❤❤❤❤❤😊😊😊በርታ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤ ክብር አለ
አሜን አሜን ሃሌሉያ ክብር አለ ማንም የማወስድበ ክብር አሁን ክብር እልል እንበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እ/ር ይባርክ
screaming HALLELUJAH 🤩🤩🤩🤩
Keber ale, madan ale, fikir ale, kibat ale! YeEyesus sem kesmoch hulu belay new 🥰
የ የሱስ ከስምች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው !!!!!!
This song hits harder than my dad's belt, Praise to God❤
I love you
💃💃💃 በስሙ ላይ ክብር አለ
ቅባት አለ
ማዳን አለ💃💃💃👐.......sprit of joy አለ መዝሙሩ ውስጥ ......ብሩክክክ ነህህ❤