ለቀላል ህክምና ሆስፒታል ገብታ በድንገት ህይወቷ ያለፈው ዶ/ር አሟሟት እያወዛገበ ነው ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 4,5 тис.

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal 2 роки тому +350

    ከልጅሽ ጋር አንድ ግቢ ነው የተማርነው። የተሰማኝ ሀዘን እጅግ ጥልቅ ነው። 😭😭😭😭 የእኔ እናት ጠላትሽ ያልቅስ😭😭😭😭😭ህመምሽ ከቃላት በላይ እንደሆነ ይገባኛል።
    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ! እኔ በዚህ ምድር ፍትህ አለህ ብዬ ስለማላምን ሰላምሽ እንዲመለስልሽ ነው ፈጣሪን የምለምነው። 😭😭😭😭😭😭😭😭 ፃድቅ ፈራጅ እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ።

    • @menitube-3685
      @menitube-3685 2 роки тому +1

      አሜን😭🙏

    • @user-hf1rv2vv1i
      @user-hf1rv2vv1i 2 роки тому +10

      አንችም እርጃቸው እኒህን እናት ከቻልሽ ከጎናቸው ሁኝ

    • @ayeneyedesta3148
      @ayeneyedesta3148 2 роки тому +9

      እጅግ የሚያሳዝን ነው 😭😭😭 የኔ እናት እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጦት🙏🏻 ይህንን አስፀያፊ ተግባር ፈፅጽሞባት የዚህችን ወጣት ህይወት በአጭሩ ያስቀረውን የህክምና ባለሞያ እግዚአብሔር ለፍርድ አሳልፎ ይስጥሎት

    • @haymanotteferi4283
      @haymanotteferi4283 2 роки тому +1

      መግደል ዶክተሮቹን ስንት ከዚህ የባሰ ነገር አለ

    • @user-zs2ix8sr4b
      @user-zs2ix8sr4b 2 роки тому +2

      እውነት እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ ነው

  • @countrystayletub
    @countrystayletub 2 роки тому +471

    Justice forhiwot ብለን ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አለብን ተሰብሰበን ነገ ለሁላችን ነው

  • @ethiopianlanguage4903
    @ethiopianlanguage4903 2 роки тому +40

    Every doctor who was involved needs to be investigated! This is so heartbreaking 😭😭😭😭

    • @Mittim137
      @Mittim137 2 роки тому +1

      5 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 2 роки тому +7

    ፋትህ ማጣት ያማል ከባድ ነው !! የአገራችን የህግ ስርዓታችን መፈተሸ አለበት ፍትህ ፍትህ

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 2 роки тому +512

    እጅግ በጣም ልብ እሜሰብር ታሬክ ያሳዝናል እንኳን ለወለደች እናት ታሬኩን ለሜሰማ ያስቆጫል ያንገበግባል የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጠዎት ፍትህ ባጭር ለተቀጨችው ወጣት ፍትህ😭💔

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 роки тому

      Betam yamal 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @meserettarekegn5000
      @meserettarekegn5000 2 роки тому +2

      እግዚአብሄር ነብስዋን በገነት ያኑርልን እናትዋን እግዚአብሄር ያጵናቸው በምድር ያጡትን ፍትህ ፈጣሪ እራሱ ከሶ እራሱ ይፈርዳል

    • @almassmass336
      @almassmass336 2 роки тому +2

      በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት መቼም የዘለማለም ፀፀት ነው ፅናቱን ይስጥሽ የልጅሽን ነብሷን በገነት ያኑራት ከባድ ነው

    • @shewayesiyoum145
      @shewayesiyoum145 2 роки тому

      💔💔💔💔💔😭😭😭

    • @shewayesiyoum145
      @shewayesiyoum145 2 роки тому

      💔💔💔💔💖😭😭😭😭😭

  • @eyerusferehun1290
    @eyerusferehun1290 2 роки тому +1089

    ሆስፒታሉን ተቃውመን ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን ማንም መታከም የለበትም ፍትህ መገኘት ካልተቻለ ህዝብ እዚ ሆስፒታል ባለመሄድ ፍትህ ይሰጣል አይዞት እናቴ😭😭😭

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 2 роки тому +20

      በጣም ትክክል ነግበኔ ማለት አለብን

    • @user-je6hw5mg4g
      @user-je6hw5mg4g 2 роки тому +14

      በትክክል በጣም ያማል በሰው ሃገር እኳ እደዚህ አልገጠመንም እዴት ባገራችን እደዚዚክ ያለ ስራ ይስራል ፍትህ ለህታችን🖤😭😭😭😭💔😭🖤🖤🖤😭💔

    • @mamialex894
      @mamialex894 2 роки тому +24

      Please tell us the name of the hospital

    • @amchewa9683
      @amchewa9683 2 роки тому +12

      አድርጉት ጥሩሀሳብ ነስ ብዞችን ታድናላችሁ እንደገና ሌሎች ሆስፒታሎች ይጠነቀቃሉ

    • @DinmaIke
      @DinmaIke 2 роки тому +4

      I agree

  • @sifantesfu5141
    @sifantesfu5141 2 роки тому +3

    I’m speechless😭😭😭😭😭😭. Ayzosh yene enat. Egzabiher yastenash,berta bey .

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 2 роки тому +3

    የኔ እናት እቺን የመሰለች ልጅ ማጣት ለእርሶ ብቻ አይደለም ለኢትዮጵያ ህዝብም ያማል 😭😭😭😭 ያሳዝናልም እግዚያብሄር ጥንካሬ ብርታቱን ይስጦት

  • @emmyt311
    @emmyt311 2 роки тому +300

    I can't stop crying😭😭😭 በግልፅ እንደምንሰማው ለመድፈር ሞክረው ስትታገላቸው ነው የገደሏት እሚመስለው ፍትህ ለወጣትዋ ዴ/ር ሒወት መስፍን‼ ፍትህ ለእኝህ እናት‼ 😭😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ ‼ የዝችን የሀገር ተስፋ ወጣት ዶክተር ህይወት የቀጠፈ እና የተባበሩ እግዚአብሔር ከዙፋኑ ሆኖ እሳታዊ ፍርዱን ይፍረድባቸው‼😭😭😭

    • @mebratandom1806
      @mebratandom1806 2 роки тому +1

      betekekele

    • @meklitabera7722
      @meklitabera7722 2 роки тому

      ፍትህ ፍትህ አረ መልሰ ይሰጣቸው በአሰቸኳይ

    • @sarondawit9462
      @sarondawit9462 2 роки тому

      Amen 🙏

    • @bettyyared4606
      @bettyyared4606 2 роки тому

      Exactly justice needs to be served

    • @simegnishsisay6061
      @simegnishsisay6061 2 роки тому +2

      በትክክል የመድፈር ሙከራ ተደርጎባት ነው የገደሏት ይሄን ጉዳይ ዝም መባል የለበትም ፍትህ ያስፈልጋል 5 ዓመት ሙሉ ያለ ምንም ፍትህ በቴሌቪዥን መታየት አለባቸው እናት የበለጠ ተፅዕኖ ለመፍጠር

  • @aniengda1688
    @aniengda1688 2 роки тому +232

    እባካችሁ ሰይፉ on ebs ላይ እንድትቀርብ እንርዳት 😥😥😥🙏🙏....በባዶ አፋችን የሴቶች ጥቃት ይቁም ማለት ምን ዋጋ አለው እንዴትም ብለን ፍትህ አንድታገኝ እንርዳት ... ብቻዋን ያሰቃያትን ሀዘን ተጋርተን አለንልሽ እንበላት እባካችሁ 😭😭

    • @edenkebede1342
      @edenkebede1342 2 роки тому

      Yesss👏🏽👏🏽👏🏽

    • @tege6254
      @tege6254 2 роки тому +1

      አዎን እውነት ነው በአንድነት ሆነን ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን እዛም ሆስፒታል ማንም ሰው ሄዶ እንዳይታከም ማወገዝ አለብን

  • @hiledwond2147
    @hiledwond2147 2 роки тому

    መሰረት በዙ እያደረግሽ ያለሽው እግዚአብሔርም ሰውም የሚወደውን ነው እናመሰግናለን የኔ ጀግና🙏❤️

  • @kidistbelay5681
    @kidistbelay5681 2 роки тому +1

    የእናትን ሀዘን የማይገባው ቆይ ምኑን ሠው ነው
    በእውነት የዚች ወጣት የኢትዮጵያ ተስፋ የሆነችን ልጅ ፍትህ ሊሠጣት ይገባል ሁላችንም ባለን አማራጭ ስለ ዶ/ር ሂወት ድምጽ እንሁን

  • @ffffgggggggggggg5906
    @ffffgggggggggggg5906 2 роки тому +192

    ወጣትነቴን ጠላሁት ህይወት ከንቱ ናት የኔ እናት ሆዴን ነው የበሉት እኔስ ብሆን እናቴስ ብትሆን ብዬ ነው ያሠብኩት😭😭😭😭
    ፍትህ ለዚች ምስኪን እናት

    • @mekoyetantnayhu6763
      @mekoyetantnayhu6763 2 роки тому

      በእውነት ልብ ይሰብራል እናት መፅናናቱን ይስጦት
      ግን ፍትህ ፍትህ ፍትህ የፍትህ ያለህ ለዚች ታዳጊ ወጣት ዶ/ር።

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 2 роки тому +242

    ፍትህ ለእነዚህ ቤተሰቦች ሊሰጥ ይገባል!!!!

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 роки тому

    መሲ ስነስርአትሽ ነእውነት ሀዘን ያስረሳል ካንችጋር ቁጭ ብሎ ለማውራት ነፃነት የሚሰማ ይመስለኛል ሲያለቅሱ አብረሽ አልቅሰሽ እንደጋዘጠኛ ሳይሆን እንደቤተሰብ ተባረኪ የእድሜ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ💚❤️💛

  • @lawyerSamuelgirma
    @lawyerSamuelgirma 2 роки тому +396

    ፍትህ ለሟች ቤተሰቦች : ይህ ታሪክ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በETV ሊተላለፍ ይገባል::

    • @atxlimoservice9379
      @atxlimoservice9379 2 роки тому +2

      በትክክል በየቤቱ እያንኳኳ ነው ፍትህ ያስፈልጋል

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭

    • @hassenasfaw354
      @hassenasfaw354 2 роки тому

      በትክክል ቲቪ ላይ ለምንድነው ማይቀርበው የሆስፒታሉስ ስም ለምንድነው የማይገለፀው?

  • @fw4209
    @fw4209 2 роки тому +72

    ለዚህ አይነቱ ወንጀል ነው ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት የሚገባ። ሀገር ሰላም የሚሆነውና የሚገነባው ቢያንስ እንደዚክ ያሉ አይን ያፈጠጡ ወንጀሎችን ማስቆምና ተጠያቂነትን ስናረጋግጥ ነው። በእውነት ያማል፤ ጉዳቱ ሳያንስ ፍትህ ማጣት። "ኧረ ማነው እርሱ ከህግ በላይ የሆነ???"

  • @jerryyewendyejerryyewendye3898
    @jerryyewendyejerryyewendye3898 2 роки тому

    አይዞሽ የኔ እናት በእንደዚ አይነት ጉዳዮች ፍትህ እንዳይገኝ የሚደረግበት አንዱ መንገድ ተስፋ ማስቆረጥ ስለሆነ ብርቱ ሆነሽ ለሌላውም ድምፅ መሆን አለብሽ ።የሚመለከተው አካልም ተገቢው ክትትል እና ትኩረት አድርጎ ፍትህ መስጠት አለበት።

  • @Dr.KenoYosef
    @Dr.KenoYosef 2 роки тому +23

    We lost humble and great friend of us 5 years back without clear cause of her death. Today the light of truth is shining even if it is too late! May God give you strength Mom!

    • @kiki-jh4he
      @kiki-jh4he 2 роки тому

      Eski guwadegninet asmeskiru ...enagizachew ebakachihu

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 2 роки тому +1

      በጣም ያሳዝናል እናትየው ጋር እውነታ ይኖራል ብዬ አስቤ ነበር ነገር ግን እናትየው ልጅን ያህል ነገር አጥታ እንዴት ጀርባዋን ሰጥታ ሚዲያ ላይ ትቀርባለች ለዛውም የተማረች በሙያዋ ሳይኮሎጂስት ልክ አልሰራችም ፊለፊት መታየት ነበረባት ዞሮ ዞሮ የልጅትዋ ፎቶ ወቶል እኮ እናትየውን ላጥቃ እሚል አካል ካለ ሰከንድ አይፈጅበትም እኔ ብዙ ከንግግሮ ለመረዳት እንደቻልኩት አሜን ጀነራል ሆስፒታልን መሲ ብታናግር ሞር የሁለት ወገን ብንሰማ ባይ ነኝ የልጅትዋን ነፍስ ይማር ለእናትየውም ፈጣሪ ይርዳት።

    • @ablove7957
      @ablove7957 Рік тому

      @@beersheba4316 The mother is fighting to get justice for her daughter. You are commenting on why you don't see her face. Weird

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +231

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያማል አንዳንድ ስነምግባር የጎደላቸው ዶክተሮች የስንቱን ሕይወት ቀጠፉ የኔ እናት ምንም አይነት ቃል ሊያፅናናሽ አይችልም ትክክለኛ ፍርድ የሚገኘው ከፈጣሪ ብቻ ነው እግዚአብሔር አምላክ የልጅሽን ሃቅ ያውጣልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 2 роки тому +7

      እግዚአብሔር የሚያደርገው ይታወቃል ፤ ለሀጢያተኞች ዘላለማዊ ፍርድ ይሰጣል።
      ገዳዮች በህግ ፊት ቀርበው ተገቢውን ቅጣት አግኝተው ፍትህ እንዲበየን በተቻለ መጠን ሁላችንም የምንችለውን ማድረግ አለብን።
      ገሎ ተዝናንቶ ለመኖር ይቻላል ወይ ???
      ከዚህ አንፃር ነው የቀረበውን አስተያየት የምረዳው።

    • @rakuyemer1176
      @rakuyemer1176 2 роки тому

      😭😭😭😭😭

    • @hayatmohamed4238
      @hayatmohamed4238 2 роки тому

      😭😭😭😭

    • @mube8885
      @mube8885 2 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @bamlakfikadu390
      @bamlakfikadu390 Рік тому

      Lemedefer mukera adergewebate new yegedeluwate.

  • @user-vi2bo7gp9s
    @user-vi2bo7gp9s 2 роки тому +132

    እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው እንደ ቀላል መታየት የለበትም በተለይ የህግ ባለሞያወች በምትችሉት አቅም መርዳት አለባችሁ እውነቱን ለማውጣት የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናችሁ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረሰን 😭😭

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 2 роки тому

      በጣም ያማል እግዚአብሔር ያፅናወት

    • @mignotabera2659
      @mignotabera2659 2 роки тому

      ጌታ መፂናናቱን ይስጦት ጌታ ፈራጅ አምላክ ነው እሱ ይፍሬድ።

    • @yenied895
      @yenied895 2 роки тому

      ምን ህግ አለ ክብር የሆነው የሰው ልጅ ሂወት በግድ የለሽነት ሲቀጠፋ እንዳልሰሙ እያለፋ እነሱ አይደሉ ለዱርየና ለሌባ መጫዎቻ ያረጓት ሀገሪቱን መጣም ያማል እውነት

  • @seblemamo702
    @seblemamo702 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይፈርዳል አይቀርም ምክንያቱም እግዚአብሔር ያፅናናዎታልእርሶን መድሀኒአለም ያፅናናዎታል

  • @ferheiwetgebremichael1447
    @ferheiwetgebremichael1447 Рік тому

    በጣም ነው የሚያሳዝነው። ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ

  • @user-fc1lv2zp1i
    @user-fc1lv2zp1i 2 роки тому +122

    እግዚአብሔር አምላክ የሚያፅናና መላዕክትን ይላክልዎት እናትችን አይዞዎት ፍትህን እሚያገኞት ከፈጣሪ ብቻ ነው

    • @misrakroyer4968
      @misrakroyer4968 2 роки тому +1

      Egizabeher yeferdal ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @sandraaman62
    @sandraaman62 2 роки тому +21

    አይዞሽ የኔ እናት መጀመሪያ የተመረመረችበትን ሆስፒታል ስም አጋልጪ ለስማቸው ብለው ድርጊቱን የፈፀሙትን ያጋልጣል

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 роки тому

    መሲዬ የዚህች ልጅ ጉዳይ በጣም ያስጨንቀኛል በእውነት ይህን ቃለመጠይቅ ካየሁ ጊዜ ጀምሮ ከአእምሮዬ ልትወጣ አልቻለችም እኔ ይህን ታሪክ ሰምቼ እንዲህ የሆንኩ እናቷማ ምን ያህል ገዳዮቿ እንዲታወቁ ሕግ ፊት እንዲቀርቡ ትመኝ ትጓጓ ይሆን? ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ!

  • @lemmaargaw3215
    @lemmaargaw3215 2 роки тому +2

    እጅግ ያማል ::እንደወላጅ ስሰማው ውስጤ ተረበሸ:: በቶሎ ፍትህ ያስፈልጋል የታፈነውንም እውነት በቅርብ ይቀርባል ይወጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ:: ፅናቱን ይስጥሽ

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 роки тому +348

    ነብስ ይማር ፅናቱን ይስጥልን ፍትህ በየቤቱ በአልባሌ ዶክተሮች ነፍሳቸውን ለተነጠቁትና የአልጋ ቁራኛ ለሆኑት ህፃናት😭😭😭😭

    • @selamtubeEht
      @selamtubeEht 2 роки тому

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአይአናት

    • @mube8885
      @mube8885 2 роки тому

      እውነት ነዉ እሀታለም

    • @Hiwot-b8v
      @Hiwot-b8v 2 роки тому

      ትክክል

    • @gjch5302
      @gjch5302 2 роки тому

      ኡፍፍፍፍፍፍ የኔእናት ወይኔ እንዲው ምን ባረገች እንዲው ምን ባረገች ለሞሞቷ ቢያሳዝንም ለእሷ ነፍስ ይማር የእናት አንጀት እንዴት ትቻለው ኡፍፍፍፍ

  • @tesfayekebede8161
    @tesfayekebede8161 2 роки тому +96

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    በፍጥነት ለፍርድ ይቅረቡልን ወደ ሆስፒታሉ ማንም አይሂድ ሰልፍ እንውጣ ከዚህ የበለጠ በደል የለም! ለዚች እናት ያለላት ህዝብ ብቻ ነው!

    • @amenyemaryam5311
      @amenyemaryam5311 2 роки тому +1

      ዛሬ ነገ አትበሉ እባካቹ ፍትህ ለዚች እናት

    • @mhams9940
      @mhams9940 2 роки тому

      ትክክል

  • @rakmarashed2011
    @rakmarashed2011 2 роки тому +1

    ወይ እናት በጣም እሚገርም አጋጣሚ ነው እንዴት በህይወት ይቀለዳል 😭😭😭😭😭

  • @mulugetagebre1002
    @mulugetagebre1002 2 роки тому +1

    እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጦት እናቴ

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 2 роки тому +775

    ኧረ ፍትህ ለእናታችን 😭😭😭😪😪😪😪

    • @rakhmateamame7573
      @rakhmateamame7573 2 роки тому +6

      Allah hakun yawtalish

    • @surafielbbereketm8713
      @surafielbbereketm8713 2 роки тому +14

      አይዞት የዶ/ር ህይወት እናት መጽናናቱን ይስጦት ነፍስዋን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን የስራቸውን ይስጣቸው ቅጣታቸው ያገኛሉ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ፍርድ ከአምላክ ነው

    • @tigestkidane6035
      @tigestkidane6035 2 роки тому

      E

    • @mihiretyene4119
      @mihiretyene4119 2 роки тому +8

      እናቴ ግምቶዎት ልክ ነው እንባዎትን እግዚአብሔር ያብስልዎት ያቃጥላል

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 роки тому

      @@tigestkidane6035 MN malet new E

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 2 роки тому +115

    ይገርማል መንግሥት ይህን ሰምቶ መልስ በቶሎ መስጠት አለበት። ይህ ጉዳይ የቀደሙት ባለስልጣንናት በህክምና ስፍራ ደናግልን አስገድደው የሚደፍሩበት ሁኔታ እንዳለ ያሳያል።

    • @tsegage6935
      @tsegage6935 2 роки тому

      መንግስትማ የትግራይ ንፁሃን ለመግደል ድሮንን ልመና ቢዝ ሆነዋል

  • @mogesgelay8599
    @mogesgelay8599 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያስችልሽ እህቴ እኔም ታናሽ እህቴ ለወሊድ ሆስፒታል ገብታ በህክምና ስተት ህይቷን አታለች ነገር ግን በወቅቱ በአካባቢው የነበሩ ሰወችና ባለሙያዎች ስለተሰራው ስተት ያወራሉ ጠለቅ ብየ ስጠይቅ ማስረጃ መደበቅ እንጂ ማጋለጥን አይፈልጉም ።
    አሁንም ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት ያላችሁ ግለሰቦች ውነታውን በታወጡትና ጥፋተኛው ከስተቱ ቢማር ለሌሎች ሐኪሞችም አስተማሪ ቢሆን እላለሁ

  • @ephremarega5345
    @ephremarega5345 2 роки тому +60

    ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ።እድሜ ልክ ከሆድሽ የማይወጣ ፀፀት ፍትህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ ፣ነፍስዋን ይማር ፍትህ ፍትህ

  • @selamawitwondem5677
    @selamawitwondem5677 2 роки тому +29

    የኔ እናት ተቃጠልሽ፣ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሽ፣ ፍርድ ያለው እሱ ጋር ነውና ።

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 роки тому +1

    ወይ ኢትዮ ምን ጉድ ነው ጎበዝ የገጠመን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meryemerdogan9673
    @meryemerdogan9673 2 роки тому

    አንችይ ጋበዝ እናት እንዳትደክምይ ቀጥይ እውነቱውን ትደረሽበታለሽ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው አይዞሽ!

  • @mosanghgig8465
    @mosanghgig8465 2 роки тому +67

    አፍር ያሰበላችው በአጭር ቀጫት ከቤተሰብ አልፋ ለሀገር የምትጠቅም ንበርች እናቴ ፅናቱን ይሰጥሺ😭😭😭

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 2 роки тому +51

    ፈጣሪ እባዎን ያብስሎት የፈጣሪ የፍርድ ጊዜ ቀርቧል ድምጾት አየር ላይ ውሏል የኛንም ልብ ሰብሯል የሐኪሞች ቦር ፍ እግዚአብሔር የስራችሁን ይሰጣችሁ ፍርዳችሁ ከፈጣሪ ይሁን የሳቸውን ሀዘንና እንባ ለናንተ ያድርገው

  • @eyobabebe7438
    @eyobabebe7438 2 роки тому

    እኔን የእኔ እናት
    አይዞሽ እውነት ተደብቅ አትቀርም 💚💛❤

  • @woinshttiruneh967
    @woinshttiruneh967 2 роки тому

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ፍትህና ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው።

  • @butu8317
    @butu8317 2 роки тому +51

    I think we need to start sharing to all social media until we get justice for this family.

  • @kaleabgebeyhu4670
    @kaleabgebeyhu4670 2 роки тому +182

    I don't have words to explain how much it's painful for her mother and for the whole family, I hate living in this senseless world. What happened in that particular moment? I put my self in her mother's place it's very irritating. Why? How?
    I extend my deepest sympathies to you and your family. May the soul of your daughter be at peace with our Heavenly Father.

    • @scienceforkids9720
      @scienceforkids9720 2 роки тому +1

      ፍትህ ፍትህ ወዴት አለህ
      የአንድ ሰሞን ጩሀት ብቻ እየሆነ እየቀረ ነው እባካቹ ሁላችንም ልንጮህላት ይገባል።😭😭😭

    • @scienceforkids9720
      @scienceforkids9720 2 роки тому

      ፍትህ ፍትህ ወዴት አለህ
      የአንድ ሰሞን ጩሀት ብቻ እየሆነ እየቀረ ነው እባካቹ ሁላችንም ልንጮህላት ይገባል።😭😭😭

    • @lifeisnotfair7494
      @lifeisnotfair7494 2 роки тому

      So sad 😞 l see human but no humanity😭

    • @loveforever3031
      @loveforever3031 2 роки тому

      😭😭😰

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому +1

    በጣም ልብ ይሰብራል ኡፍፍፍፍፍፍ እናትየዋ የዘላለም ሀዘን ውስጥ ነች መቼም የማይሽር

  • @sofiaseid9967
    @sofiaseid9967 2 роки тому

    ኡኡኡኡ አይዞሽ ያኔ እነት ፈጣረ ፅነቱንና ጥንካሬው ይጥሽ።ፈጣሪ ፍትሁን የምጣልሽ የኔ እነት።

  • @mantadele3291
    @mantadele3291 2 роки тому +51

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተማሩ ገዳዮች ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት የግፍ ሞት የሚፈጸምባት አገር መሆኗ ልብ ይሰብራል።

    • @tsegage6935
      @tsegage6935 2 роки тому

      ኢትዮጵያ ደም መጎንጨት ለመዳቹ ኣባታቹ ኣብይ ኣህመድ ኣስለመዳቹ

    • @YodithGideonSupiConsultig
      @YodithGideonSupiConsultig 2 роки тому

      ኢትዮጵያ የእርጉሞች ምድር ሆናለች።

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 роки тому +7

    የራሔል ለቅሶ የሰማ ፈጣሪ የእናቶች ሀዘን ያብስ

  • @myhealthykitchen7724
    @myhealthykitchen7724 2 роки тому +1

    እግዛብሄር ያፅናሽ የኔ እናት. ፍትህ ከእግዛብሄር ነው 😭

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому +1

    የኔ እናት አጀትሽ አረረ ጠላትሽ ቅጥል ይበል ልቤ ሲተረከከ ተሰማኝ አስደመመኝ
    ያሳዝናል ብቻ አይገልፀውም ኡፍፍፍፍ። አረ ኢትዩጵያውያን ምን እየሆናቹሁ ነው መልካም ህዝብ ነበራቹሁ ምን ሰው በሰላም አይኖርበትም የኔ እናት አይዞሽ አንቺ አጣሻት እንጂ እሷ ጻድቅ ነች እንደ መልአኽ ከላይ ትጠብቅሻለች ታይሻለች አይዞሽ ተጽናኚ እግዚአብሔር መልካም ነው ችግርሽ ቢከብድም እሱ ተሸክሞልሻል ያስቻለሽ ፈጣሪሽ ነውና አሁንም ስላለሽ ነገር አመስግኘ ብቻ አንዱ ልጅሽ እንደ አሸዋ ያብዛልሽ ማማየ ቀን አለው እህታችን በከንቱ ያለ ፍትህ ጠፍታ አትቀርም እግዚአብሔር ያጽናሽ ዕድሜ ከጤና ይስጥሽ አንቺ እናት አንቺ መከረኛ ሁሉን ምትችይ እንዲህ ነች እናት መከራዋ ብዙ ነው ምን እናርግ ሴት ሁኖ መፈጠር ብዙ ነው ችግራችን

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 2 роки тому +43

    የሰማይ አምላክ ይፋረዳቸው እግዚአብሔር መልስ አለው ከእግዚአብሔር መጠበቅ ነው

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 2 роки тому +18

    ቀራንዮ ላይ የተሰቀለው ፍርዱን ይስጥ ኡፍ ፍ በጣም በጣም ልብ ሰባሪ ሃቅ ተደብቃ አትቀርም እግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጥልን

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j 2 роки тому

    ወይ የኔ እናት ቸር አምላክ ህመምሽን ይመልስልሽ ያማል በጣም በስመአብ

  • @yirgalemtsegaye2785
    @yirgalemtsegaye2785 2 роки тому

    አዎ እህቴ ስራሽ ትክክል ነው፡፡ ነገር ግን ብዙ ትክክል ያልሆኑ ሰዎች ያሉባት ዓለም ውስጥ ነው የምንኖረው! እግዜር ያጽናሽ፣ ለቀሩት ልጆችሽም ታስፈልጊያለሽ!! ጠንከር በይና ታገይ! እህቴን ብርታቱን ይስጥሽ!

  • @mycrazylife4626
    @mycrazylife4626 2 роки тому +52

    “የማይናገረው የህይወት አስክሬን” በሚል ፍትህ መጽሔት ቅፅ 02 ቁጥር 109 2013 ዓ.ም ላይ ለንባብ በቅቶ ነበር::
    በወቅቱ ዶ/ር ህይወት ህክምና ያደረገችበት ሆስፒታል አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ሲሆን የቀድሞ አድርሻው ካርጎ ተርሚናል ፊት ለፊት ነበር (አሁን አዲስ ወዳስገነባው ልደታ ክ/ከተማ አብነት ኮካ ማዞሪያ ጋር በጤና ባለሙያዎች የተዋቀረው የስነ ምግባር ኮሚቴ በስአቱ የህክምና እርዳታ የሰጣት ሀኪም ዶ/ር ሀይሉ አለሙ ናቸው ቢልም የምርመራ ካርድ ላይ ያለው ስም ግን ዶ/ር ሳሙኤል የሚል ነው፡፡
    እውነትም እኚ ሰዎች ማን ናቸው? የምርም ከህግ በላይ ናቸው??
    #ፍትህለዶክተርህይወትመስፍን

    • @haymanotteferi4283
      @haymanotteferi4283 2 роки тому +3

      መግደል ነው እነኚህ ዶክተርች

    • @user-rd2ym1bo3p
      @user-rd2ym1bo3p 2 роки тому +2

      Endet enrdat?

    • @ethioramble
      @ethioramble 2 роки тому

      @@user-rd2ym1bo3p minalbat be Ethiopian women lawyers association bekul? Yehone negrr binaderg tebabren...

    • @hassenasfaw354
      @hassenasfaw354 2 роки тому +1

      በሰው ህይወት መቀለድ ይበቃል እውነት ፍትህ ካለ ይች ልጅ የሞተችበት ሆስፒታል ሊጠየቅ ይገባል :: የዚች ልጅ ሞት በዝምታ ሊታለፍ አይገባም እናት ስትቃጠል ህይወቱዋ ሙሉ እየኖረች ነው የግል ሆስፒታል ተብዬዎች ያላግባብ ብር እየዘረፉ ያካበቱት ብር ስላለ ፍትህ እንድታገኝ አያደርጉም ሁሉም ሀላፊነት የጎደለው ብቻ ነው ሲጀመር ለምንድነው ፓውሎስ ፋይሉ የሚጠፋው? የጠፋው በጉቦ ነው እንዲጠፋ ተደርጎ ነው ይህ ብቻ በቂ ነው

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 2 роки тому +23

    የኔ እናት በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥልኝ ።ፍትህ ለእህታችን

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 роки тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፍርድ እንጂ ፍትህ የለም የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ ወንድ ልጅሽን ይባርክልሽ እማምላክ የልጅን ነገር ታውቀዋለች እውነቱን ታውጣልሽ አይዞሽ በቅርብ እንባሽ ይታበሳል

  • @girmachewgide6705
    @girmachewgide6705 2 роки тому

    በጣም ያማል እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሸ

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 2 роки тому +115

    እውነተኛ ዳኛ ክርስቶስ ሆይ አንተው ፍረድ! አረ ኡፍ አረ ተቃጠለች እናቴ 🙏🏽 ይግባኝ ወዳንተ አምላኬ!

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 2 роки тому

      አላህ እማ ፈርደ ይሰጣል የዘጋያል እንጀ

    • @misrakroyer4968
      @misrakroyer4968 2 роки тому

      Egizabeher yeferdal ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 2 роки тому +45

    የህግ ባለሙያ የሆናችሁ እባካችሁ እኚህን እናት እርዱ ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ

    • @user-ee6pv8ei7o
      @user-ee6pv8ei7o 2 роки тому

      ህግ የለም እኮ ሀግራቺን እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @simplegirl9344
    @simplegirl9344 2 роки тому +2

    የተሰራው ስራ ከስውር ማህበረሰብ ወይንም ለሴጣን ነፍሳቸውን ሽጠው ለሚሰሩ ሰዋች ስራ ጋር ተመሳሰለብኝ። ነፍሳን ይማራት። እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃልና ልቦናቸውን ይመልሰው።
    እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ እናታችን።

  • @ihope5206
    @ihope5206 2 роки тому +3

    Artists should bring this up to media. We need to start #movement. She needs our voice please

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 роки тому +38

    የኔ እናት እኔ ልንሰፍሰፍ ተንሰፈሰፉ😭😭 ጌታ ብርታቱን ይስጦት ወላጅ የልጁን ሞት😭😭 መቀበል ይከብደዋል 😭😭ትልቅ ፈተና ነው ሀዘኖትን ያቅልሎት ድንግል ልጅ አንብተው አስነቡኝ 😭😭😭😭 ነብሷን በአፀደገነት ያኑራት!!

  • @syitda2321
    @syitda2321 2 роки тому +51

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ። ይህ ነገ በእያንዳንድችን ላይ እንደማይከሰት ምንም ማረጋገጫ የለንም። ለራሳችን ስንል ፍትህን እናስፍን።
    የሴቶች ጉዳይ ሆይ ወዴት?? አለህ።

  • @go408
    @go408 2 роки тому

    በጣም ልብ የሚሰብር የሰው ያለህ የሚያሰኝ አሳዛኝ ጉዳይ ነው፡፡ ለተጎዱት እናት መጽናናትን ለበደላቸው ሰሚ ጆሮ እንዲያገኙ እመኛለሁ፡፡
    በቀድሞው ዘመን ሰማይ አይታረስ፤ ንጉሥ አይከሰሰ ሲባል የነበረው ዛሬ ሰማይ አይታረስ ፖሊስና ሃኪም አይከሰስ ቢባል ከዕውነት የራቀ አይደለም፡፡ ፖሊሶችና ሃኪሞች በባልደረቦቻቸው ላይ አይመሰክሩም፡፡ ይህን ለመታገል ጠንካራ የፍትህ ሥርዓት አስፈላጊ ሲሆን ይህ ደግም ኢትዮጵያ ውስጥ ብርቅ ነው፡፡ መፍትሄው ለፍትህ የሚደረገዉን ትግል ማጠናከር ብቻ ነው፡፡

  • @user-jb2fd4qy2h
    @user-jb2fd4qy2h 2 роки тому

    ጀግና የህገ ባለሞያ ይችን ሴት መርዳት አለበት ኢትዮጵያ የሆና ሁሉ ፋተህ መጥየቅ አለቤ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 роки тому +38

    ልጅን ለብቻ ማሳደግ ህመሙን የሚያውቅ ያውቀዋል ።
    አሳድጎ ደግሞ ለዚህ ደረጃ የደረሰችን ልጅ ማጣት ህመሙን ያከፋዋል ። እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጥ ሌላ ምን ይባላል

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o 2 роки тому +41

    ብቸኛ ሆኖ ልጅ ማሳደግ ያለውን ልፋት ያየ ያቀዋል እኔ አፈር ልብላ እሷን የገደሉ እጆች ይቆረጡ ፍትህን ያጎደሉ ሁሉ በየራሳቸው ይድረስ እንደው የሰው ልጅ የረከሰበት ሀገር ሆነ በቃ የወላድ እንባማ ይፈርድባቹሀል ሞቶን ለናተ ያርገው ምንም አልላችሁም የኔ እናት የሰማይ አምላክ ይፋረድልሽ

  • @demenegewo4786
    @demenegewo4786 2 роки тому

    በጣም ያሳዘናል ነብሷን ፈጣሪ ይማረው. 🙏

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 2 роки тому +1

    🔥🔥🔥አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከዚ ይሰውር ሐና ከካናዳ

  • @Mesi89
    @Mesi89 2 роки тому +23

    ምን አይነት ጌዜ ነው የደረስነው ነብስ ይማረ ለእርስዎም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠዎት ኡፍ እውነት በጣም ያሳዝናል 💔

  • @emmymeme899
    @emmymeme899 2 роки тому +110

    የስራችሁን ይስጣቹ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ ሊደፍራት አስበው ነው ሌላ ምንም አይሆንም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት

    • @nigistbogale9113
      @nigistbogale9113 2 роки тому

      Aye Hagery yesznal betam geten le Hiwot

    • @asterabrahan422
      @asterabrahan422 2 роки тому +3

      በሽተኛ የማይምሩ እንስሶች

    • @nigistbogale9113
      @nigistbogale9113 2 роки тому

      Feth feth demya fest endyker E/R yerdan

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому

      ግን የመደፈር ሙከራ ተደርጎ እንደነበር ለምን አልመረመሩም

    • @sdt3004
      @sdt3004 2 роки тому

      @@Master_ofElements በወቅቱ ድንጋጤ ላይ ስለነበሩ ትዝ አይላቸውም።

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 2 роки тому

    በጣም ልብ ይሰብራል አሁን እኝኽን እናት ከጎናቸው ያለመቆም በእውነት የጭካኔ ጥግ ነው የሚባለው እባካችሁ በተቻለን አቅም ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተን ፍትኽ እንጠይቅላቸው እኚኽ እናት የኔም ያንችም ያንተም እናት ናቸው ሟች ዶክተር ሒወት የኔም ያንቺም ያንተም እኽት ናት በእኔነት ስሜት ሆነን እናታችንን ከጎናቸው በመሆን እንባቸውን ልናብስ ይገባል ስለ እግዝአብሔር ብለን ድምፅ እንሁናቸው አንድ ሰው እንኳን የሚረዳኝ አጣሁ እያሉ ሲያልቅሱ በጣም ያማል እግዝአብሔር እውነቱን ያወጣል ከእግዝአብሔር በታች ሰባዊነት የሚሰማው ሁሉ ፍትኽ እንዲሰፍን ሊረዳቸው ይገባል ነግ በኔ በማለት እናቴ እግዝአብሔር ፅናት እና ብርታት ይስጦት ፍትኽ ፍትኽ ፍትኽ ለዶክተር ሒወት

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 2 роки тому

    ያሳዝናል በጣም ነፍሱዋን ይማረው አቤት የሀገራችን ጉድ አያልቅም እግዚኦ

  • @nuhayoha1905
    @nuhayoha1905 2 роки тому +83

    ከ 5 አመት በፊት ስንሸኛት ከጊቢ መልካም የሥራ ዘመን ብለን ነበር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ በወሩ ማርፏን😭😭😭ሰማን ልብ ይሰብር ነበር 😭😭😭😭
    ፍትህ ለዶ/ር ህይወት 💔💔💔💔

  • @zenat7077
    @zenat7077 2 роки тому +29

    የኔ እህት ስትመከራ አይቶ አስተምሮ በስት መከራ ተምራ ይሄን አይነት መከሰት ይከብዳል.
    የኔ ናት ፈጣሪ ያጵናናወት

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h 2 роки тому

    እረ እግዝዮ የሀገሬ ሰውው ታሟል
    እግዚአብሔር ይማረን ምን አይነት ጭካኔ
    ነው

  • @kalkidanbisrat2835
    @kalkidanbisrat2835 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው። እንደዚህ አይነት አረመኔያዊ ስራ የሰራው በሞት ነው መቀጣት ያለበት!!! እውነት ብትዘገይም ትወጣለች
    እግዚአብሔር ያፅናሽ እናቴ ልጅን ማጣት ህመሙን የወለደ ያውቀዋል!!!

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 2 роки тому +35

    😭😭😭 ፈጣሪዬ እንዴት ያማል የናት እንባ ይፉረዳቸው እማ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ ያፅናናት የልጅሽንም ህይወት ያጠፉትን ፈጣሪ ያጋልጥልሽ

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 2 роки тому +37

    እግዚአብሔር ያፅናዎት🙏😭😭
    ይሄንን እንባዎን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም አይቶ እንባዎትን አብሶ ለልጅዎ ፍትህ ያስገኝሎት!🙏 እሷንም ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑር!🙏😭😭

    • @asratalemu3
      @asratalemu3 2 роки тому

      .እግዚአብሔ ር ደማን ይወጣላት እህቴ እኔንም አሰለቀሽ ኝ መፅናናትን ይስጥሽ

  • @Mimi77711
    @Mimi77711 2 роки тому

    በጣም ከባድ ልብን የሚሰብር ሀዘን ነው አይዞሽ የኔ እናት የሰማይ አምላክ ይሄን የተደበቀ እውነት ወደገሀድ ያመጣዋል። እኛም ፍትህ ብለን በሁሉም ሚዲያ እንጮሀለን

  • @selamawitlayke2495
    @selamawitlayke2495 2 роки тому

    ከ5 ዓመት በፊት ይህን ታሪክ አንድ የቤተሰብ አባል የሆነ ለፍርድ ለማቅረብ በአንድ እስቴሽነሪ ውስጥ ክሱን አጽፎኝ በጣም አዝኜ ነበር አሁን ደግሞ ከእናቷ እኩል አነባሁ እንዴት 5 ዓመት ሙሉ ፍርድ አይሰጥም የድንግል ማርያም ልጅ ስለኚህ እናት ብለህ ፍርድ ስጥ እናቴ እመቤቴ ጽናቱን ታድሎት ውይ የማይተው ነገር ሌላው ይቅር በህክምና ት/ት 7 ዓመት ሙሉ ነገን ለማየት የለፋችው ልፋት ፍርድ ይስጥ ልጅን በዲህ አይነት አሟሟት አይደለም ታሞ እንኳ የሚሰማን ስሜት እናውቀዋለን አቤቱ ፍርድ ካንተ እንጠብቃለን

  • @user-mj2rc3zy6p
    @user-mj2rc3zy6p 2 роки тому +243

    የኢትዮጵያ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ ሊያስብበት ይገባል እንዴ ሰው በዚህ ዘመን ብቻውን ሆስፒታል መሄድ አይችልም እኮ ሆስፒታልን በሚመለከት ህገ መንግስቱ ላይ ቅጣት መቀመጥ አለበት በቃ ከአሸባሪነት አይተናነሱም እኮ ።።ነብስ ይማር

    • @abay3517
      @abay3517 2 роки тому +11

      ኢትዮጵያ መንግስትና ህግ ኖሮ ፍትህ የሚታይበት ቀን እንደምፅአት እንደጠበቅን በንፁሀን ደምና እምባ እንደተጨማለቀች አለን እግዚአብሔር አንድ ቀን ያየናል

    • @mainhhh2221
      @mainhhh2221 2 роки тому +2

      . ፅናቱ ይሰጦት ነፍሰ ይማር ።

    • @SEP2922
      @SEP2922 2 роки тому +3

      መንግስት ሲኖር አይደል🥲🥲

    • @asteryoni964
      @asteryoni964 2 роки тому +1

      ከኢሕአዴግ የተሻለ መንግስት መጣላቹህ አይደል? በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ነውና። እሰይ እንኳን ለዚህ በቃቹህ።

    • @asteryoni964
      @asteryoni964 2 роки тому

      ምስኪን ወጣት ተበላች። ጥሩ መንግስትም ቢኖር፣ እእህህህ

  • @nefisamohammed3199
    @nefisamohammed3199 2 роки тому +8

    አላህ ፅናትን ይስጥሽ በጣም ያማል
    ይህ የሁላችንም እናቶች ጉዳይ ነው
    አይዞሽ አብረንሽ እንቆማለን
    አንቺ ብቻ ጠንክሪ አይዞሽ።

  • @helenhenok1247
    @helenhenok1247 2 роки тому +1

    Eneate Ethiopia weset feteh yelem 😭😭😭😭😭😭😭ufffffff edate yasazenale 😭😭😭

  • @mesretmesret1538
    @mesretmesret1538 2 роки тому

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠወት እናቴ

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 2 роки тому +32

    ውይ ዘንድሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የማይሰማ አሰቃቄ ነገር የለም እረ ምን ጉድ ነው ጌታ ሁን እረ እየን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 2 роки тому +8

    እምዬ ! ከዘጠኝ ወር ሕመም ጀምሮ ስትወልድ , ስታሳድግ , ስታስተምር በስንቱ መንገድ አልፋ ደግሞ በሕይወት ለመቆየት ለመኖር ባለመቻል ሌላ የዘላለም ለቅሶ ወይ እናት እንግዲህ የዕውነት አምላክ የነዚህን እናትና ልጅ ሰቆቃ ያያልና መልሱን ይስጥ እግዚያብሄር ይፍረድልሽ እማ ፅናቱን ይስጥሽ ::

    • @encsport3337
      @encsport3337 2 роки тому

      ሰበር ዜና በ ሄሊኮፕተር አደጋ ህወቱ ስያለፈው ጀነራል በስተመጨረሻ እውነቱ ወጣ መንግስት ለምን ሸሸገ ?
      ua-cam.com/video/wKGB5xZ8Aa8/v-deo.html

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Рік тому

    ፍትሕ ለዚሕ ቤተሰብ እግዚሀሕ አብሔር ያጥናሸ

  • @elesabethgebre5171
    @elesabethgebre5171 2 роки тому

    አይዞሽ የኔ እናት ሀዘን ከባድ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይሥጥሽ

  • @tinsaelessanework1568
    @tinsaelessanework1568 2 роки тому +39

    በእንዝላል ሀኪሞች ምክንያት የስንት መናገር እንኳን የማይችሉ ህፃናት ህይወት ተበላሸ ፍትህ ለእኝህ እናትና በሀኪም ስህተት ምክንያት ለሚሠቃዩ ህፃናትና ወላጆች😭😭😭😭😭

    • @selamawitjemal8501
      @selamawitjemal8501 2 роки тому +1

      ምን ፍትህ አለ ብለሽ ነው! የህጻናቱማ አይወራ!

  • @mimiabeba1232
    @mimiabeba1232 2 роки тому +24

    ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰብዋም ፅናቱን ይስጣቸው ያማል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው

  • @epiphanytilahun5936
    @epiphanytilahun5936 2 роки тому +1

    This is terrible I am so very sorry '' God give you strength ' '

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si 2 роки тому

    ወይ እናት መከራዋ ከምጥ ጀምሮ እስከ ማሳደግ ፍትክ ለናትና ልጅ አመመኝ ዉይይይይይይይ ቤት ይቁጠረዉ ያማልልልል አስለቀሰኝ በየሆስፒታል ስንት የታፈነ ታሪክ አለ ድምፅ ለታፈኑና አለ አግባብ ለሚሰጣቸዉ መድሀኒትም ፍትክ የተማረ ሰዉ ማለት በተማረበት ሰዉ ለማዳን እንጂ ለሰዉ ህይወት ማጥፉት አልነበረም ስንት ጨካኝ አለ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 роки тому +147

    ፍትህ ፍትህ ለቤተሰቦቿ እጅግ ከባድ መሪር ሀዘን ነዉ በተለይ ለእናት እግዚአብሄር ያፅናሽ እህቴ 😭😭😭

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 2 роки тому +3

      ኡፍፍፍፍ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ፍርድ ካተ ነው ፅናቱን ይስጥሽ

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 2 роки тому

      የልጇ የሠውነት አካል ጤነኛ ስለሆነ የውስጥ ገላዎቿን ለመሽጥ የተደረገ ድብደባ ነው እንዲህ አይነት ነገር ብዙ ተፈፅሟል

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 2 роки тому

      በኢትዮኢርትራ ጦርነት የተፈፀመ ግፍ ማንም የማያቀው ሚስጥር ተደርጎ የተቀበረ ጉድ አለ 80ሺ ምልምል ወታደሮች ሞተዋል ተባለ።ሐቁዐሌላ ነው

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 2 роки тому +14

    በጣም ያማል እንኳን ለወላጅ እናት ለምሰማም ከባድ ሀዘን ነው 😭😭 እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ
    ምን አለ ሰው እግዚአብሔርን ብፈራ

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 2 роки тому

    አይዞሽ እናታችን በእውነት ልብ ይሰብራል በጣም ይከብዳል በየጊዜው እንባሽ እየፈሰሰ ነው እርሳን የሰጠሽ አምላክ ስላችም ስለእርሳም ቸል የማይል ቅዱስ ጌታ አለ አይዞሽ ያለምንም ጥርጥር እንባ ያብሳል ከእጁ የሚያመልጥ አንዳች ሰው የለም የትም መደበቅ መሸሸግ አይቻልም ሐብትም እውቀትም ስልጣንም ያን ጊዜ ዋጋ የላቸውም የፍርዱን መፍጠንና መዘግየት ለማወቅ የኛ ድርሻ አይደለም ነገር ግን አንድ ቀን እውነትን አውጥቶ ሊፈርድልን የሚቺል የታመነ አምላክ አለን ስለዚህ የኛ ድርሻ ያን ቀን በተስፋ መጠበቅ ነው አባታችን እና አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተመስገን ክበር ከፍከፍ በል አሜን

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሃቁን ይውጣ ። እማ እግዚአብሔር ያፅናሺ ምን ልባል።

  • @user-lq4se1yx2h
    @user-lq4se1yx2h 2 роки тому +6

    የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ፤ እግዚአብሄር ፍትህ ይስጥሽ ፤ እምባሽንም እርሱ ያብስልሽ አይዞሽ ጠንከር በይ
    ይቺ ምድር ለአንዳንዱ ገነት ፤ ለአንዳንዱ ሲኦል ናትና ሁሉንም እንዳመጣጡ ነው ልንቀበል የተገባው
    በዚህች ምድር ስንኖር እያንዳንዳችን የምንጎዳበት ነገር አለ
    ቢሆንም ግን ከእግዚአብሄር ፈቃድ ውጪ የሚሆን ነገር ስለሌለ እግዚአብሄር ሰጠ እግዚአብሄር ነሳ ስሙ የተባረከ ይሁን ብለን በምስጋና ካልተደፋን በቀር የተሰበረውን ልባችንን ለማከም ሁሌ መበሳጨት ራስን ማስጨነቅ የለብንም
    በርታ በርታ በይ !! ጠንክሪ ለሁሉም እንደስራው የሚከፍል አምላክ የአንቺን ጉዳይ ከግብ ያደርስልሻል
    በእውነት እግዚአብሄር ይፈርዳል
    ልጅሽ በአንቺ ለቅሶና መጎሳቀል መመለስ እንደማትችል ካመንሽ ፤ ጠንካራ ሴት ሁኚና ስብራትሽን አክሚ።
    አይዞሽ