Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤቱ በምህረትህ አስበን ጌታ ሆይ
የዕለቱ ትልቅ መልዕክት ፥ እግዚአብሔር ይህችን አገር ይጠብቅልን" የሚለው ነው ። አሜን አሜን አሜን ።
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በራሱ ድክመትና አጉል ይትባህል ሊጠፋ ጫፍ ደርሷል ። እግዛብሔር የአንተ ሀገር ዘበኛ አይደለም ። ሰው ሆነህ እንደሰው ሀገርክን የመጠበቅ ሀላፊነቱ የራስህ ነው። ፈጣሪን በማይጠየቅ ነገር መጠየቅ አጉል ማስመሰል ነው።
@@abebeyenenew5795 ድምን በደም ቢመሉሱኮ እሂን ያሃል ግፍ አይፈፁምም ነበር የሰው ልጅ እምነቱና ቋንቋ እየታየ እዴት ይጨፍጨፍል 😢😢
ኣርያ I am grateful for u! ውይ ተባረክ ምን ኣለ እንዳንተ የተዋህዶ ልጆች ቢበዙልን!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮአደረሰን አርያወንድሜ
እግዚኦ ማሃርናነ ክርስቶስ
አቤቱ ጌታ ሆይ ሞታታችንን አሣምርልን
አሜንአሜንአሜን
ሰላም ወንድም አርአያ እንኳ አብሮ አደረሰን !!❤❤❤❤❤❤
አመስገን አለሁ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
እኔ እኮ በጭህት የሚመጣው ለውጥ ምንድነው ለምን መሬት ላይ ስራ አንሰራም በወሬ ለውጥ የለም ሚድያ ላይ ተቀምጦ የሚመጣ ለውጥ የለም።።።።
ጓድ ሐብታሙ አንተም እኮ ሚዲያ ላይ ተጥደህ ነው እየተቸህ ነው። ማንቃት አስፈላጊ ሲሆን ሚዲያ ላይ መስራት አስፈላጊ ነው ነገሩ ግን መርጦ ማየት ነበር ከኛ የሚጠበቀው።
ለገንዘብ ብላች አገራችንን አታሰድብ ከእግዚአብሔር አትጣሉ ❤😂🎉አምላክ ልቦናይስጥ❤🎉😢😢😮😮😊
አቤት እኔ እውነት ነው ብዬ አልቅሺ ልሞት አቤት በጣም ነው የምከታተለው ቻናሉን ወድልጅ መሃፀን የለውም ብያለሁ ግን ልጁ ሲጨነቅ እውነት መሠለኝ እናቱ በጣም ያለቀሱት
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽 እንኳን አብሮ አደረሰን
አባቶቻችን እንኳን እኛን ሊጠብቁን ቀርቶ በገንዘብ ይራኮታሉ
እንኳን አብሮ አደረሰን🎉
አሜን አሜን
እባካትሁ ይህን ተራ የሆነ ሰዉ እዉቅና እየሰጣትሁት ነዉ ።
አሜን አማን ወድማችን እንኻን አብሮ አደረሰን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቅርታ አርያ. የልተረጋገጠ ነገር. ይዘህ አታውራ. በናትህ እባክህ ለሁሉም ነገር አትቸኩል. አትፍረድ
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😭
አሜን!እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
እስኪ ዋናውን ቁም ነገር ወንጌሉን ስበክ ወይ የሚያስተምሩትን አቅርብ ጊዜው የከፋ ነው ክርስቶስ ለምን አይመለክም?30 ቀን የሚነግሱ ደም አላፈሰሱልኝ እንደኔ ፉጡር ናቸው ገዳም ለገዳም ከመልፋት ባለንበት ነፆውን ክርስቶስ እንማረው እንስማው እናንብበው ገና መች አመክነውና
ሰላም ሰለም አርአያ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤አሜንንን 🙏🙏🙏
ውቨት ነው ሊቦች ድራማ እየሰራ ነው እግዚኦ ሰውረኝ እናትዪው እራሶ ድራማ ነው
አርአያ አሁን በጦርነት በሚታመስበት ቦታ ባይኬድስ ሕዝብ ለማስጨረስ ነው እንዴ እኔ ግን ጥሩ መስሎ አይታየኝም ሁሉም አገር ሲረጋጋ ሰላም ሲሆን መሄድ ይሻላል እላለሁ አመሰግናለው
እምነትን ተገን አድርጋችሁ የምታጭበረብሩ ጉዶች ።በርሜል ጊዮርጊስ
❤❤❤❤❤
እግዚኦ ማርናክርስቶስ ወንድልጅ እንዴት ሊያረግዝይችላል ኧረ ተው ይህመቅሰፈት ያመጣል
❤🎉👍🙏💕
ንፁ ልብ ይኑረን ያለንበት ሆነን እፀልይ እናልቅሰ ባለቀ ዘመን እናተ ደሞ አጨርሱን
❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏
ለኛ አትንገረን የቤተክርስቲያን መዋረድ መደፈር መሰደብ መዋረድን ለአቡነ አብርሃም ንገራቸው ለሃይሜኖታቸው አንገታቸውን እንደሚሰጡ በአደባባይ ለነገሩን ለሆኑት አደንዛዥ
🤲🤲🤲👏🤞💕
ጉድ ሳይሰሙ መስከረም አይጠባም: አለ ጳውሎስ ኞኞ;: እግዚአብሄር ይቅር ይበል:: 🙏🏿
የተመኘዉን ባገኘዉ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ የላትም ቢያንስ እንዳልካቸዉን ከቦ የሚያናግር የለም????
@@bereketbalcha7199 የሚወቅጠው እያልክ ነው ምንድን ነው የሚሻላችሁ ግን አንድ ሰው ከእናንተ መንደር ወደ እውነት ሲመጣ ለመደብደብ የምታሟሙቁቴ ነገር በጣም ነው የሚገርመኝ! ቢኒያም ሽታዬ እናንተ ጋር መጥቶ የሙሉ ግዜ ተሳዳቢ ሆኗል እኛ ምን አልን🤐 እና ተረጋጉ የቀሩትም ተጠራርገው ወጥተው ባዶ ህንፃ ታቅፈህ እንዳትቀር እሱን ፉሩ🤭
እንዳልካቸው ኩኩሉ ብሏል እንቁላሉን ጥሎ ሲጨርስ ጭር ያለች ዶሮ ይሆናል የጊዜ ጉዳይ ነው
ፀክፋል ሁለት አለው አይተሀል ወይ
አምናና ካቻምና ዘንድሮ የለ እማይሰማ ሰርቶ መኖር ሲቻል ለዶላር ለቀማ እያወናበዱ ያለህግ ያለወግ እንዲ በግገማ ፈጣሪ ተረስቶ ሆድ አምለኩ በዛ ሰፈነ ጨለማ።
በኢትዮጵያ በኃይለሥላሴ ጊዜ የታየዉ ሰላሞ መቸም አልታየም ሕዝብ ተከባብሮ የሚኖርበት ጊዜ ነበር
@@alemitufeleke-sq7li ere atiynme edsu ysera gfe yelme
እንካበሰላምአደረሰንወንድሜ
ሚድያ ላይ ፉከራ ያብቃ
ምነዉ እዲህ ተቀፍድዶ ተዉ እጂ ቃል
እነኝህን መግደል ነው
እግዚአብሔርን፡ የማያውቁ፡ ያሳዝናሉ! ከተሳደብክ፡ አንደበትህን፡ የሚነዳው፡ ጂኒ፡ ነው! ተሳስተዋልን፡ካልን፡ ቃሉ፡ እንደሚያዘው፡ በፍቅር፡ ተራረሙ !!
ማነው ተሳዳቢው
ጀርመን ዉስጥ ከ10 አመት በፊት ወድ ልጅ ወልዶል በቴሌቭዥን በአዉሮፖ አይተናል ልጁ መሀፀን ተሰርቶለት ነዉ
@@romanofiorella190 የተመኘውን ይሥጠው የሚገርመው ደሞ ከ አጠገቡ የ አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሥእለ አድሕኖ ይታያል እኮ አያሳፍርም ግን በሰመአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሥ ይቅር የበለን ፈጣሪ🙏
አርአያ ተሳስተሀል በአፄ ኃይለሥላሴ ጊዜ ኦርቶዶክስ ተብሎ ተገድሎ አያዉቅም ከደርግ ጀምሮ ብትል ልክ ነዉ
Be millki zemen ygmere newe be hyele silase zemene nberese😂😂😂😂
በርሜል ጎርጊስ ምንድነው😂😂
ስልጣኔ፡ ዲሞክራሲ፡ ሲበዛ፡ ከእብደት፡ ምንም፡ አይለይም! እግዚአብሔርን፡ በቃሉ፡ ከማመን፡ እንዳትዘናጉ!
ቅ፡ ጳውሎስ፡ እኔግ ኢየሱስን፡ እንደ፡መሰልኩ፡ እናንተም፡ እኔን፡ ምሰሉ፡ ብሎናል! ከ13-14፡ የአ፡ ኪዳንን፡ መልእክት፡ ጽፏልና፡ እያነበብንና፡ እየተማርን፤ ቅዱስ፡ አቡነ፡ አራጋዊና፡ ሌሎችም፡ ቅዱሳንን፡ እንምሰል!!!
ወንድሜ ኣርኣያ በትግራይ ሓገረ ስብከት የሞቱት ኣይቆጠሩም በማርያም ደንገላ የሞቱት ዘማርያን በኣኩሱም ፅላተ ሙሴ የማርያም ፅዮን ፅላት እንወስዳለን ቡሎ ወደቤተክርስቲያኑ ልዳፈሩ ሲሉ የሞቱት መእምናን ኣይቆጠሩም እነሱ እኮ የሞቱት ቤተክርስትያንኣቴደፉሩም ኣናስደፉርም ያሉት ኣቆጠሩም
ባለጌ ሁላ የኪዳነምረት ስእላድነው ከሁአላችው ሰቅላችው ባትበጠረቁስ አቤት የውሸት ጥግ ባለጌ ሁላ ተዌ ተው ህዝቤ ሆይ ቁጭ ብሎ ምን ጉድ መጣብኝ እያለ ያያል በውሸት ቪውስ ይኖረውአል ሳናቀው ውሸትን እያበረታታን ነው ተው ህዝቤ ሆይ ንቃ😢
ምነዉ ንግድ ቢቀርባችሁ ሰዉ ለማሰጨረሰ ነዉ ተዉ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንካን አብሮ አድረ ስን ለአብናረገዊ ላ ይ ክልል ይክክክክክክክክሼ ርርርርር
እዳልካቸዉ ጴንጤዎች ያዋጡለት ብር አይምሮዉን ደፍኖታል ይህ ቀፎ
ለገንዘብ ለገንዘብ እናንተ ጋር ይሻለው ነበረ እኮ
እንዴ ውሸት ነው እንዴ እኔ ተናድጄ በጣም አዝኜ ላገኝህ እፈልግ ነበር ።ተክክል አለመሆኑን በድጋሚ አሰረዳኝ እበክህ
በኣኩሱም ፅዮንስ በጣራራ ፀሃይ 1000 በላይ የተረሹኑ በኣንድ ቀን ያዉም ካሃን ዲያቆን ምእመን እያለቁ ነዉ እርዱን ሲባል ኣንሰማም ያሉ መነኩሴዎች ይሉቁኑስ ሲሱቀና ሲያላግጡ ነበሩ በኣብይ ዘመን ነዉ እሄ ሁሉ ጉድ እምናዮዉ ያለነዉ ኣተ ደሞ ኣትዘባርቅ ኦርቶዶኩስ በማንም መንግስት ኣልተገደለም በኣብይ ጠንቋይ ነዉዉ
እኔ የምለው አረአያ ሚዲያህ የሀይማኖት ነው ወይ? ያንተስ ፍላጎትና አላማህ ምንድነው? ለማንኛውም ፕሮግራምህ ብስለት ይጎድለዋል (Substance) የለውም
@@abiyotassefa4705 ኧሬ በመጀመርያ አንተ ብሰል እስኪ፡ የሱን፡ ያክል እውቀት ቢኖርህ ኖሮ፡ እደዚህ አይነት ኮሜንት አትኮምትም ነበር
@@TigistFeleke-tw7rn ሲጀመር camera man ነበር እንጂ ጋዜጠኛ አልነበረም። ሲቀጥል በሀይማኖት ሰበብ ገንዘብ ስለሚገኝ እንጂ እዚህ ግባ የማይባል ረብ የለሽ ዝግጅት ነው
Beselam naw 😅😅😅😅😅 mekegnenet asemeselebek @@abiyotassefa4705
ኧረ ተው ቃለ ቀር እደ ኦርቶዶክስ የንጌል አማኞችን የምታዋር አለ ያሳደደስ አለ ለዚ መደፈር እምነቷንስ ይቋሸሸ አለ ስታከ ብሩ ነው የምትከበሩት ከናተ እምነት ውጪ መሰደብ ወማረድ ያለበትሀግ እስኪመስላችሁ ከናተ የወጣን በዘሩ በመለኩ በሰውነቱ የሰው አር የምታደርጉ ስተነኩ ታንቄ ካልሞትኩ አትበሉ ያው እንደልማዳችሁ ለተሳዳቢያችሁ ዮኒ ንገሩና አስረግጡት አክብር እንድትከበር😂😂😂😂😂😂😂😂
አረገዝክ ያልከው አጭበርባሪ ከነነፍስህ መቅበር ነበር፣ያርግልህ አፈር ብላና።
አቤት ውሸት አቤት ውሸት እግዚኦ ይቅር ይበላችሁ እንኳን በእግዚአብሔር በሳይንሱም ወንድ ልጅ መውለድ እንደማይችል የተረጋገጠ ነው
እስኪ ከመጽሀፍ ቅዱስ ጠቅስህ እርም እንዲሁ ሲሆን ምን አልባት አንተም ከራስህ ወይም ከሰይጣን ቢሆንስ የምታወራው???
ዛሬ ደግሞ አቡነአርጋይ ሆነ😂😂😂😂