ሞተች የተባለችው ሚስት መጣች!!ለማመን የሚከብደው የወንድሙ ተግባር!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • ሞተች የተባለችው ሚስት መጣች!!
    ለማመን የሚከብደው የወንድሙ ተግባር!!
    ‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

КОМЕНТАРІ • 546

  • @QwwFss
    @QwwFss Місяць тому +326

    የንስር አይን እና ወንድማችንን የምትወዱ ❤❤❤እጅ ወደ ላይ

    • @user-lc5fl6sb8r
      @user-lc5fl6sb8r Місяць тому +7

      🥺🥺🥺🥺🥺👍👍

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n Місяць тому +7

      እሞትለታለው ለንስር አይን❤❤❤

    • @user-ld2th3qb3l
      @user-ld2th3qb3l Місяць тому +1

      @@QwwFss እወደዉ አለሁ

    • @Tegist-ky8ki
      @Tegist-ky8ki Місяць тому +1

      ለነስረ አይን ለዘላለም 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @madinanorala3169
      @madinanorala3169 Місяць тому +1

      ሠሞኑንግን ጠፍቶወል በሠለምነዉ

  • @hoorsaboolkin8663
    @hoorsaboolkin8663 Місяць тому +191

    ማነው እደእኔ ዘሌ እና የነስር አይንን የሚናፍቀው❤❤❤

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 Місяць тому +57

    ይህ ፕሮግራም በጣም ገራሚ ነው ተፅፎ ቢቀመጥ ለአለም ያስተምራል ዘሌ የሰው ውሃ ልክ በርታ ወድሜ፡፡

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Місяць тому +18

    ሞተች ተብላ የቀረበችው ልጅ በጣም አስተዋይና ስርዓት ባለው መልኩ የምትወያይ ናት እህቴ ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Місяць тому +28

    ዘላለምየ የበቀደምው ልጂ እንዴት ሆን
    ዘላለም ማለት እኮ የሁሉንም ነገር ልብ አደርስ ነው ደግም ለተመልካች ያለው ክብር እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Місяць тому +35

    የሰውዬው ወንድም አእምሮ ትክክል ካልሆነ ካሁን ጀምሮ ወደ ቤቱ ባያመጣውና፣ ከረዳውም በውጭ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል።

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 Місяць тому +18

    ዱካ ሾው ዛሬ ስህተት ሰርተሀል ባልየውን እየተጫንከው ነው መጠርጠር መብቱ ነው ልጅቷ በጣም እየተሞጣሞጠች ነው ከወንድምዬው የሆነ ነገር ሳይኖራት አይቀርም ባልየውን አትጠርጥር ሀሳብ አትስጥ ማለት አትችልም ሁሉንም ነገር አውቃለሁ አትበል

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Місяць тому +27

    ሞተች የተባለችው ሴት ብልህ፣ ሐቀኛ ሰው ናት፣ ባልና ወንድሙ ብዙ ምክርና ትምህርት ያስፈልጋቸዋል።

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya Місяць тому +112

    ዘሌ እረ ያቺስ ሱቅዋን አስትቶ አብረዋት ኖሮ ሰራተኛውን አግብቶ ሚኖረው መጨረሻውን አሳየን እረ ተው ዘሌ ተው😢😢😢😢 አስጀምረህ አስጨርሰን

    • @GetAb-vv4yl
      @GetAb-vv4yl Місяць тому +2

      እኔም እሷን በጉጉት እየጠበኩ ነው እዴት ሆና የሆን እህተ እባክሽን የዘሌን ቁጥር ካወክሽ ላኪሊኝ የኔ ወድ

    • @user-uu7lw8rz3r
      @user-uu7lw8rz3r Місяць тому +1

      SSa ፍትህ መልስልን

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Місяць тому +1

      Yes pls zla

    • @zabibakeder1542
      @zabibakeder1542 Місяць тому

      Hulem yene tiyake Yachi miskin set betam nw yasazanechign betam tabik naber katayun yilrkilinal biye

    • @ElsabetTeka
      @ElsabetTeka Місяць тому

      ረስቶታል ባክሽ እኔም አየጠበኩ ነበር

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Місяць тому +32

    ዞላዬን የምትወዱ ጀግናችን የነስር አይንና ዘሌ ጀግኖች ናቸውኮ

  • @etagegnhailu9816
    @etagegnhailu9816 Місяць тому +24

    አይደለም የሆነ የሚወጣ እዉነት አለ የልጅቷ እርግዝና ይጣራ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +22

    ወንድምየውን ከቦታው ለማጥፉት ነው ምክንያቱም እሱ እስራ ሲወጣ ለምን ተደብቆ እሚገባው ወንድሜ እሱ ይሆናል ያስረገዛት DAN ልጁ ይመርመር የወንድም ጠላት አይጣል ነው በኢትዮጵያውያ ውስጥ ስንት ጉድ እየስማን

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim2135 Місяць тому +46

    DNA መታያት አለበት ከወንድሙ ጋ በጣም ነው የሚቀራረቡት

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p Місяць тому +75

    ጉድ በል ጎንደር ሰላሙን ይስጠን ምከኛ ተንኮለኛ በቤታችን አይግባ አሜን በሉ ቅመሞች

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Місяць тому +14

    ዘሌ በጣም ደሰ ይላል እመቤቴ በሰላም ትገላግላት ተሰማምተው በፍቅር ያኑራቸው ወልዳ በሰላም ትቀፍ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 Місяць тому +41

    አረ ዘሌ ሚስትየውና የወንድምየውንነገር መርምር ምንም አላማረኝም ዛሬ ተሳ ስተሀል ሚስት ባልየውን አትፈልገውም አብረው ነው ውሸት የፈጠሩት ዘሌ ይህንን ጉዳይ ረጋ ብለህ ሚስትየውን መርምርርርርር!!!

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l Місяць тому +1

      እኔም ይሄን ነው ያልኩት ሚስትየዋና ወንድሙ ፈጥረው ያመጡት ውሸት ነው ሁለቱ በደንብ ነው ግንኙነተት ያላቸው ዘሌአንዳንዴ ፈፍርድ ይጠፋበታል መሰል ያዛባል ሰውየውን መውቀሱ ትክክል ነው ብየ አላምንም ዘላለም ፍርድ አስተካክል ልጂቷ ከወንድሙ ጋ በደንብ ግንኙበት አላት ባልየውን አታሳቀው ዘሌ

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 Місяць тому +1

      ትክክል።

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Місяць тому +1

      ትክክል

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +18

    የዝህ ሰውና የአቶ።ሰለሞን ወንድም አንድ ናቸው

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f Місяць тому +36

    ዘሌ ወንድሙን እና ሚስቱን ጠርጥር በደንብ ጠርጥር ምናቸዉም አያምርም ሰወየዉን አትጫነዉ እዉነት

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Місяць тому +18

    ወድምየው ሱስ ስላለበት የብቸኝነት ስሜት የሚሰማው ይመስለኛል ተርዱት እግዙት ሱስ ማገገሚያ ፀበል ውሰዱት

  • @feru22
    @feru22 Місяць тому +17

    ዘሌ አንኩአን ድህና መጣህ ጅግናው 🎉🎉🎉🎉🎉 አረ የንስር አይን ጠፋብን ደህና ነው

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Місяць тому +40

    ይሄ ሰዉዬ የመጀመሪያ ሚስቱን አያፈቅራትም ወደ ነፈሰበት ነዉ ፍቅር ሚባል ነገር ይዞት አያዉቅም የኔ ግምት ነዉ የተመቻችሁ ግምቴ like አድርጉልኝ

  • @betimame2312
    @betimame2312 Місяць тому +5

    ይቅርታ ጥሩ ኘው ለማንኞውም
    የባለቤትዋንም ጥርጣሪ እውነትና
    ዉሸቱን ለማወቅ ቢጣራ ጥሩ ነው
    ክብር ለንሰር ከይንና ለዘላለም
    ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
    ሁለታችሁን ለወለጀች እና ክብር
    ይህችን አበባ አድርሱልኝ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Місяць тому +13

    ዘሌ ያ በሶምክንያት ወንድም እስርቤት ገብቶ እሶንብረቱን ሽጣ ወደ ኢሮፕ የሄደችውልጅ ና በመጠጥ ህይወትውስጥ ገብቶ ወፍጮ ቤት የገባው ልጅምንላይ ደረሱ???

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Місяць тому +14

    ዘሌ የምወዳቹ ከዚህ ሚድያ እናንተ የነስር አይን ዜሌ ሶፊ ዮኑ ዳኒ ሽባው አልክስ ይህ የባል ፀጉሩ እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤❤

    • @wynitoub193
      @wynitoub193 Місяць тому

      ስወዳቸው እሰኪ ደምሩኝ ስወዳቺሁ❤❤

  • @saggasagga9179
    @saggasagga9179 Місяць тому +14

    መጠራጠር አለበት እሱ ሲወጣ ተደጋጋሚ ሲመጣ መናገር አለባት

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 Місяць тому +10

    ልጁ ዲኤንኤን ይመርመር ሴትየዋ አላማረችኝም ከወንድሙጋ ግኑኝነት አይጠፈትም😢

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm Місяць тому +10

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ የኛ ጀግና እንወድካለን❤❤

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677 Місяць тому +11

    ዘሎ ስጠብቅ በጉጉት ብዙ የጀመረካቸው ፍይሎቺ አሉ ሰራተኝዋን ያገባው ሚስት መጨረሻ የማሳጂ ቤቱ ብቻ አሳስበውኝል ምን ደረሱ

  • @HalimaAragaw-ze2pk
    @HalimaAragaw-ze2pk Місяць тому +13

    ዋውዛሬአንደኛነኝ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው ጋዜጠኛ ከክፉነገር ይጠብቅህ

  • @fikirteworkuayele3029
    @fikirteworkuayele3029 Місяць тому +12

    እንደሱ አትበለው ድኤን ኤ መመርመር አለበት በፍጹም እሱን አትግፋው ልቡ ሙሉ በሙሉ በልጁ እምነት ሊኖረው ይገባል ፕሊስ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 Місяць тому +7

    ዘሌ ዛሬ ላይም ቢሆን መጠርጠሩ አግባብ ነው ምክንያቱም የወንድምዬው እሱ በሌለበት መመላለስ በውሽት ትዳሩን ለማፍረስ ከሆነ ያንንም በማድረግ ሚስቱ እንድትፀነስ ማድረግ ይችላልና።

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Місяць тому +4

    እኮን ደህና መጣህ ዘልየ ጀግናችን ውሽት ትሮጥለች እንጅ እውነትን አትቀድምም ንግዶን አስትቶ ሰራተኛዎን ያገባባት እምን ደረሰች ክፍል ሁለትን አቅርብልን በተረፈ ይመችህ ❤❤

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k Місяць тому +4

    አይ አቶ ዘለሰለም ሰውየውልክነው ሰው ሲባል ሱበረሀን አላህ የሚለውኮ አምላካችን አድ አላህ ባሌየው በሌለበት ባዶቤት ሚስቱብቻዋን መገናኘት ጥሩ አይደለም በመሀከል የሚያሳስት ሸይጣን አለና የኛ ሀይማኖት ይህነው አላህ የሚለን የሚያስተምርን ሰውየው ወይም ተጨማሪ ቤተሰብ ባለበትነው መጣት የሚቻለው በርግጥ ሀቅፈራጅ አድ አሏህ ብቻነው

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Місяць тому +4

    ዜሌ እንኳን በሰላም መጣህ 🙏 ሚስትየው እና ወንድምዬው አላማረኝም ዲኤኤን መመርመር አለባቸው 🙏🇪🇷

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 Місяць тому +19

    ዘሌ ያለፈው ህይወቱ ምንም አያመጣም ዋናው የወንድምየው እና የሚስትየው ግንኙነት ላይ አተኩር ሚስትየው ወልዳ መለያየት የምትፈልግ ወይም ከወንድምየው ፍቅር የያዛት ትመስላለች ሚስትየውን መርምር ዘሌ ሰውየውን አትጫነው

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Місяць тому +97

    ልጁ በዲኤንኤን ይታይ የምትሉ

    • @user-ts9zy9hs7c
      @user-ts9zy9hs7c Місяць тому +4

      አዎ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Місяць тому +4

      ትክክል

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Місяць тому +1

      🙏🇪🇷

    • @messeretassefa-buechler9476
      @messeretassefa-buechler9476 Місяць тому

      DNA new yemibalew. DNN aydelem

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l Місяць тому

      ዘሌ ለሴትዮዋ ቆምክሳ ውነት ከታሰበ ወንድሙ እግሩ ሲወጣ ጠብቆ ጎረቤት እስኪጠራጠር ድረስ ለምንድነው የሚመጣው ምንም ከሌላቸው DNA ይናገራል እንጂ ነገሩ እንኳን ያጠራጥራል

  • @user-uu7lw8rz3r
    @user-uu7lw8rz3r Місяць тому +3

    ❤❤❤ዋው ሴት ስለሆነቺ ፡ሴት ማክበርሺ ፈጣሪ ያክብርሺ አድናቂሺ ነኝ።

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h Місяць тому +16

    ጠላት ከእሩቅ አይመጣም

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Місяць тому +7

    የዘሌንና የነስር አይንን ቪዲወ አነው እደኔ በጉጉት እሚጠብቅ😂🎉🎉

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 Місяць тому +2

    ወንድምየው የቅናት መንፈስ አለበት ፣ መጠጥ ሱስ እንዲሁም የቤተሰብ ሃብት ማውደም ለጊዜው ስላልቻለ ትዳራቸው መበጥበጥ ማበሳጨት ስለዚህ ባለቤቱ ጠነንካራ ሁኚ እውነት …እያደረ ይጠራል ዘሌ በርታ 😊

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 Місяць тому

    ዘላለም በጣም ደስ ብሎኛል! ተባረክ! እንዳንተና ንስር ዓይን ያሉትን የስውን ጥቃትና ስብራት ስልምትጠግኑ የናንተንም ህይወት እግዚአብሄር ይባርክላችሁ! ከክፉም ይጠብቃችሁ!!!

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Місяць тому +19

    ልጇን ከወንድሙ እንዳይሆን መጠርጠር አይከፋም አስመርምረው

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +3

    ዘሌ ወንድሙ ሚስቱ ሁኔታቸው ደስ አይልም ልጁ ይመርምር ዲኤን ምርምራ ያድርጉ ወንድሙ ሚስቱ 😢😢😢 ይሆነ ኬዜ አላቸው ሁለቱ. 😢😢😢😢. ያንቺ ሰራተኛ ያገባት ሴት ምን ደረሰች እረ በፈጠረህ አሳውቀን ወላሂ በጣም የምታሳዝነው 😢😢😢😢😢

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Місяць тому +3

    ኧረ ዘሌ ስቱን በጂምር ተዉከዉ አስጨርሰን ባለፈዉ የልብ ሕመም ያለበት ሰዉዬ ሚስት በማሳጂ ወድጋር የምተኛዉ ክፍል 2 ልቀቅልን

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m Місяць тому +5

    ውው ሁለተኛው ሚስት በጣም ልባም ሴት ነች በእውነት❤❤❤

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa Місяць тому +3

    አቦ የቀድሞዋ ሚስት ትመቻለች ቅን ልብ አላት❤

  • @mercyalemayehu1904
    @mercyalemayehu1904 Місяць тому +3

    የልቤን ስሜት ተናገርክ ዘሌ። ሰው በደንብ አርጎ ማዘን አለበት። እንጥፍጥፍ አርጎ ማዘን አለበት። የኔስሜት ነው። በጣም ልክ ነህ። ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Місяць тому +7

    🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ባሰላም መጣልን ዋንድማቺን የዘመኑ ጀግና 👌👍🥰🥰

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 Місяць тому +4

    እንደኔ መጠራጠሩ ልክ ነዉ ምክንያቱም ዉጤቱ የዉሸት ታሪኩ ነዉ እና ማጋጨቱ ፣፣ደሞ ለእሱ ጠበቃ መሆኗ ንግግሯ ደስ አይልም።ልጁ እንኳንየባልየዉ ቢሆን ከወንድሙ ጋር ንኪኪ አላት ።ባልየዉ ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Місяць тому +4

    ነፍሶ ጡሮአ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ፡እንኳን ደስ አለሽ 🎉ዛሬ ጥያቄሽ ተመለሰልሽ

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 Місяць тому +2

    ምሖነነሕ ነዉ በሐዘን ላይ ፍቅር የለም ብለሕ የምትለዉ እዚሕላይ ተሣሥተሐል ተጠንቀቅ ተብሎ ለፍቅር መጀመር ፊሽካ አይነፋም ግን ድፍረትሕን አደንቃለሑ

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 Місяць тому +6

    ዘላልም ትው ዛሬ ተሳሳክ. ወንድም ምን ሊያርግ ነው እሱ እልልበት የሚግባው እ ሰውየው ልክ ነው እባክህ በአላህ ስም ሚስቱን እና ወንድሞን አጣራ ይጠጣል ብለዋል ሰልዛ ግንኙነት ሊኖራችው ይችላል
    ወይ ዲኤን ኤ አድመርምሩ ሲወልድ ሰውየው ልክ ነው.

    • @HhagHh-fe3ej
      @HhagHh-fe3ej Місяць тому +1

      እውነት ነው ማጣራት አለባቸው ወንድምየው ልጅቱን ሊፈልጋት ይችላል እርግዝናዋም ቸክ መደረግ ይፈልጋል ለምን እምናየው እምንሰማው ሁሉ ከፍቷል ማን ያቃል!……

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f Місяць тому

      👍👍👍

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f Місяць тому

      👍👍

  • @fikirteworkuayele3029
    @fikirteworkuayele3029 Місяць тому +5

    እኔ አላማረኚም ጽንሱ መመርመር አለበት

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 Місяць тому +1

    ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም ጥርት ያለ የማያሻማ ።መቅዲ የዘመናችን ድንቅ አስተዋይ ሴት ካንቺ ትሕትናን እንማራለን።

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky Місяць тому +3

    ዘሌ..እውነትን ለማውጣት የጀመርከውም መጨረሻ ድረስ መድረስ..ትልቅነትህን ያሳያል..ሚስት ተብዬ ከባሏ እውነትን መስማት ይገባታል ደግሞም ባለቤቷ በሌለበት ማዝወተሩ ተገቢ አይደለም. ሚስትና ወንድሙ ትክክል አይደሉም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому

    ወንድም ተብዬዉ የሆነ ምቀኛ ክፉ ነዉ ይቺን ሴቲዮ ጋ የሆነ ነገር ያላቸዉ ይመስላል ጀግናዉ ዘላለም እጅ ገብተሀል የትም አታመልጥም እዉነታዉን ፈልፍሎ ያጋልፅልኛል ዘሌ እስማርት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Місяць тому +3

    በጣም ምርጥሴት ነች ሁለተኛው ሚስቱ ዋው👌🎉🎉🎉

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Місяць тому +6

    ዘላለም ግን ወሬ ባችጭር ማድረግ. አትችልም ቪይድዮ ሲረዝም ያሰለቻል

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br Місяць тому

      ቪዲዮውን የሚያረዝመው የችግሩ እና የሃሳቡ ሁኔታ ነው እንጂ ዘላለም አይደለም የሚያራዝመው

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Місяць тому +5

    እግዜኦ እግዜኦ ሰው ግን ሳይሞት ሙቱዋል ለምድነው ወንድምዬው ግን ምቀኞነው እግዜኦ

  • @Gombet25
    @Gombet25 23 дні тому

    Wow በጣም ደስ ይላል:: ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ትልቅ ሰው ነው::
    መቅዲ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ
    ባለቤቱንም እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ትገላግልሽ::
    ወንድምህንም መድሀኒዓለም የድንግል ልጅ ይማረው

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d Місяць тому +7

    ምን አይነት ወድምነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tkikildegife
    @Tkikildegife Місяць тому +1

    ጀግናውዘሌ ያለምክንያት፤አይደለም ጥያቄህ፤ሚዛናዊነው፤የምለው፤ውጤቱእንደዚ፤ያምራል፤ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Місяць тому +4

    ምን ኣይነቱ ወንድም ነዉ በሂወት ያለችዉ ሴት ሞተች ያለዉ።ከወንድሙ ምን ፈልጎ ነዉ በስምኣም ይገርማል።

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Місяць тому

      May be he's the only one who did bad thing for his dead wife please be alert from ur evil brother still he is very bad stay away from that evil brother be happy with ur pregnant wife Don t let ur brother to be nearby may God bless you both of you all the best May be this creepy brother might have relationship with his young wife 🤔🤔 heavenly father help them not to happen that 🙏🙏🙏

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Місяць тому +2

    አይ ይሄ ቤት በደንብ ክትትል ያሰፈልገዋል ምክናያቱም ምናልባት እውነት ይዘገያል እንጂ መጥረቱ ዓይቀርም እኔ ግን DN መታየት አለበት !!!

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Місяць тому +3

    ወይ ጉድ ዘንድሮ የማንሰማዉ ነገር የለም ጠርጥር በገንፎ ዉስጥም አለ ስንጥር አሉ እዉነቱን ሰዉዬዉ መጠረጠሩን አልጠላዉትም የአቶ ሰሞን ወንድምም እንዲዉ ገብቶ ነዉ የበጠበጠዉ ይበጥብጠዉ እና ግን ሰዉ ምን ሆኖ ነዉ በመዳንያለም 🤭🤔

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z Місяць тому +4

    የነስር አይን የት ገባ ናፈቀኝ🎉❤🎉🎉

  • @hoorsaboolkin8663
    @hoorsaboolkin8663 Місяць тому +2

    ዘሌ የእኔ ጀግና ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅሕ❤️❤️

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv Місяць тому +2

    ሰላምህን ይብዛ አቦ ዘለዬ መልካም ሰው በርታልን የኛ ጀግና ❤❤❤

  • @MesrakAlebachew
    @MesrakAlebachew 10 днів тому

    ሚስት ተብየ እና ወንድምየው በትክክል ግንኘነት አላቸው ልጁ በሰላም ትገላገልና ይመርመር

  • @ughgggff1078
    @ughgggff1078 Місяць тому

    እስይ ደስ ሲል እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ ስው ሆኖ የማይሳሳት የለም ስተቱን አውቆ ይቅርታ ማለትም ትልቅንት ነው ትዳራቹ የአብርሃም የሳራ ይሆንላቹ

  • @user-et5sh9vv7s
    @user-et5sh9vv7s Місяць тому +2

    ሰውየው ምንም ጥፋት የለበትም መቼም 3ሚስት ፍትህ እድል ሁላችንም የተለያየ ባህሪ አለን እኔ ግን በጣም አሳዘነኝ ምሽት አልወጣለትም ቤት ያለችው ከቤተሰቦቹ ፣ ከጓደኞቹ ከቅርብ ሰዎች ማጣራት ትችል ነበር ስለዚህ ስለሚስትየው በደንብ አጣራ የሆነ ሴራ አለ አደራ

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu Місяць тому +3

    እኔ ግን ድሮም ትመኘው ከነበረ የዛች አሟሟት ላይ እጅዋ ሊኖርበት ይችላል ከዚች ሴት ጠንቀቅ ነው ባለጌ ነች ሚስቱ ሞታ በለቅሶ ሚስት መሆንዋ ነውር ነው

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 Місяць тому

      @@meronmeron-mg9nu ትክ ክል ከሱሰኛ ምን ይጠበቃል

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 Місяць тому +7

    የንስርአይን ጠፍሳ😢👍

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 Місяць тому +2

    አልሀዱሊላ ወላሂ አንተንና የነስርን በመጠበቅ አይንን አመመኝ 😢😢😢 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 Місяць тому +1

    ዘሌ አንተ የጀመርከው ሁሉ ሰላምና ፍቅር ይሆናል እውነቱን ሰለወጣ እናመሰግናለን ልጅቷ ከጭንቀት ገላገልካት ባለቤቷ ግን ከዚህ መማር አለበት ስተቱን ይቅርታም መጠየቁ ተገቢ ነው የበፊት ባለቤቱ መልካም ስብእና ያላት ሴት ናት እሷ በመምጣቷ ይህንን ትዳር አድናለች ትልቅ አክብሮት አለኝ ልትመሰገን ይገባል 🙏🙏💐💐👋🙌👏🥰🇪🇹🇺🇸

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Місяць тому +2

    ዘሌ ሙልካም ሰው ይሄን ቤተሰብ ከመበተን ታድገሕዋል ከፈጣሪ በታች

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Місяць тому +1

    ዘልዬ ጀግናው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እህቴ አንቺንም አላህ በሰላም ይገላግልሽ ግን ምንጉድነው ሚሰማው ሁሉ ወይኔ ጉዳችን አንተና የንስር አይን ትለያላቹ የምሬነው ለኔጀግናናቹ ሁለታቹ❤❤❤

  • @mekliteabebe2373
    @mekliteabebe2373 Місяць тому

    ልክ ብለሻል እህቴ ጥሩ ስው ነሽ ጥሩ ነገር ነው የሰራሽው በጣም ደስ የሚል ነው መማር ለእውቀት ነው እንጂ ትዳር ለመምራት መማር አይስራም:: ስለዚህ ሚስትህን በደንብ ተንከባከባት:: ለአንቺም እህቴ መልካሙን እመኝልሻለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Місяць тому +3

    ልጁ በDNA ይመር መር በትክክል ልጁ የወንድምየው ነው

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Місяць тому +2

    ፅንሱ ይመርመር ለምን ከወንድሙ ጋር ምንግኑኝነት አለሽ ምንስ ብለሽ ታስገቢው አለሽ እውነቱን ነው ልጁ የሱ አይደለም እውነቱን ትናገር ቁርፉ ከሷ ነው ትናገር

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 10 днів тому

    ዞላ ከመቼው ወደሌላ ሥራ ገባህ ከነትግሰት ጉዳይ አድክሟቹ ነበር ምንም እረፍት ሳትወሰድ ወደሌላ ሥራ ገባህ❤❤❤❤😂😂ጀግኖቼ ናቹ ኮራሁባቹ ❤❤❤🎉🎉🎉አለም ላይ ያሉ ፖሊሶች የማይሰሩትን ሥራ ሰርታቹ በማየታችን በጣም ነው የተደሰትነው ድግል ማርያም ትጠብቃቹ እራሳችሁን ጠብቁ እንደ አብርሐም ክፉ ሰው ሊገጥማቹ ይችላል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @user-hy9bs1xn4k
    @user-hy9bs1xn4k Місяць тому +2

    ወድምየው ልክስክስ ነው ዲኤን መመርመር አለበት ሚሚሥቲቱ እራሧ ባሏን ሣታምን ከአንድ ወገን ብቻ ማመን የለበትም

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 Місяць тому +1

    ማሸ አላህ ሁሉም እንደ በሣል አዕምሮ አላቸው በተለይ የድሮው ሚሥቱ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cm7oz6ko9h
    @user-cm7oz6ko9h Місяць тому +1

    ሊደረግ ይችላል የኔ ወንድም አትሞኝ በአኢትዩጰያውያን ብዙ ወንጀል እየተደረገ ነው አትሞኝ DNA አድርግ

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu Місяць тому +1

    ወንድምዬው ችግር አለበት ለዘሌ የምለው ግን በመጀመሪያ አካባቢውን መጠየቅ ነበረብህ በቀጥታ ይህን ማስተላለፍ አልነበረብህም

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp Місяць тому +2

    ወንድማችን ዘላለም ሰላምህ ይብዛ

  • @MarAbebe-cl9vo
    @MarAbebe-cl9vo Місяць тому +4

    ዘሌ ጀግናችን

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Місяць тому +1

    ዘሌ ❤❤❤እንኳን ደና መጣህ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይህን የዝህ ቤት ጉዳይ

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c Місяць тому +4

    ጋዜጠኛ ምን ማለት ነው ወንድሙ ከሌለ እሱ ሲወጣ እግር ጠብቆ የሚገባ ከሆነ በሷም ሆነ በወንድሙ የሆነ ግኑኝነት እንዳላቸው ነው ጋዜጠኛ ምን ማለትህ ነው ይኤ ልክ አይደለም😮😮😮😮😮

  • @gedatesema6518
    @gedatesema6518 Місяць тому +3

    ዘሌ ሚስትም ጥፋት አለባት የወንድሙን ባህሪ እያወቀች ማመኗ

  • @menberdebela6977
    @menberdebela6977 Місяць тому +1

    D N A በጣም አሰፈለጊ ነው፣
    ለመተማመን ጨምሮ ፣

  • @aynenadisbelachew215
    @aynenadisbelachew215 Місяць тому +1

    ዘሌ ወንድሙን እና ሚስቱን ጠርጥር በደንብ ጠርጥር ምናቸዉም አያምርም ሰወየዉን አትጫነዉ እዉነትመጠራጠር አለበት እሱ ሲወጣ ተደጋጋሚ ሲመጣ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Місяць тому

    ሁለተኛው ሚስት በጣም ጥሩ ሰው ነች አገላለጾ ደስ ይላል

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Місяць тому

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ መቀኛን አርቅልን

  • @Er1991
    @Er1991 Місяць тому +5

    The husband is right, the wife should have stopped the brother from coming everyday, should tell him to come when her husband is home.

  • @DancyDada
    @DancyDada Місяць тому +3

    ወንድማችን ሰላም ላንተ ይሁን ምን አይነት ወንድም ነው

  • @endalesenaf5114
    @endalesenaf5114 Місяць тому +1

    ዛሬ ንግግርህም አጠያየቅህ ትክክል አይደለም ዘላለም ዛሬ አስጠላኸኝ እዚያ ዝርዝር ውስጥ መግባት አልነበረብህም

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h Місяць тому

    ዋው በጣም አሪፍ መጨረሻ ዘሌ ክበርልን ወንድምየውም ወዶ አይደለም አምላክ ይማረው

  • @AbebaWm
    @AbebaWm Місяць тому

    ዞላ ጀግናችን መድኀኔዓለም ከክፉ ሁሉ ይሠዉርህ እና እዉነቱን በመዉጣቱ ደስ ይላል በርታልን

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому

    ብቻ ቤተሰብም ሆናችሁ ጎደኛም ምናምን ሆናችሁ የሰውን ሂወት መበጥበጥ ጥሩ አይደለም የወንድም ጠላት በዝቷል ምናይነት ክፉ ዘመን ላይ ደረስን እንደዚህ አይነቶችን አላህዬ ተንኮለኛዎችን ከዚህ ምድር አላይ አጥፋቸዉ ያረቢ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉